ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ

  Рет қаралды 88,468

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

2 жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 312
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገለጻ ነዉ ግእዙ በማያሻማ መልኩ አስቀምጦታል ሮሜ 8፣34 "ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀሥ በእንቲአነ" በ እግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ ይዋቀሳል ይከራከራል ይላል ከማን ጋር ቢሉ ከ አብ ጋር አይደለም ነገርግን ከሚከሱን ከሚከራከሩን ጋር ክርክራችንን ይከራከራል ዳዊት በ መዝ 43፣1 አቤቱ፥ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤ ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ ይላል እንዲሁም በ ኢሳያስ 50 :8 የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።ይላል እግዚአብሔር ከተከራከረልን ደሞ ፈረደልን አፀደቀን ማለት ነው የሚያፀድቅም የሚኮንንም እሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማን ይቃወመናል።
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 7 ай бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። እሺ ለዚህስ መስተባበያ አለህ?
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew 7 ай бұрын
@@Ethiopia_the_great ጠበቃ አለን ያለው በሀጢያታችን ከ ልብ ተፀፅተን ብንናዘዝ ብናለቅስ ክርስቶስ እንደ ዳኛ ሳይፈርድብን እንደ ጠበቃ ነፃ ያወጣናል አባት ስለሆነ ይራራልናል እንጂ አብ ሆይ ማርልኝ እያለ በ አብ ቀኝ ይማልዳል አደለም ። 1ኛ ዮሐንስ 1፣9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 1ኛ ዮሐንስ 1፣7" ..የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል"።በቀራንዮ እለተ አርብ ያፈሰሰው ደሙ አሁንም ከሐጢያት ያነፃል ያድናል ነው።
@amsalukissi6046
@amsalukissi6046 7 күн бұрын
@@Sewe_mindenew ኢየሱስ ታዲያ ካህን ተባለ
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እሚገርም አገላለፅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እውነትነው ሁሉንም ማድረግ ይችላል በእውነ ከሰማያት የወረደው ለኛአደል❤😢😢😢😢😢 በእውነ ሼርርርር እናድርግ እና እንድህ ከበድ ያሉ ትምህርቶች እየተተረጓሙ ይቅረብልን የምትሉ እንደኔ በላይክ❤❤❤❤❤
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 2 жыл бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
ዕብራውየን 7÷25 ምን ይላል ? 2 ቆሮንቶስ 5÷19 ቢነበብ ቢብራራ
@whsti_adarash
@whsti_adarash Жыл бұрын
​@@Josefe4950 ቀን ይፈጃል እንጂ መልስ ታገኛላቹ እንዳለው አረጋ ብላቹ እግዚኣብሔር እንዲገልጥላቹ በጾም ጸሎት ስግደት ትጉ እንጂ
@samsonmekonnen4410
@samsonmekonnen4410 9 ай бұрын
ክርስቶስ ኢየሡስ በምዋለ ስጋዌ ማልዶልን አድኖናል ። ይህ እውነት ነው አሁን ግን ስለምንፈፅመው ሀጢያት የሚማልዱልን በምዋለ ነፍስ የሚኖሩ ሶስተኛ ኪዳን ያላቸው ማርያም፣ ክርስቶስ ሰምራ፣ አርሴማ፣ አቡዬ፣ ተክለሀይማኖት ወዘተ የሚባለው ግን ፈፅሞ ሀሰት ነው። ክርስቶስ በምዋለ ስጋዌው እኛን ለማዳን የፈፀመው ምልጃ አንድ ጊዜ የተከናወነ ነገር ግን ለዘላለም የሚያድን የሚያስምር፣ የሚያስታርቅ ማለት ነው። ለዚ ነው በአብ ቀኝ ያለው ስለ እኛም የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ያለን
@donkeytube2015
@donkeytube2015 8 ай бұрын
@@samsonmekonnen4410 ክርስቶስ አላማለደንም
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
​@@samsonmekonnen4410አንድ ጥቅስ አንድ በምልጃው አዳነን የሚል አምጣ እንደው አንድ ጥቅስ ሶየ ሶስተኛ ኪዳን ላልከው ማስረጃ የለህም እኛ ቅዱሳን ስለሃጢአታችን ይማልዳሉ ስንል እኛ ስለሰራናቸው ሃጢአቶቻችን ምልጃ እንድናቀርብ ሁላችንም ታዘናል 1ኛ ጢሞ 2:1-4 አንብብ በቅዱሳን ምልጃ ወይሜ ጸሎት የሃጢአት ስርየት እግዚአብሔር እንደሚሰጠን ያዕ 5:15 አንብብ የእምነት ጸሎት አንዱ ስለሌላው ጸልዮ እግዚአብሔር ሃጢአቱን ይቅር እንደሚለው በማመን ምልጃን ያቀርባል ለዚህ ደሞ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሌሎቹም ቅዱሳን ለእግዚአብሔር ቅርብ ስለሆኑ በነፍስም ስላሉ ስለእኛ ጸልየው ማልደው ከቤዛነቱ እየለመኑ ያስታርቁናል ይህም 1ኛ ያላመኑ ወደማመን እንዲመጡ 2ተኛ ያመኑም ክርስቲያኖች በእምነታቸው ፀንተው እንዲኖሩ ይማልዳሉ(ይጸልያሉ)👉ችግሩ እኮ እናንተ ማማለድ ማለት ሞቶ ማስታረቅ ነው የሚል የተሳሳተ ትርጉም ስላላችሁ ነው👉እውነታው ማማለድ ማለት አንዱ ስለሌላው መጸለይ መለመን ሦስተኛ ወገን ሆኖ የሚለምነው አካል የሚለመነውን አካል ስለሚለመንለት አካል ይቅርታን እንዲያገኝ መጠየቅ ነው ማስረጃዬ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 22:32 ማለድሁ የሚለው KJV እና ግሪኩ prayer ጸለይሁ ይለዋል ከመዝገበ ቃላት ደሞ👉የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 56፤የደስታ ተክለ ወልድ ገጽ 70፤የአ/አ ዮኒቨርስቲ የጥናትና ቋንቋ ምርምር መ/ቃላት ገጽ 775 እንዲሁም Tyer Greek lexicon & Meriam webister dictionary ተመልከት አንዳቸውም ምልጃን ማስታረቅ ብለው አልፈቱም 👉ጌታ ያስታረቀህ በቤዛነቱ በሞቱ በደሙ ፍሰት ነው እንጂ በምልጃ ወይም በልመና በጸሎት አይለም የሚል ካለ አምጣ!!!