Пікірлер
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 2 сағат бұрын
እዚህ ድንቅ ታሪካዊ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ባለሙያዎች እጃችሁ በወርቅ ይመታ ኢትዮጵያ ታመሰግናችሁአለች ትልቅ አሻራ ነው ያኖራችሁት መታደል ነውና ክበሩልኝ እንወዳችሁአለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 6 сағат бұрын
BRAVE LEADER CAN DO THIS....
@KibebewYadete
@KibebewYadete 6 сағат бұрын
ለውጥ ከተባለ እንዲህ ነው አብያችን ድንቅ መሪ አዲ ማርሽ ቀያሪ በርቱልን እወዳችኋለሁ
@josephelias3480
@josephelias3480 6 сағат бұрын
Geterew minaw video mandatory biqeribeh yemataqewun ager
@KedarElion
@KedarElion 6 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 6 сағат бұрын
tanks ❤
@josephelias3480
@josephelias3480 6 сағат бұрын
Lemindinew hulunem pissa matafersut Ena ende adis mayiseraw?
@josephelias3480
@josephelias3480 6 сағат бұрын
Qelem bicha meqebat mindinew limatu?...shiew shiew madregema qeld naw
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 7 сағат бұрын
BRAVO ETHIOPIA
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 7 сағат бұрын
እንደዚህ አይነት ቪድዮ ማየት ነው የናፈቀኝ እናመሠግናለን ።
@alulak-nw7fn
@alulak-nw7fn 7 сағат бұрын
በጣም ያምራል ግን አንተ ቀረጻክን ሳትጨርስ ሁሉም ነገር ፈራርሶ ታገኘዋለክ ውበት ብቻ ጥራት ዜሮ ዜሮ
@betiiberii1698
@betiiberii1698 9 сағат бұрын
ታሪክ በማጥፋትና በማፈናቀል ለተረኞች ደግሞ ግንባር የፒያሳን መሬት ያለምንም ጨረታ በመስጠት የተረፈውን ወደ 4 ሄክታር የሚሆን ቦታ በጨረታ በካሬ ሜትር 1 ሚሊየን ብር ገደማ በመሸጥ ወደ 40 ቢሊየን ብር ለመስብስብ ተረኛው ሸር ጉድ እያለ ይገኛል፡፡
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 сағат бұрын
ስላሳየኸን በጣም እናመስግናለን ግን መግለጫ ይኑረውየት የት እንደሆነ እንወቀው በርታ❤❤❤
@Myen0912
@Myen0912 10 сағат бұрын
የጥንቷ ፖያሳ የለችም😂😂😂
@ermiasb3177
@ermiasb3177 11 сағат бұрын
አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን አፈናቅላ በአሁኑ ሰዓት ከብት ከብት ነው የምትሸተው።ያለው ሕዝብ ቅርስም ታሪክም የማያውቅ ደንቆሮ የተከማቸባት ከተማ ሆናለች።ከአሩሲ፣ከጅማ፣ከባሌ የተሰባሰቡ ከብቶች ያሉባት ሆናለች።በቅርቡ ግን ከእነዚሕ ከብቶችና ዘረኞች እናፀዳታለን።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 7 сағат бұрын
ከብት ስለሆንክ ስለከብት ታወራለህ ስለ አዲስ አበባ ምን አገባህ ሂድና እዛው አዛባህን ዛቅ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 11 сағат бұрын
አንዳንድ ግዜ የእዚሕ የኦሮሞ መንግስት ደጋፊዎች በጭፍን ነው የምትደግፉትና የምትፅፉት።ማንም ቆንጆ ሆኖ አይሰራ መፍረስ ያለበት አይፍረስ አላለም።ፒያሳ ጥንታዊ ከተማ ናት ስለእዚሕ ቅርስ የሆኑት መታደስ እንጂ መፍረስ የለበትም እንደውም ውበት ነው የሚሰጡት።ምድረ ደንቆሮ የገጠር ልጅ ስለትበለጨለጨና በመብራትና በውሀ ስላሸበረቀ ለእናንተ ስልጣኔና ዕድገት ይሄ ይመስላችኋል ። ግን የእዚች ሀገርን ታሪክና ቅርስን አጥፍቶ በብልጭልጭ መተካት ታሪክም ቅርስም አይሆንም።እስቲ የአውሮፓ ከተሞችና ቅርሶችን ተመልከቱ ትምሕርትም ውሰዱ። ቅርስ ላሊበላ፣ፋሲል፣አክሱም ብቻ የሚመስላችሁ ደንቆሮ የደንቆሮ ዘሮች ስለ ቅርስ ምንነትና ስለ ታሪክ አንብቡ ነገሩ ከአሕያና ከከብት ጋር ተወልዶ ያደገን ጅል ዘርን ምንም ቢባል አይገባውም።
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 12 сағат бұрын
በርታ እናመሰግናለን.
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 12 сағат бұрын
😮😮😮
@user-nu1mt7pr2l
@user-nu1mt7pr2l 13 сағат бұрын
Priceless urban beauty for a civilization of divine destiny and majesty! The people are even greater than the infrastructure 😊!
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 14 сағат бұрын
the historical buildings had their own Unique Architectural identity, why would they cover them with the same stone cladding?? it hurts to see this an Architect.
@fikrusime1217
@fikrusime1217 15 сағат бұрын
ENDEZI MENGEDUN ENDETEREGACHUT TSINFEGNOCHIN ...SHENE...TELALAKI FANO...MINAMIN KAGERACHIN TIREGULIN!!!!!!!! MIN ENDEMINAGIZACHU NIGERUN!!!
@user-im8ew1yn8m
@user-im8ew1yn8m 15 сағат бұрын
አካባቢውን፣ጸፍ፣መቅረጸ፣ብቻ፣ዋጋየለውም፣አካባቢውን፣ጸፍ፣አሺ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 16 сағат бұрын
አመሰግናለሁ። የፈጠነና በጣም የሚያምር ስራ ነው፤ ግን 90% አልደረሰም።
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 16 сағат бұрын
ሱሉልታ ነው ወይ?
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 16 сағат бұрын
What's there to argue about? It's loud and clear, when u reach 4 kilo the stairs that take you to nazareth school or belay zeleke school , betelemdo 40 dereja yibalal but when u count the stairs it is 100. When u come from piassa , Ras mekonen dildiyin cheriseh wede gira tatfeh yemitagegnew dereja demo 70 dereja new.
@truthprevail8939
@truthprevail8939 16 сағат бұрын
አቀራረጽህ እጅግ ግሩም ከመሆኑም በላይ በግንባር እንኳን ሄጄ ባይ እንደዚህ አያስደስተኝም ! በየጊዜው ላለው የኮሪደር ልማት የደረሰበትን ሁኔታ ለማወቅ ሁልጊዜ የአንተን ቀረጻ በጉጉት እንደጠበኩኝ ነው !!
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 16 сағат бұрын
Thanks a lot appreciated 🙏
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 16 сағат бұрын
ባለሀብት የሚያለሟቸው ህንፃዎች ግን ያለ parking መፈቀድ የለባቸውም ግዴታ ቢያደርጉት መልካም ነው በተረፈ ለpiassa አከባቢ የtaxirank ቦታ መዘጋጀት አለበት በተረፈ 👌
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 16 сағат бұрын
🙌
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 16 сағат бұрын
ከቼንትሮ ጀርባ መኪና ማለፍያ የለም ዘጉት???
@zegeyem9722
@zegeyem9722 16 сағат бұрын
40ደረጃ ይባላል ውድ ናዝሬት ት/ቤት የሚወስደው መንገድ ይመስለኛል ድር ጥቁር ድንጋይ ነበር።
@zegeyem9722
@zegeyem9722 16 сағат бұрын
40ደረጃ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 17 сағат бұрын
Keep going 🎉you did good brother 👍👍
@Desyo-wn7ib
@Desyo-wn7ib 17 сағат бұрын
Those who do not have roots and those who do not have history, those who do not participate in the creation of history cannot appreciate history, Especially someone who has walked all his life behind cows does not understand history, All cities that have history do not destroy them in the name of development.
@nytoaddis76
@nytoaddis76 18 сағат бұрын
Winning roads and building highways destroys that area or neighborhood because pedestrians can not longer cross the street. No pedestrians and the area business die. Highways should not go through a city, but rather around it.
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 18 сағат бұрын
Only few people working most spectators hand in the pocket and wondering around 🕺 😮
@mikaelketsela
@mikaelketsela 15 сағат бұрын
Looking at the shadows it seems to have been filmed around lunch time, that might explain the reduced work activity
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 18 сағат бұрын
ሰላም የዝዋሪ ቤተሰብ ይህ ቻናል ከማንኛውም ፖለቲካ የጸዳ ነው።
@YonasTesfaye-bj3pc
@YonasTesfaye-bj3pc 18 сағат бұрын
ወሬኛን እንዳትሰማ ማሳየትህን ቀጥል ደስ ይላል
@Daniel_ss4
@Daniel_ss4 19 сағат бұрын
Ke Bole Megnagna Asayen
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 18 сағат бұрын
Stay tune 👍
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 19 сағат бұрын
ፒያሳ ሞቅ ያለ የነበረው ሰፈር ጭር ብሏል የት አደረሷቸው ነዋሪዎቹን?
@user-ut9uk2lr6v
@user-ut9uk2lr6v 19 сағат бұрын
ዙረታም ሰብ አርጌሐለዉ ❤
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 18 сағат бұрын
🫶🏽
@user-ky4mo9sg4j
@user-ky4mo9sg4j 19 сағат бұрын
ፈጣሪ ያፍርሳችሁ አያምርም የደሀ አምላክ ይበቀልሽ አንቺ አውሬ ሴት
@hanaabate8796
@hanaabate8796 19 сағат бұрын
በተለይ ከሀገር ውጭ ሁነን ፒያሳ መፍረሱዋን ብቻ ለሰማነው ያለችበትን ሁኔታ ቶሎ ቶሎ ስለምታሳየን ከልብ ከልቤ አመሰግንሀለው ቪዲዮህ እንዳይቁዋረጥ አደራ በርታ ማን ያውቃል ለመኖሪያ የሚሆን ቤት ተሰርቶበት ድጋሚ እንኖርበትም ይሆናል ❤❤
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 20 сағат бұрын
ይሄ አርባ ደረጃ ይባላል።ያደግንበት ሰፈራችን እናንተ ሰባ ደረጃ እያላችሁ የምትከራከሩበት።ሰባ ደረጃ በአፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ላይ ከራስ መኮንን ድልድይ አለፍ ብሎ ያለው ነው። ስንወጣ ስንወርድ እንቆጥራቸው ነበር በትክክል ግን ሰባ አደሉም አርባ ደረጃ ደግሞ እንዳሁኑ ደረጃ አልነበረውም ጥቁር ድንጋይ መሀሉ ላይ ተከፋፉሎ ነበር በተለይ ለሴቶች ጫማ በጣም አስፈሪና አንሸራታች ነበር። የድሮ ፎቶና ቪዲዬ ለማግኘት ሞክር ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን።በየግዜው ሰፈሬን ስለምታስቃኘኝ አመሰግናለሁ። ይሄ አያከራክርም የሩቅ ዘመን አደለም ዶክመንቱ መገኘት ይችላል።ተሰንደው ባልተቀመጡ በግምት በሚተረቱ ትርክቶች እምንጣላው እንደዚህ ነው እናስተውል ለዚህ ግን ህያው ምስክሮች አለን።እኛ ስናልፍ ክርክሩ እውነት ባለሆነ መልስ ተፈቶ ታሪክ እንዳይበላሽ መሰነድ እንልመድ።
@zinash3306
@zinash3306 20 сағат бұрын
ጀግና መሪ ሰርቶ ያሳያል ቅዠታሞች ቆመውም ተኝተውም ይቃዣሉ አይተው የማያውቁትን ወግ አሳያቸው አብቹ
@giuseppezigliotti3810
@giuseppezigliotti3810 20 сағат бұрын
grazie molto bravo bello
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 20 сағат бұрын
prego caro 🙏
@abrham426
@abrham426 20 сағат бұрын
አዲስ ሰብስክራይብ አግኘተካል ዘዋሪ ምርጥ ቪዲዮ የምታቀርበው
@AnnoyedChess-wf8wu
@AnnoyedChess-wf8wu 20 сағат бұрын
100 derja yelem
@sabamessele8084
@sabamessele8084 17 сағат бұрын
Ye geter lij selhonk Adiss abeban ewok mejemeryi keza teyik😅😅😅😅😅doma😅
@melilayared8204
@melilayared8204 20 сағат бұрын
ቢቻል ቪዲዮህን ስትቀርጽ ቀና ብታደርገውና ሕንጻዎቹ የምን እንደሆኑ ለምሳሌ ብሪቲሽ ካውንስል ሌላም ከጎኑ ያለውን ህንጻ እንዲሁም ሌሎቹን ብትጠቅስ ለወደፊት ቪዲዮህ ተፈላጊና ታሪካዊ እንዲሆን ያደርገዋል ቀረፃህ ወገብ ባይሆን ይመረጣል ሌላው ቢያንስ ቢያንስ ስራው አሁን ያለበትን ስላሳየኧን እናመስግናለን አዲስ በሥራ ላይ ነች እረፍት የለም
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 20 сағат бұрын
Thanks for your suggestion it will be improved
@delinasileshi6376
@delinasileshi6376 20 сағат бұрын
Betam gobez neh botawn betsuhuf iyasredahen new ,10q
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 15 сағат бұрын
Thanks 🙏
@NaturalSavvy
@NaturalSavvy 20 сағат бұрын
ፒያሳና አራት ኪሎን በየሁለት ቀን የምታሳየን ምን progress ይኖረዋልና ነው? እይታ ለማግኘት ነው?😄 ቢያንስ በየሣምንቱ እንኳን አድርገው አታሰልቸን።
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 20 сағат бұрын
You can see huge difference video will be recorded 2-3 days before posting
@dagmawetesfaye6495
@dagmawetesfaye6495 20 сағат бұрын
ተገደህ ነዉ እንዴ የምታየዉ?
@NaturalSavvy
@NaturalSavvy 17 сағат бұрын
አዲስ ነገር አለው ብለን ስናይ ጊዜያችንን እናባክናለና ወንድሜ።​@@dagmawetesfaye6495
@sabamessele8084
@sabamessele8084 17 сағат бұрын
Why you are looking at??? Just getout 😅😅😅we are happy to see our country.
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 20 сағат бұрын
the quartere is ''piazza'' which means down-town/ the square of the main quarter in italian language (piazza is writtte with double z and it is prounounced like our tse in atethiopian alphabet liek tsehai / tselot ..i know that beeing a foreign word in ethiopia it is assumed to be written piassa and to be pronounced like s as semai / sew etc,,b..it is the same for pizza italian dish for exellence ..in eth it is pronouned like american prounce like zed like zemen / but the word pizza has to be pronounced like tse pizza . How now it is pronounced in italy it is a name of a city ''Pisa, wrold famous for its leaning tower'' just to share some knowledge to use proper names/ prounounce possibly ...the same we ask to respect to our amharic nouns
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 16 сағат бұрын
Merci pour cette explication