Пікірлер
@febendemissie8497
@febendemissie8497 Минут бұрын
ኢየሱስ የአለም መድሀኒት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Atifra1532
@Atifra1532 2 минут бұрын
Kesochu bible yegebachewu aymeslengm alteredutm ''beyesus zare yamene yezelalem hiwot yistewal,''
@Atifra1532
@Atifra1532 11 минут бұрын
እነዚህ አባቶች ናቸው ሳይማሩ የመድሀኒያለምን መንገድ ያጣመሙና ምእመኑ ለሺ ቅዱሳን ስእል ሲያሰግዱ ግዜ የሚመሽባቸው በመድሀኒያለም ያመነ የዘላለም ህይወት ይሰጠዋል የማያምን አሁን ተፈርዶበታል 🎉
@sabo1675
@sabo1675 Сағат бұрын
Ermi lemi lemin tefa enfeligewalen akirbulin
@ellkal-tube
@ellkal-tube 8 минут бұрын
ይመጣል በቅርቡ 🥰🙌
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 сағат бұрын
ልደት አንተ በእውነት የምትናገረውን ትኖረዋለህ እኛኮ ጥርሳችንን የነቀልነው ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው እንዲህ አይነት ትምህርት ቢኖራቸዉ ማን ነው ያቺን ቤተ/ክርስቲያን ጥሎ የሚወጣው የሚመለኩት እነ አርሴማ ጊዮርጊስ ድፍት ብለን ነበርኮ የምንሰግድለት እስከ አሁንም እንደዚያው ነው ሰሞኑን ሰወች ሲያለቅሱ በበርሜሉ ጊያርግስ ፃድቅ ስለሆነ ተሰወረ እየተባለ ሰወች በውሀው ታፍኖ የሞተውን ሰው ተሰወረ ምን ሰወረው ያ ቤርሜሉ ስር ተገብቶ ቢፈተሽ የሬሳ ክምር እንደሚገኝ እርግጠኛ ነኝ ካልሸሸጉት በስተቀር እና ልደት አንተ እንደምትናገረው ይህቺ ቤተ ክርስቲያን የምታምነው እንዲህ ከሆነ እልል ነው የስራዉን ነገር ሲገባህ ትረዳዋለህ ፀጋውንም በደንብ ይገባሀል ትረዳለህ
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 4 сағат бұрын
ክርስቶስ እኔን ምሰሉ ስለሚል ወደድንም ጠላን እሱን መምሰል ግዴታችን ነው ያ ደግሞ ስራ አይደለም የዘለአለምን ህይወት በክርስቶስ ያገኘን እለት የክርስቶስ ማንነትንም አብረን ተቀብለነዋል ማለት ነው እኛ ምን አልን ጴንጤ የሚለውን ነው እያልክ ያለኸው ሮሜ 8 :34 ላይ እየሮጣችሁ ትሄዳላችሁ አልክ አባ እባት ብለን የምንጮህበትን የሚለውን ከጴንጤ በላይ ማንም የለም ልደት ዛሬ ሳይሆን ጌታ ኢየሱስን አዳኛችን አድርገን ስንቀበል የተማርነው ትምህርት ነውኮ
@eleni311
@eleni311 4 сағат бұрын
ልደት የሚያወራው ሌላ የሚኖረው ሌላ ሆነብኝ እንደዚህማ ከሆነ ጣኦቱን ጣሉና እግዚአብሄር አብረን እናምልክ ሰለ ኢየሱስ አዳኝነት ብቻ እንመሰክር እኛሰ የምንፈልገው ይሄን አይደል ፃድቃን ሰማእታት እያላችሁ ለዘመናት የተሼከማችሁትን እንጬትና ሰእል ጣሉ ፃድቃንም ከሆኑ ዋጋቼው ከእግዚአብሄር ነው ጌታ ኢየሱስ ያውቅ ሰለነበር ነው የአህዛብን ሰራ እናተ ሼክማችሁ የከበደ ኑ ወደ እኔ አሳርፋችኋለሁ አለ ዋናውና ለምድራችን መርገም ያመጣው የጣኦት ሼክም በትካሻችን እንደተጫነን ሰላወቀ ነው ኢየሱስን ተደገፉ እርፍፍፍፍፍፍ ትላላችሁ ጌታ ይባርካችሁ🙏❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 4 сағат бұрын