👉ጌታ ምልጃ ያቀረበው በመዋዕለ ሥጋዌው ከትንሳኤው በፊት ነው ይህም የአዳምንና የልጆቹን የዘመናት ልመናና ጸሎት ተሰሚ ያረጋት ዘንድ ዛሬ እኛ ስለወገናችን ለምነን ማልደን ጸልየን ከእግዚአብሔር የሃጢአት ስርየት የምታሰጥ ያረጋት ዘንድ እንዲሁም መከራ ሲደርስብን ፈተና ሲመጣብን ወደአምላካችን እንድንጮህ አርአያ ሊሆነን እና ትልቁ ነገር ደሞ ጌታ ፍጹም ሰው ነውና ዳግማዊ አዳም ነውና ማለደ፤ጸለየ ነገር ግን የጌታ ምልጃና የሰው ልጆች ምልጃ አይገናኝም እኛ ሰዎች ስንማልዳ እኛ የማንችለው ነገር ኖሮን አምላክ የሚችለው ሆኖ እሱን እንጠይቅና ከእሱ ለጥያቄያችን መልስን እንጠብቃለን ጌታ ግን ሲማልድ ራሱ አምላክ ስለሆነ ዕብ 1:3 በስልጣኑ ቃል ሁሉን እየደገፈ እየከወነ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ እንዲል ራሱ የማለደውን ምልጅ በአምላካዊ ስልጣኑ ለዘላለም ለምንማልድ ለኛ ጸሎታችንን ተሰሚ አለረገልን እንጂ እሱ የማይችለው ነገር ኖሮ አይለም መልስም ከማንም አይጠብቅም አምላክ ነውና ይህሞ በምሳሌ በከተማችን በሸክም ስራ የተሰማሩ ህይወታቸውን በዚህ ስራ የሚገፉ የሚመሩ ሰዎች አሉ አንድ ቀን አንዲት እናት ከባድ ዕቃን ተሸክማ ስትሄድ ያየ አንድ normal ሰው በአካባቢው የሚሸከሙላት ተሸካሚዎች እንደሌሉ አይቶ አዝኖላት ለሷ ተሸክሞላት ቢሄድ ይህን ሰው ተሸካሚ ትለዋለህን? ጌታም እንዲህ ነው ጸሎቱ አልሰማ ያለውን የሰው ልጆችን ምልጃ እሱ በነሱ ምትክ ተገብቶ ምልጃን አቅርቦ ተሰሚ አደረጋት ያ ሰውዬም ተሸካሚ እንዳይባል ጌታ ስለማለደ አማላጅ አንለውም።👉የጌታ ምልጃ የተገብቶ ምልጃ ይባላል ለፍጥረት ሁሉ ያቀረበው ሊቀ ካህናት እንደመሆኑ ማለደ ጸለየ👉ሁለተኛ ጌታ ያዳነን በምልጃ ወይስ በቤዛነቱ የሚለው___ አንድ አበዳሪ ለአንድ ሰው 10,000 ብር ቢያበድረውና ተበዳሪው መመለስ ቢከብደው አስቸጋሪ ነገር ቢያጋጥመው አበዳሪው ደሞ መልስልኝ እያለ ቢያስጨንቀው ሦስተኛ ወገን የሆነ ሰው መጦ ከአበዳሪው ባለው ቅርበትና ዝምድና ተበዳሪው እንዲህ እንዲህ ነው በቃ ብድሩን ለእኔ ስትል ተውለት ቢለውና ቢተውለት ይህ ምን ይባላል? ምልጃ። ተበዳሪ አበዳሪና ሁለቱን ያስታረቃቸው ያስማማቸው አማላጅ አለ አማላጁ ስለተበዳሪው አበዳሪውን ስለሚያውቀው ለምኖት ከተባዳሪው ጋ አስማምቶ ብድሩን አስተወለት ቅዱሳንም ለእግዚአብሔር ካላቸው ቅርበት የተነሳ ለኛ በሩጫ ላለን ለክርስቲያኖች ሃጢአታችንን እንዲተውልን እንዲምረን አቤቱ ስለእኔ ማረው ተለመነው ይላሉ ነው ያልነው👉ሌላ ደሞ ሦስተኛው ወገን መጦ አበዳሪውን ለተበዳሪው የሰጠውን 10,000 ሙሉውን ከፍሎ ተበዳሪውን ካለበት እዳ ነፃ ቢያወጣው ይህ ምን ይባላል? ቤዛነት ጌታም በእያንዳንዳችን ላይ የነበረውን በደል እርግማን ከፍሎ ከዲያብሎስ ባርነት ከሞት ሠንሰለት ነጻ አውጦናል።
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚 ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር🙏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን ሮሜ. 34 ተክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ እራብ ችግር ጭንቀት ስደት ሞት ቸናፍር ማንም አይለየንም እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አጽናን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወለድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ለጌታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል✝️⛪️ ሃሌ ሉያ::!!!✝️⛪️❤️💐
@bezamulugeta3225
@bezamulugeta3225 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ትምህርት ቢያንስ ለ2 ሰው share ማድረግ አለብን!!!!
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 10 күн бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@papilon7651
@papilon7651 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraphatsamuel
@saraphatsamuel 11 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ የፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን ተገርሜያለሁ መልካም ነው
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው እምነት ይመልስልን❤❤❤
@user-mq5rs5fv2w
@user-mq5rs5fv2w 7 ай бұрын
Memherye sewedot fetati rejime edeme ena tena yisetote🙏🙏❤️❤️❤️
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጅ መሖን መታደል ብዙ ሊቅ አባቶች አሉን 💒💒🤲💒
@ZemenayMelashatwork
@ZemenayMelashatwork 6 ай бұрын
ይሔ የተዋህዶ ትምህርት ነው
@genetassefa6107
@genetassefa6107 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን!🙏🙏🙏
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u 2 жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 8 ай бұрын
“እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።” - ቆላስይስ 2፥8
@josephmengistu214
@josephmengistu214 2 жыл бұрын
ወንድሞች ፦ ማኅበረ ጽዮን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@solianaberihun
@solianaberihun 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@logostube5696
@logostube5696 2 жыл бұрын
💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!!! 💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚 ለእኛ ሲል በጤና እና ብዕድሜ ይጠብቅልን! 💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን ያስዛልዎት አሜን።
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 3 ай бұрын
መናፋ ማለት የእግዚአብሔር ቃል በራስ ፈልስፊና መተርጎም ነው ወድሜ የእግዚአብሔር ቃል አጣመህ አትተርጉመው ቃሉ ግልፅ ነው ለሆድህ አትሰራ አሉን አትሸቅጠው ጌታ ይቅር ይበልህ።
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕር እድሜ ጤና ይስጥልን
@brhanuderbiehaile4005
@brhanuderbiehaile4005 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
@arsemaarsema7114
@arsemaarsema7114 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@mimizd5828
@mimizd5828 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዏ ይደርብን❤ ❤❤
@shewazeleke9947
@shewazeleke9947 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 16: 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ 27 እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና። የዮሐንስ ወንጌል 14: 13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። 14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
@fitunreditgiorgis4184
@fitunreditgiorgis4184 4 ай бұрын
ድንቅ መልእክት ድንቅ ብቃት ድንቅ ወንጌል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsedenianega1598
@tsedenianega1598 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙዎችን ጥያቄ ግሩም አድርገህ አብራርተህ መልሰህልናልና እግዚአብሔር ያክብርልን
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
ኤፌሶን ምዕራፍ 2÷ ከቁጥር 1-----ጀምሮ ሙሉውን ብናነብብ የትላንቱን ማንነታችንን ይነገረንና ዛሬ በእየሱስ ክርስቶስ በተከፈልልን ዋጋ የት ላይ እንደምንገኝ ያስገነዝበናል የዳነ ሰው ከአባቱ ከእግዚያብሔር ጋር የታረቀ ለምንድን ነው እማይሆን ኮተት ውስጥ እራሱን የሚዘፍቀው? መዳኑን ተጠራጥሮ ወይስ የእየሱስ ማዳን አንሶበት ሌሎች አዳኝ አስታራቂ ያስሳል ኧረ እንንቃ ከእየሱስ ደም ውጪ የሐጢያታችን ማስተረያ ኣይገኝም የለም የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ያድናል ያስተሰርያል የአብን ቁጣ ያበረደው የልጁ ደም ነው ልጁ ያለው ህይወት አለው !
@kalkidanbelay3753
@kalkidanbelay3753 Жыл бұрын
@@Josefe4950 ወንድም እኛ ከክርስቶስ ደም ውጪ የሚያድን አለ ወይም አያድንም አልን ? ልቦናህን ይክፈተው
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 8 ай бұрын
አሜን🙏
@donkeytube2015
@donkeytube2015 8 ай бұрын
@@Josefe4950 አንተ አብ ተቆጣ ነው ያልከው አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወደልና ነው የሚለው ታሳዝናለህ
@user-vh9qg9bi5x
@user-vh9qg9bi5x 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የቤዙ ሰው ጥያቄ ነው መስማት ከቻሉ ይማሩበት እናመሠግናለን
@ethiopiahagere7167
@ethiopiahagere7167 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነቱ እግዚአብሔር ትክክለኛ መምህራንን ያብዛልን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዕረጅም ያገልግሎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@melu2159
@melu2159 2 жыл бұрын
በፀጋ ላይ ፀጋ በክብር ላይ ክብር ያድልህ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-si6jn6ru1u
@user-si6jn6ru1u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎ ይብዛልን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ይኸንን ትምህርት ለምናውቀው መናፍቅ ሁሉ ማጋራት አለብን :: እግዚአብሔር ለመምህራችን አብዝቶ ይግለጽልን!!
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 8 ай бұрын
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5) ---------- 18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
@Orthodox_Lense16
@Orthodox_Lense16 11 ай бұрын
Share this Please!🙏🙏🙏 ለሁሉም ሰው አጋሩት እባካችሁ!🙏😍
@samrawittadese4785
@samrawittadese4785 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር!!! ድንቅ ትምህርት!!!
@zenebeworku7127
@zenebeworku7127 3 ай бұрын
ድንቅ ነው ቃለሒወትን ያሰማልን
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤
@binyamabera1802
@binyamabera1802 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካት
@monumagold8776
@monumagold8776 6 ай бұрын
kale hiwot yasemaln
@ephremgabresilassie3084
@ephremgabresilassie3084 Жыл бұрын
በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ያድናቸዋል። ሌላ ወደ እግዚአብሔር የሚያመጣ በር ከክርስቶስ ውጭ ሌላ የለም።
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 11 ай бұрын
ወንጌልን በደንብ ተማር እየሱስን ለማውረድ ለማሳነስ እንደ ማስተሮችህ አትሯሯጥ 😜🤔
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@user-oj9bb1vj9d
@user-oj9bb1vj9d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BoleTeka-uc2sn
@BoleTeka-uc2sn 4 ай бұрын
ቃለ ሕወትህ ያሰማልን መምር
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን እጅግ ግልጽ ድንቅ አስተምህሮ ነው
@mahlettejo1670
@mahlettejo1670 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፀጋ ይስጥልን።
@mtt733
@mtt733 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇦🇪🇦🇪
@arabtowers1682
@arabtowers1682 2 ай бұрын
Kalyewet yasemalen memeri ❤❤❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን።🌿
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 2 жыл бұрын
መምህር መጨረሻህን ያሳምርልን
@according6414
@according6414 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን !!!
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 8 ай бұрын
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5) ---------- 18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
@AlemworkDessie-gt6yc
@AlemworkDessie-gt6yc 11 ай бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@mayamhammd1172
@mayamhammd1172 2 жыл бұрын
Egziyabehr yagelwgelot zemenehen yebarekew Amen Amen Amen lemederachen 🙏🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 5 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማል
@sevigirma9349
@sevigirma9349 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት 👏👏👏
@user-zw6zu3zb3f
@user-zw6zu3zb3f 2 жыл бұрын
በዕውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ረቡኒ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 7 ай бұрын
ለዘላለም የሚለው ዛሬም ለእኛ የሚማልድ የሚያስታርቅ ኢየሱስ ብቻ ነው። መሰዋዕት የሆነልን እርሱ ብቻ ነው ።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
