ኢየሩሳሌም
2:44
2 ай бұрын
ቀራኒዮን በጨረፍታ!
6:00
1 January 2024
1:58
7 ай бұрын
Пікірлер
@meazazee7175
@meazazee7175 Күн бұрын
እማሆይ እንዴት ሰነበቱ? በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@Yaredawyan
@Yaredawyan Күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እማሆይ ሰላም ነዎት ቀጥታ ለመከታተል አልተመቸኝም ነበር ግን አሁንም ቢሆን በወረደው ቢድዮ ስላሳያችሁን የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ግን ከዚህ በተሻለ በአካል እንዳየው ይፀልዩልኝ አዛኘን ያው ክርስቶስ የረገጠውን መርገጥ ባይቻለኝ እንደው በቸርነቱ ቢያየኝ እና እርስዎም ቢያስቡኝ እላለሁ እስከዚያው ይበርቱልኝ ፈጣሪ ይከተለዎት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልዎት❤❤
@selamawitbegenakirar2866
@selamawitbegenakirar2866 2 күн бұрын
በረከቱ ይድረሰን🥰🥰🥰
@frehiwot27
@frehiwot27 2 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድቅ ነው እናታችን በረከቶዋ ይደርብን
@TsigeTesfayeTsige
@TsigeTesfayeTsige 5 күн бұрын
አሜንንንንንንን
@TsigeTesfayeTsige
@TsigeTesfayeTsige 5 күн бұрын
😢😊
@TsigeTesfayeTsige
@TsigeTesfayeTsige 5 күн бұрын
አሜንንንንንን 10:57
@zainabaaa1897
@zainabaaa1897 8 күн бұрын
እማሆይእግዚአብሔርይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏
@leultesfaleul
@leultesfaleul 9 күн бұрын
❤❤❤❤🙏
@leultesfaleul
@leultesfaleul 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@leultesfaleul
@leultesfaleul 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 9 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እማሆይ እኳን ሰላም መጡ🌷🌷 በእውነት በጣም እናመሰግናለን የተቀደሰ ቦታዎችን ስለምታስጎመኙን ክብር ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን።
@addiszebre5049
@addiszebre5049 9 күн бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@BEZAKEFELEW
@BEZAKEFELEW 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BEZAKEFELEW
@BEZAKEFELEW 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazazee7175
@meazazee7175 10 күн бұрын
ሰላም እንዴት ሰነበቱ እናታችን ።ኢየሩሳሌምን ሁልጊዜ ስለሚያስጎበኙን በጣም አመሠግንዎታለሁ ። እግዚአብሔር ለመሳለም እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ ።ሁልጊዜ አስባለሁ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ ።❤❤❤
@eteneshassefa8700
@eteneshassefa8700 10 күн бұрын
እማሆይእግዝሐብሔርይስጥጥልንእናመስግናልን
@frehiwot27
@frehiwot27 10 күн бұрын
እናታችን በረከቶዋ ይደርብን እናመሰግናለን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 10 күн бұрын
በእውነት እናታችን ለምታሳዩን የቅዱሳን ስፍራን ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን ደሞ ጠፍተውብናል ቶሎ ቶሎ ኑልን
@user-iq6pu8ds5o
@user-iq6pu8ds5o 10 күн бұрын
እማሆይ በየገዳማቱና በየአድባራቱ እየሄዱ ባለንበት ቦታ ሁነን በማህበራዊ ሚድያዎት ስለ ሚያስጎበኙን በድራቶትን በእውነት የድንግልማርያምልጅ ይክፈሎት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mamasita4594
@mamasita4594 Ай бұрын
እማሆዬ ቋቋየነሽ ሚዲያ ፀሎተ እግዘእትነ ምርያም በግእዝ እንዳለ አሳይቷል እናም ፀሎተ አደርሰዋል እና አንደ ገና ይዩት
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እማሆይ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@zainabaaa1897
@zainabaaa1897 Ай бұрын
እማሆይአግዚአብሔርይስጥልንቃለህውትየስማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kekebaby618
@kekebaby618 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 Ай бұрын
አማሆይ አግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን:: ደስ የሚል ፕሮግራም ነው::
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Ай бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@EtsubdinkGaines-wu5lr
@EtsubdinkGaines-wu5lr Ай бұрын
I am American!
@EtsubdinkGaines-wu5lr
@EtsubdinkGaines-wu5lr Ай бұрын
I love her!
@kokab597
@kokab597 Ай бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር የሂወትን ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
@davidmokenen4786
@davidmokenen4786 Ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማዎት
@genettesfaw5322
@genettesfaw5322 Ай бұрын
እማሆይ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወርቶዶክሳዊያን እንዲህ ነው የጥንት አባቶቻችን ከመንፈሳዊ ጠንካራ ኢትዮጵያ ከፍ ያደረጉ በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ነበሩ፣እርሶም እሟይ ከዘመኑ ጋር በቴክኖሎጅ መጠበብ፣መዘመን መጎብንኘት ላልታደልን በዚህ መልክ እንድናይ ስላደረሱን እግዚአብሔር ይስጥልን እሰይ ይበል የሚያሰኝ ነውና እናትና ልጁ የፃድቃን ሰማህታት ረዴት በረከታቼው ከርሰዎ ጋር ይሁን በርቱልን።
@fast2799
@fast2799 Ай бұрын
እማሆይ ቃለ ህይወትን ያሠማልን።ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን።
@davidmokenen4786
@davidmokenen4786 Ай бұрын
God bless you 🙏
@behailunigussie6175
@behailunigussie6175 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን አማሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲህ ሠላም ሆና ማየት ናፍቃለሁ በጸሎትዎ ያስቡኝ።
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou Ай бұрын
እማሆይ የኔታ በረከቶ ይደርብኝ
@user-tx6cf4ci5c
@user-tx6cf4ci5c Ай бұрын
አርሴምዬ የኔውድ ደህናነሽ ሁሉ ሰላም በርች እህቴ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Ай бұрын
ቃለሂወት፣ያሠማልን፣እማሆይ
@MayeIove
@MayeIove Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እማሆይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Ай бұрын
Amen amen amen
@ba7359
@ba7359 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እማሆይ እናመሰግናለን በፅሎት አስቡኝ ሃብተስላሴ እባላለሁ እንዲሁም ሰላም ለሌላት እናት ሀገር ኢትዮጵያን ከዝች አለም ሰላም የሱ ሰላም ይበልጣልና እባኮትን !!!
@meskerem73
@meskerem73 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@addisietafere1918
@addisietafere1918 Ай бұрын
የዘካርያስን ሁለተኛ ቤቱን አሳይን
@61921
@61921 Ай бұрын
ከተሰሩት ቪዴዎች ውስጥ አለ ይጉብኙ
@helenkahsai4982
@helenkahsai4982 Ай бұрын
Egzabihr ybarksh 🙏
@helenkahsai4982
@helenkahsai4982 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui Ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂
@askaleknife6615
@askaleknife6615 Ай бұрын
እማሆይ ከፍያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ በፀሎት ያስቡኝ አስካለማርያም ከነቤተሰቦቼ ::
@helenkahsai4982
@helenkahsai4982 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅምእድሜና ጤናይስጥዎት ቅድስት ሀገርእየሩሳሌም እንደ መጣ እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንልኝ
@lemlemabrham22
@lemlemabrham22 Ай бұрын
እማሆይ፣እንደምን፣ከረሙ ጥፍት፣ብለው፣ነበር
@meazazee7175
@meazazee7175 Ай бұрын
እማሆይ እንዴት ሰነበቱ በረከትዎ ይደርብን
@user-oj8xn6wy7q
@user-oj8xn6wy7q Ай бұрын
Kale hiwot yasmalen