ውጥንቅጡ አለም
3:39
Gigi 2008 Atlanta
5:55
Ай бұрын
ኦሮምኛ
3:53
Ай бұрын
ጉራጌኛ
6:11
Ай бұрын
LONDON DANKIRA GROUP
13:15
Ай бұрын
ESFNA ETHIOPIAN DAY ATLANTA
10:58
Piassa Restaurant Atlanta, GA
1:25
ከተራ በአትላንታ
19:57
#NOMORE
8:56
2 жыл бұрын
#Nomore.. Atlanta, GA. Nov. 21, 2021
4:00
Пікірлер
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 11 сағат бұрын
የሚገርም ግጥም ነው። ለመሆኑ መቼ ነው። ውሉን ያልረሳ ውብ ማለት አንቺ ነሽ።ታኮሪያለሽ።
@melakutadesse6565
@melakutadesse6565 2 күн бұрын
I likeg
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት አድምጡኝ አድምጡኝ የሚል ነው:: ጠያቂዋም ተጠያቂዋም መፅሀፎቹም የመፅሀፎቹም ይዘትና የዋለበትም ድርጅትና ዓላማ በእውነት እዚህ ላይ ጎደለው የማይባል ነው :: በጣም እናመሰግናለን🙏🏼
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት አድምጡኝ አድምጡኝ የሚል ነው:: ጠያቂዋም ተጠያቂዋም መፅሀፎቹም የመፅሀፎቹም ይዘትና የዋለበትም ድርጅትና ዓላማ በእውነት እዚህ ላይ ጎደለው የማይባል ነው :: በጣም እናመሰግናለን🙏🏼
@meserethaile2175
@meserethaile2175 4 күн бұрын
ዋው የስዬ ስታምሪ ደግሞ ግጥም በቃል! አጃኢብ ነው! ምርጥ ግጥም
@airbizz1741
@airbizz1741 4 күн бұрын
ዋው ግሩም ስራ
@almaztekle4757
@almaztekle4757 6 күн бұрын
Wow ልህልናዬ
@xobux12345
@xobux12345 6 күн бұрын
ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል ለመስጠት ክህሎትን የሰጠሽ እግዛብሔር ይመስገን እድሜ ከጤንና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ እቴት
@airbizz1741
@airbizz1741 6 күн бұрын
በዚህ ቪዲዮ የተማርሁት መስጠት ገንዘብን ብቻ እንዳልሆነ ነው። በተለይም ጌርጌሴኖንን ማሰብ መባረክ ነው! በዚህ አጋጣሚ የማታውቋቸው እባካችሁን ጎብኟቸው😢 ጠያቂዋ ፍፁም ተፈጥሮአዊ ውበትን የተላበሰች። makeup ያልነካት❤ Very professional
@raheldebebe8596
@raheldebebe8596 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@menberebeyene2037
@menberebeyene2037 6 күн бұрын
ሁልጊዜ ለተቸገረ መስጠት እና ማድረግን የመሰለ የሚያስደስት ነገር የለም የሴምዬ ሥራሽ የሚያኮራ ነው
@abg5671
@abg5671 7 күн бұрын
አቶ አርጋው እንደነዚህ አይነት መልካም ሠዎችን ለሌሎቻችን አርአያ እንዲሆኑ በማቅረብህ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
@surafelkidane329
@surafelkidane329 7 күн бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ። የሚያነብ ትውልድን ያብዛልን።
@menberebeyene2037
@menberebeyene2037 7 күн бұрын
ሁልጊዜ ሩህሩህ ልብ ያለው ለተቸገረ በመስጠት ይረካል የተቀደሰ ስራ ነው የሴምዬ ተባረኪ
@HaymiTasew
@HaymiTasew 7 күн бұрын
😍🥰🥰🥰🥰 🎉🎉 betam des yemil program new yene konjo
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 7 күн бұрын
ሰላም : ከቪዲዮ አቀራረፅ ፣ እሰከጠያቂና መላሽ : ሁላችሁም ፣ ግሩም ነወ ፣ መክሊትን ለበጉ ስራ : ማዋል ። በርቱ : በርቱ : በርቱ ።
@user-ys2kp8jf3x
@user-ys2kp8jf3x 7 күн бұрын
ሀገራችን እኮ ብዙ ደግ ልቦችና ሙሁሮች አላት ጠያቂዋም አንቺም ተባረኩ 😇🙏
@helentasew5367
@helentasew5367 7 күн бұрын
Good job my princess 💗💗💗💗💗💗💗👏👏
@A1R2G3A4W5
@A1R2G3A4W5 7 күн бұрын
Thank you 🤗
@tenagnetaddese3975
@tenagnetaddese3975 8 күн бұрын
አስቹ እነኳን እግዚያብሄር ለዚ ለተቀደሰ ክብር አበቃህ አበቃቺ
@KalabAbera-qz5oc
@KalabAbera-qz5oc 11 күн бұрын
ለኛ ለነዋሪዎቿ ፈርሳለች እኛ በጦርነት በረሀብ በኑሮው ውድነት እያለቅን ነው!!!! Yenante Desta trgum aysetenm ebakachuu
@xhakaggfvhh
@xhakaggfvhh 19 күн бұрын
❤❤
@meseretwoldemichael2438
@meseretwoldemichael2438 21 күн бұрын
አርጋውዬ ቆንጆ ነው ተባረክ አስቹ እንክዋን ደስ አለህ
@A1R2G3A4W5
@A1R2G3A4W5 21 күн бұрын
Thank you Mesi
@A1R2G3A4W5
@A1R2G3A4W5 21 күн бұрын
Amen
@eyayuyimam54
@eyayuyimam54 21 күн бұрын
አርግሽ እግዚአብሔር ያክብርልን
@Shimelis-j9l
@Shimelis-j9l 25 күн бұрын
ShimeIis
@mikum9477
@mikum9477 Ай бұрын
40 years and some and still going strong. Bravo ESFNA. Nice to see Tamagn's wife from Ferensay too. Thanx everybody
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
በእጅግ ተይዞ የሚመታው ከበሮ ምንም ስሜንት አይስጠም ። የእጁን ወደ ድራም ላይ አርጉት ። ከከበሮም ይሆን ከምን ምንም ስሜት አይሰጥም ። ጭፈራ ዋናው ሪትሙ ላይ ነው። ይሄ ግን የቃጭል ጩሀት ምንም ለጨፋሪዎች አይመችም ።
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
አረ ያረጁ ተዋዘዋዥ ለውጡ ፣ ያው በቃ ስፖርቱንም በዘመንድ ነው የያዛችሁት ፣ የምትመዳደቡትም እርስ በራሳችሁ ነው። ምነው አዲስ ትውልድ ብታሰለጥኑ ።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህርትን አምጣል ስለእውነት ጌታሆ እነለምልሀለን አሁን ደከመኝ የአገሬ ነገር የምየ ኢትዮጵያውያ ነገር
@eyayuyimam54
@eyayuyimam54 Ай бұрын
Elllllllllllelllllll
@towetqny1266
@towetqny1266 Ай бұрын
💚🧡❤
@user-tt7rm2hq3k
@user-tt7rm2hq3k Ай бұрын
ሉሙጦች ይላል ዬ ቁማጣ ሲብስብ
@belaynehabebe7965
@belaynehabebe7965 Ай бұрын
😂 ቆማጣ የሆኑት ከብቶች ቆምጠዋቸው እኮ ነው
@girmareta4460
@girmareta4460 Ай бұрын
Midre zeregnabuda
@A1R2G3A4W5
@A1R2G3A4W5 Ай бұрын
Amen
@hanagebrekida2766
@hanagebrekida2766 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ለአመቱ በስላም ያድርስን
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 Ай бұрын
👍👍👍
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Ай бұрын
ይህኛው ደግሞ ትግሪኛ በአማራ ክልል እንዴት እንደሚዘፈን እያሳየን ነው ምን አለ የተፈጠረበትን አማርኛ ዘፈኑን ቢያላዝንብን ማፈሪያ 😂😂
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Ай бұрын
ፋንትሽ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን በመሳሚያ ሰዓት በሰተእርጅና ከልጅ ልጆችዋ ጋር የምን እምቡር እምቡር ነው ሁለም ነገር በዕድሜ ሲሆን ያምራል ።
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Ай бұрын
ድምፃቸው ከአረጀባቸው ዘፋኞች አንዷ ይህቺ ናት ምናለበት የሙሉ ጊዜዋን ሰጥታ የምሰራውን በትቀጥል ።
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Ай бұрын
#ABC WORLD NEWS ETHIOPIA PM AMAN NEW
@kartellpopping
@kartellpopping Ай бұрын
Yamral 🇪🇹👑❤️
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
ይቅርታ አርጉልኛ ፣ ከህዝብ ለህዝብ ጀምሮ ያላችሁ ተዋዛዏዞች ለምን አዲስ ወጣት አትተኩም ? ወጣቱም እንዲከተል ፣ ትውልዱም እንዲደሰት አዳዲስ ወጣቶች ተተኪ አፍሩ እንጂ ። ልክ እንደ መንግስት እናንተም መድረክ አለቀም አላችሁሳ ። የታማኝ ሚስት ይበቃሻል አዳዲስ ትውልድ ልታሰለጥኚና ልትተኪ ይገባ ነበር ። አዲስ ጄኔሪሽን ብትተኩ ተመልካችም ይበዛ ነበር ። ወጣቱ ምን አይቶ ይነሳሳ ።
@mikum9477
@mikum9477 Ай бұрын
Hatred kills slowly, my dying brother. if Argaw Bedasso was still alive I would rather see him dancing with his feet upside down standing on his head. I cherish that memory which found its way in the popular culture of Ethiopia to this day. KIFOO!
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 Ай бұрын
ማህሪዬ እምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@user-ct5ke5uw3l
@user-ct5ke5uw3l Ай бұрын
aregahign.is.gold.of.ethiopia
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 Ай бұрын
የነበራችሁ የምትወዱትን ቁጥር ፃፉ
@tdotewahido1
@tdotewahido1 Ай бұрын
ጌትሽ የኢትዮጵያ ልጅ🙏
@user-zz4yx4dt2d
@user-zz4yx4dt2d Ай бұрын
ደስ ስትሉ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ለመሆኑ ማን ምን እንዴት ናችሁ እናንተ !!!!!! ?????
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
በአለም ስለ ራሳቸዉ ህዝቦች ግድ የለላቸዉ 😅ዲያስፓራዋች ናቸዉ ባያዝኑልን የሚገርም አይደለም ሰዉ እንደ እንስሳ የሚታረድበት የሚሳድበት አገር እናንተ ድግሱ ጨፍሩ :: ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል አብይዝም ይዉደም::
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
የወያኔ ኮመንት 😅😅 አይ ሰው ተሰብሮ ተኮራምቶ ያልቅስ? አንሰበርም! እንዋጋለን እንታገላለን ሕይወ ይቀጥላል💯💯💯💯 perseverance
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁሌም አንድናት ኢኢትዩጵያ 🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