ለዘላለም የሚል የቱ ጋ ነው የሚያስታርቀው ኢየሱስ ብቻ ነው ላልሽው አብና መንፈስ ቅዱስ አላስታረቁሽምን? ወይ በቤዛነቱ ያስታረቀኝ በይ የሚማልደው የሚለው ትርጉሙ የሚለምነው ማለት ነው አለቀ የላ ትርጉም የለውም ግን ጌታ ይለምናል ልትይ ነውን? የሚያስታርቀው ማለት ነው ካልሽ ሮሜ 8:34 ስለኛ የሚማልደው የሚለውን ስለኛ የሚያስታርቀው ብለሽ ልትፈችው ነውን? የማስታረቅን ቃል በእኛ አኖረ ሲል ምን ማለት ነው ታረቁ ብለን ስለክርስቶስ እንለምናለን ሲል ይሄ ራሱ ምልጃ ነው ምልጃ አንዱ ስለሌላው የሚያቀርበው ልመና ጸሎት ነውና የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 50 & 56
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@adnewtemesgen3416
@adnewtemesgen3416 2 жыл бұрын
ዕብራውያን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
@ephremgabresilassie3084
@ephremgabresilassie3084 Жыл бұрын
ሮሜ 8፡34 በዚህ ስፍራ እኮ በግልጥ የሚናገረው ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው" ከትንሳኤ በፊት ነው የሚማልደው የሚል ትምህርት ከየት አምጥታቸወሁት ነው? በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ኢሱስ እኮ ከሙታን የተነሳው ኢየሱስ ነው እርሱ ነው የሚማልደው። ሮሜ ምዕራፍ ስምንት በሙሉ የሚናገረው በክርሰቶስ ኢየሱስ በማማን ስለሚገኝ ጽድቅ ነው ምዕራፉ ሲጀምር ቁጥር አንድ ላይ "እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።" በማለት ነው። በመቀለም ምዕራፉ በሙሉ ይህን ሃሳብ በዝርዝር ያብራራል። በክርስቶስ ኢየሱስ ያለሉት ወይም የሚያምኑት ከኩኔኔ የሌለባቸው በምን ምክንያት እንደሆነ ምዕፋ በሁለት ምክንያቶች ያስቀምጣል። 1ኛ ሮሜ 8፡10-11 ላይ "ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።" ይላል ደግሞም ወረድ ብሎ በቁጥር 26 ላይ " እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" ሰለዚህ ክርስቶስን በመቀበላችን በእኛ ያደረው ቅዱስ ምነፈሱ ስለ እኛ የማልዳል ይረዳናል በኃጢያት ቢንፈተን እና ቢንደክም ራሱ ስለ እና ይማልደልናል። ሁለተኛ ደግሞ ሲየሱስ ክርሰቶስ ይማልድልናል። የኢየሱስ ምልጃ መስቀል ላይ ሞት በፊት ሳይሆን ከሙታን ከተነሳ በኃላም ጭምር ነው። ለዚህ ማስረጃ የሚሆኑ ተጨማሪ ጥቅሶች፤ ዕብራውያን 7:24-25 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። 1 ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ 2፡1 "ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"
@whoami2389
@whoami2389 Жыл бұрын
@@ephremgabresilassie3084 man plz listen for not asking a queastion listen it for to exit from illumnatiy religion
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 7 ай бұрын
​@@whoami23891ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@achubobasso3002
@achubobasso3002 2 жыл бұрын
በእውነት በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን።
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 Жыл бұрын
የብሉይ ኪዳን ሊቀ ካህን ስለ ህዝቡና ስለ እራሱ የሚያቀርበው የእንሰሳ ደም ትኩስ ሆኖ የምናየው ልክ ሙሴ ከተራራው ሲወርድ እንደነበረው የፊቱ ቆዳ ማብራት ግዜያዊ ክብር ይህም የእንሰሳ ደም ግዜያዊ ነውና ይረሳል። ህዝቡም በህሊናው ከሀጢያቱ ስላልነፃ በማግስቱ ሀጢያት ሰርቶ ሌላ እንሰሳ ያመጣል። የእየሱስ ክርስቶስ ደም ግን ሁሌም ትኩስና ህያው ስለሆነ እንዲሁም የደሙ ባለቤት እራሱ እየሱስ ህያው ሆኖ በሊቀ ካህንነቱ በሰማይ ስላለ በማየት ሳይሆን በእምነት በውስጣችን ህሊናችንና መንፈስ ቅዱስ ስለሚመሰክርልን ሁሌም ይሄ ሊቀ ካህናችን አማላጃችን ነው። እንደውም አንድ ሰው በምድር ነፍሱ ስትድንና ስሙ በሊቀ ካህኑና በመለዓክቱ በእግዚአብሔር መንግስት ፊት ሲፃፍ ታላቅ ደስታ መሆኑ የሚያሳየው በዛ ያለውን ለእግዚአብሔር ያለውን ልዩ ዓምልኮና የሊቀካህኑ ስራ ህያው የማያቋርጥ መሆኑን ያሳያል። ማንም በክርስቶስ ሲሆን የእምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ክርስቶስን ይመልከት ተብሎ የተፃፈው ጌታ በሰማይም በህያውነቱ በስራ ላይ መሆኑን ያሳያል። በምድር እንኳን ከሀሮን ጀምሮ ጌታ ስለ ሀጢያታችን ሞቶ ተነስቶ እስኪያርግ ድረስ የነበሩቱ ብዙ ሊቀ ካህናት ስንቶቹ ተረስተዋል። መንፈስ ቅዱስ ስለ እነርሱ አይመሰክርም ህያው ስለሆነው ስለ እውነተኛው ሊቀ ካህን ክርስቶስ እየሱስ እንጂ ። ሰው በእውነት በክርስቶስ እየሱስ አምኖ በእርግጥ ከዳነ በውስጡ የእውነት መንፈስ ይኸውም ክርስቶስን ብቻ የሚያልቅ መንፈስ ቅዱስ ስለሚሞላው ከክርስቶስ በቀር ማንንም ስለማያነግና ስለማይመሰክር በእርግጥ ክርስቶስ ስለ እኛ ይማልዳል የሚለውን የመንፈስ ቅዱስን ምስክርነት ተቀብሎ እርፍ ይላል። ብዙ ሰዎች በክርስቶስ ስላላረፉ የሚመሰክሩት ስላዳናቸው ጌታ እይደለምና ብዙ ይደክማሉ። መንፈስ ቅደስ ግን ስለ ክርስቶስ ብቻ ስለሚመሰክር ጌታም እንዳለ በዓለም ሁሉ ስለኔ ትመሰክራላችሁ ምስክሮቼ ናችሁ ብሎናል። እንደውም በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ በአባቴና መላዕክቱ ፊት እመሰክርለታለሁ የሚያፍርብኝ ቢሆን ግን እኔም እክደዋለሁ ያለው ዝም ብሎ አይደልም ። የእግዚአብሔር ዓላማ ሰውን በክርስቶስ ማዳን ስለሆነ ክርስቶስንና እግዚአብሔርን ማወቅ የዘለዓለም ህይወት ነው ብሏል ጌታችን። ደህና ሁኑልኝ።
@menbereketema6507
@menbereketema6507 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mskrh640
@mskrh640 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማን
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 2 жыл бұрын
አሚን ቃለህይ ዎተ ያሠማልን
@mahtotmullie2127
@mahtotmullie2127 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!
@selamawitayele9412
@selamawitayele9412 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@agezetade2113
@agezetade2113 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን!
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir
@user-mz3pb3lo4p
@user-mz3pb3lo4p 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-mz3pb3lo4p
@user-mz3pb3lo4p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችንን
@angachmola1833
@angachmola1833 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@-pinieltube1282
@-pinieltube1282 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen ❤
@petykakoun859
@petykakoun859 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መምኽር
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🌻🌺
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@almaspleto64
@almaspleto64 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@fetleyeshitila7501
@fetleyeshitila7501 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍመንግስተሰማያትን ያዋርስልን
@metinagnaderib3293
@metinagnaderib3293 Жыл бұрын
kale hiwot yasemalin
@usamaabdurahman2041
@usamaabdurahman2041 2 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalin be edme be tsega yitebkln
@bezasemma3273
@bezasemma3273 2 жыл бұрын
Idmena tena yistilgn kale hywet yasemaln
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-df3py6ee5c
@user-df3py6ee5c Жыл бұрын
አሜን
@user-ub8hy9dl4j
@user-ub8hy9dl4j 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@sinaabadi3321
@sinaabadi3321 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን።
@fikrte
@fikrte Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ት/ት❤❤❤
@user-pc3wh4je6x
@user-pc3wh4je6x 8 ай бұрын
ቃ ለ ሕ ይ ወ ት ያ ሰ ማ ል ን መ ም ሕ ር!
