KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Welcome to nsebho Tube,
nesibho Tube, aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally
ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን እንማማር! Let's learn about our Holy Orthodox Tewahedo faith!
ንሴብሆ ቲዮብ ቤተሰብ በመሆን ስለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለሁሉ ማዳረስ አብረውን ይቆሙ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።
ንሴብሆ ቲዮብ nesibho Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ንሴብሆ ቲዮብ nesibho Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
32:28
🛑 የቤተክርስቲያን ጥላ ለጭፈራ ! ምጡ ይከብዳል ተዘጋጁ ዲን ዮርዳኖስ አበበ #ethiopian #orthodox @nsiebho
Күн бұрын
38:49
🛑 አቡነ ቀውስጦስ ለምን ተቆጡ!!?? በገንዘብ አንሸወድም !አቡነ ሉቃስ እሰሩኝ😓 #ethiopian #orthodox @nsiebho
Күн бұрын
30:53
🛑 የልጅ ያሬድ ትችት ወይስ ይቅርታ ! የቲክቶከሩ ጉብኝት #ethiopian #orthodox
14 күн бұрын
24:33
🛑 ዉዝግብ ተፈጥሯል ! አቡነ ሉቃስ ወይስ አቡነ ሩፋኤል ናቸዉ ያጠፉት #ethiopian #orthodox @nsiebho
21 күн бұрын
27:11
🛑 ያልተጠበቀዉ ዉሳኔ! ከመንግስት ጋር ሊወያዩ ነዉ ! የአቡነ ሩፋኤል ስልጣን #ethiopian #orthodox @nsiebho
21 күн бұрын
31:59
🛑 ያልታሰበዉ ቪዲዮ ወጣ!! በአቡነ ሉቃስ ላይ የ 6 ዓመት እስራት #ethiopian #orthodox @nsiebho
21 күн бұрын
34:10
🛑 የተናቀዉ ማን ነዉ ! በአቡነ ጴጥሮስ ላይ የተደረገዉ! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠየቅ ይገባል! #ethiopian #orthodox @nsiebho
Ай бұрын
31:20
🛑 ፓትርያርኩ ኦሮሞ መሆን አለበት! አቡነ ሩፋኤል ቁርጡን ተናገሩ ! ማን ይወገዝ !!#ethiopian #orthodox @nsiebho
Ай бұрын
20:31
🛑 አቡነ ሉቃስ ዛሬም ደገሙት ማውገዜን አላቆምም | ሰይፉ ያደረጋትን ተናገረች #ethiopian #orthodox @nsiebho
Ай бұрын
9:12
🛑 አስደናቂዉ ሌሊት ! ኦርቶዶክሳዉያኑ ማሕሌቱን አደመቁት! #ethiopia #orthodox @nsiebho
Ай бұрын
17:36
🛑 ትንሣኤ! ልብን የሚነካ በስግደቱ ላይ ተፈጠረ ! የሆነዉን ተናገሩ ! #ethiopia #orthodox @nsiebho
Ай бұрын
35:03
🛑 ይህ ሁሉ ጥይት ለምን አስፈለገ! የሚኪ ማይኮ ንቀትና የመንግስት ድጋፍ ! #ethiopia #orthodox @nsiebho
Ай бұрын
32:14
🛑 ተመለሱ ጠፍታቹሀል! ዘንድሮ እንዳልክ አብዷል !.. #ሆሳዕና_በአርያም #Orthodox #ethiopia @nsiebho
2 ай бұрын
31:49
🛑 በጉባኤዉ ወታደሮች ምን ነካቸዉ ! ስለ አቡነ አብርሃም እዉነቱ ታዉቋል ! #ethiopia #orthodox @nsiebho
2 ай бұрын
28:59
🛑 የዘንድሮ እናቶች ምን ነካቸዉ! ሌቦች ተጋለጡ ! የማይሰማ የለም !! #ethiopia #orthodox @nsiebho
2 ай бұрын
31:40
🛑ቄስ በላይ ተይዘዋል 5 ሚሊየን ዶላር ! አነጋጋሪዉ የበዛወርቅ ጉዳይ! #ethiopia #Orthodox @nsiebho
2 ай бұрын
29:08
🛑 በመምህር ዘበነ ላይ የተደረገዉ ታዉቋል! አሰገዳጁ ጉዳይ #abagebrekidan #ethiopia #orthodox @nsiebho
2 ай бұрын
22:48
🛑 ተጠንቀቁ ! እዉነተኛ መንፈስ አይደለም | መሪ አጥተናል አቡነ ማርቆስ #ethiopia #orthodox @nsiebho
2 ай бұрын
30:02
🛑 ዘንድሮም ጀመራቸዉ ! | ጥፋት የለብንም አቡነ ሳዊሮስ | ይህም መንግስት ያልፋል! #ethiopia #orthodox @nsie
2 ай бұрын
35:54
🛑 ያልተጠበቀዉ ተቃዉሞ | ለመሞት ዝግጁ እንደሆኑ ተናገሩ | ደብረዘይት #orthodox #ethiopia @nsiebho
2 ай бұрын
33:42
🛑 መስቀል አደባባይን ተቀራመቱት | የዘንድሮ የፓለቲካ ጳጳሳት ዲን ዮርዳኖስ #orthodox #ethiopia @nsiebho
2 ай бұрын
32:37
🛑 የተደረገዉ ኦርቶዶክን አይወክልም | ሲኖዶስ መንግስትን ያዉግዝ | አባቶች በሰላማዊ ሰልፋቸዉ #orthodox #ethiopia @nsiebho
2 ай бұрын
25:24
🛑 ተቆጣጣሪ አጣን ! እህተ ማርያም ሆሳዕና አከበረች ! በዕስር ቤት ታሟል በላይ በቀለ ወያ !#orthodox #abagebrekidan @nsiebho
2 ай бұрын
30:30
🛑 ቤተክርስቲያን ወደ መስጊድ ተቀየረች | የወጣቱ አሳዛኝ ሞት | ተስፋ ቆራጮች ሆነናል ! #orthodox #abagebrekidan @nsiebho
3 ай бұрын
32:49
🛑 አብይ ትንቢት ተነገረለት | ዘንድሮ ማይሰማ የለም በራዕይ ሮላንዶ ወደ ኢትዮጵያ #orthodox #abagebrekidan #ethiopia @nsiebho
3 ай бұрын
31:18
🛑 አብይ በድብቁ ስብሰባ ኦርቶዶክስን ማየት አልፈልግም !| አባታችን አዉነቱን ለጳጳሳት ተናገሩ! #orthodox #ethiopia @nsiebho
3 ай бұрын
34:41
🛑 ያልተሰማዉ ንግግር | አብይ አሐመድ የራሱን ፓትርያርክ ይሹም | የአቡነ ሩፋኤል አሳፋሪ የስልክ ንግግር #ethiopia #orthodox @nsiebho
3 ай бұрын
30:53
🛑 ለመንግስት አትገዙ ብለን እናዉጃለን| መስቀል አደባባይን ...| ቅጡ የጠፋዉ ዘመን #abagebrekidan #ethiopia #orthodox @nsiebho
3 ай бұрын
32:15
🛑 የማይታመን ለዉጥ ባምቢ ሀበሻ | አግዚአብሔር ልመናዬን ሰማኝ |የንጋት ጨለማ ዉሸት ይበዛዋል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ #ethiopia @nsiebho
3 ай бұрын
Пікірлер
@kasechabata8964
18 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@astermulugeta9709
Күн бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user_1w2a3b4
2 күн бұрын
እናመሠግናለን። ከአንድ አስተምህሮ ከንግግሩ የተረዳሁት ንቀትንና እግዚአብሔር ያለውን ለመሸር ሚታትሩ አሉ። እሴት ልጅ አርዳ ትብላ /ታብላ መፅሐፋን ጥቀሡልኝ። ችግር የለውም። ምን ማለት ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ያላችሁ ንቀት ነው። ሚያሣየው የካቶሊክ እምነት እሴት ትቀድስ ፣ በልቶ መቀደሥ ከየት አገኙት ቢታሠብበት የተሻለ ነው። አረብ አገር ያሉ ብቻዋን ምክንያት ሊሆን አይገባም። ወንድ ልጅ 7 አመት ከሞላው እናቱን ቆርሶ ያብላ ነው። ወንድ ልጅ ማርገዝ እንደማይችል ሁሉ እሴት ቤተ መቅደሥ አትገባሞ ነብስም አታወጣም።
@user-qv4zp1fm1n
2 күн бұрын
😥😥💔💔💔😭😭
@tsegehi1510
2 күн бұрын
በስመአብ በኦልድ በመንፍስ ቁድሲ ሀሃድ አመል እቅሪ በለችው ምንንነው። ይምንስመው እግዞው
@mimisami7086
2 күн бұрын
አንድ ብጹአቡነ ሉቃስ አይንት አባት ያብዛለን ማን አስኪግድል አስኪታርድ ነው ዝምታ አና ፍርሃት አረ አግዚአብሔር ቀን አውጣ 😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽ለኢትዮጵያ ላባታችን አርጅም አድሜ ከ ጤናጋር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mimisami7086
2 күн бұрын
አኔ ሶስት ምልሻልሁ 👍🏽🙏🏽
@mimisami7086
2 күн бұрын
የአብርሃም አና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 🎉🎉🎉💖💖💖
@tsegazenebe2379
2 күн бұрын
2መልሻለሁ ማርያምን
@Tesfaye-ic5jj
2 күн бұрын
ሰለ ዶሮ ማረድ ነባራዊው የኢትዮጵያ ባህል የቆየንን ስርአትነ ነው የማከብረው። መጽሐፍ በአዲስ ትምህርት እንዳንመራ አስጠንቅቋልና።
@Tesfaye-ic5jj
2 күн бұрын
በምድርም እያለን በሚገጥሙን ፈተናዎቾ ሁሉ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ጽዮን እና የሥላሴ መንግስት ባለሟሎች ቅዱሳኑ ሁሉ አጽናኚዎቻችን ናቸው።
@GedefawMulu
2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xb3ow2sp1c
3 күн бұрын
እቡኔ አብርሐም ናአቡኔ ሉቃስ የቱ ጋር ቆሜዋል መልሱ ለናንተ ትቸዋለሁ?
@user-xb3ow2sp1c
3 күн бұрын
ምንም ይሁንምንም በጭካነ አለጥፋታቸው ከምገደሉትና ከተገፉት ጋር ያልቆመ ሁሉ እንደነሱ ጨካኝ ገዳይ ነው
@Beti-r4i
3 күн бұрын
3
@user-np2yd8cp7k
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ❤❤🌺🌺
@emebetmikru6036
3 күн бұрын
ላለመጾም ሳይሆን የእናንተ በብቃት አለማስተማር ነው ይህን የሚያመጣው
@emebetmikru6036
3 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ የኔ ሰማዕት ሀቀኛው ጳጳስ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@KirosDerbabaw
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ የሒወት ዘመናቹሁን ይባርክላቹ በፍሬአቹሁ የምትደሰቱ ያርጋቹ
@Tarik-yi5mn
3 күн бұрын
ሀዋርያቶች ያሬድን ያውቁት ነበር? በያሬዳዊ መዝሙርስ ነበር እንዴ የሚዘምሩት? ያሬዳዊ ዝማሬ ካልሆነ እግዚአብሔር አይቀበለውም? ስትሉ ለዚህ ሁሉ ጥያቄ መልስ እፈልጋለሁ ሌላው ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያን ብቻ ነው እንዴ ሰይጣን ለዘፈን የሚጠቀምበት?? በማሲንቆ በከበሮ በዋሽንት ሰይጣን ለዘፈን አልተጠቀመበትም እንዴ??ክክክክ በጣም ብዙ ዘፈን ተዘፍኖበታል እየተዘፈነበትሞ ነው ይልቁንስ እራሳችንን ባናታልል
@emebetmikru6036
3 күн бұрын
ለሴት ቡራኬ አልተሰጠም ከምን ላይ አገኘኸው
@user-qy7ie6zl5c
3 күн бұрын
Abone lukas be zeregnet lay temerekuzew gedelew belew bemesebekachew meketat alebachew ahunem ayarefum cheru fetari yeferedebachew menegestachenen yetebekelen agerachenen selam yaderegelen
@derejedegefu7934
3 күн бұрын
ዶሮን ሴትት ብትባርክ ችግር የለውም የሚለው በተለይ ስለሃይማኖት በሚያስተምር ሰው መነገሩ ያሳዝናል። "ምን አለበት" እየተባለ ባህልና ሃይማኖት የሚሽር ነገር ማድረግ እየጓዳን ነውና ጠንቀቅ እንበል።
@hiwotendale4394
3 күн бұрын
Egzeabher yerdan
@KedestA-rk5hq
3 күн бұрын
እኛ ኦርቶዶክስ ፡የዋህ፡ስለሆ፡የዋህ፡ስለሆን፡ልቦና፡ይስጣቸው፡እያልን ፡፡ስናልፍ፡ገና፡ቡዙ፡ያረጋሉ፡ ስለዚ፡ይከሰሱ፡ለምን፡ብትሉ፡መማሪያ፡እንዲሆን፡እባካችሁ
@user-st1vz2de7v
3 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አባ ወርቅ አባት መንፈሰ ይርካል
@user-th9tx7sw9o
3 күн бұрын
ሲበዳ ይረጋጋል።
@user-cw3gp9qh3y
3 күн бұрын
በእውነት ለማምረቻችን ቃለት ያሰማልን ተስፋም መንግስተ ሰማትን ያወርስልን ባድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችንም ክበርልን በውነት አንተ እስከምትለቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው እኔ አንተን መድቤና ጤና ይስጥልን እኔ ዛሬ ከተረጋገጠ ጥያቄ አንድም አልመለስኩኝም ማርያምን በጣም ያሳዝናል😢
@gendawa00
3 күн бұрын
ምን አባቱ ሆኖ ነው ማይበላ ? ባህልና እምነትን በአንድ መጨፍለቅ በዛብን ?
@user-cm2mj6qi3b
4 күн бұрын
3✍️🌹🌹
@AdualemBrihan
4 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕህወት ያሰማልን
@user-ub7uq7cs3h
4 күн бұрын
5/3
@GdgDh-tt2yg
4 күн бұрын
እዴ ጥያቄው እዛው መልሡ ተጽፎ የለምእዴ
@asfawyayeh7478
4 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው እና እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነው
@user-up9oe5nk1k
4 күн бұрын
አንድም አልመለሥኩም የባለፈውን ሁሉንም መልሻለሁ
@safcom6771
4 күн бұрын
የትኛው ቁስ ነው ለክብር የቱ ለውርደት ተፈጠረ ድንቁርናን እውቀት አድርገው ያወራሉ የሚየድነውን እውነት ይክዳሉ ያሳንሳሉ
@user-uf1wc7bd3e
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@berhanbelete9320
4 күн бұрын
ዝማሬ ያሬዳዊ? አጥብበን ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያዊ አደረግነውኮ! ሶሪያ፣ ግብፅ፣ እሥራኤል ፣ ወዘተ የት ያውቁታል? የአገርኛ ከኦርቶዶክስ ሌላ ያሉ በተለይ የቅርቦቹ ዝማሬዎች ሰውን ለማድመቅ እንጂ የነፍስ አይመስሉም።
@user-mq5ve9en5x
4 күн бұрын
እኒህመም አወቅእያሎ እየሳቱ ሰውን ያስታሎ በህል ለመሆኑ የሰውልጅ ከየት አመጣው የግዚአብሔር ትምህርቶችአና ህጉች በመፅሐፉብቻ የተገለጠ አይደለም በዚህ ምድርላይ የሚደረጉ ባህሎች እና ስእራቶች ካምላክ የተሰጡ ናቸው በምድርላይ የምንተዳደርበት ህግምሆነ ሌሎችም ከሱ የተሰጡ ናቸው ባህልንም ከሱ የተወረሱ ናቸው ወንድ ይባርካልጅ ሴት አትባርክም እራሷ ወንድ ነውና ። ወደድክም ጠላህም ባህል ከሁለት ነገሮች ብቻነው የሰውልጅ የተማረው የመጀሪዮያው ከአምላካችን ሁለተኛው ስቶከወደቀው ከዳቢሎስ ነው ከዚህ ውጭ የሰውልጅ የራሱ የተለየ ባህል የለውም ። ስለዚህ የምናደርጋቸውም ሆነ የምንሰራው የተሰጠን ከአምላክ ነው ሰው በናት ባቱ ቤት ያለውን ስርአት እደሚከተል አዳምም ካምላኩ የተሰጠውን ህገልቦና ፈጽሞ ለኛ አውርሶናል ለሴት የተሰጣት አለ እንዲሁም ለወድ የተሰጠው ጸጋ አለ አማረብኝ ብለህ አትዘባርቅ ሁሎን አውቃለሁ አትበል መምህሬ ?
@user-hh2xt1qq7k
4 күн бұрын
Ibakachuh abatochachin andi hunu ihe abiy iko gideta idetalu iyegotegota
@user-ll5ww6xb7f
4 күн бұрын
መንግስት ኦርቶዶክን ገደለ እያለ ነው በ16 ደቂቃ ላይ የመንግስት ያለህ መንግሥትን እና ህዝብን ለማጣላት 😂
@user-ll5ww6xb7f
4 күн бұрын
የኦርቶዶክስ መምህራን ትልቁ ችግር አለ መማር እግዚአብሔርን ኢትዮጵያዊ ያደርጉታል ከነሱ ውጪ ክርስቲያን የሌለ እና አለሙን ሁሉ የፈጠረው ማን ነው? ቋንቋንስ የስጠ ማነው ? ሁሉም ህዝብ እርሱ በውስጣቸው ቋንቋ ዜማ ባህል ይዘምሩለታል እሱ ነው የሚቀበል እንጂ ኦርቶዶክስ እየመረጠች አታፀድቅም መዝሙርን ከበሮ ፅናፅል ዋሽንት ክራር ምናምን የኢትዮጵያ ባህል ነው ሌላው ዓለም የራሱ ባህል አለው ሁሉን ከኛ እኛ አትበሉ ባካቹ እስራኤሎችም አላሉም እንደናንተ 😂
@ZelalemEthiopia
4 күн бұрын
አባቴ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት::
@UaeAbudhabi-hz1ut
4 күн бұрын
ወንድሜ አንተሴ እንዲህ ያለውን ጥሩ ያሌሆነውን በምዴያህ ላይ ማቅሪብህ ምን ይሁን ብለህ ነው ሌያሴተምር እንዳትሌ እባክህን አንተ መጀመርያ ያለንበትን ጊዜ ታውቃለህ ለምን ለምን ለምን
@alemuregasa6949
5 күн бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን; እኔ 5/ 5 መልሻለሁ ስለ ጥያቄው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@terewrkefanta1199
5 күн бұрын
Mekabyan
@terewrkefanta1199
5 күн бұрын
Yohanese
@terewrkefanta1199
5 күн бұрын
Hawaryat sera
@terewrkefanta1199
5 күн бұрын
Lukas
@terewrkefanta1199
5 күн бұрын
Selame yeny wedme betam amesgenalw egzabhar kategre yehun labatocacne kalehewet yasmalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