GOD bless you all ❤❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Сағат бұрын
አሜን አማኞችንም ሆነ የቅዱስ ቁርባን አገልግሎትን እግዚአብሔር ቀድሶታል!!! እግዚአብሔር የቀደሰውንም ማንም እያርክሰው ተብሎ ተጽፎልናል❤🎉
@genethabte2328
@genethabte2328 5 сағат бұрын
Guys ermias minew tefa?bertulen le wengel be blessed
@user-yp9ll2lq6o
@user-yp9ll2lq6o 6 сағат бұрын
ድነናል እየዳንን ነዉ ማለት አንድ ሰዉ አንድን በሽተኛ ልጠይቀዉ ሄዶ እንዴት ነዉ ዳንክ ወይ ተሻለህ ወይ ተብሎ ስጠየቅ ምንም አልልም እየዳንኩ ነዉ መድሃንቱን እየወሰድኩ ነዉ ነገር ግን መድሃኒቱ ጨጓራዬን እየጎዳብኝ ነዉ የሚለዉን ተማሚ ይመስላል የኦርቶ እምነት
@Tomejkara
@Tomejkara 7 сағат бұрын
እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘዉ እምነት እንጂ ስራ አይደለም ለምሳሌ ወንበዴዉ ከኢየሱስ ጎን ተሰቅሎ እያለ ኢየሱስን አመነ ከኢየሱስ ጋር ገነት ገባ ሰለዚህ ዋናዉ ነገር እምነት ብቻ ነወ ጥምቀትና ሌላዉ የሚቀጥል ነዉ
@Tomejkara
@Tomejkara 7 сағат бұрын
ድነናል እየዳንን ነዉ ማለት አንድ ሰዉ አንድን በሽተኛ ልጠይቀዉ ሄዶ እንዴት ነዉ ዳንክ ወይ ተሻለህ ወይ ተብሎ ስጠየቅ ምንም አልልም እየዳንኩ ነዉ መድሃንቱን እየወሰድኩ ነዉ ነገር ግን መድሃኒቱ ጨጓራዬን እየጎዳብኝ ነዉ የሚለዉን ተማሚ ይመስላል የኦርቶ እምነት
@sweetman5249
@sweetman5249 11 сағат бұрын
Seble , lidet siwash new 😂😂😂. Ke abatochu yeworesewun wushet ketiloal 😂😂😂. Orthodox ewunet sayhon be seatu yeteteyekewun tiyake lememeles yemetalachewun wushet yiwashalu. Yasafiral eko 😂😂😂. Orthodox gar Emnet yelem be Sira new yemidanew. Asibut yetignaw yesew sira melkam hono lidin endehone 😂😂😂. Sew medanun be Sira siyaregagit 😂😂😂. Tsidikachihu ye mergem cherik new yilal . Sew kemote bohala min nisiha alew ? Mutan teri menfes be Eyesus sim yiwoga . Eyesus geta new …
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 13 сағат бұрын
ዳኒ ተባረክ ይኸንን የተረት መጻሐፋቸውን በአደባባይ እንዲክዱት አድርጋችሐል ኧረ በኦርቴ ቤት ክብር ያለው ነዉ ቴዳ ብራቮ እንደዚሕ ነዉ የወንጌል አገልግሎት
@sebleasheberabebe4265
@sebleasheberabebe4265 14 сағат бұрын
ልደት ፣መዳን አሁን በምትለው መንገድ ከሆነ ሰው ከሞተ በኃላ ፍታት፣ ሙት አመት ፣ ቁርባን የምትሉት ነገር ለምን ያስፈልጋል?
@Atifra1532
@Atifra1532 15 сағат бұрын
ሲገባኝ ኢየሱስ እራሱ አድኖናል ስንወድቅ የሚማልደውም እርሱ ብቻ ነው ኢየሱስ ከአማለደ ሌላው መማለድ አይጠበቅበትም already አድኖናል ማመን ቀላሉ መዳኛ ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 15 сағат бұрын
ገድልማ ስንቱን አባቶች እናቶች አስቶ ሲኦል አስገባ በኛ ይብቃ😢
@Atifra1532
@Atifra1532 15 сағат бұрын
ማርያምን ይሰድቧታል የሚሏቹህ ለካ የሚያመልኳትን የስእሏን ሀሰተኛ ማርያም ስትነኩባቸው ነው እንዳደመጥኳቹህ ከሆነ የመድሀኒያለም ወዳጅ ናቹህ ያ ማለት የትክክለኛዋ ማርያም ወዳጅ ናቹህ ምክንያቱም ለሷም ልጇም አዳኟም😢 ነው 🎉በኢየሱስ ያላመነ በምድር የተፈረደበት መሆኑን ያመነ የዘላለም ህይወት እንዳገኙ እንደተሰጣቸው በነሜሎስ ሚዲያ ዛሬ ተማርኩኝ🎉
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 15 сағат бұрын
“እየዳንን ነው” የሚል አስተሳሰብ እግዚአብሄር በልጁ የሰጠንን የዘላለም ሕይወት, ታሞ ሐኪም ቤት የሄደ እና እንዲሻለው መድሐኒት የተሰጠው እና ሲጠየቅ እየዳንኩ ነው (እየተሸለ ነው) የሚል ሰው እንዳስታውስ አረገኝ፡፡
@sweetman5249
@sweetman5249 11 сағат бұрын
Afe kurrit yibelilih wondime 😂😂😂. Echi nat engidih ye tint ye tuatua Orthodox 😂😂😂. Fetari yasibachew 😂😂😂
@Atifra1532
@Atifra1532 16 сағат бұрын
ይህ ሙሉ ቪዲዮ በሚታወቅ ዮቲውበር ቻነል ቢለቀቅ ሚሊየንስ ሰው ይድንበታል ሚሊየንስ መምህሮች ሳይቀሩ ይማሩበታል🎉
@Atifra1532
@Atifra1532 18 сағат бұрын
አረ ጉድ ምንድነው የምሰማው መስቀል አመትባልን በጣም እኮ ነው የማከብር ሰው ተገድሎበታል?መስቀል ለማግኘት ?😢የጭሱስ አሁን ገባኝ ለካ ጭስ መንፈስ ቅዱስ አይደለም ወይ ሞኝነታችን😢ምን ቀረ
@Atifra1532
@Atifra1532 17 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ችቦና ፣ደመራ ያለበት አልደርስም መድሀኒያለም ይቅር በለን ልቦናና እውቀት ስጠን😢
@josiwube6316
@josiwube6316 19 сағат бұрын
God bless you abundantly brothers
@melonmulugeta9889
@melonmulugeta9889 20 сағат бұрын
Aselchee arekew wendem
@sunydaylastday
@sunydaylastday 23 сағат бұрын
ዮሐድ የሚባል ሰው ግን የምር ዲያቆን ነው ?? ንግግሩ ሁሉ የዱርዬ ነውኮ የጌታን ዳኒ ለነጋዲሳ ፖለቲካ ራሳቹን አታሳዩ እነሱ ፍላጎታቸው ከናንተ ኢንፎርሜሽን መሰብሰብ ነው ከዛም ነገ ወጥተው ሉተር ሉተር መካነየሱስ መካነየሱስ ማለት ነው
@LemLemFeleke-jb6pc
@LemLemFeleke-jb6pc Күн бұрын
Getan eysus kirtosis zemenhn yibarkh ❤❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 22 сағат бұрын
መንፈስ ስጋና ነፍሰ የለውም - ጌታ እየሱስ ❤
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Күн бұрын
አረ እባካችሁ ኦርቶዶክስ ሌላ አምላክ የለውም እግዚአብሔር ብቻ ነው አበዛችሁት እረ እናንተ ብቻ ጻድቅ ሌላው ሀጢአተኛ አታድርጉ::: ኢየሱስ አያሉ ብዙ ክፉዎች በዳይ ጨካኞች አሉ ምን ማለት ነው😊
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Күн бұрын
አረ እባካችሁ ኦርቶዶክስ ሌላ አምላክ የለውም እግዚአብሔር ብቻ ነው
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q Күн бұрын
Wowwwww geta Eyesus yibareki 👍👍👍👍👍👍👌👌💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌Tebareku
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 Күн бұрын
ቅዱስ ቦታ ሳሎን የፀሎት ክፍል የተቀደስ የሚባል በጴንጤ ነው ለሳምራዊቷ ሴት ጌታ ኢየሱስ በእውነት እና በመንፈስ ነው ብሏል
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 Күн бұрын
Yene abbat wandime anjaten bala😭😭😭😭😭😭😭🎉🎉🎉🎉🎉
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Күн бұрын
ውይይይይ ዳኒዬ እንደው የተባረክ ሰው ነህ👌👌👌👌❤❤❤❤
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Күн бұрын
እግዛብሔረ አምላክ ለተቀረፀ ምሰል አትሰገድ ነው
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Күн бұрын
ክረሲቲያን ማለት እየሱሰ ጌታ ነው ብለህ ብትመሰክረ ትድናለህ
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Күн бұрын
እየሱሰ አዳኝ አማላጄነው ❤❤❤❤መዳን በእየሱሰ ነው
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Күн бұрын
እኝ የተሰቀለውን እየሱሰክረሰቶሰ እንሰብካለን ማት ድል አረጎ የተነሳውን እየሱሰ ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Amen 🎉🎉🎉
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Күн бұрын
ሉትራን ማለት ምንድን ነው የሰው ሰም ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 Күн бұрын
Ye Metikora lij nesh ! 😂😂😂
@josiwube6316
@josiwube6316 Күн бұрын
Amazing conversation. God bless you Erniye. Dani
@user-mm3wc6xx3f
@user-mm3wc6xx3f Күн бұрын
Dani please try to understand things before any critic.....read read and read
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 Күн бұрын
ስጋዬ ነው ያለዉ ህብስቱን ነው ደሜ ነው ያለው ወይኑን ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 Күн бұрын
ከሀይማኖት የሚቀድመው ያዳነን ክርስቶስ ነው በየቀኑ የሚመለኩት ስለት የሚሳሉላቸው ዖድቃኖቹም በሌሉበት እየተመለኩ በየወሩ ይወደሳሉ 30 ቀን መወደስ መመስገን መዘመር ያለበት ክርስቶስ ነው መፅሀፉ ቅዱስ እንዲማሩ እንዲያነቡ አይፈለግም😢 በቁሳቁስ አስረረዋቸዋል ቅዳሴው ወንጌል አለው ሌላ ወንጌል የለም ይላሉ ቅዳሴው ወንጌል ቢኖረው በአማርኛ አልተቀደሰም ለምን በማይገባ ቋንቋ አረጉት ይህ ሁሉ ፀረክርስቶሳዊ ቀኖናነት ነው ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ ህዝቡን ይመልስ🎉
@Atifra1532
@Atifra1532 Күн бұрын
ኦርቶዶክስ እኮ የተያዘው ድፉን ጥላቻ ገናለገና ምእመናኑ ወደፔንጤ እንዳይጎርፉ ቀድመው ፔንጤን ጭቃ መቀባትማንቋሸሽ፣ማግለል አረ ሀጥያት ነው ፔንጤ የሚመክራቹህ ከመፅሀፉ ቅዲስ አትጣሉ ገድላን ድርሳናት ቀርቶ ወንጌልን አስተምሩ ወጣቱ ጠፋ😢😢 ነፉስ ለሰይጣን እየተሸጠ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ናይት ክለቦች ዝሙት ዘረኝነት ተንሰራፋ ወንጌል የሚማር ክርስቲያን በብርሀኑ ይመሪል ነፉሱም አይጠፋም🎉
@esayasmelkamu8008
@esayasmelkamu8008 2 күн бұрын
ye sewko miracle gard new
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 2 күн бұрын
ከከከከከከከከ ከኤፍ ዉጭ ሁላቹም አሰተኞች ናቹ
@tameratmersha2928
@tameratmersha2928 2 күн бұрын
ይህች፡ሴት፡በጣም፡ኢንተለጀንት፡ሃቁን፡አየተናገረች፡ነው፡እውነትን፡ፈላጊ፡ኦርቶዶክሳዊ፡የተባረከች፡እውነታዊ፡ኢትዮጵያዊ፡ አህታችን፡ነች፡ይባርካት፡አብዝቶ፡ቤተክርስቲያ ኑን፡ቀጥ፡አርገው፡የያዙትም፡ሴቶች፡ናቸው ዝም፡በሉ፡አትጠይቁ፡ዛሬ፡አይደለም፡የተጀመረ
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 күн бұрын
ብሩክና ዳኒ ተባረኩ ትግስታችሁንና ረጋ ብላችሁ ስለምታወሩ ስለምታዳምጡ። በዚህ ከቀጠላችሁ ብዙ ሰው ወንጌልን ለማዳመጥ ልቡ ይከፈታል። ዜዶ የሚባለው ልጀ የሚታየውን ህብስትና ወይን ላይ ሲያተኩር ዋናውን ከሰማይ የወረደውን መብል ክርስቶስን ረስቶታል ። ገርሞኛልም አሳዝኖኛልም። ሲጀምር የጌታ እራት ወይም ስጋና ደሙ የተካፈሉት በእርሱ አምነው የዘላለም ህይወትን ላገኙ ሰዋች ነው። ሀዋርያቶቹ ስጋና ደም ከመብላታቸው በፊት ክርስቶስን ተቀብለው አምነው ድነዋል። በፋሲካ ቀን በበጉ ደምና ስጋ እስራኤል ከግብጽ ባርነት አምልጠው ያንን ቀን በየአመቱ በግ በማረድ ከቤተዘመድ ጋር ተሰብስበው ኤሎሂምን እንደሚያመሰግኑ፣ እንደሚዘምሩ እንደሚያስቡት ለልጅ ልጆቻቸውም እንደሚመሰክሩት በአዲስ ኪዳንም በክርስቶስ አምነን የዳንን የጌታን እራት ተሰብስበን ስንወስድ ጌታን እያመሰገንን በደስታ፣ በምስጋና፣ በዝማሬ በደሙና በስጋው ያገኘነውን ከሀጥያት ባርነትና ክሞት ፍርድ ማምለጣችንን እንድናስብና ለሌሎች እንድንመስክር ነው። በብሉይ ኪዳን የእስራኤል ትኩረት ሁሌ ስለሚበሉት የታረደ በግ ሳይሆን ኤሎሂም ለአባቶቻቸው ለነሱና ለልጆቻቸው ስላሳየው ምሀረት ርህራሄ በታላቅ ክንዱ ስላደረገው ተአምርና ድንቅ ስራ ነጻ መውጣታቸውን ነው። ዛሬም በጌታ እራት ትኩረታችን ህብስቱና ወይኑ መሆን የለበትም ነገር ግን የክርስቶስ ፍቅርና ምህረት ራሱን በመሰጠት በመስቀሉ ላይ ለሰው ልጆች አሳልፎ ስለሰጠ ስለከፈልው ቤዛነት ነው።
@azte463
@azte463 2 күн бұрын
Please straight to the point
@esayasmelkamu8008
@esayasmelkamu8008 2 күн бұрын
ይሄ ሰውየው የዝህ አለም ገዢ አዕምሮ አሳውሮታል
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 2 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 күн бұрын
ምልጃ እኮ ስለሰው ልጅ ህይወት ነው እንጂ ስለወይን ጠጅ አይደለም:: ---> ሮሜ 8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ---> አንደኛ ጢሞቲዮስ 2-5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ---> 1ኛ ዮሀንስ መልእክት 2:1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
አያችሁ እናንተ ኦርቶዶክሶች ፀሎት ሁሉ ለመላእክት ለቅዱሳን ለማርያም እያላችሁ ፀልያችሁ ለሊቱን ሙሉ ስትቃዡ ስትባንኑ ቅዱሳኖቹ ሲያጋጯችሁ ታድራላችሁ ከዚያ በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስትል ከቅዠት ትወጣላችሁ ታዲያ የማን ስም ሰላም ሰጣችሁ የእግዚአብሔር ስም እስቲ ቅዱሳንን ጥሩ ታዩታላችሁ እግዚአብሔር ብቻ በርሜሉ ጊዮርጊስ ሊጠመቁ ሄደው በሞት የተሸኙት ስንቶች ናቸው በውሀው እየታፈኑ ሞተው ተሰወሩ ይላሉ ይሄ በጣም ድንቁርና ነው ሰወች ንቁ በጀኔሬተር ዉሀ እያፍለቀለቁ በርሜሉ ጊዮርጊስ 😅
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
ሚካኤል ቢቆም ገብርኤል ሰይፍ ቢመዝ አይመዝም እንጂ!! ከእግዚአብሔር ተልከው ታዘው ነው ወደ እነሱ ቅዱስን ወደ ፍጥረት ግን አይፀለይም እውነትም ተረት ነው ወንድሜ ፀሎት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ለእግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው