Пікірлер
@user-ru1ck4qq6v
@user-ru1ck4qq6v 9 сағат бұрын
Good luck Ethiopia🎉
@hulusport
@hulusport 7 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@monegoncco
@monegoncco 10 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻❤️❤️❤️👌👌💪🏻👌👌
@hulusport
@hulusport 10 сағат бұрын
❤️❤️💚💚💛
@LetayWledu
@LetayWledu 13 сағат бұрын
ደል ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይከተላችሁ
@hulusport
@hulusport 12 сағат бұрын
amen amen dele lethiopia
@SmilingBadminton-kz2wq
@SmilingBadminton-kz2wq 13 сағат бұрын
ድልለኢትዮፒያ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😢😮
@hulusport
@hulusport 13 сағат бұрын
amennnnnnnnnnnnnn
@Mella341
@Mella341 13 сағат бұрын
ድል ለአትሌቶቻችን!🇪🇹
@hulusport
@hulusport 10 сағат бұрын
❤❤
@aberuteressa9024
@aberuteressa9024 14 сағат бұрын
Condom 😢😂😂😂😂
@salmasalma8492
@salmasalma8492 15 сағат бұрын
Wows
@hulusport
@hulusport 14 сағат бұрын
enedet ayeshew?
@semeretsewene5228
@semeretsewene5228 19 сағат бұрын
Coach Hiluf Yhdego.. Mehferi Mlkt tsere Tigray.. nay Aby Teleaaki... Bsenkka nwared elena.
@hulusport
@hulusport 19 сағат бұрын
🤔🤔🤔
@assefazerfu
@assefazerfu 13 сағат бұрын
Ginayti
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 19 сағат бұрын
ትክክል ነው ለውጤት የለሽ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ይህን ያህል ብር ማፍሰስ ፋይዳ የለሽ ነው:: ህይወትን የሚያድኑ የእድሜያቸውን ግማሽ በትምህርት ዝግጅት የፈጁት ዶ/ሮች እና ሌሎች ምሁራን የዚህን ግማሽ በማያገኙበት ደሃ አገር ለማይረባ እግርኩዋሳችን ይህንን ያህል ማባከን ያሳፍራል:: የት ሊያደርሱን?
@hulusport
@hulusport 19 сағат бұрын
✅✅🙏🙏
@user-cm8yo9nt2z
@user-cm8yo9nt2z 20 сағат бұрын
መልካም. ድል. ለኢትዮጰያ. አትሌቶች. ሰለ. የድካምህ. ምኞትህ. ይሳካልህ
@hulusport
@hulusport 19 сағат бұрын
amen amen
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 Күн бұрын
የትነዉየማየዉ።
@hulusport
@hulusport 19 сағат бұрын
etv and dstv
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Күн бұрын
የ Paris Olympic ተመራጭ አትሌቶች በአንድ ሆቴል ይቀመጡ እንጂ በጋራ ማልያ አይጋሩም በጋራ ልምምድ አይሠሩም ይሄንንም እራሷ ደራራቱ አምናለች ማሰተካከል እነደከበዳትም ገልፃለች ይላል ፅሁፉ። ይሄን አሁን ሥሠማ አንዱ ጋዜጠኛ የ.3shee መሠናክል አሠልጣኝን ሥለዝግጅቱ ጠይቆት ምን ቢል ጥሩ ነው እነደሚታወቀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚባል የለም ከፈረሠ ቆይቶል ያለው ለካ እውነቱን ነው።
@hulusport
@hulusport Күн бұрын
✅✅✅✅
@ShamsouHoussein
@ShamsouHoussein Күн бұрын
WAW
@hulusport
@hulusport Күн бұрын
❤❤❤
@ShamsouHoussein
@ShamsouHoussein Күн бұрын
Enkuwan des alen
@hulusport
@hulusport Күн бұрын
👍
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Күн бұрын
As long as Ashebariw Asheber is there the team will not be successful! Any failure of the team is because of the Ashebariw Asheber!
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 Күн бұрын
አሸብር የኢቴዮጲያ እስፓርት ማጅራት መች
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 2 күн бұрын
What a great Nation? የሚሰራው ለሌላ ሀገ ነው እንዴ?
@user-ls_Christian
@user-ls_Christian 2 күн бұрын
በሴቶች ወርቅ አንጠብቅም ሌቦች ሱቱሜን በማራቶን ጥሩ ሰአት እያላት ከመሳተፍ ከለከሏት ማፈሪያዎች
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
ሱቱሜ ላይ የተሰራው ግፍ ያበሳጫል
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 2 күн бұрын
ያደሳና ሮቤል ሁለት ወርቅ
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 2 күн бұрын
Ashebariw Asheber is a problem and will not expect results. Many will request asylum because of Ashebari Ashebir. He is one of the person who supports Tigray genocide war by giving 5000000 birr
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
👍
@sumeyahabib2010
@sumeyahabib2010 2 күн бұрын
በጣም ቀሽም ናችሁ አሁን እናንተ ጋዜጠኞች ናችሁ? ቢያንስ ስምቹን ስትጠሩ ፎቶዋቸው አይቀርብም
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
እናስተካክላለን
@tsegabanjaw8084
@tsegabanjaw8084 2 күн бұрын
Derartu is the same today!
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@tsegabanjaw8084
@tsegabanjaw8084 2 күн бұрын
false!
@EyobWorku-kf7co
@EyobWorku-kf7co 3 күн бұрын
ታሪክ ሳታጣሩ አታውሩ እባካችሁ። አበበ ቢቂላ በአካል ጉዳተኞች ኦሎምፒክ መሳተፉ ትክክል ቢሆንም አሸንፏል ያላችሁት ግን ከሀቅ የራቀ ነው።
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
እናስተካክላለን
@EyobWorku-kf7co
@EyobWorku-kf7co 2 күн бұрын
@@hulusport በጣም ጥሩ!! የሰውን አስተያየት በበጎ መቀበላችሁ መልካም ነው። ለዚህም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ! የሚሠራ ነው የሚሳሳተው። ስህተትን ማረም ደሞ ትልቅነት ነው።
@sintayehuabebe1219
@sintayehuabebe1219 3 күн бұрын
The athletics and olompic committee is planing to get medals more than Tokyo's result which is not fair rather it has to plan with Sydney olompic result.
@GirumFeyisa
@GirumFeyisa 3 күн бұрын
meche nw mirotut
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
ሀሙስ ጀምሮ
@user-ls_Christian
@user-ls_Christian 3 күн бұрын
ሃይሌ መመለስ አለበት ዱቤ ጂሎ እና ዶክተር ተብዬው በአገር ክህደት መከሰስ ያለባቸው ናቸው እንኳን ስልጣን ሊሰጣቸው!
@hulusport
@hulusport 2 күн бұрын
😍😍👍
@dawitababe3314
@dawitababe3314 4 күн бұрын
ደራርቱ መባረር አለባት
@teddygirma5135
@teddygirma5135 3 күн бұрын
@@dawitababe3314 የባንዳ ነገር ደራርቱ ደራርቱ ናት ማንም አትሌትና ኮሚቴ ተንጋግተዉ ለቢዝነስ ለሚሄዱ ብለህ ኩራታችን ደሬን ማንም አይነካትም !! መለስ ብለህ የሳን ንግግሮች ከራሳ ስማት !!
@Saeiduhhamzuh
@Saeiduhhamzuh 4 күн бұрын
ally.yaltmrxbt.micnt.algbangm
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 4 күн бұрын
እደኔግንየሚጨነቅአለ።እህልም።ዉሀምአልጠጣጪቀቴእቅልፍአልተኖ😢😢
@Yminory
@Yminory 4 күн бұрын
Yonefy 😮😮 goyttomy lmyny txbabqe honecy
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 4 күн бұрын
ደራርቱ ቱሉ የኦሎምፒክ ልዑካንን ፕሬዝዳንት ሆና ከወንድሟ እና አክባሪዋ ከ ሀይሌ ገብረስላሴ ጋር ብቻ የባህል ልብሳቸውን ለብሰው ቢሄዱ ግርማ ሞገስ ያላቸው ናቸው።
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
😍😍
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 4 күн бұрын
አቶ አሸብር ከእግር ኳሰ ከተባረረ ለምንድነው የኦሎምፒክ ኮሚቴው ምን እየሰራ ነው በአስቸኳይ ማባረር
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
👍
@nardosmogese
@nardosmogese 4 күн бұрын
letesenbet keleleche yemehon aydelem
@teddygirma5135
@teddygirma5135 4 күн бұрын
እንደዉም ደራርቱ ቱሉ በፓሪስ ኦሎምፒክ ተንጋግተዉ የሚሄዱት ቀርተዉ እሳ ብቻዋን ኢትዬጲያን ወክላ ብትመጣ የተሻለ ነዉ
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 4 күн бұрын
ቀነኒ ኬኛ ደራርቱ ማኛ!
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
🙏🙏😍
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 4 күн бұрын
ኦሎምፒክ በመጣ ቁጥር በጓሮ በር እንድትገባ ትጠብቃለህ ?
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
ኧረ አልጠብቅም
@mesfinteshome3297
@mesfinteshome3297 4 күн бұрын
You yourself are biased. She is completely right. She did her firm stand. You are
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
🤔🤔
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
What a Great Nation!!! Folks, run for your life!!!!!!!!
@hulusport
@hulusport 4 күн бұрын
🙏
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
What a marvellous Nation?
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
What a superb Nation?
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
ሀሳብን በሀሳብ መሞገት እንጅ ብር በገፍ ለማጅራት መቺና የጎዳና ባለጡንቻዎች እያደሉ ሰውን ማሸበርና በህክምና ስም ባስገቡት አምቡላንስ የሰይጣን ሳይረን ገጥሞ ሰዓት እየለዩ መበጥበጥ እንዲያም ሲል .. መፈፀም ከተከበረና አዋቂ ነኝ ከሚል ሰው አይጠበቅም። አትየጵያ ሀገሪችን ናት የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል። ሀሳብ እንሰጣለን።
@user-vz6kq7in6r
@user-vz6kq7in6r 6 күн бұрын
መንግስት ኦሎፒክ ኮሞቴን ይፈትሽ
@etagegnehu1992
@etagegnehu1992 6 күн бұрын
መቼነው
@WibshetWende
@WibshetWende 6 күн бұрын
መቸነው የሚካሔደው
@rozar227
@rozar227 8 күн бұрын
ለተሰበት ግደይ የትግራይ ልጅ ናት 👸💊✔️
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 8 күн бұрын
ከምን ግዜም የበለጣ በደራርቱ መሪነት ዘመን ወርቅ እየታፈሳ ነው የሀገርቷ ጀረጃ ከፍ እያደራጉ ነው አሸባሪ አሸባሪ ነው ምክንያቱም አሽብር ተብሏላ ! እና ለሽብሩ ነው የምትንጫጩ??? ከደራርቱ በለይ ኢ/ያን የምወድ አለ እንዴ ? ለዝህ የዓለም መድረክ እንደ ውሃ የምጎርፍ እንቧዋ ለሀገር ያላትን ፍቅር ፈንቅሎ ውስጧን የገለጣ ዕውነተኛ ኢ/ያዊ ጀግና ኮ ናት። የተጣለውን በሀገር አንድነት ስሜት ማስታራቅ :- ዕርስ በርስ በተፈጠረው ጠብ ምክንያት የተገፈውን የትም ሳታዳለ ሃላፍነት ወስዳ ለድል የምታበቃ ጀግና ...አራ ስንቱን ቆጥሬ እችላሀሁ? ኣሁን ከሷ በላይ ሀገር ወዳድ አለ እንዴ? ለሀገር ክብር ተቆርቋሪ መስለው የምያሽብሩ ለሀገር ፍቅር ይኑረቸው አይኑረቸው ማን ያውቃል። ተከፋይ አሸባሪ ባንዳ ልሆኑ ይችላሉ። እና ደሬ አትንኩ የናንተን በሽታ አትቀቡአት ዕረፉ!!
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 8 күн бұрын
አይ ዘንድሮ ወርቅ እንዳትጠብቁ😊
@gonffaYado
@gonffaYado 8 күн бұрын
ደራርቱ ድሮምኮ ለዚች አገር ከልብ የሚሰራ ሰው አይሞላለትም አስመሳይ ነው የሚሆንላት ምን አይነት ሾተላይ እንዳለባት ጌታ ይወቅ አንቺ ግን አትበሳጭ ተዪው
@tsiontesfaye51
@tsiontesfaye51 8 күн бұрын
We're is Eletesenbet🙍‍♀️
@tsiontesfaye51
@tsiontesfaye51 8 күн бұрын