#0060

  Рет қаралды 551,986

TEDEL TUBE

TEDEL TUBE

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tedeltubeethiopia
JOIN US ON TELEGRAM // t.me/tedeltube
#tedeltube #Ethiopia #dawitdreams #inspireethiopia I Daggy's Lifeclass I ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ I #DonkeyTube
#ImpactSeminars
Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit the bell
for notifications every time I post a video:)
0:00 መግቢያ እና የደራሲው አስተያየት
9:53 ምዕራፍ አንድ ፡ሃሳቦች ቁሶች ናቸው:- ከቶማስ ኤዲሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው” ሰው
38:52 ምዕራፍ ሁለት ፡ፍላጎት:- የሁሉም ስኬት መነሻ ነጥብ ወደ ሃብቶች የመጀመሪያው እርምጃ
1:14:34 ምዕራፍ ሶስት ፡ እምነት:- ፍላጎትን በዓይነ-ህሊና ማየት እና ወደሃብቶች 2ኛው እርምጃ
1:55:18 ምዕራፍ አራት ፡ ግለ-አስተያየት:- ጥልቁን አእምሮ የማሳመኛ መንገድ ወደ ሃብቶች ሶስተኛው እርምጃ
2:08:43 ምዕራፍ አምስት ፡ጥልቅ እውቀት:- ግላዊ ልምዶች ወይም እይታዎች ወደ ሃብቶች አራተኛው እርምጃ
2:39:10 ምዕራፍ ስድስት፡ ምናብ የአእምሮ መስሪያ ክፍል:- ወደ ሃብቶች አምስተኛው እርምጃ
3:04:17 ምዕራፍ ሰባት ፡የተደራጀ እቅድ:- ፍላጎትን ወደ ተግባር የመቀየር ሂደት ወደ ሃብቶች 6ኛው እርምጃ
4:20:54 ምዕራፍ ስምንት፡ውሳኔ:- የማዘግየት ጌታ ወደ ሃብቶች ሰባተኛው እርምጃ
4:30:05 ምዕራፍ ዘጠኝ፡ጽናት:- እምነት ለማስረፅ አስፈላጊ የሆነ የማያቋርጥ ጥረት ወደ ሃብቶች 8ኛው እርምጃ
5:04:02 ምዕራፍ አስር ፡ የላዕላይ:- አእምሮ ኃይል አበረታቹ ኃይል ወደ ሃብቶች ዘጠነኛው እርምጃ
5:17:56 ምዕራፍ አስራአንድ፡የወሲብ ቅየራጥበብ ኃይልን በአግባቡ የመጠቀምጥበብ ወደሃብቶች10ኛው እርምጃ
6:03:32 ምዕራፍ አስራሁለት፡ድብቁ አእምሮ አገኛኙ መስመር ወደ ሃብቶች አስራ አንደኛው እርምጃ
6:15:59 ምዕራፍ አስራሶስት፡ አእምሮ የሀሳብ መቀበያ እና ማሰራጫ ጣቢያ ወደ ሃብቶች 12ኛው እርምጃ
6:30:09 ምዕራፍ አስራአራት፡ ስድስተኛው ስሜት ወደ ጥበብ ቤት የሚወስደው በር ወደ ሃብቶች13ኛው እርምጃ
6:46:17 ምዕራፍ አስራአምስት፡ ስድሰቱ የፍርሃት መንፈሶች ይህን የመጨረሻ ምዕራፍ ስታነብ ስለራስህ ጥናት አድርግ ከዚያም “ከመንፈሶቹ” ምን ያህሉ በመንገድህ ላይ እንደቆሙ እወቅ
7:56:49 ማጠቃለያ
7:57:42 መርህ፡1 የአላማ ቁርጠኝነት
7:58:37 መርህ፡2 የላዕላይ አዕምሮ ህብረት
7:59:16 መርህ፡3 የሚፈፀም እምነት
8:00:17 መርህ፡4 ብዙ እርቆ መሄድ
8:01:10 መርህ፡5 ተወዳጅ ስብዕና
8:01:58 መርህ፡6 አወንታዊ አስተሳሰብ
8:02:52 መርህ፡7 የራስ ተነሳሽነት
8:04:21 መርህ፡8 ትጋት
8:05:30 መርህ፡9 ራስን መግዛት
8:06:08 መርህ፡10 ትክክለኛ አስተሳሰብ
8:06:42 መርህ፡11 ትኩረት
8:07:23 መርህ፡12 የቡድን ስራ
8:07:59 መርህ፡13 ከችግር እና ከሽንፈት መማር
8:09:10 መርህ፡14 ፈጠራዊ ራዕይ
8:09:57 መርህ፡15 ትክክለኛ ጤንነትን መጠበቅ
8:11:19 መርህ፡16 ጊዜን እና ገንዘብን መበጀት
8:12:10 መርህ፡17 የሰማያዊ ሃይልን ማግኘት
8:12:43 ስለ ደራሲው
ደራሲ ናፓሊዮን ሂል
ተርጓሚ ውድሰው ደግዋለ
አሳታሚ ቡክ ላንድ አሳታሚ
#amharicaudiobooksfulllength #amharicaudiobooks

Пікірлер: 421
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
If you haven't already subscribe and hit the "bell" 🔔 icon so you don't miss another video! And LIKE 👍 the video.
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 5 ай бұрын
Wooow Dequ wedemachin Liyuna Meseret yalew Ewiqet selaqerebikelin Kelib Enamesegenalen Yemestafuinim stehafi Atenim FETARI Zemenachihuin Hulu yebarekew!!! 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@eyaalem7990
@eyaalem7990 2 жыл бұрын
በእውነቱ እንዲህ ተርጉማችሁ ያቀረባችሁ ሰወች ተባረኩ:: እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ::
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??እ የኔ ውድ??
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 2 жыл бұрын
ከስኬት ጋር የተያያዘ መፅሐፍ ሳነብ ኖሬያለሁ ይህንን መፅሐፍ አላነበብኩም ።አሁን አሁን ማንበብ ትቻለሁ ።ማድመጥ በጣም ደስ ይላል።በተለይ የእንቅልፍ ሰኣት ላይ ።ዛሬ ነው የሰማውህ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ። መርዘሙን እኔ አልጠላሁትም ለሊቱን ሙሉ ስለምሰማህ ። አመሰግናለሁ
@amsalesinidu3096
@amsalesinidu3096 2 жыл бұрын
Enkilfim behon habt new, so sleep while listening.
@nigatumerra7150
@nigatumerra7150 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ።እናመሰግናለን ።
@berhantekeba3646
@berhantekeba3646 2 жыл бұрын
What are thus books that you have been read.
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 жыл бұрын
በbdf ተሃሊካ እስቲ ለኣኸለይ ?
@girmagetachew9103
@girmagetachew9103 2 жыл бұрын
Arif yemetelachewn mesehaft tetekumenaleh pls
@ahmedoumer1730
@ahmedoumer1730 2 жыл бұрын
ስለ ፅናት ተነስቶ ፣ነብዩን መሀመድን፣ ሰለላአለይ ወሰለም (ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን)ማንሳትህ ገራሚ ነው።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??እ የኔ ውድ??
@habibhussenmehamedmehamed9245
@habibhussenmehamedmehamed9245 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FuadinaKemal-lk8vm
@FuadinaKemal-lk8vm 6 ай бұрын
selelahu aleyhi weselem
@HayatMustofa-rr6pl
@HayatMustofa-rr6pl Ай бұрын
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
ይህ መፅሐፍ እጅግ በጣም ወሳኝ ቁምነገሮችን የያዘ ድንቅ ስራ ነወ።አንብቡት!!
@song4christ1
@song4christ1 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ተጠቅመናል!
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ስመኘው ስጉጉለት የነበረ መፅሀፍ በድምፅ ደስ ይላል በርታልኝ ወንድሜ ፀጋህን ያብዛልህ እግዜያብሔር ይስጥልን ክብረት ይስጥልኝ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ጥርት ያለ ድምፅና አነባበብ ተባርክ ቆጆ ነገር አግቸበታለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤ወዶች ከማርስ ሴቶች ከቬኖስ መፀሀፍ ብታነብልን በጣም ደስ ይለኛል ከምር እደምነብለን አምናለሁ አመሰግናለሁ 🎉
@kesetet1668
@kesetet1668 2 жыл бұрын
ይህን መጽሐፍ ስጠብቀው ነበር በጣም እናመሰግናለን Tedeltube.
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
ይገርማል ለካ ብዙ የማላውቀው ነገር አለ ስለ ስኬት።ብዙ ቦታ አስሻለሁ፣ አንብቤያለሁ፣ ሰምቻለሁ የዚህ መጽሐፍ ግን ይለያል። እግዚአብሔር ያክብርልን ቴዳ።
@bchalikasa
@bchalikasa 4 ай бұрын
እጅግ በጣም የማረከኝ መጽሓፍ ነዉ።
@gxhggbshgg6907
@gxhggbshgg6907 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው መማር ማለት ይሄነው ወገን እዲህ ነው ለወገኑ ቅርብ መሆን ትልቅ ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁበት እግዚአብሄረ ይስጥልኝ።
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በቅርቡ ገዝቸ ለማንበብ የምፈልገው መፅሀፍ ነው ሙሉውን አዳምጠዋል ኢንሻአላህ ብዙ ነገር እንደ ምንማርበት
@eldanasview6926
@eldanasview6926 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን መፅሃፍ በትርጉም ስላገኘሁት!!! The power of now (የአሁን ሃያልነት) በድምፅ ብታቀርቡልን በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ በርቱ !!
@geberkedan2865
@geberkedan2865 2 жыл бұрын
የኔም ምርጭ ነው ውድሜ በpdf ታግኝልኝለህ እኔ አርብ ሀግር ነወ የምኖርው አመሰግናለሁ
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
​@@geberkedan2865እኔ ልስጥሽ
@SelamWondu-u7e
@SelamWondu-u7e Ай бұрын
Waw life iS My best teacher🥰🥰🥰
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተየዋ👌🙏
@ethiopian7403
@ethiopian7403 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን መፅሃፍ በትርጉም ስላገኘሁት!!! The power of now ትርጉም ብናገኘው በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ በርቱ !!
@addistekele201
@addistekele201 2 жыл бұрын
በትክክል እስካሁነን አልተተረጎመም
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 2 жыл бұрын
The English version was delivered to me yesterday and I got this audio book today. I am feeling soo blessed!!
@SelamWondu-u7e
@SelamWondu-u7e Ай бұрын
Waw thank you so much this is life changing 🥰🥰🥰🥰
@eyulife
@eyulife 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this life changing book for our community, I have been looking everywhere to get this Amharic translated book to my audience.
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 жыл бұрын
እዩ የኔ ትሁት
@EatSipDelicious
@EatSipDelicious 2 жыл бұрын
Eyuye asitemariyachen😍❤❤
@eyulife
@eyulife 2 жыл бұрын
@@EatSipDelicious ኑሩልኝ 🙏
@dagmawit2028
@dagmawit2028 2 жыл бұрын
Eu yene wud mekariye thanke demo set negn
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you Eyu for sharing Amazing book
@visitethiopia4626
@visitethiopia4626 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ትምህርት ሰጪ ትርጉም ነው🙏
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 2 жыл бұрын
በሒወቴ ብዙ የቢዝነስ መጽሐፍ አብቤለሁ አንዳንዱ ቁጠባ ያስተምራል ግን ሲኖርህ ነው የሚቆጠበው ይሄ ጠቅላይ ስለሆነ አሪፍ ነው በተለይ የ7 ህግ ትልቅ ቦታ አለው ካገኛችሁት ስኬት በ30ቀን የሚል መፅሐፍ ጋበዝኳቹህ
@TT-wq6nr
@TT-wq6nr 2 жыл бұрын
Thank you is the least can say to you to show my appreciation for you have done for me... የምንፈልገውን መጽሐፍ በሚመስጥ ድምፅህ እና በማራኪ አተራረክህ ስላቀረብክልን ከልብ የመነጨ ምስጋናየ ካለህበት ይድረስህ።👌❤️🙏
@hareguabelachewtsehaye5693
@hareguabelachewtsehaye5693 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በረታ
@helenbraids8901
@helenbraids8901 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ነኝ እኛ አገር አልተለመዱም እንደዚህ አይነት ሃሳቦች keep it up
@hiwialtaleb2418
@hiwialtaleb2418 2 жыл бұрын
አሜን ይወገድ እናመሰግናለን
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ብዙ ትምህርት አጊቻለው እድሜ እና ሰላም ይብዛልክ !!
@samsonyilma2770
@samsonyilma2770 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ነዉ የወደድኩት በሌላ መጽሀፍ እንጠብቅሀለን
@liyatube754
@liyatube754 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው ቀጥሉበት።
@SurafelMengist
@SurafelMengist 8 ай бұрын
የሳይኮሎጂ እና የቢዝነስ መፅሀፎችን share adergugn ወንድማችን በርታ
@alemayehudana6632
@alemayehudana6632 2 жыл бұрын
በጣም የሚያነሳሳ መጽሐፋ ነው!!!
@hayathayat9596
@hayathayat9596 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ብዙ ነገር ተማርኩበት bro እናመሰግናለን ማሻአላህ
@kurabachwneg6757
@kurabachwneg6757 Жыл бұрын
አንባቢ ነበርኩኝ አሁን ግን በተለያዩ የህይወት የኑሮ ሀላፊነት የተጨናነቀ ግዜና አይምሮ ስላለኝ ማንበብ ተስኖኝ ነበረ ። አሁን ግን ይሄ ቻናል እየተጠቀምኩ የመፅሀፍ ጥማቴን እወጣለሁ ። በርታ ወንድማችን 🔥❤️👍👍👏👏
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 5 ай бұрын
ድምፅህ ይባረክ ተባረክ
@bchalikasa
@bchalikasa 4 ай бұрын
ደስ የሚል ነዉ። እኔም በከፍተኛ ደረጃ በአሼ ትምህርት ተለዉጫለሁ።
@jemalchuchu2555
@jemalchuchu2555 2 жыл бұрын
Wowow የምንም ግዜ ምርጥ
@SiryeteKal
@SiryeteKal 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን፡፡ይህን መፅሐፍ ለማንበብ እመኝ ነበር ነገር ግን በስራ ምክንያት አልቻልኩም፡፡ይህን መፅሀፍ የማውቀው the power of secret መፅሀፍ ካስተዋወቀኝ ታላላቅ ሰዎች አንዱ በ bob proctor ነበር፡፡ይህ ሰው እያንዳንዱን ሀሳብ መነሻውን ከዚህ መፅሀፍ ነበር የሚያደርገው፡አሁን በድምፅ ያውም በትርጉም ስላካፈልከን በእኔ በኩል አመሰግናለን፡፡
@techfreak_et
@techfreak_et Жыл бұрын
የምታቀርቧቸው መፅሃፍት ድንቅ ናቸው።ህይወቴን ምን ያህል እንደለወጡት ፈጣሪ ምስክር ነው።አተራረክህ ደሞ መፅሀፉ ላይ ነፍስ ይዘራበታል።Than you ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@beckerballer5885
@beckerballer5885 2 жыл бұрын
What a perfect KZfaq page I ever seen!❤❤❤😍
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Gionetube6866
@Gionetube6866 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መጽሐፍ ነው ወደ አማረኛ ሰለተረጎምከው ለአገራችን ወጣት ያስፈልጋል እናመሰግናለን
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም። በርታልን
@MauriceTramble
@MauriceTramble 2 жыл бұрын
*Top Three Audiobooks* 1) _How to win friends and influence people._ 2) _The 48 laws of power._ 3) _The way of the superior man._
@andinetabraham5084
@andinetabraham5084 Жыл бұрын
You were born rich ..የሚለውን የቦብ ፕሮክቴር መጽሐፍ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ባገኝ ደስ ይለናል ። እጂግ በጣም አመሰግናለሁ
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 2 жыл бұрын
ለማንበብ እያሰብኩ የነበርኩር መፅሀፍ በትርጉም አላገኘውትን ሚገርም ነው ተባረክልኝ
@user-lk5xq9zk2d
@user-lk5xq9zk2d Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መፅሃፍ አመሰግናለው። ይህ ስራ የቡዙ ሰው ኣስተሳሰብ ይቀይራል ።በስራቹ ልትደሰቱና ልትከበሩ ይገባቹሀል በርግጥም ኩቡራን ናቹ በጣም አከብራቸዋለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።ለ ኢኒፓየር ኢትዮጵያ ።
@user-dq2zz9tm7k
@user-dq2zz9tm7k 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ሚገርም ድምፅ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 2 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል
@henokmuluneh3318
@henokmuluneh3318 6 ай бұрын
Demn! You killing it men in that same shit this ever my favorite book i like it when you reading thanks for tedel tube this book is on another level one love for yo'll
@tantosalamirew5232
@tantosalamirew5232 2 жыл бұрын
This is an important life changing book tarnsaltion. It makes people rich not only finacially, but also emotionally, spiritually, physically and socailly. I urge all others to follow this and apply.
@keberunine4675
@keberunine4675 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@media7685
@media7685 2 жыл бұрын
Thank you
@user-jy5id3mg8v
@user-jy5id3mg8v 3 ай бұрын
🙏🏽Thanks
@sprituallife2403
@sprituallife2403 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@mat7xbeheru641
@mat7xbeheru641 2 жыл бұрын
Wow betam arif tmhrt new yagegnehunet tsehafiw bedeb techekobet new yetsefew batekalay egna Ethiopians sle habt yalenn ewket yemikeyr new tedam berchi yarada lj
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
you can win 👇 [ቁልፍ ምስጢር ]ለአሸናፊነት መገዛት ሙሉ ድምፀ መፅሃፍ ክፍል አንድ you can win Full Audiobook Part 01 kzfaq.info/get/bejne/a5hloN2BsrTXm6s.html
@habnas9711
@habnas9711 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው የገዛውት
@fevenayale5593
@fevenayale5593 2 жыл бұрын
ገና አላዳመጥኩም ሳላዳምጥ በጣም በጣም አደንቃለሁ !!! እኔ በተፈጥሮዬ አንባቢና ፃሓፊን ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ !!! እዝጋሃበር ያክብራቹ !!!!
@jitulegese1780
@jitulegese1780 2 жыл бұрын
Chersku be 5ken tnks btm tebareku
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 2 жыл бұрын
ለሁለተኞ ጊዜ ላዳምጠው መጣሁ ገራሚ መፀሀፍ ነው
@bewkamro877
@bewkamro877 Жыл бұрын
እኔ እምለው የእውነት ይህን ሁሉ አዳምጣቹህት ነው። እኔ እንኳን መጽሐፉን አግቻለሁ
@Redumama
@Redumama 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ። ላደርገው የምፈልገው ስራ ነበር። በርታ ጀግና።
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 2 жыл бұрын
Am listning now it give me alot for my vission
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
ሳላስብ ሀብታም ሆኛለሁ 👍በምን ብትሉ በእየሱስ ስም ጠይቄ ተሰጥቶኘ🙏🙏💃💃
@sarawoldeyohsnnis1584
@sarawoldeyohsnnis1584 2 жыл бұрын
Yihen metsaf be amharic tergum bemayeta betam tedeschalehu. Thank you. Poor dad and rich dad yemilewun metsehaf netergum bisera bezu sew yimarbetal beya asbalehu. Amesegnalehu. Thanks again.
@adanecheshetu8719
@adanecheshetu8719 2 жыл бұрын
Thank you so much brother
@dagmawitmahteme1189
@dagmawitmahteme1189 2 жыл бұрын
Thank you 💝💝💝💝
@MohamedDawud-nn6wc
@MohamedDawud-nn6wc Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@habtamugirma6232
@habtamugirma6232 2 жыл бұрын
thank you so much l loved
@bookeboy283
@bookeboy283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
This the best book that changed my mindset after Robert kiyosaki and dale Carnegie books Napoleon hill is also one of the best authors
@tesfayeaklilu7147
@tesfayeaklilu7147 2 жыл бұрын
It is amazing! Thank you very very much. I can assure myself that I'm RICH!!!
@addisbelayneh1585
@addisbelayneh1585 2 жыл бұрын
Thank you!
@amatuallah2023
@amatuallah2023 2 жыл бұрын
thankyou ወንድም ከልብ እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት ሌሎችም አሉ persenal divelopment እና ሀብት ለይ ሚሰሩ መፅሀፎች አምብብልን የገንዘብ ነፃነት «ሮበርት ኪዮስኪ የመኖር ክህሎት «ዴል ካርኔጊ ጠብታ ማር «ዴል ካርኔጊ በራስ መተማመን «የዴል ካርኒጊ ሚስጥሩ እና ታላቁ ሀይል ሌልችንም
@kelbessaedeti1884
@kelbessaedeti1884 2 жыл бұрын
I'm very happy to hear this translation; 10Q a lot.
@mihretabasefafan7652
@mihretabasefafan7652 11 ай бұрын
Go to work i motivated this book
@lakechestifanos3547
@lakechestifanos3547 2 жыл бұрын
I am so happy that youtube recommended this video for me cause I have been looking for this book for along time and now I get audio really....... thank you so much.
@belaytube8613
@belaytube8613 2 жыл бұрын
ተመስጨ ነው ያደመጥኩት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ insiper Ethiopia ላይ ስለዚህ መፅሀፍ ሲነገር ሰምተው ነበር
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 9 ай бұрын
ቀጣይ The intelligent investor audio
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ ቴድ ከልብ💞👌👌👍
@Shusha406
@Shusha406 Жыл бұрын
እዉቀት ሀብት ነዉ thanks
@kinghenians986
@kinghenians986 2 жыл бұрын
ተባረክልን🙏❤
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@beminet5
@beminet5 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 Unlimited Power የሚለውን የTony Robinsን መፅሀፍ 🙏🙏🙏 አቅርብልን
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
Thank You Tedisha..god bless you brother
@negademissiebelete8513
@negademissiebelete8513 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው አንደበት እንደዚህ በጎ ስራን ይሰራል፡፡ በጉዞህ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ፡፡
@smkitum2721
@smkitum2721 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew jegnoch nachuh bertu egziabhier kenantegar yhun
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@zenamalika1662
@zenamalika1662 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንወንድማችን
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you for sharing brother
@fatumaahmed2273
@fatumaahmed2273 2 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ስፈልገው የነበረ ነው እሱ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Tena77721
@Tena77721 2 жыл бұрын
Listening one chapter per day amazing book.
@alemayehudana6632
@alemayehudana6632 2 жыл бұрын
በጣም ደሰብሎይኛል ትልቅ ሀሳብ ያለውን መጽሐፍ ሰለአነበብኩት በጣም አመሰግናለው!!
@sangdggshz42
@sangdggshz42 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም እናመሰግናለ
@WordofGodinmyheart
@WordofGodinmyheart 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@yo-rl7kv
@yo-rl7kv Жыл бұрын
Influence and blue ocean strategy ስለ ሁሉም አቀራረብ አመሰግናለሁ እናመሰግናለን
@yohannestamerat7631
@yohannestamerat7631 2 жыл бұрын
በርታ bro ድምፅህ ብቻ ይበቃል ይመች እናመሰግናለን
@football_newsFIFA
@football_newsFIFA Жыл бұрын
Thanks
@nanibeti9762
@nanibeti9762 2 жыл бұрын
Rich dad and poor dad pls next video pls በጣም በጣም እናመሰግናለን
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН