ኩናማ
11:36
6 ай бұрын
sebhatu er
28:48
8 ай бұрын
Пікірлер
@Resilience3
@Resilience3 2 сағат бұрын
ግንቦት 7 የጠነባ ፖሎትክስህ። ኢትዮጵያን የሚያፈርሱ ግቶች ናቸው ☝🏽
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 сағат бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንደዬ ምልከታው ሁሉም የመሰለውን መናገር፣ መጻፍ፣ ማስተጋባት፣ መሻት፣ መቃወም፣ ወዘተረፈ ይችላል። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ዜግነቱ እንግሊዛዊ ሁኖ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የጻፈ፣ የታገለ፣ የታሠረ፣ አሁንም በመራጨት ላይ የሚገኝ አዛውንት ነው። ከትግል ጓዱ ከዶክተር ብርሃኑ በምን በምን ይለያያሉ ቢባል ብልጣብልጥነት እና በግትር አቋም ይሆናል። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በመጽሐፍ መልክ ጽፎ በማሳተም ያሠራጨው ግራ አጋቢ እና አሳማኝ ማስረገጫ የሌለው ነው። ሌላው ይቅርና ስለ አዲስ አበባ ምድር እና ስለ አማራ ብሔረሰብ ጉዳይ የጻፈውን ባዶነትና ጠብ ጫሪነቱን መመልከት በቂ ነው። በበኩሌ ያለፈው አልፏልና ይህ ሰው በእርጅና ዕድሜ ላይ ያለ እንግሊዛዊ ስለሆነ፣ ቤተሰቡም ያሉት በአገራቸው በእንግሊዝ አገር ስለሆነ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅህን አንሣ ሊባል ይገባዋል። ምንም አይጠቅምም። ደግሞስ ከማን ወይም በሚያገኘው ገንዘብ ነው የሚኖረው፣ የሚንሸራሸረው?
@user-go4ru8pr5s
@user-go4ru8pr5s 2 сағат бұрын
ለመሆኑ,,,የልቱ,,,ታማኝነት,,የቱ ,ላይ ነዉ ?...በም,ርጨ ,,ዘጠና,ሰበት ቅንጅትን ,ለወያኔ,የሸጠዉን,,ከሃድ,, ለአገር,መሪነት መጨጠቆሙ አገርን,ለግብፅ ለማሰረከብ ,ነዉ, 33:54
@user-go4ru8pr5s
@user-go4ru8pr5s 2 сағат бұрын
ሁሉም,,ሆዳም ከሃዲዎች ናቸዉ ማንን ,,ከየት,,ወዴት,,እንደሚያሸ,ጋግሩ ,ጭምሮ,,ንገረን,,,,አትላንትክ,,ማዶ,,ሆነዉ ነዉ , ,የሚያሸግሩን ,? 17:41
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 сағат бұрын
"Yale mihret tigren gidelachew " Andargachew Tsige 😊😊😊
@samsamsun367
@samsamsun367 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ምርጫ ፈንታሌ ሚዲያ ደስ እያለኝ ነው ምሰማህ በርታ ከብዛት ጥራት 💪💪💪💪💪💪💪
@tesfayewoldemichael4074
@tesfayewoldemichael4074 3 сағат бұрын
ፈንታሌ! ምዕራባዊያን ሾላካ ናቸው፡፡ የኬንያን መንግሥት ሕዝብ ስለተፋው አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ፊቷን አዙራለች፡፡ሽሜው ቢቱ ስለተቀየረ ዳንሱን ቀይር እንደለመዳችሁ፡፡
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 3 сағат бұрын
ፕሮፌሰር ብርሀኑን የመሰለ በመርህ የሚንቀሳቀስ ሰው የአማራን ሄጀመኒ ተቀበል ማለት ቀልድ ይመስለኛል ።
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 3 сағат бұрын
ትንተናው ጥሩ ነው ።እኔ የምረዳው ዋናው ችግር ያለው ኢትዮጵያን በመደመር መርህ ወይስ በሄጀመን ፖለቲካ ትመራ የሚለው ነው ።
@Yordanos-qu4cd
@Yordanos-qu4cd 3 сағат бұрын
ፋንኤል እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ በመሳይና ነጥላቸው ሰውየው ባቀረቡት የሰጠህው ሐሳብና ትንታኔ በጣም ደስ የሚልና እውነት ስለሆነ በዚህ ቅጥልበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c 3 сағат бұрын
ምን ነካህ?