@henokgube3789
@henokgube3789 2 ай бұрын
rome 8Vs 34 80 ahudu endeza ayilimiko malet yamalidal ayilim, yiferdal new milen
@addisgirma6255
@addisgirma6255 10 ай бұрын
Kale Hiwetin yasemalin memir 🙏🙏🙏❤️
@million1oo
@million1oo 11 ай бұрын
Qale hiwot yasemaln
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Жыл бұрын
ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃዲቅ የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ የሚለውስ ህዝቡ ቃሉን ስልማያውቅ ዝም ብሎ የተባለውን መስማት ብቻ ነው እናንት ህዝቦች መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡና ተረዱ ጥያቄም ጠይቁ መልስም ስጡ ማንበብን ተማሩ ዝም ብሎ መስማት ብቻ አትሁኑ እባካችህ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
በመሰረቱ ጠበቃ የሚል ቃል የለም 1ኛ ዮሐ 2:1 ጠበቃ የሚለው ግሪኩ "ጲራቅሊጦን" አጽናኝ ነው የሚለው KJV ደሞ advocate ፈራጅ እንጂ Layer ጠበቃ አይልም ግእዙ "ዕሩይ" የተመረጠ ይለዋል 👉ሃሳቡ ግን ጠበቃ ቢለውም አይጋጭም እንፈታዋለን ልጆች ሆይ አለ ሃጢአትን አታድርጉ በፍፁም ሃጢአትን አታድርጉ ሃጢአትን ተጸየፏት ለእናንተ ሲል መከራን የተቀበለውን ጌታ አስቡ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሃጢአትን ያደርግ ዘንድ መልካም አይደለም 1ኛ ዮሐ 3:9 ሃጢአትን ብታደርጉ አለ ክርስቲያኖች ገላ 5:20-21 ከተነገሩ ሃጢአቶችን ቢያደርጉ ከ10ቱ ትእዛዛት ፈቀቅ ቢሉ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን ይላል አሁን ጠበቃ የሚለውን ፈራጅ ብለን ከፈታን ልክ ነው ም/ቱም ጌታ ሃጢአትን ይጠላል እንደየስራው የሚያስረክብ ጌታ ኢየሱስ ከአብ ዘንድ አለ እሱን ፍሩት ሲለን ነው የሃጢአት ደሞዝ ሞት የዘላለም እሳት ነውና ሃጢአትን አታድርጉ ካረጋችሁ ለሃጢአታችሁ የገሃንም ፍርድ የሚሰጣችሁ ፈራጁ ጌታ ኢየሱስ አለን 2ኛ ጢሞ 2:8 ያዕ 5:9 ራዕ 2:5 እና ራዕ 22:12 አጽናኝ ቢባልም 1ኛ ዮሐ 1:9 ሃጣአታችንን ብንናዘዝ ሃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነፃን የታመነ ፃድቅ ነው ይላልና ሃጢአትን አታድርጉ ብታረጉ በአብ ቀኝ ያለ ሊቀ ካህናችን በሃጢአት የቆሸሽን እኛ ስንመለስ ንስሐ ስንገባ ይቅር ሊለን በቅዱስ ቁርባን ሃጢአታችንን ሊያስተሰርይ የሚቻለው ጌታ ኢየሱስ አጽናኝ አለን ነው ትርጉም እንጂ እንደናንተ ሃሳብ ጌታ ኢየሱስ እኛ ሃጢአትን ስናደርግ በአብ ቀኝ ሆኖ እንደጠበቃ እየተከራከረ ሃጢአታችንን እየሸፋፈነ የሚቆም የሃጢአት ተባባሪ አይደለም።
መምህር ያረጋል አበጋዝ | ነገረ ድኅነት፤ክፍል 2
50:53
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ/ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
1:09:05
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 10 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН