Пікірлер
@dejudreams160
@dejudreams160 9 сағат бұрын
Des tilaleh😊😊😊😊😊
@user-su2hh6bt1h
@user-su2hh6bt1h 20 сағат бұрын
ኮሜንት አንባቢዎች በደብ አዳምጡ ይህንን ቃል በደንብ እናስተውል ፦ እንዘምራለን ፣ እንሰብካለን ፣ እናገለግላለን የእግዚአብሔር ቃል እየታዘዝን ነው ? ትግግለኛ የአምልኮ ቀን እሁድ ነው ወይስ ሰንበት ነው ? እግዚአብሔር ጠብቁ ያለው ሰንበት ነው ያች ቀን ቅዳሜ ናት ። እስት የእግዚአብሔር ቃል እንመልከት ማቴዎስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ። ¹⁹ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።
@BiniyameKassa
@BiniyameKassa Күн бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን
@user-gr3zi1hh9e
@user-gr3zi1hh9e 2 күн бұрын
AmnnAmnn Lacu Kibire Yune LazaLaLame Yune❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marthaayela2787
@marthaayela2787 2 күн бұрын
አሜን አሜንንንንን ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤ስሜ ቁድስ ሃሌሉያ 🙏
@temesgentamirat9867
@temesgentamirat9867 7 күн бұрын
Amen! 🥰🥰🥰
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 7 күн бұрын
amen amen yetekefet bere tesetognl amen❤❤❤
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 7 күн бұрын
Amen amen yetekefet bere tesetognl amen amen❤❤❤❤❤
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 7 күн бұрын
እውነት ነው ጳውሎስ ነህ ፀጋው ይብዛልህ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤❤❤
@user-jm3ru4do3u
@user-jm3ru4do3u 8 күн бұрын
ጌታዬ ይባርክህ ዘመን ይባርክህ 🎉🎉🎉🥰😭😭😭
@user-jm3ru4do3u
@user-jm3ru4do3u 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያድደናል አሜን የብረት ማዝገው ተክፈ 😅አሜን በጣም ደሰ በሉናል አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉📖🤲📖🤲📖🤲📖🤲📖🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@FikarthaQatar-ck6kx
@FikarthaQatar-ck6kx 10 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
@FikarthaQatar-ck6kx
@FikarthaQatar-ck6kx 11 күн бұрын
አሜንንንንንን
@ebcdbc
@ebcdbc 12 күн бұрын
0:13 0:15
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 15 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zn4ks8hu2v
@user-zn4ks8hu2v 17 күн бұрын
Wow my God u are amyzhing..egezhabhier hayale new beyi zemriyalew
@FeviTarekegn-i6x
@FeviTarekegn-i6x 18 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@FeviTarekegn-i6x
@FeviTarekegn-i6x 18 күн бұрын
ተባረክ
@user-pl7zc6ni4d
@user-pl7zc6ni4d 19 күн бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤ብሩክ ሰው ተበረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmaramelody3153
@asmaramelody3153 19 күн бұрын
Please go apart from fun
@masreshategene1790
@masreshategene1790 21 күн бұрын
ዋው ቄስ ትግስቱ ፣አስተምሮቱ እጅግ፣በህትትናበትግስት ሲያስተምሩ፣እንደብቼኮሌት ፣እየጣፋጠህ ነው ይትከተለው እግዚአብሔር ይባርክህ ሻሎም። ሻሎም❤❤
@robi4895
@robi4895 22 күн бұрын
ያለ መንፈስ ቅዱስ ክርስትና እውቀት ብቻ ነው
@spirtualsongtube9294
@spirtualsongtube9294 22 күн бұрын
Geta be atekebu komo aberetagn Ayzohi Ayzohi Ayzohi
@yosephgebeyaw9621
@yosephgebeyaw9621 22 күн бұрын
Amen Amen
@SelameAylawe
@SelameAylawe 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አሜን ተባረክ
@SabaSiferaw-ld1ip
@SabaSiferaw-ld1ip 27 күн бұрын
God bless you and your family.
@Mom2023new
@Mom2023new Ай бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2016 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና ተናግሯልና ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! አደራ!! ለብዙ ቤ/ክ. ህዝብና አገልጋዮች አደርሱልኝ እያልኩኝ በጌታ ስም እጠይቃለሁ!! ተባረኩ! ማዘር ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ህዝ. 3: 4-10) አስተውሉ!!!!
@user-bf4zw8ef4t
@user-bf4zw8ef4t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dawittamratamra
@dawittamratamra Ай бұрын
Please family this challan sabiscrayib Duy🎉
@cherenet-bq7qb
@cherenet-bq7qb Ай бұрын
my encounter 😭😭😭😭😭
@SamrawitDana-tn4lz
@SamrawitDana-tn4lz Ай бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼👏🏿👏🏿🙌🏿🙌🏿🙏🏿🥰🥰🥰🥰💕💕
@SamrawitDana-tn4lz
@SamrawitDana-tn4lz Ай бұрын
Amen amen amen❤❤
@MahiHeyab
@MahiHeyab Ай бұрын
Wow be maebele weste be wejebe weste GATA yemelekale
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Ай бұрын
😢ተባረክ
@user-zq9td3vm8r
@user-zq9td3vm8r Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@robeltemechache3933
@robeltemechache3933 Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የሚመጣው ጎርፍ እንዳይወስድህ ፀለይኩ በኢየሱስ ስም አምልጥ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@AynalemDegefa
@AynalemDegefa Ай бұрын
Ayenalmdegefa
@woynishetdukale6225
@woynishetdukale6225 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@woynishetdukale6225
@woynishetdukale6225 Ай бұрын
አዎ የእግዛብሔር ፍቅር አይለወጥም እሱ ያው ስለሆነ አመሰግናለው ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Ай бұрын
ኢች ሙቱለት ❤️🥰 የሚለው ቃል የሕይውታችን መርህ ቃል ነው 🥰🙏🏼 አሜንንን
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j Ай бұрын
አሜን። ጥሌ ተባረክልኝ
@MangeeGuye
@MangeeGuye Ай бұрын
Ameneee ameneee❤❤
@alemmekonnen2292
@alemmekonnen2292 Ай бұрын
ካፒቴን ጌታ ይባርክህ ሳሪስ ወንድማማች በርቱ
@SofaA-kz7mb
@SofaA-kz7mb Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
ተባረክ
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
በሰለሞን ቤተመቅደስ መታደስ ቀያዮቹ ጊደሮች ሰባት ወይም ዘጠኝ አለበለዚያም አስራ ሁለት በነዚህ ቁጥር ስለት ለመስዋእትነት የደም ቃል ኪዳን ለኃጢአት ሲቀርቡ ሐሰተኛው መሲህ በቤተመቅደስ በእስራኤል ላይ እኔ ነኝ ኢየሱስ ይላቸዋል አያሳዝኑም እነሱም አሁን በገአዱ እየተዋጉ የጦራቸው ድል መንሾ ጠላት ያደተጉት አሁን ላይ በትክክል የእስራኤል ጠላት ሆነው ታጥቀው እየተነሱ እየወደቁ የሚዋጓቸው ጠላቶቻቸው ናቸው በድራማቲክ መልክ የጊደሮቹን ደምም እየተቃወሙ በጎን የደሙ አድናቂ መሲ ሆነው በሃሰት በሰለሞን ቤተመቅደስ የሚነግሰው ሃሰተኛው መሲህ ከሃማስ ወገብ ነው በጦር ይቀርና በፍቅር ሊነግስ እስራኤልን ለመግዛት የሚነግሰው እስካሁን የሰቀሉት ኢየሱስ ለነሱ ተራ ነው እንጅ በእኔ ውስጥም ሆኖ የሚያግዛቸው ያ ኢየሱስ ነው እነሱ በጦር ድል የነሱት ጠላት በፍቅር ይነግስባቸዋል ሲነቁበት የርኩሱን መሲህ ከተቀደሰው ስፍራ ለማጥፋት እንደ አሁኑ ይታትራሉ አየህ ያኔ ነው አልፋና ኦሜጋ ያለና የሚኖር ለዘላለም የሚኖር ፊት የመጣ የሄደ ዳግም በእስራኤል ከተማ በእስራኤል ጠላቶችና በአለም ላይ ለፍፃሜ ሊፈርድ ኢየሱስ ይመጣል እስራኤልን በምንም አይነት መልኩ በምታፈርጋቸው ድርጊቶች አልቃወምም ፀጋ ና መንፈስ የአጥንትም ነው የኤሳው አጥንት በድን ቀስቃሽ ስለነበር 😊
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
ፓስተር ጥላሁን ላውራህ ግብዝ ክርስቲያን እስራኤላዊያንን የኢየሱስ ሰቃዮች ናቸው ይሉታል እነርሱ ባይሰቅሉት እኛን የዘላለም ሞት ቡዳ ሰይጣን በልቶን ነበር እነርሱ ሰቅለው ለኛ ድህነት ባለውለታ ሆኑን እንዲህም ይላሉ አይሁዳዊያን ኢየሱስን አያምኑትም አያውቁትም ይላሉ እነርሱ አውቀውት አለማመናቸው እኛን አዋቂ አማኝ የእነርሱ ወዳጅ ባለ ውለታን አክባሪ አደረገን እንጅ ምን ጎዳን በእስራኤል ውስጥ እኛ አለን በእኛ ውስጥ አይሁድ አለ ከኢየሱስ ዘላለማዊነት መድኃኒት የተነሳ እስራኤላውያን የማንም ጠላት አይደሉ የአለም ሁሉ ክርስቲያን ባለ ውለታ ወዳጅ እንጅ የክርስትናን ሀሁ የቆጠርንባቸው ከዘፍጥረት ጀምሮ የቁጣ ልጆች ሳለን ከዘላለም ሞት በዳ ሰይጣን አፍ ጋህነም የዳነው አይሁድ በቆረሰልን ቅዱስ የኃጢአት ሁሉ ስርኤት የኢየሱስ ስጋና ደም ነበር እንዴ እስራኤል የነብስም የስጋም ደዌ ቡዳ መድኃኒት አዋቂ ምድር ናት በጥበቧ አለም ተደነቀ ሲደነቅም ኖረ በደደቦች ድድብና እስራኤልም ጥላሸት አትቀባም !!!! ከአብረሃም ልጅ ከይሳቅ እስከ ንጉስ ዳዊት እስከ ጠቡቡ ሰለሞንና ከሰለሞን በሚበልጥ ኢየሱስ ሃሌሉያ አይምሰላቹ የእስራኤል ተከሻ ከባድ ግሎሪ ተሸካሚ ነው እነዛ ቀያዮቹ ጊደሮች የሚያጨላጭሉት የኢየሱስን ደም ዳግመኛ መምጣት ነፀብራቅ ነው አትቃወሟቸው የፈለጉትን ያድርጉ የኢየሱስ መገኛ ምድር ስለሆነ የትንቢቱ ጭላንጭል በዚያ ያንፀዋርቃል የሰለሞን መቅደስ ዳግም መሰራት የጌታችን የኢየሱስ መምጣትን አመልካች ነው የጊደሮቹ ደም የንፁህ ደሙን ቤዛነት ከጎልጎታ እስከ ቤተመቅደስ መድረክ መጋረጃ ድረስ ያመለክታል. ያን የቀይ ጊደሮች ደም የሚፀየፍ አውሬ ከበስተ ግራ ብቅ ይላል እኛ ከቢሉይ ኪዳን እስከ አዲስ ኪዳን የኢሱስ ደም ምፃት ድረስ እስከ ቤዛነቱ ድረስ ተቀብለን በእምነት የኖርነው ነው ዳግም ያ መልክ በእስራኤል ሲፀዋረቅ የሐሰተኛው መሲህ ብቅ ማለት እውነተኛውን የኢየሱስ ምፃት ነፀብራቅ የሚያፋጥን ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አይሁድን ጠልተህ ኢየሱስን ልትወድ አትችልም አይሁድ ውስጥ ኢየሱስ አለ ባያውቁትም አስተዋውቀውናል በኢየሱስ ውስጥ አይሁድ አለ ለኛ ባለውለታ መድኃኒተኞች ሆነውናል ለዛም ነው በእስራኤል ፌስ አለም አለ በአለም ፌስ እስራኤል አለ አለም በጥላቻ እስራኤል በፍቅር ቻው መዝገቡ ተዘግቷል 😊
@user-pi7ge5zm9g
@user-pi7ge5zm9g Ай бұрын
Yezelealem ambaye new wede keelf yetemert new yehiwot kalw yalew
@user-zr7kl7gn6w
@user-zr7kl7gn6w Ай бұрын
Tabaraki Tilihee ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@tamiratitesifay999
@tamiratitesifay999 Ай бұрын
ቃል ያደርሳል❤❤❤❤❤❤