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c 3 сағат бұрын
ጀዋር በጣም አደገኛ ሰው ነው ። የፈጸመውን ወንጀል አንርሳ።
@yonasassefa3479
@yonasassefa3479 4 сағат бұрын
amezing analysis
@girmaamen
@girmaamen 4 сағат бұрын
እውነቱ ኤርሚያስ ጋ ነው❤❤ kzfaq.infoHqPqF7VAuXs?si=gigCG9IL1UMLtXNQ
@rahwag.6888
@rahwag.6888 4 сағат бұрын
ትክክል ሰውዬው አያት በሚሆንበት ወቅት አባት አባት እየተጫወተ የስንት ልጆችን አባት እናት ያሳጣ አረመኔ በወንጀል የሚጠየቅ ግለሰብ ነው አብይን ቼ ብሎ እዚህ ደረጃ ያረሰ ሰው አሁን አብይ እንደ ሸንኮራ መጦ ሲጥለው ሸሚዙን ቀይሮ ከች አለ ማፈሪያ የትግራይ የንጹሐን ደም ይፈርዳል ሽባ ነው የምትሆነው የንጹሀን ልጆች አሜላክ ፍርዱን ይሰጣል
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 4 сағат бұрын
ይህ የትግራይ ህዝብ የደም ጠላት(አንዳርጋቸው) በያለበት ታድኖ ተይዞ ለፍርድ የሚቀርብበት ቀን ሩቅ አይሆንም። "ሌላ ምርጫ የለም የቀረውም መጨረስ ነው"ከሚል አውሬ ጋር መኖር ቀርቶ ከዘር ማንዘሩም በጉርብትና መኖር አያስፈልግም።ሚልዮን ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ያማካርኩት እኔ ነኝ እያለ ራሱ እየመሰከረ አሰፈላጊ እርምጃ ያለመወሰዱ በጣም ያሳዝናል።የጥቂት ምእራባውያንና ጥቂት የአረብ አገሮች ቅጥፈት የሚታየው እዚህ ላይ ነው።ወንጀለኞችና ሌባ ፖለቲከኞች በያሉበት ለፍርድ ይቅረቡ!
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 5 сағат бұрын
Ethnic nationalism ሳይሆን Multinationslism ነው የሚባለው።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 5 сағат бұрын
የተፈጥሮ ድንቁርና በትምህርት ብቻ ሊታከም አይችልም። የተባለው የአዋቂዎች ንግግር እኮ እነዚህን ለመሳሰሉ አረመኔውች የተነገረ ነው።
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 5 сағат бұрын
እባካቹ ሳብስክራይብ በሼር እና ላይክ እናሳድገው ይሄ ሚድያ 👏
@abebe7532
@abebe7532 5 сағат бұрын
Jawar lemerinet ⁉️😄
@abebe7532
@abebe7532 5 сағат бұрын
Lidetu Lemerenet ⁉️ Hizb Aykebelewim ‼️‼️‼️
@tesfayeberhe8590
@tesfayeberhe8590 6 сағат бұрын
❤🙏
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 6 сағат бұрын
ሌቦች ሲሰርቁ ሳይሆን የሚጣሉት ሲካፈሉ ነው ።ያለው ሰውየ ማን ነበር ?ገራሚው ነገር አነዚህ የእውር ጥላቻ አቀኝቃኞች የሚያስተገዱ አገሮች ራሳቸው የቅንነት ጠባያቸው ጥያቄ ውስጥ ይገባል።ህሊና የሌላቸው ፀለተኞችና አስመሳዮች አይመስሉም?
@mitikugetachew8879
@mitikugetachew8879 6 сағат бұрын
Dogs of westerns are barking. King Abiy leading toward victory in all aspects. You should not hallucinate. No one by no means is able to withstand Dr. Abiy.
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 6 сағат бұрын
ብዙዎቹ አጋስስስና የታሪክ አተላዎች ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሆነችም የረሱ ይመስላል።ትግራይ ፤የታሪክ አልባዋ ኢትዮጵያ የታሪክ ሂይወትዋና ቁንጮዋ ናት።10% የኢትዮጵያ ባጀት የሚዘረፈው ከትግራይ እንደሆነም ያለማወቃቸውም ይገርማል።
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 6 сағат бұрын
ፋንዬ እነዚህ እኮ ሆድ አምላኩ ናቸው የሻቢያ ገረድ ናቸው እነዝህ ሀገር አፍራሽ ናቸው ብልፅግና ከሻብያ ሲጣላ ነው የተለያዩት ሁለቱ ከሻቢያ ጋር ሆነው አገር ሰላም እዳይሆን ነው አየሰሩ ያሉት
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 6 сағат бұрын
ይህ (መሳይ )ውርደታም ቅጥረኛና ምፅዋተኛ አሰመሳይ አማራነቱ እንኳን ያልተረጋገጠ፤ የትግራይ ተወላጅ በሙሉ ወደ ማጎርያ መሰብብሰ አለበት በሚል ስድ አፉና ፅሁፉ እንዳላሽቃበጠ አሁን ንፁህ ለመምሰል የሚያውራው የውሸት ወሬ ምን ያህል የሞራል ድሃ እና የጋዜጠኝነት ብቃት የሌለው የውሸት ተራኪ መሆኑን ና ቅጠፈቱ ለጭንቀት እንደዳረገው ራሱ አየገለፀ ነው።ገና ምን አይተህ!
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 7 сағат бұрын
አብይ ህዝብ እየተራበ እያለቀ እየተሰቃየ ቤተመንግስት ህንፃ የሚገነባ አበባ የሚተክል የሃገር መሪነት የኃላፊነት ስሜት የሌለው ሃገር ገደል አፋፍ ላይ ቆማ እሱ ግን ሁሌ እየተፍነከነከ የሚኖር ቅንጣት ታክል ሃዘኔታ የሌለው ውሸታም ጄኖሳይደር ብሄሮችን ሃይማኖቶኝን በማበጣበጥ ስልጣንን ማቆየት የሚፈልግ ሴረኛ ምርጥ ነው ። ይወገድ !!!!!! ይነሳ !!!!!!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 7 сағат бұрын
ከነዚህ ምን እንድንማር ነው የምትፈልገው? ሰው ከወንጀለኛ ምን ይማራል? እነዚህ ሰዎች በአለም መዝገብ በወንጀለኝነት የሚፈለጉ መሆናቸው ግልፅ አይደለም እንዴ? የሰማነው ፕሮፓጋንዳ የትግራይን ሕዝብ (ወገኖቻችንን) የኤርትራን ሓይል ጠርተው የሰሩት ግፍ እኛ ብንረሳ እነሱ አይረሱትም። እነሱ ጉዳዩን በሚዲያ አላስጮሁትም ነገር ግን በዝምታ ስራቸውን እየሰሩ ነው። ከጎናቸው እንሆናለን። አሳፋሪ ታሪክ መድገሙም ያስጠላኛል።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 7 сағат бұрын
ሶስቱ የትግራይ ህዝብ የደም ጠላቶች ።ህዝብ አባልተውና አገር አጥፍተው የሚያመልጡ መስሎአቸው የዘረጉት የጥላቻ ገመድ አንገታቸው ስር ሊገባ የቀረው ወራት ብቻ ነው።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 7 сағат бұрын
አብይ ይውረድ !!!!!!!!!!!!!! አብይ ይወገድ !!!!!!!!!!!!!!!!
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 7 сағат бұрын
ከኦሮሚያ ለምን ጃዋር ? የተሻሉ ብዙ ፖለቲከኞች እያሉ ። ለምሳሌ እንደነ ዶክተር ፀጋዬ አራርሳ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል የመሳሰሉ እያሉ ለምን ይህን የነፍሰገዳዮች አለቃ አፍ ስላለው ብቻ ? እንደልማዱ እንደሽንኩርት በቢላ እንዲከታትፈን ነው ?
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 7 сағат бұрын
ጄዋር ለአንድ የህብረተሰብ አካል ብቻ የቆመ ፖለቲካዊ አመለካከቱ ያልጠራ የሚዋዥቅ አቋም ያለው ወላዋይ ብዙ ግድያና ጭፍጨፋ በንፁሃን ላይ ያደረሰ የቄሮ አለቃ ( ቆይቶ በአብይ ሃይጃክ ቢደረግም ) ምንምንኳ በህዝብ ላይ የፈፀመውን ወንጀል ለማደብዘዝ አሁን ላይ ጨዋ ለመምሰል እየሰራው ያለ ድራማ ቢኖርም በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ እንደ ነፍሰገዳይ ፖለቲከኛ የሚታይ በመሆኑ ይህ ሰው ቢመረጥ ለአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ትልቅ ንቀት ትልቅ ወንጀል ነው በሱ ምክንያት ብዙ ግፍና በደል ግድያ ዝርፊያ እልቂት የደረሰባቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ ። አቶ ልደቱ ወንጀል አልባ አመፅ አልባ እውነተኛ ሚዛናዊ ጨዋ ፖለቲከኛ ነው ።ጄነራል ፃድቃን ምሁር በሳል ቆራጥ ፍትሃዊ ጀግና እና ሚዛናዋ ነው።
@mamemome8341
@mamemome8341 7 сағат бұрын
ደሀ በህልሙ ወተት ይጠጣል። ጥሮ ተጣጥሮ ሀብት ማፍራት ሲገባው በአቋራጭ ሰልጣን ላይ ወጥቶ ደሀውን የኢትዩጰያ ህዝብ ለመበዝበዝ ድያሰፖራው በመንግሰት ላይ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ማሰራጨት ላይ ነው። ትምህርት ሚኒሰቴር የሰነ ዜጋ፣ ግብረ ገብና የሙያ ትምህርት በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውሰጥ ተግባራዊ መደረግ አለበት። የአውሮፓና አሜሪካ መንግሰታት በእጅ አዙር ለሀብት ብዝበዛቸው በሚያመች መንገድ የሸግግር መንግሰት ይቋቋም ማለታቸው ተቀባይነት የለውም።
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 7 сағат бұрын
Leditu is anti all Oromoos. How can he lead ?What about WBO and Amhara Fano Opposition?
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 8 сағат бұрын
Empty talk nothing remove Abiy Ahmed.
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 8 сағат бұрын
እና የተሰጠውን ሀለፍነት ለሌላ መስተላላፍ አይቻልም እሄ እረስ ወዳድ የሽማግሌ ቅሌታም የሚኒሊክ አርማ ለብሶ ፌድረል ጦር ውስጥ ዞረፍ ስል የዛን ማዶ ወገን ህፃነት እንዳዘሬው የረሱ ሴት ልጅ ለምን አልሳበለቸውም አፈ ቄቤ ሆድ ጩቤ እንዲህ አይነቶቹ አይነት ሰውዬ ነቸው።
@user-nq2dn2mm8l
@user-nq2dn2mm8l 8 сағат бұрын
You have earned my subscription Sir.
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 8 сағат бұрын
ሳን ፈትሽ ሳንማረምር አልባዘንም እሄ ጥዬየቄ አልተምታተም ወይስ የኢሳየስ አፍወርቂ የሗላ ትእዛዝ ጨንቋቸው ከመስመር አስለቅቆአቸው ይሁን ?
@almaz3950
@almaz3950 9 сағат бұрын
አንዳርጋቸው አንድግዜ ወደሰጣንነት ስለተቀየር አይመለስም። እነኝህ የድሮ ፓለቲከኞች ነን የሚሉት ካልጠፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሊኖር አይ። ከመጣው መንግስት ጋር እየተጠጉ ማመስ ነው ስራቸው።
@user-bn6yl1rf5u
@user-bn6yl1rf5u 9 сағат бұрын
ከነሆለለና ዘመኑን ሙሉ በቅዠት አለም ዉስጥ ለኖረ፣ ቅዠቱ በግዜ በለመታከሙ በግዜ ብዛት ወደ ዕብደት ካደረሰዉ ሰዉ ምን ትማራለህ? የዉድቀትና የክሽፈት ታሪክ እንጂ በህይወቱ አንድም ስኬት ከሌለዉ ሠዉ አወዳደቅ ካልሆነ ምን ት/ት ይገኛል?
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 9 сағат бұрын
መነቀል ያለበት ያንተው ጭንቅላት ነው
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 9 сағат бұрын
general ፃድቃን በእልልታ እንቀበላለን
@tirhaslegesse7700
@tirhaslegesse7700 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shume8778
@shume8778 9 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@yothamezra6220
@yothamezra6220 9 сағат бұрын
Thank yoh, Fentale Media. Your balanced opinions are amazing.
@wewe4481
@wewe4481 9 сағат бұрын
ወንድሜ እውነቱን ልንገርህ አንድቀን ለመለስ ጋዜጠኛ ምን አይነት እንደጠየቀው ታቃለህ? ጋዜጠኛውለመለስ የጠየቀው በሂወትዎ በጣም የሚጨነቁበትና የሚያሳስባቸው ነገር ከለ ሊገልፁልኝ ይችላሉ? አቶ መለስ ሲመልሱ እኔ ከሚያሰጋኝ አነንዱ ከኔ በውሀላ የሚመጣው መንግስት ካለው የእድገት ጅማሮ ወደውሀላ የሚመልስ መንግስት ስልጣን ላይ እንዳይ መጣ እሰጋሎ እጨነቃሎ በለዋል።
@mariemuller9904
@mariemuller9904 10 сағат бұрын
Miirabawianu Ethiopia taadgallech yemmil Sogat silallachew siltan lay lemewtat tillik minyot yallachewun hullu iyyannegaaggeru new iwnetu yihe new .
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 10 сағат бұрын
ህዝቢ ሆይ ንቃ ይላል ተስፍሽ :
@user-by7in5ku2g
@user-by7in5ku2g 10 сағат бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እውነት እውነተኛ ሰው ይወዳታል እነዚህ የታሪክ አተላ ሄትለሮች ራቁታቸው አስሸራቸው