Пікірлер
@sarajungo6499
@sarajungo6499 14 сағат бұрын
Ene Masehafun alaghe Mahamad Suleman batame adanekahalhu Ene batam bezu masehafe naw yanababekut Yane Shakesper ,Chareles Deckans,……. Ena yazamanu Talake Ethiopiawe Sahafe beyalhu Adanekahalhu
@erkyhunazeze3946
@erkyhunazeze3946 Күн бұрын
i am very interested with this book
@emamah4239
@emamah4239 Күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የሠማለውን በልቦናችን ያሣድርልን 🙏።
@kalidaman2321
@kalidaman2321 2 күн бұрын
Nice
@JosefBelay
@JosefBelay 3 күн бұрын
Piyasanma asbelanat tegniten tekeman!!!!
@user-dj4vs4pf8v
@user-dj4vs4pf8v 3 күн бұрын
አዲሰ በመጣህ ቁጥር ፒያሳን ሳልዟዟር ተመልሼ አላውቅም አሁን ግን በትዝታ መመላለስ ጋብቻን።😊😊😊
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 күн бұрын
ፒያሳን የሚያዉቅ ያዉቃታል።
@user-rl5rc3uk9j
@user-rl5rc3uk9j 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ተራኬያችን አንድበትህ ይባረክ ዴራሲያችን ብዕርህ አይንጠፍ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@betty_ss
@betty_ss 5 күн бұрын
5:00 ደጃዝ ማሩ እንዴት የቴዲ አጎታቸው ይሆናሉ? 1:24:00 ከፋይ ከራስ አሊ ልጅ እንደሆነች ተፅፏል 1:24:48 የጉግሳ ልጆች 1:25:42 የአሊ አያት 1:24:44 የአሊ ሞት 1:43:43 የመነን ስም 1:51:59 - 1:53:38 የጎሹ አወላለድ 2:20:48 የብሩ ጎሹ ሚስት 2:22:28 የጎሹ ልጆች 2:38:45 የውቤ ልጅ 2:48:40 የብሩ ሚስት 3:04:30 የውቤ ሞትና ልጆች 3:47:47
@My12dotcom
@My12dotcom 5 күн бұрын
ፒያሳ ድሮ ቀረ ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 6 күн бұрын
ምርጥ መፅሃ ወንድደራሲው እግዚአብሔር ከክፍ ያጠብቅህ ( ታራኪው ወንድ ድምፅ ሲያምር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 6 күн бұрын
ምርጥ መፅሃ ወንድደራሲው እግዚአብሔር ከክፍ ያጠብቅህ
@dagnekebede8852
@dagnekebede8852 6 күн бұрын
ከሚኒሊክ ህልፈት በኃላ፣ ኢትዮጵያብቻዋን ነች ሚመጣው ሁሉየነበረውን የሚያጠፋ ብቻነው
@dagnekebede8852
@dagnekebede8852 6 күн бұрын
ጠፋችሁ እኮ! እባካችሁ ላጥ ላጥ አርጉት፣በነገራችንላይ ኢትዮጽያን ለማይወዱት ሁሉ ሚኒሊክን መጥላታቸው ምክናያታዊነው
@yemanetsadik7950
@yemanetsadik7950 6 күн бұрын
ማስተካከያ: አርእስቱ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ አይልም!!! እንደተፃፈ አንብበው 🙂🙂🙂
@user-ks8wg9ff9z
@user-ks8wg9ff9z 6 күн бұрын
የሚገርም ነው በደንብ ነው የገለፅከው እኔም ሰፈሬ ነው❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ሀገርን እና ታሪክን ማወቅ መልካም ነዉ❤
@user-fb9xg7oj8g
@user-fb9xg7oj8g 7 күн бұрын
በጣም በጣም የምፈልገው ትረካ ተባረክ ወንድማችን
@user-oz1cx3mf7x
@user-oz1cx3mf7x 7 күн бұрын
ግን ምንነትን ያመለክታል ዴርቶጋዳ አስረዱኝ ?
@asratseboka1998
@asratseboka1998 8 күн бұрын
😢😢😢 mehamud aynee eyayee nbrr yfreseww arsemann piyassa mhedd alflgmm hejem alawkmm gnn ahunn ybelttt kefagee mulu tztayyee hiwotee aynee layyy metaa
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 8 күн бұрын
ይመቻችሁ🙏👍🏿
@gabrielag9538
@gabrielag9538 8 күн бұрын
Thanks for sharing
@hanibaltadesse9258
@hanibaltadesse9258 9 күн бұрын
አንተም ሳንቲም ማዘጋጃ ጥቅም ለአንጀቱ ።😢
@zewidekebede7449
@zewidekebede7449 9 күн бұрын
ምንዉ ጠፍታችሁ ብቅ አላችሁ እርሱ ቶሎቶሎ ልቀቁልን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 12 күн бұрын
አቅራቢውም ፀሀፊውም! ❤ አብይ ቅርስ አጥፊው አጠፋት ፒያሳ! 😢
@Mintesinotanidarg
@Mintesinotanidarg 12 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ❤❤❤❤ ተወዳጅ ነው
@henokhagos6912
@henokhagos6912 14 күн бұрын
This is one off the best book in the world
@AmareMolla-tl7wk
@AmareMolla-tl7wk 22 күн бұрын
ግን የተቋረጠነው የመሰለኝ
@hannateklay1117
@hannateklay1117 23 күн бұрын
It's Paterson not Poterson
@MuktarGirma-g2x
@MuktarGirma-g2x 23 күн бұрын
We unknowingly distorted our history for century. Everyone wether he likes Adde Minilik or not his wall of house (eucalyptus tree) and Sim we use in our phone is his basic modernization he made by then.
@user-pl1vt9lx4m
@user-pl1vt9lx4m 24 күн бұрын
መጽሐፈ ሔኖክ ኢትዮጲያዊ ነው የምትለን በሔኖክ ዘመን ኢትዮጲያ ስሟ ማነው
@user-zz8rx5ow8n
@user-zz8rx5ow8n 24 күн бұрын
የ ዴርቶጋዳን 4ኛ መፅሀፍ አቅርቡልን❤❤
@AmanyAmamy
@AmanyAmamy 26 күн бұрын
🔥✍️💫😔
@astermisganaw9985
@astermisganaw9985 26 күн бұрын
የአውነት ራሰን አንዳይ ረድቶናል እናመሰግናለን
@user-bc3de6cz5p
@user-bc3de6cz5p 26 күн бұрын
ማቅረብህ መልካም ነው ። ስህተትህ ግን ሔኖክ መጀመሪያ የጻፈው በግእዝ ነው።
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 26 күн бұрын
ድንቅ ነው የህይወት ጉዞ እረጅምና አስከፊ ጠመዝማዛና ፈተና ነች 😢😢😢ለማሸነፍ የጣረ ሰው እደሚያሸንፍ ወይም እደሚሸነፍ ያለ ነው
@HowYouTupeHowYouTupe
@HowYouTupeHowYouTupe 29 күн бұрын
Thankyou
@BetemariamTayeFentahun
@BetemariamTayeFentahun Ай бұрын
Ebakh አቤሴሎም የሚለውን መፅሐፍ
@Dagmawitgadisa29.6-16_
@Dagmawitgadisa29.6-16_ Ай бұрын
Besmeab yismake gen ye seytan mahbertegna new mimeslegn dertogadanem ehenenem sademt mirebesh neger alew gen degmo mert derasi new adnakiw.negn yantenem aterarek saladenk alalfem bravo👏
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d Ай бұрын
ዓለም በክርስቶስ ቢያምንና ትእዛዞችን ቢፈጽም ምንኛ ህዝብ ከሀጢያት ሥራ በተላቀቀ ነበር የጌታ ሰላም ለዓለም መዳህኒት ናት ከባዱን ሁሉ በአዲሱ ኪዳን ሺሮታል ፈቃዱን መፈጸም አቅቶን እንባላለን ያሳዝናል *እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ የምትለውን መፈጸም አቃተን *
@getugetuhilsanbt7754
@getugetuhilsanbt7754 Ай бұрын
ጀዝባዉ ዲዮላ 😂😂😂
@ayutadese6100
@ayutadese6100 Ай бұрын
አቦ ይመችህ ተራኪና ፒያሳ ሲገጣጠም ። ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 👍👍👍
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 12 күн бұрын
የህትህን ነመረኝሙተህ የለካሳ
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s Ай бұрын
ወይኔ እባክህ ከግምፅህግሩምነት መዉደዴ አይሏል እናም የዴርቶጋዳን መፅሐፍ 4ኛው ይነበብልን ድምፅህን በየሰማሁበት ልመና መሞቴ ነው😢❤
@user-qn1mt4yt1w
@user-qn1mt4yt1w Ай бұрын
መጽሀፍን እንደት ላግኘው
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s Ай бұрын
እባክህ ወንድማችን ዮራቶራድ ይለቀቅልን በጣም እፁብ ድንቅ መፅሐፍ ነው❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
❤❤❤
@EyobFix
@EyobFix Ай бұрын
ዘይገርም መቼም የማይሰለች ጥበብ ከሀይማኖት ከፍልስፍና የተዋሀደ መፀሀፍ ❤❤❤
@pasternibret7426
@pasternibret7426 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi Ай бұрын
አንተ የነብስ ምግብ መጋቢ ወንድማችን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ። ሳዲቅ ሁሴን እባላለው ከሳውዲ አረቢያ የመፅሀፍ ረሀብተኛ ነኝ ። የሚሳም ተራራ የክቡር ፍቅረማርቆስ ደስታ መፅሀፍ ኦርደሩ አልደረሰም እንዴ?
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 Ай бұрын
እናመሰግናለን