ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure

  Рет қаралды 1,020,550

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

3 жыл бұрын

ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
#Yitbarek_Alemu #Ethiopian_protestant_Mezmure #Live_Worship

Пікірлер: 465
@simabelew
@simabelew 2 жыл бұрын
ብዙ የኤማውስ መንገደኞች አለን።ከደረሰብን ነገር የተነሳ ጌታ በመልሱ የዘገየ ሲመስለን ካለንበት ፈቀቅ ብለን የስንፍናንም ቃል ተናግረን ይሆናል።እርሱ ግን እርህራሄው አያልቅምና ሁሌም እቅፉንእንደዘረጋልን ነው።
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
ስጀምር ያለው ዝማሬ ልቤን ነክቶታል ለምን የኢማዎስ መንገደኞች እያሰብኩ ነው የሰማውት መንገዱ የጌታ ንግግር ታየኝ እግዚአብሔር ይመስገን የእስራኤል ቅዱስ ክብር ሁሉ ላንተ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ ትላንት ጓደኛዬ ቤት ነው የሰማውት እግዚአብሔር ይባርክህ ክርስቶስ ሲሰበክ ስለሱ ሲወራ ደሰሰ ይለኛል❤
@mesetawetdeneke8033
@mesetawetdeneke8033 3 жыл бұрын
Wow tabareki
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
@@mesetawetdeneke8033 አሜንንንን🤲
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen Ameeennn
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 жыл бұрын
እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!እኔም ጌታ እየሱስ ሲስብክ ልቤን አሴት ያደርገዋል🎺✝️🤲🏾🙏💞
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
@@yesharegbeyene1271 አሜን
@misrakbekele9076
@misrakbekele9076 3 жыл бұрын
ወደ ጌታ ከሄደችው እህቴ ሀዘን ያወጣኝ ድንቅ አምልኮ ጌታይባርክህ
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 3 жыл бұрын
አቺንም ጌታ ይባረክሽ እህት እግዚአብሔር ያጸናናሽ
@kalkidantes90
@kalkidantes90 3 жыл бұрын
አርሱ የጠ ግ ና ቸዋል
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናሽ እህቴ ተባረኪ የሚያጽናና የእግዚአብሔር መንፈስ መልካም ነው
@zekiwosedemeke4539
@zekiwosedemeke4539 2 жыл бұрын
በርቺ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አግዞሻል በጌታ የተወደድሽ እህቴ
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
“ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” - ኤርምያስ 29፥11
@grace12127
@grace12127 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው ወንድሜ ገብቶሃል አምልኮ ማለት ከዚህ የአምልኮ ከፍታ ሳትወርድ ዘመንህ ይለምልም
@birhaneshmelese2221
@birhaneshmelese2221 3 жыл бұрын
Amen
@truthshallsetyoufree3252
@truthshallsetyoufree3252 3 жыл бұрын
ኣመን
@girmagebreselassie5
@girmagebreselassie5 3 жыл бұрын
ጌታ በሚትረፈረፍ የአምልኮ መንፈስ ዘመንህን ሁሉ ይውረስህ! በልብ መረዳት በአንደበት ትባትና በህይወት ትጋት ያለነቀፋ ሆነህ ለጌታ ፀጋ ብርታት ምሥክር ሆነህ ኑር! በብዙ ተባረክ!!!!!
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
ይህ የ666 ምልክት ሆን ተብሎ ነው ወይስ አለማወቅ? በ6:28 እስከ 6:31 ጣቶቹን ይመልከቱ 6ቱ የግራ እጅ እንዳሉ ሆነው!!
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
@@akkajoobiraa4350 why focus on how his fingers are. No person will use this kind of things while worshiping God. do not focus on these things. God tells us to focus on him and his word not on these signs. Instead of worshipping you are looking at his fingers. Be wise my brother or sister.
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
@@deboraalemu8668 What do you mean by saying "BE WISE"? Just try to check the symbols those rappers showing. What is the purpose of showing it to us? Be WISE my big sister. DEBORA HOY TENESHI NEKI!!
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
@@akkajoobiraa4350 why are looking at his fingers. God is the one who gives us a hand with the fingers. A christian and in church worshiping God can not use the fingers for the evil sign. It happened to be his fingers are like that does not mean it is the sign of the beast. This person is worshiping God . For this reason I say do not focus on how his fingers are while worshiping. They are showing the worship as it is because it does not mean anything his fingers. Our focus should be on praising God not on how his fingers are. For this reason I say do not focus on his fingers. God says to focus on him not on anything else. If a preacher while preaching his fingers are like that are going to look at his fingers. No . The devil is trying to distruct us from worshiping God. For this reason I say be wise.
@georgedesta1204
@georgedesta1204 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ የእ/ር ልጅ ተባረክ እ/ር በዘመንሆ ሁሉ ይምራህ ይህ መንፈስ አይወስድብህ የዝማሬ ደጆች ይከፈትልህ
@alemuolika5222
@alemuolika5222 3 жыл бұрын
አጠገቤ ነህ ጌታዬ አጠገቤ ዘልቄ ገብተሃል ከውስጤ ከልቤ ይታወቀኛል ሁሌ አብሮነቴ ሰላም ተሰማኝ በመገኘትህ፡፡ ሁሌ ይሄን ማዝሙር ስሰማ እምባዬ ይቀድመኛለ፡፡ አንተ ብቻ ነህ ፍጹም ሰላም፤ ተባረክ አምላኬ!
@tezetawa
@tezetawa 3 жыл бұрын
OMG!!! ቅባት ያትረፈረፈህ የምትገርም የተባረክህ worship leader ነህ ዘማሪ ይትባረክ! ዘመንህ ይለምልም! ፀጋዉን ይጨምርብህ!!!🔥🔥🔥
@sabamekonomen6340
@sabamekonomen6340 3 жыл бұрын
Woohoo Tbarek ante geta kezmareh går new menfs 100% alebet tra mzmur aydelem be geta 23 amet honojal endzh Mzmur ynkaj ylem lenina lejoch FWOS honlen AMEN AMEN EYOB 38÷11 tsetj Letbetjaw wojeb gedeb alkulet .elelelel elelelel elelelel zare Leni zer medan honlen. Bebzu Tbarek
@blenlema2437
@blenlema2437 3 жыл бұрын
ጌታዬ እና አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚጨምር ክብር ያግኝህ ስትዘምር እንዳልከው የሚግባ መንፈስ አለ ይሔ ደግሞ ከጌታ ጋር ያለህን ህብረት እንጂ የድፅህን ማማር ብቻ አገልጥም ዝና ሲበዛ ስትወደድከዚህ በላይ የሚጨምር ይሁንልህ ስላየሁብህ ፀጋ እና መንፈስ ከድምፅ ውበት ጋር ሳሳሁልህ እየፈለኩ ነው የማይህ ተባረክ ከዚህ በላይ ለበረት ሁን
@jerusalemchosen8798
@jerusalemchosen8798 3 жыл бұрын
ጌታ እኮ ሁሌም ሌላ አለው ሁሌም አዲስ ቅባት ይኽው ሌላ ደሞ የተቀባ ትውልድ
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
ይህ የ666 ምልክት ሆን ተብሎ ነው ወይስ አለማወቅ? በ6:28 እስከ 6:31 ጣቶቹን ይመልከቱ 6ቱ የግራ እጅ እንዳሉ ሆነው!!
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 3 жыл бұрын
@@akkajoobiraa4350 እግዚአብሔር ይገስጽህ ሰውን ግራ ለማጋባት የተላክ እሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ነው
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
@@hanatamerat2474 ግራ ከገባሽ ጠይቀሽ ተረጅ። መገሰጹን ለጊዜዉ አቆይዉ። ብቻ የምልክቱ ደጋፊ ከሆንሽ አሳውቂን። የልጁና የታምራትን facebook ሄዴሽ እይው rocker የምያሳዩት
@daniel.demissie.shewie
@daniel.demissie.shewie 3 жыл бұрын
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ምናልባት የሶፊያን መዝሙር ስትዘምር "የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ እንኳን ባውቅም" የሚለውን ስንኝ አንተ የተጠቀምከው "የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ እንኳን ባላውቅም" ብለህ ተጠቅመሀል። ጥቂት የስንኝ ስህተት ስለ ሰማሁ ማለፍ ስላልቻልኩ ነው። ወንድሜ ውስጥህ ያለው ፀጋ የሚገርም ነው። የእውነት "የተነሳበትን የማያውቅ የሚደርስበትን አያውቅም የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ እንኳን ባውቅም ከዚህ ዕውቀት ልኩ ያለፈ ሌላ ዕውቀት ተገልጦልኛል የታሪኬ ጅምር መነሻው ከመስቀሉ ግርጌ ሆኖኛል
@kebedeeticha5641
@kebedeeticha5641 3 жыл бұрын
nice example to correct someone with humble heart... stay blessed.
@elsachala4822
@elsachala4822 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው አምልኮ በእውነትና በመንፈስ ሲሆን ደሰ ይላል አምልከህ የምታስመልክ ዘማሪ አምልኮ ሲያመልክ ነው በቃ ዝማሬ ለእርሱ ለራሱ ለጌታ በደንብ ለጌታ በመንፈስ ቅድስ ለእርሱ ለጌታ ።ይብዛልህ ይጨመርልህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 3 жыл бұрын
Wowo geta abizito yibarki tabariki 🎻 💯 ♥ ❤ 😍 zamani yibarki ba,zimare batamii tabarijehalew
@ethiopiatadesseeldana1679
@ethiopiatadesseeldana1679 3 жыл бұрын
ድንቅ አምልኮ ስለ አንተ ጌታን አመሰገንኩ ጌታ ይባረክ !! ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ
@kalebgetachew6447
@kalebgetachew6447 3 жыл бұрын
Yehagerelij abo getazemenken yebark
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 3 жыл бұрын
ወይ ድምጽ ጸጋ ይብዛልህ❤
@TheChocolatae
@TheChocolatae 3 жыл бұрын
Wow!This is anointed voice endowed from heaven!!!you're blessed ! Every time I listen it I'm blessed and connected to my God the, most High!🙏❤❤❤❤
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አምልኮ ካየሁ ቆየሁ እንዲህ ያለውን አምልኮ ካየሁ ከሰማሁ በ99 እና ከ2005 በፊት ነው። የተረጋጋ የድምጹ ፍሰት ራሱ ሰው አምልኮ መንፈስ ውስጥ አንዲገባ ያደርጋል።ብርክ ብርክክ በልልን ወንድማችን ጸጋውን ያፈሰሰብህ ጌታ እየሱስ ይባረክ።አምልኮ የመሳሪያ ጩኽት እና በሩጫ በፍጥነት ሆሆ ማለት ብቻ ሳይሆን ልክ እንደዚህ ሰው የሚዘምረውን እያጣጣመ ሲዘምር ነው።
@jrhehehhehhjfjgishdheh1984
@jrhehehhehhjfjgishdheh1984 3 жыл бұрын
በጣም መንፈስን የሚያረካ አምልኮ ከሚያምር ድምፅ ጋር ጌታ ይጥብቅክ
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
በእየሱስ ነፍስን የሚያረሰርስ አምልኮ ፀጋው ይብዛልህ የኔ ወንድም
@freafj
@freafj 3 жыл бұрын
This is what God says to me real worship with real sprit i think the time has come
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
ይህ የ666 ምልክት ሆን ተብሎ ነው ወይስ አለማወቅ? በ6:28 እስከ 6:31 ጣቶቹን ይመልከቱ 6ቱ የግራ እጅ እንዳሉ ሆነው!!
@a.g5472
@a.g5472 3 жыл бұрын
I’m sure this songs made many of us to bow down and worship Jesus🙏 May God bless him and keep him safe🙏
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
ይህ የ666 ምልክት ሆን ተብሎ ነው ወይስ አለማወቅ? በ6:28 እስከ 6:31 ጣቶቹን ይመልከቱ 6ቱ የግራ እጅ እንዳሉ ሆነው!!
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 3 жыл бұрын
Oh my God ከውስጡ የሚወጣው ድምፅ ተሰምቶ አይጠገብም እግዚአብሔርይባርክህ I am orthodox የሱን መዝሙር የምሰማው በየቀኑነው🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
@marthahailu2476
@marthahailu2476 3 жыл бұрын
ግዚአብሔር ሲሰራን በሌላ በምንም ሊደፈን የማይችል ቀዳዳ/ጉድለት ዉስጣችን አድርጎ ነዉ የሰራን:- ያ ጉድለት, ሀብት ስናገኝ ወይ ልጅ ስንወልድ እና ቤተሰብ ስንመሰርት፣የተሻለ አገር ስንሄድ፣የተሻለ ሰው ጋር ስንሆን፣የተሻለ ቦታ ስንውል፣ ያን ስናገኝ፣ እዛ ስንደርስ እያልን በሁኔታዎች አንድ ቀን እሚሞላልን እየመሰለን ስንባዝን እድሜአችንን እናባክናለን። ያ ቀዳዳ ግን እውነተኛውን የአምላካችንን ማንነት በጌታ በእየሱስ በኩል ስናውቅ እና እሱን ስናገኘው ብቻ ይሞላል። እኔም እንዳንቺ ኦርቶዶክስ ነበርኩ እግዚአብሔር ረድቶኝ ዘመኔን በሙሉ የተሸከምኩት ቀንበሬ የሀጢአት ማንነቴ ተሰብሮ በጌታዬ በኢየሱስ በኩል አዲስም ሙሉም ሰው ሆኛለሁ, ከማንኛውም ክፋት እና ሀጢአት ጋር ላልተባበር እና ለእግዚአብሔር ፅድቅ ባሪያ ልሆን እራሴን ሰጥቻለሁ, ሁኔታዎች እንደፈለጉ ቢደራረቡም ዙሪያው ሁሉ ቢጨልምም, ይሄ የታመነ ጌታ በሁኔታዎች እንዳንደናቀፍ ሁሉን ያስችላል ይደግፋልም። እውነተኛው መንገድ እየሱስ ብቻ ነው።
@abenezergetaneh2874
@abenezergetaneh2874 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው። ባንተ አገልግሎት ሁሌ እንደተባረኩ ነው።
@jimmejimma5138
@jimmejimma5138 3 жыл бұрын
ሁሌም ጸጋውን ያብዛል 🙏🙏🙏አሜን ተነስቷል ተባረክ መንፈስን ያድሥል ክርስትያን የሆናችው ሁላቹም አስቡኝ በጸሎታቹ ተባረኩልኝ 🙏
@amentilahun7691
@amentilahun7691 3 жыл бұрын
Amenn Amennnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏
@tihitinabelew5408
@tihitinabelew5408 3 жыл бұрын
የምናመልከው ጌታ እጅግ በጣም ታማኝ ነዉና እንፀልያለን አይዞአችሁ 🙏😁
@metielfinhe3161
@metielfinhe3161 2 жыл бұрын
አጠገቤ ነህ ጌታዬ አጠገቤ ዘልቄ ገብተሃል ከውስጤ ከልቤ ይታወቀኛል ሁሌ አብሮነቴ ሰላም ተሰማኝ በመገኘትህ፡፡
@-nanna
@-nanna 3 жыл бұрын
የኤማሆስ መንገደኞች 🔥 ይህን አምልኮ ሰምቶ አለመነካት አይቻልም:: ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
@senaityimam142
@senaityimam142 3 жыл бұрын
Ewunet
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 3 жыл бұрын
ታሪኪ የጀመረው ከመስቀሉ ስረነው አሜን አሜን
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 3 жыл бұрын
የምድሪቱ ጌጦች ፤ የምድሪቱ መድሃኒቶች ፤ ይህንን ሁሉ ፀጋ ሲያፈሰው አባቴ ፤ ለዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ አማኞች ትልቅ ምስጢር አለው።
@Sisisi6392
@Sisisi6392 2 жыл бұрын
I don't speak or know or understand the language but such beautiful melody and your heart is so beautiful for the The LORD love listening !!
@zedohabesha1
@zedohabesha1 7 ай бұрын
ጌታ ከሞታችን ተነስቶ ዛሬም አለ ከጎኔ ለኔ የሌለ ቢመስለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesttig9348
@tigesttig9348 3 жыл бұрын
የሆኔ የተካፈልኩት ህይወት አለኝ ከኢየሱሴ ሃለ ሉያያያ አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርክህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን
@teshelatumiso7678
@teshelatumiso7678 3 жыл бұрын
በማንፈሱ የተናካ ዘመረ ጉባኤንሚ የሢናካል ታበረክ ዘመረ በጣሚ የምየረካ መዚሙረ!!
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ ዘልቀህ ገብተሀል ከውሥጥ ከልቤ ጌታ ሆይ አንተ አጠገቤ ባትሆን ምን ይውጠኝ ነበር ተባረክልኝ
@mekdihaile9160
@mekdihaile9160 3 жыл бұрын
አለመፀለይ አልቻልኩም ኡፍ የኔ ጌታ ስምህ ይክበር ውስጤ ሐሴት አረገ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
ተሰምቶ አይጠገብም ተባረክ
@zemedkunhosiso4046
@zemedkunhosiso4046 3 жыл бұрын
ገና ከማያበቁ 24ሳአት ከሚዘምሩ ከመላእት ጋር ትዘምራለህ ዋዋዋዋዉ።
@sebleteklut6918
@sebleteklut6918 2 жыл бұрын
Kifu Bante Lyee Ayseram Ashenafi Neh yegta Melkamu Fekasu yekenawenbehal Beyesus Sime Yegat Selehonek Lezelalem Kegu yemiyawetahe Yelem Beyesus Sime Tekenawen Eyesus Christos Geta New Amen
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 3 жыл бұрын
Hule beye deqiqaw bayesekenidu hule hule beismawi yemayiselechi diniqi amiliko geta eyesus yabzalh yanzalh
@workutadesse2355
@workutadesse2355 Жыл бұрын
ስንት ጊዜ እንደሰማሁት ፤ አሁንም እየሰማሁት ነው.....
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
ጌታ ፀጋ ይጨምርብ በውነት በመንፈስ አምልኮ የሚስመልኩ ይብዙልን ዘልቆ የሚገባ ዝማራ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ይዘውን የሚገቡ ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ
@ayelechchutulo9953
@ayelechchutulo9953 2 жыл бұрын
ይህን የሰማ ሁሉ መነሻውንና መድረሻውን እግዝያብሔር በማድረግ ለእግዚአብሔር ክብርን ያምጣ
@telilafekadu9022
@telilafekadu9022 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@beritoberito4139
@beritoberito4139 3 жыл бұрын
Wowowowoo Batem dasale yelale tabakiii Egzabhere yibarikik hiwotik hule yibaraki Ameeeeeeeeen 👍👍👍🥀🥀📖📖💯💯♥️♥️♥️
@kalebbelak9896
@kalebbelak9896 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚ ጌታ ጋር እንደ መሆን ምን ደስ ያሰኛል? ምንም
@naztad619
@naztad619 2 жыл бұрын
May God bless you from Zion.
@user-sg8mn2cc5l
@user-sg8mn2cc5l 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ድቅ ነው ለእኔ ጌታ ሞኚነት ብመስላት አለም ድንቅ ነው ለእኔ ዘላለም ❤❤❤ አቦ ተባረክ መንፈስ ያለበት አምልኩ ነው
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
Thank you thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘💕💕💕💕💕👏🌷
@astergebru4551
@astergebru4551 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen esey Halleluya ye semay Amlak ybarkih 🙏🔥🙏🔥tebarek 🙌🔥🙌
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
Omg!!! ምን ይባላል ዘመንህ ይለምልም my brother! What an angle voice!!! God bless you more!!!!💕
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 3 жыл бұрын
ይህ የ666 ምልክት ሆን ተብሎ ነው ወይስ አለማወቅ? በ6:28 እስከ 6:31 ጣቶቹን ይመልከቱ 6ቱ የግራ እጅ እንዳሉ ሆነው!!
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 2 жыл бұрын
Esey ameeeeennnnn ameeeennn ategebe ne geta ategebe uufffff 😢🙏🙏🙏
@yebe7388
@yebe7388 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዘማሪ ይትባረክ እግዚአብሔር ደግሞ ደግሞ ይባርክህ እኔ ይህን ፀጋ የሠጠህ አባቴ ይባረክ ወንድማለም እየዘመርክ የፅዮንን መንገድ ቀጥል በክርስቶስ ደም እሸፍንሃለሁ እፀልይልሃለሁ
@astergezawe191
@astergezawe191 3 жыл бұрын
አምካለሁ ጌታ ኢየሱስዬ ጌታ ይባርክህ ወንደሜ
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 3 жыл бұрын
WOW... Tebarek Amennn elelelele
@sebleteklut6918
@sebleteklut6918 2 жыл бұрын
Halleluya Halleluya Halleluya
@carolyndavidson4236
@carolyndavidson4236 3 жыл бұрын
Sekebelew inde dehl adaniayea... ih-roohk idelehim. ategebay neh, ategebay, tegenyahleh!!!! sing songs, new songs, spiritual songs to one another. Behsimeh alafrehm!!! Eyesus Gaytah Nehw!!! Tehmesgehn Ehea Gaytah... Negehyea beh sue edgeh ehenew!!!! ahlferam... mezmurae amelkalew... abeytuu HALLELUJAH!!!! Misgana Misgana lehonkewh gehn nanah... leh Yesus gehnanah.
@pomenatshegaw8165
@pomenatshegaw8165 2 жыл бұрын
Tebareklign wendme geta zemen yichemrlik
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ🔥🔥🔥🔥🔥
@Mariyam-gf5jo
@Mariyam-gf5jo 3 жыл бұрын
Yemiwadi waadime atemtebarek
@sheba9627
@sheba9627 3 жыл бұрын
What an Angelic voice for real, I just can’t get enough of this, all the Angels are definitely rejoicing with you and my soul and spirit as well.!!! ❤️🙏🏽 What a worship ተባረክ ፣ እስዘላለም ለምልም፣ we love you our brother in Christ ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@bethlehemmengesha7423
@bethlehemmengesha7423 2 жыл бұрын
W
@bettyt276
@bettyt276 Жыл бұрын
Thanks 🙏 ô
@degemukabeto7394
@degemukabeto7394 3 жыл бұрын
የmigarme thaga nawu.geta ytbareka Yhun AMEN.bewunet wusten nawu Ynekewu.
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
ውንዴሜ ጌታ በብዙ ይባርክህ ከሰማውት ጀምሮ ልጠግባው አልቻልኩም እጅግ የሚባርክ እና መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ የድምፀህ መገሱ ኢየሱስን ይገልጣል ተባረክ አብረውክ የሚያገለግሎ ሁሉ ይባረኩ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ወንድሜ ከዚሕ የሚበልጥ ክብር የለም አሁን በብዙ ክበር!
@waktolababuofficial4550
@waktolababuofficial4550 3 жыл бұрын
tebarek
@barsufakadmanedo110
@barsufakadmanedo110 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይበርበክህ
@astergezawe191
@astergezawe191 3 жыл бұрын
ወደ ጌታ ከሄድት የጓኞዬ ልጅ ና ከአህቴ ከወንደሜ ሀዘነ ያወጣኝ ጌታ ይባርክህ
@nardiadnew3551
@nardiadnew3551 3 жыл бұрын
የማይደጋገም መዝሙር የሚዘምር ዘማሪ ብሩክ ሁን
@memeselmone8841
@memeselmone8841 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነዉ አምልኮ የሚያስፍልገዉ በዚህ ሰሃት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏❤️
@user-yv9zr2os5b
@user-yv9zr2os5b 10 ай бұрын
❤❤❤ fiqirine geta hicamiril
@kalkidanaychiluhem537
@kalkidanaychiluhem537 3 жыл бұрын
Yetewededik Yabate Lij Kifu Ayinkah!!!! 👌👌👌👌👌👌👌 Kezih Belay Yibzalih!!!👍👍👍👍👍👍👍
@misraktekeste8507
@misraktekeste8507 9 ай бұрын
I listen to this worship from time to time throughout the year. It always touches my heart & humbles me. Jesus is worthy of all our praises 👏
@user-tv2rj9sy2p
@user-tv2rj9sy2p 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን።ይራራልኝ
@marekonjo9241
@marekonjo9241 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍስ ሚያድስ ዝማሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
@tamerateyacob3599
@tamerateyacob3599 3 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ ...ጨምር...
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው በወጥህ የልህ መንፈስ በጣም የሚገረም ነው ደስ ይላል ተባረክ በብዙ
@gjdfjf2409
@gjdfjf2409 3 жыл бұрын
488
@teketelerjabo3477
@teketelerjabo3477 3 жыл бұрын
ይትቤ ስትዘምር በጣም ደስ ይላል በመንፈስ ቅዱስ መንፈስን ያድሳል ጥሩ ነው❤❤❤ ሁለ ጊዜ በሰው መዝሙር ብቻ ከመገለጥ በራስህም መዝሙር ብትገለጥ ጥሩ ነው❤❤ ለማለት እወዳለሁ❤ ሌላው ብዙ ልክ እንዳንተ በእንደዚህ በሰው መዝሙር ብቅ እያሉ ያሉ ዘማሪዎች አሉ መልዕክቱ ለእነሱም ጭምር ነው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@samumele5467
@samumele5467 3 жыл бұрын
ወንድሜ መዝሙር ለእግዚአብሔር ክብረ ነው! የሠውና የራሳቸውን የሚባል ነገር ለዘፈን ነው!
@umiikoo9596
@umiikoo9596 3 жыл бұрын
ተባረክ
@elsahaile144
@elsahaile144 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንተ አልፎ ብዙ ነገሬን እየሰራ ነው ጌታ ከዚህ በላይ እጥፍ ድርብ ፀጋውን ይጨምርልህ!!!ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 2 жыл бұрын
Eyesuuseeee abetttttt semen amegne sintun alfku uuuuuuu
@genetnegash7850
@genetnegash7850 3 жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በዝማሪህ ተፅናናሁ
@henockalemu708
@henockalemu708 3 жыл бұрын
ይትቤ ዘመንህ ይለምልም!!🔥🔥🔥
@user-rc5lt1fy1g
@user-rc5lt1fy1g 3 жыл бұрын
ውዴ እየሱስ የሚያስናፍቅ መዝሙር ተባረክ ወንድማችን
@guenetschofield3480
@guenetschofield3480 3 жыл бұрын
I love this song so much. It is all about JESUS our saviour nothing matters in this world except the gospel of Chtist. I pray when I come home to worship in this church.🙏🙏🙏🙏🌹🌹
@tsegayechalo4636
@tsegayechalo4636 3 жыл бұрын
የኢማዎስ መንገደኞች!!!!!!!!!!!!my heart brokedown through these people journey!! thank u jesus ,we have everlasting lord!!!!god bles u bro!
@senaityimam142
@senaityimam142 3 жыл бұрын
Me too
@drzemen4328
@drzemen4328 2 жыл бұрын
bless u dear brother bless you more and more
@asmelashsentayohu6458
@asmelashsentayohu6458 3 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርኽህ በጣም የተባረኹበት መዝሙር ዝማሬው ልቢ ውስጥ ነው የፈሰስው እና ልብ እየዘመረው ነው
@hirutmulugeta4146
@hirutmulugeta4146 3 жыл бұрын
ተባረክ ፡ እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ ፡ ደስየሚል ፡ አምልኮነዉ❤️🙏🙏
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 3 жыл бұрын
I CANT STOP LISTENING
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 жыл бұрын
yes l can't stop listing this worship
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 3 жыл бұрын
ብሩክ ልጅ ብሩክ ጸጋ ተባረክ በብዙ ከዚህ በኋላ ከፍታዎች ሁሉ ያንተ ናቸው🙏🙏❤❤
@honestyoung2146
@honestyoung2146 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏ተባረክ
@hulumedia2016
@hulumedia2016 2 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ!!
@ethiopianmom9199
@ethiopianmom9199 3 жыл бұрын
Amazing worship, Your voice so amazing .I thank The creator (God) for Giving you The best voice so you can worship him with His people. Thank you Jesus Christ For everything you done for your people!🙏🙏🙏
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
የድሮ መዝሙር ዘምር ቀጥል ፡ God bless you✝️
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 жыл бұрын
Hallelujah nagere yalew be irsu iji new negere yalew , be blessed lovely singer
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 3 жыл бұрын
ለዘመኗ ቤተክርስቲያን (ለእኛ) በእዉነት የምንመለስበት ጊዜ ይሁንልን
@worshiptube5674
@worshiptube5674 3 жыл бұрын
God Belss you
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
What a wonderful worship!! Tebareklign my dear! Your Eritrean sister from Boston USA.
@fikadujifara9736
@fikadujifara9736 3 жыл бұрын
tebarek egr yeberke
@tglemma4147
@tglemma4147 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ወንድሜ!!! ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው!! ጌታ ሆይ እወድሃለሁ!!! 🙏🙏🙏
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 2 жыл бұрын
Yetbarke you are truly our blessing lots of love 🙏🏽🙌🏽💜
@tagesatamirat9773
@tagesatamirat9773 3 жыл бұрын
Amen amen gata yibarik
@ayelechchutulo9953
@ayelechchutulo9953 2 жыл бұрын
እንደ ይሳኮር ልጆች ለዚህ ትውልድ አንተን ያስነሳውን እግዘብሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ !!!
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 3 жыл бұрын
Wow! TO JESUS CHRIST be ALL THE GLORY AND ALL THE HONOR. What a powerful song and voice. Keep up singing brother Yitbarek Alemu. You have a powerful voice. Be blessed more and more.
@dastanukro8919
@dastanukro8919 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ አየሱስ ሰም ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሳይ ወድሜ ተባረክ
@electeocwll9608
@electeocwll9608 3 жыл бұрын
pp0 0 0 0 000 ppppppp
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 503 М.
|| ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure
25:31
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43
2011-እንደገና አመልክሃለሁ ዘማሪ ይትባረክ
24:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 217 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 51 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 975 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,3 МЛН