ጠንከር ያለ ትምህርት ሮሜ

  Рет қаралды 2,922

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

2 ай бұрын

ጠንከር ያለ ትምህርት ሮሜ 8:34 ፕሮቴስታንቶች የጠፉበት ጥቅስ ማብራሪያ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅ ትምህርት Deacon Yaregal Abegaz Ortho

Пікірлер: 18
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 2 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ፀጋ ይብዛልክ
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው: ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@user-kp3lb9rt5d
@user-kp3lb9rt5d 2 ай бұрын
ቃል ሕይውት ያሰማልን
@SolomonVA
@SolomonVA 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
@user-pw5ow6qw6y
@user-pw5ow6qw6y 2 ай бұрын
Think you so much God bless you aloud 🙏♥️🙏♥️🙏💓🙏♥️💓🙏🙏💓🙏🙏
@Alemz123
@Alemz123 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@Samuel-3838
@Samuel-3838 2 ай бұрын
Kale hiwet yasmaln
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pw5ow6qw6y
@user-pw5ow6qw6y 2 ай бұрын
Think think think you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@biniamdedo6049
@biniamdedo6049 2 ай бұрын
Kal hiwet yasemalen
@user-ho1pk6gt2z
@user-ho1pk6gt2z 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 2 ай бұрын
ለመጽደቅ የማንም ምልጃ የራሳችንም ጥረት አያስፈልገንም የእኛ ድርሻ በቤዛነቱ ወይም በመስቀል ላይ በከፈለው ዋጋ ብቻ በማመን ለዘላለም ጸድቆ መኖር ነው! የመጨረሻዋን ደቂቃ በማስተዋል ስሟት😮
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 2 ай бұрын
እባክዎ በድፍረት ከመቃምዎ በፊት እስኪ ረጋ ብለው በመጀመሪይ አውዱን ቀጥሎም ራሱን ጥቅሱን ይመልከቱ። በዚህ ጥቅስ ማነው የጠፋው? በ 2000 ዓ.ም. ይህንን ጥቅስ ለውጦ መጽሐፍ ቅዱስ ያሳተመውስ ማነው? ለምን?
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 2 ай бұрын
ለመምህሩ የምጠይቀው፦ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች ሁሉ ሊቀ ካህናት መሆኑንና በእርሱ ቦታ የተተካ ሌላ እንደሌለም አስተምረውናል! ታዲያ አሁን በሊቀ ካህናትነቱ ክርስቲያን ለሆነው ለእኛ የሚጠቅመን ምንድነው? ወይም አሁን ለእኛ ክርስቲያን ለሆነው በሊቀ ካህናትነቱ የሚያደርግልን ምንድነው? ለምሳሌ እኔ አንድን ሰው የእኔ ሹፌር ነው ስል የሹፍርና አገልግሎት እየሰጠኝ ነው ማለቴ ነው! ሹፌሬ ነበር ካልኩኝ ግን ሰውዬው አሁን ላይ የሹፍርና አገልግሎት እየሰጠኝ አይደለም ማለቴ ነው! ምሳሌ የተጠቀምኩት ከላይ የጠየኩትን ግልጽ እንዲያደርግልኝ ነው!!
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
🔺የእሳቱን ኃይል አጠፉ🔺በሊቀ ጠበብት  መ/ር  ፍስሐ ግርማ ልዩ ትምህርት::
21:22
የምሥራቅ አፍሪካ ሀገረ ስብከት / EOTC East Africa Archdiocese
Рет қаралды 165
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН