1.Aned Kene Hone "አንድ ቀን ሆነ" - Awtaru Kebede

  Рет қаралды 636,316

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

21 күн бұрын

Music Arranger and Producer: BEREKET TESFAYE
Mixing and Mastering: ROBEL DAGNE
Vocal Recording: NATIAN LEMESA
Bass Guitar: MILKY ASEFA
Lead Guitar: Kalab Tekil
Saxophone: NATNAEL G SADIK
Trumpet: TEWODROS ALULA
Background Vocal: BEREKET TESFAYE
Production: EAGLE FILM PRODUCTION
Poster Design: NADI DESIGN

Пікірлер: 1 700
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 16 күн бұрын
እረ 1M በ አንድ ሳምንት እናድረስው ይሄ ድንቅ መዝሙር ለብዙዎች እናድረስ....🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xp3bv6qw8k
@user-xp3bv6qw8k 14 күн бұрын
አሜን ♥️አሜን አሜን 💕♥️♥️♥️
@mihretunikola8
@mihretunikola8 13 күн бұрын
አሽቄ ነህ
@remamucker1086
@remamucker1086 12 күн бұрын
Yes ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@MercyUnique-wj6xq
@MercyUnique-wj6xq 8 күн бұрын
​@@mihretunikola8mashkebat aydelm yikr yibalechu
@edengetachew3952
@edengetachew3952 7 күн бұрын
Yes❤
@Ermias133
@Ermias133 18 күн бұрын
ወንድማችን አውቴ አንተ የሁል ጊዜ በረከታችን ነህ ። በበረከት ላይ በረከት በዝማሬህ እየባረከን ነው ። ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ። ኤርምያስ ነኘ ተናገር እውነቱን
@miherettuke1200
@miherettuke1200 18 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 18 күн бұрын
አፃፃፍህ ያስታውቃል ኤርሚ አይደለክም
@Nathyohan5395
@Nathyohan5395 17 күн бұрын
Mezmur betam konjo Awutaru,gin anten iniy woys mezmurun inisimbat.
@Gosple234
@Gosple234 17 күн бұрын
ኤርሚ ነው​@@tagesechtesema6195
@user-fc8dd3os8s
@user-fc8dd3os8s 17 күн бұрын
Amen
@betsegawtube
@betsegawtube 14 күн бұрын
መስቀል አደባባይ ላይ concert ይዘጋጅ ምትሉ ላይክ
@EziraSara
@EziraSara 12 күн бұрын
እየሱስ ያድናል 😢
@agegnehunigussie8892
@agegnehunigussie8892 12 күн бұрын
Le chefera nw?
@ana8712
@ana8712 11 күн бұрын
​@@agegnehunigussie8892enantese techeferu yele enda nu tedenalachehu eyesus geta newe yadenal
@user-gq3bw8jh8c
@user-gq3bw8jh8c 8 күн бұрын
Geta yichlal
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 8 күн бұрын
Lemn
@lamritube3369
@lamritube3369 16 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሞቼ ነው ምወደዉ መዝሙራቹን አዉታሩ በተለይ ይሄ መዝሙር ብዙ መልእክት አለው ዘመንህ ይባረክ🙏❤❤
@bettyjes3421
@bettyjes3421 15 күн бұрын
እወድሻለን ውዴ❤❤❤❤
@Nasanetasa-ux6ec
@Nasanetasa-ux6ec 15 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@mihertmarkos
@mihertmarkos 14 күн бұрын
ተባረኪ እህት አለም❤❤
@aterera1047
@aterera1047 13 күн бұрын
I am orthodox too , አዉታሩ ግን ይለያል
@retaedosa
@retaedosa 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 15 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንድ የሚያድርገን አንድ ነገር አለ እሱም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እና ሁሌም መዝሙር እስማለሁ በልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ያደኩት ሁሉንም ዘማሪዎችን ከልብ አከብራለሁ አሁን ያሉትን ሳይሆን የድሮ ለገንዘብ ሳይሆን ለእምነት ለፍቅር አዉታሩ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ውሾች ሁሌም ይጨዋሉ ጎበዝ ጀግና ሁሌም ወደ ፊት ነው ሰለ ማንም ቦታ ጊዜ አትስጥ እድሜ ከጤና እመኝልሃለሁ ለአንተ ወንድም አለም ❤🎉🎉🎉❤
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 14 күн бұрын
አንት አትወጭምና ጠቅልለሽ አትሄጅም ኦርቶዶክስ ነን እሚያመሳስለን ነነር አለ እያልሽ ከምታቃብጭ ሾካካራስሽን ቻይ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 14 күн бұрын
@@user-zq5ko7oc7r ምቀኛ ወሬኛ የታባሽ ነው የምሂደው ከብት ሰው በዚህ ደረጃ እንዴት ይወርዳል በፈጣሪ አንድ አምላክ ነው የሁላችንንም አምናለሁ እሰማለሁ ገና
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 14 күн бұрын
@@mekdesjaky871አፈር ብይ መናፍቅ አምላኪ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 14 күн бұрын
@@user-zq5ko7oc7r አዎ ቅጥል ማለት እዬ ነው መብቴ ነው እንዴ እየሱስ ማለት ፈጣሪ ነው አዎ ነኝ ።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 14 күн бұрын
@@user-zq5ko7oc7r እናትሽ አፈር ታሰበላሽ
@Menbere58
@Menbere58 14 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን ያንተ መዝሙር ቀን ቀን ካልሰማሁ የሆነ ነገር የረሳሁት ይመሰለኛል ማርያምን ትለያለህ አቦ❤
@hayatali2463
@hayatali2463 12 күн бұрын
ብሩክ ሁኚ❤❤❤❤
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 11 күн бұрын
Be blessed my sister ❤
@Charinat
@Charinat 14 күн бұрын
አቤል አቡና ዘንድሮ በአንቴ ፊት ኢያርኮ የሆና የክፉ መንፈስ በጌታ ስም ይመተ አዉተሩ አንቴ ከፈጠር የተሰጠክ በርከታችኔ ታባረክ ፈጠር ፀጋዉን የብዛልክ❤❤❤❤
@fghgv4684
@fghgv4684 13 күн бұрын
እኔ የኦአርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ 🙏 ግን አወታሩ ተስፋዬ ጫላ ምህርት ኢተፈ ሊሊ ተከሰተ ዳግም እና ዳንኤል የጥንጦቹ የተባርካችሁ የሰው ሀይማኖት የማትነኩ የተከበራች ናችሁ አሁንም ተባርኩልኝ 🙏🙏🙏
@miherettuke1200
@miherettuke1200 18 күн бұрын
ለኔ ትንቢት ነው እየርኮ የሆነ ነገር በዚ ዘመን ይፈሪሳል በኢየሱስ ስም አሜን 🎉❤ዘማሪ አውታሩ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ እወደዋለሁ ❤❤❤😊😊😊
@jonastadesse3515
@jonastadesse3515 17 күн бұрын
ዛሬም በህይወታችን ውስጥ ኢያሪኮ የሆነብን በኢየሱስ ስም ወድቋል! አውትዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!
@haftugirmay3623
@haftugirmay3623 16 күн бұрын
Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tesayeadmassu9797
@tesayeadmassu9797 16 күн бұрын
Amen አሜን
@eyoababera227
@eyoababera227 7 күн бұрын
Djydnu3
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 15 күн бұрын
ተዋህዶ ነኝ ወንድም አቤል አቡና አዉታሩ ከበደ በሁሉም ሃይማኖት የምዎደድ የሰው ሃይማኖት አንድም ቀን ነክቶ አያውቅም አዉታሩ በህወት ዘመኑ በዝምታ ጌታን ማገልገል ብቻ ነው ስራው ♥️❤️ ብትሰማው ትጠቀማለህ እንጅ አትጎዳም ፈጣር ልቦና ይስጠን ♥️❤️🙏
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon 10 күн бұрын
ደስ ይላል❤
@betelhemtade4151
@betelhemtade4151 12 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እምነቴ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አውታሩ ተከስተ ቤቲ ተዘራ ዳጊ መዝሞሮቻችሁን ሳልሰማ መዋል አልችልም አውታሩ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤ክብሩልኝ
@TT-li9oe
@TT-li9oe 16 күн бұрын
ኢያሱ 6:20፤ ሕዝቡም ጮኹ፥ ካህናቱም ቀንደ መለከቱን ነፉ፤ ሕዝቡም የቀንደ መለከቱን ድምፅ በሰሙ ጊዜ ታላቅ ጩኸት ጮኹ፥ ቅጥሩም ወደቀ፤ ሕዝቡም ሁሉ እያንዳንዱ አቅንቶ ወደ ፊቱ ወደ ከተማይቱ ወጣ፥ ከተማይቱንም ወሰዱ። 21፤ በከተማይቱም የነበሩትን ሁሉ፥ ወንዱንና ሴቱን፥ ሕፃኑንና ሽማግሌውን፥ በሬውንም በጉንም አህያውንም፥ በሰይፍ ስለት ፈጽመው አጠፉ።❤️
@sitotawoldeL-kn7wn
@sitotawoldeL-kn7wn 17 күн бұрын
ይህንን ኮመንቱን የሚታነቡ ሁሉ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያላቹ ይህ ወር ከፊታ አልሸነፍ ያለ ያስጨነቃቹ መንገዳቹን የሚለቀበት ወር ይሁንላቹ።
@EmakiyaKiya
@EmakiyaKiya 16 күн бұрын
Amen 😭😭😭txs
@LemLemFeleke-jb6pc
@LemLemFeleke-jb6pc 15 күн бұрын
Ameen ameen ameen
@maranata893
@maranata893 15 күн бұрын
Amenn
@henockshune5501
@henockshune5501 15 күн бұрын
Amen!!😢
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 15 күн бұрын
Ameeeeen tebarekulign❤❤❤
@MimiShashemene
@MimiShashemene 12 күн бұрын
እኔ የተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ የአውታሩን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ከነ እርጋታው🎉
@fikerzeleke3977
@fikerzeleke3977 15 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው !! ይህንን ዝማሬ እየሰማሁ እየትባረኩበት የእግዚአብሔርን ሀይል እያወጅኩኝ እያለ ለብዙ ጊዜ እያሪኮ የሆነብኝ ነገር አፈር በላ ! ተንኳታኩቶ ወደቀ ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !! እልልልልልልል!!!! በሰባተኛው ቀን ቃሉ እንደሚለው የእያሪኮን አጥር መሬት ላይ ጣለው ቃል ያለው ሲመጣ እግዚር የላከው በሰባትኛው ቀን መሬት ላይ ጣለው ሀሌሉያ !!! ክብር ለሀያሉ ጌታ ይሁንንንንንንንን❤❤ አውታሩ ምን እንላለን ጌታ ለክብሩ ያቆመህ የጌታ ባሪያ ስለሆንክ በጣም ታድለሀል 🎉 የበለጠ ይስራብህ ! ከዚህ በላይ ይታይብህ ! ደግሜ እባርክሀለሁ የወንጌል አርበኛ ነህ ! ስንቱ በአንተ ዝማሬ ወደ ጌታ መጥቷል አሁንም በሰው ዘንድ ሳይሆን በአምላክህ ዘንድ ዝማሬህ ተሰምቷል እኔ በመንፈስ ሆኜ ነው ይህንን የምለው አንተን መባረኬን እና ጌታን ማክብሬን አላቆምኩም ተባርከህ ለበረከት ሁን በእየሱስ ስም !❤❤❤❤
@addisyeshitila4969
@addisyeshitila4969 19 күн бұрын
ዘንድሮ ቀን ወጣልን ክብሩን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ዝማሬ በዓለም ላይ ነግሶአል ተወዳጁ አዉቴ ወደፊት ❤️❤️❤️❤️
@saroneyegeta8246
@saroneyegeta8246 19 күн бұрын
አንድ ቀን ሆነ ሁሉት ቀን ሆነ ሦስት ቀን ሆነ ምን የለም አራት ቀን ሆነ አምስት ቀን ሆነ ምንም የለም በሰባተኛው ቀን ቃሉ እንዳለው የኢያሪኮን አጥር መሬት ላይ ጣለው አሜንንንንንን❤
@azebd5392
@azebd5392 18 күн бұрын
እልልልልልል ❤
@miherettuke1200
@miherettuke1200 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@remamucker1086
@remamucker1086 8 күн бұрын
ማር ማር ማር እንዴ ማር ይጣፍጣል ዝማረህ ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።.....በ7ኛው ቀን ቃሉ እንዳለው የኢያሪኮን አጥር መሬት ላይ ጣለው። ......ተረኛው ሲመጣ አምላክ የላከው በአንዲት ጠጠር ብቻ መሬት ላይ ጣለው። ሃያል ነው በቃሉ የፀና ሃያል። ሃያያያያያያያያል❤
@koniejesus113
@koniejesus113 19 күн бұрын
1ቀን 2ቀን ....7ቀን ሆነ እልልልልልልል እሰይ አሰይ ሀያል ነው በቃሉ የፀና ነው ሀያል የኛ ጌታ :::: እልልልልልልልል አሜን አውታሩዬ ተባረክ!!
@hiwotbelachew6429
@hiwotbelachew6429 18 күн бұрын
የዚህ ዘመን ዘማሪዎች በሞቴ ኑ መዝሙር ስሙ ወንድሜ ዘመንህ የባረክ ❤❤❤
@meseretbirru2889
@meseretbirru2889 17 күн бұрын
ሁሉም መዝሙር ክብሩ ለጌታ ነው😊
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 15 күн бұрын
መንፍሱ የተረጋጋ ነው ደስ ይላል❤❤❤
@ermiasmesfin2677
@ermiasmesfin2677 12 күн бұрын
Awte, the blessed singer of our generation. you don't know how many people cry when they praise the Lord with your songs including me. stay blessed brother.
@HaileyesusAlemu
@HaileyesusAlemu 10 күн бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllll wuuuuuuuuuu eyesus geta nw 🙏🙌🔥🔥🔥🔥
@BetelehemAsres-js5vs
@BetelehemAsres-js5vs 19 күн бұрын
ሀሌሉያያያያያያያያያ አንተ ላይ ያለው የዝማሬ ቅባት 😱 ዘመንህ ይባረክ
@TekleAytenfisu
@TekleAytenfisu 13 күн бұрын
ወንደሜ አዉቴ በአንተ ፀጋ እኔ በጣም ተጠቅሚያለዉ እግዚአብሔር ይባረክኅ ጌታ ልክ አይደለህም እስኪልህ ወደ ፊት ብቻ ተባረክ ::❤
@dawitgetachewofficial5624
@dawitgetachewofficial5624 10 күн бұрын
መነጋገሪያ የሆነ መዝሙር የሀገራችን ኢያሪኮ የሆነብን ነገር እየወደቀ እንቀጥላለን ❤
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 15 күн бұрын
በሰባተኛው ቀን ቃሉ እንዳለው የኢያሪኮን አጥር መሬት ላይ ጣለው ።ሚገርም ዝማሬ ነው አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 19 күн бұрын
ለሰባተኛው ቀን የሚያንፅ ጌታ አሜን የፅናት አምላክ ድል አድራጊ ነው አሜን ሀሌሉያ ተባርከህ ቅር አሁንም
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q 14 күн бұрын
የምወድህ እግዚአብሔር በልዩ ቅበት የቀባክ እውነት በአንተ መዝሙር ነው ኢየሱስ ያወኩት እስከ ዛሬ በቤቱ አለው ❤❤❤❤❤❤
@user-ug7yl6rz4z
@user-ug7yl6rz4z 6 күн бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤ የፀጋዉ ባለቤት ይመገን። ዘማር አዉትሻ ጌታ ይባረክ። እኔም እንደ አንተ መዘመር ፈልጋለሁ ለእኔ ፀልይ ጌታ በአንቴ ......።
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy 14 күн бұрын
ዛሬም በዘመናችን እያርኮ ሆኖ የከበደን ማንኛውም ችግር፡ድህነት፡ጥላቻ፡የወንድማማች መዋደድን የከለከለ ክፉ ይፍረስ ወንድማችን አውታሩ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@ana8712
@ana8712 14 күн бұрын
Amen be eyesus seme yeferse yehun
@kukulu99
@kukulu99 17 күн бұрын
አሜን ሃይል ነው በቃሉ የፀና ይሄ መዝሙር ቁጭ ተብሎ ሳይሆን በሽብሸባ ነው መዘመር ያለበት ❤
@tadelechhambaka131
@tadelechhambaka131 18 күн бұрын
የእኔ ውድ ወንድሜ ተባረክልኝ ብዛልኝ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ አልል እያልኩ ነው የሰማሁት የሰማይ ዝማሬ በመንፈስቅዱስ በፀሎት የታሸ ነው አልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
@Mire304
@Mire304 16 күн бұрын
amen kibir le geta
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven 13 күн бұрын
ዘመንህ የተባረከ ነው:: ምሳሌ 26:4፤ አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል፡ ለሰነፍ እንደ ስንፍናው አትመልስለት። የሚለው ጥቅስ በደንብ የገባህ የእግዚአብሔር ሰው ነህ:: እንወድሃለን
@martamersha1392
@martamersha1392 15 күн бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው እያሪኮ የሆነብን ነገር በስሙ ኃይል ይወድቃል ቃሉ ዛሬም የታመነ ነው አውትዬ ተባረክልን 🥰🥰🥰🥰
@feventadesse1990
@feventadesse1990 19 күн бұрын
123ምንም የለም 456 ምንም የለም 7 ቀን ግን❤❤❤
@abeni9311
@abeni9311 18 күн бұрын
የኔ ወንድም ተባረክልኝ ብዛልኝ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ አልል እያልኩ ነው የሰማሁት የሰማይ ዝማሬ በመንፈስቅዱስ በጰሎት የታሸ ነው አልልልል ክብር ለጌታ ይሁን😊🥰
@josephgudeta6732
@josephgudeta6732 12 күн бұрын
አዉቴ ወንድሜ ባዘንኩ ጊዜ በመዝሙርህ ተባርኬአለሁ እናም ተፅናንቻለሁ አሁንም በዚህ መዝሙርህ አየተባረኩ ....... your our gift that given to us keep shining bro.ግመሎች ይራመዳሉ ውሾች ይጮሀሉ .እናም ንቀህ ተዋቸው አውቴ❤❤❤😊
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሕይወታቸው እንደ እያሪኮ ግንብ ከፊታቸው ተደቅኖ አላራምድ ያለቸው ሁሉ በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስላቸው ።ዘመንህ ይባረክ ወንድም አለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 19 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ በብዙ መስዋእትነት ወደ እኛ እድንባረክበት ስለምታመጡት
@MihretFeyisa-jc8gr
@MihretFeyisa-jc8gr 18 күн бұрын
እልልልልልል አውቴ ተባረክ ነፍስም አልቀረልን ቃሉ ነው ያለው እንወድሀለን በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ( ወደ ዕብራውያን 11 :30 የኢያሪኮ ቅጥር ሰባት ቀን ከዞሩበት በኋላ በእምነት ወደቀ።)
@denekealembo840
@denekealembo840 10 күн бұрын
እዬን መዝሙር ሰምታቹ የገባቹ ወንድሞችእና እህቶቼ እንደቃሉ ጠላታቹእና ከሳሻቹ ዲያቢሎስ ወድቆ ይቅርላቹ አሚን🎉❤
@AsterKanito
@AsterKanito 2 күн бұрын
የመንፈሳዊ አባታችን ምሳሌ የሆንከን ጌታ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 16 күн бұрын
ወንድማችን አውቴ አንተ የሁል ጊዜ በረከታችን ነህ ። በበረከት ላይ በረከት በዝማሬህ እየባረከን ነው ። ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 18 күн бұрын
ድንቅ ዝማሬ! አዉቴ የእግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው የማይነጥፍ የዝማሬና የቅኔ ፀጋ ክብሩን ይውሰድ!
@AbenezerDimerAsefa
@AbenezerDimerAsefa 15 күн бұрын
መድሀኒቱ ነው አምልኮ ወይ አውትሽ😊 ዘር ማንዘርህ ይባረክ
@abebafirew2937
@abebafirew2937 4 күн бұрын
የኛ ጌታ ሀያል ነው በቃሉ የፀና ሀያል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@doxamezmur-12
@doxamezmur-12 19 күн бұрын
Amen stay blessed beloved gospel singer awutish bexam enwedhalen
@samitube7948
@samitube7948 19 күн бұрын
7 ቀን ኢያሪኮ ፈረሰ 7ቀን እግዚአብሔር ሰማይና ምድር ፈጥሮ ጨረሰ 7 እግዚአብሔር
@LuckyTadesse
@LuckyTadesse 18 күн бұрын
🙏🙏
@DegifeDaye
@DegifeDaye 15 күн бұрын
lene Abel Abuna bedemb asemachew.Tebarek zemar Awutaru
@dink-adis-zimare01
@dink-adis-zimare01 4 күн бұрын
ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ። 🗣 አሜን ተባረክ ... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godislove1474
@godislove1474 18 күн бұрын
Amazing, thank you. God bless you. You are our blessing❤❤❤❤ we love you with all your family🇪🇷🇬🇧
@YonasWorkenh-yr6du
@YonasWorkenh-yr6du 18 күн бұрын
Amen❤ awutar❤
@abelzewdeabiman7628
@abelzewdeabiman7628 14 күн бұрын
Bless awteye 1000× 🎉❤ respect 🙏
@remamucker1086
@remamucker1086 17 күн бұрын
አሜንንን አሜን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን ኑሪልኝ አዉትዬ ተባረክ አሜን አሜን
@SebleTesfaye-ef2zp
@SebleTesfaye-ef2zp 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@getahuntesema2185
@getahuntesema2185 16 күн бұрын
🎉
@SelamAyenew-xm3wm
@SelamAyenew-xm3wm 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikerzeleke3977
@fikerzeleke3977 15 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ❤ እግዚአብሔርን ምንም ሊቋቋመው እንደማይችል አየሁበት በዚህ ዝማሬ ጌታ ተደስቶበታል አብዝቶ ይባርክህ !!! እንወድሀለን !!
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልልልልል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን የትውልድ በረከት ነህ ዘላለህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ብሩክ ነህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@iwellsanders3315
@iwellsanders3315 19 күн бұрын
Amen Amen elllllllllllllllllllll ❤❤❤
@tesfatseyonalemu6040
@tesfatseyonalemu6040 19 күн бұрын
Haleluya
@senayteklubihon6619
@senayteklubihon6619 13 күн бұрын
🎉 ወንድሜ አውታሩ አሁንም ሰማያዊው መዝሙሮች አሁንም ይዛልህ ወንድሜ በጌታ በየሱስ ሰም
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon 10 күн бұрын
አሜን እልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon 10 күн бұрын
😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 16 күн бұрын
አውተሽ እግዚአብሔር ሰው wow እንዴት ደስ የመል ጌታ በ ዝመን ሁሉ ጸጋ ይብዝሃል ❤️❤️❤️
@galgaloshoko7990
@galgaloshoko7990 14 күн бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር በቤትህ ለዘላለም የክብሩን መዝሙር ያብዛ! የአባቴ የእግዚአብሔር ልጅ አውቱ እንዴት እንደምወድህ! ዘመንህ፣ አገልግሎትህ ይባረክ
@gyejosy
@gyejosy 8 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነው 🙏
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 15 күн бұрын
Tebarkeln awtaru 🎉🎉🎉
@yabsrakiflu6202
@yabsrakiflu6202 13 күн бұрын
ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 13 күн бұрын
አውትዬ ትሁት ወንድሜ በሁሉም መዝሙሮችህ ተባርክያለሁ እናመሰግናለን ለምልምልኝ
@pastorIsraelGebeyehu
@pastorIsraelGebeyehu 10 күн бұрын
አዉትዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሁልግዜም የአንተ መዝሙሮች በየዘመኑ መልክት ሆነዉ ነዉ የሚመጡት ዛሬም እየተባረክንበት ነዉ፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡
@lelisabiffa1530
@lelisabiffa1530 16 күн бұрын
Ameen 🙏🙏🙏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። በጣም ነው የምንወድህ
@user-sx2il5sf3i
@user-sx2il5sf3i 10 күн бұрын
አሜን። ችግሬ መረት ላይ ይውደቅ. አዉታሩ ባንተ አልፎ በዝ ዘመን ተስፋን እና ብርታትን እንዳገኝ ያነቃቃኝ አምላክ ይባረክ❤❤❤❤
@rahwaneamen308
@rahwaneamen308 9 күн бұрын
Hallelujah & Amennnnnnnn, more & more blessings grace our belovde brother Awtaru 🙏🙏🙏🙏
@RibkaNiguse-zs3no
@RibkaNiguse-zs3no 5 күн бұрын
አውታሩ ብርክ በልልኝ ውድድድ ዘመንክ ይባረክ ተባረክ
@Henokdadu
@Henokdadu 14 күн бұрын
ድንቅ ዜማሬ ተባረክልኝ በብዙ 😘
@misganawoldemichael6604
@misganawoldemichael6604 16 күн бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ፀጋ አውታሩ ጌታ ይባርክህ
@user-uy9yb4df3d
@user-uy9yb4df3d Күн бұрын
አንተ የተባረከ እየቆየህ ገራሚ መዝሙር ትለቃለህ ጌታ እንዴት ቢወድህ ነዉ እንደዚህ አይነት መገለጥ ያለዉ መዝሙር ከብሉይ እስከ አዲስ ኪዳን። ሰዉ እንግዲህ አየዘረዘረ መጠቀም ነዉ ተ ባ ረ ክ!!!!!!!!
@henokabaynehgebrehiwot4589
@henokabaynehgebrehiwot4589 16 күн бұрын
Awtaru ክረምታችንን ልታሳምርልን ነው።🤍
@remamucker1086
@remamucker1086 13 күн бұрын
አሜንንን አሜን አሜን አዉትዬ ፀጋ ከ ረጅም እድሜ ጋራ ላንተ ይስጥልክ ኤግዚያብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️አሜን ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@user-om3pq3lw2w
@user-om3pq3lw2w 15 күн бұрын
ዘመንሕ ያለመከልከል ይለምልም።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 15 күн бұрын
እልልልል Elelelelelelele እሰይ አሜን ወንድሜ እነአቡነ ሲንጫጩ ምንድ ነው ብዮ ገብቼ ነው ዝማሬክን እስከመጨረሻው አይቼ የተባረኩበት ለእኛ በረከት እንዲሆነን እንድንባረክበት በጥልቀት እንድናዳምጠው የነሱ ትችት ጠቅሞናል ክፋትን ለመልካም የሚጠቀምበት አምላክ ስሙ ይባረክ ተባርከንበታል ወንድማችን ተባረክ.❤❤❤
@user-gl9np6dx3s
@user-gl9np6dx3s 13 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም እንወዳሃለን
@DawitPTDDawitantonos
@DawitPTDDawitantonos 15 күн бұрын
Awutaru ❤❤tebarek mezmurochih eyesemahu naw yedekut ❤❤❤❤❤
@amanmate659
@amanmate659 15 күн бұрын
God bless awytaruye manm bichacha manfese kiduse kantegare new amennnnnnnnnnnnnnnn❤❤❤❤
@user-nq1kh7lu2w
@user-nq1kh7lu2w 16 күн бұрын
ጊታ ዘመንህን ይባርከ"!!"እነኚህ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሩችህ ሁሊም ,ያፅናናሉ, ይዳሰሳሉ ,ይፈውሳሉ ,,ዘማሪ አዉታሩ ሰጡታችን አርጉ አንተን የሰጠን ጊታ የሱስ ይከበር እንወድሀለን ጠጊታችን በመዳኒታችን በየሱስ ፍቅር በማይለዋወጠዉ👏👏❤❤
@haileyesuszebre1309
@haileyesuszebre1309 16 күн бұрын
awtiye zemeni ybarek 🥰🥰🥰
@hanamelaku4379
@hanamelaku4379 15 күн бұрын
አውቴ እንወድሀለን ተባረክ
@user-gj4nd4sj1k
@user-gj4nd4sj1k 16 күн бұрын
Awtye you and your family are our blessing to our land we love you so much we can't stop listening to your songs !❤ We wish you many more years !!!!🎉🎉❤❤ Bless you more !!! ❤❤❤
@MasiMak-zg7xx
@MasiMak-zg7xx 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈስ እንዳለበት ያስታውቃል❤😊
@ts3909
@ts3909 10 күн бұрын
Amen Amen Ellllllllll Biruk neh Awtaru as usual dinq zemare
@eyerusbb
@eyerusbb 8 күн бұрын
I glorify our Father God for his amazing grace In you! Thank you for singing and sharing God’s goodness
@tadutata8410
@tadutata8410 13 күн бұрын
ተባረክልን አውቴ ወንድማችን በረከታችን አንድ ቀን ሆነ ሁለት ቀን ሆነ ሶስት ቀን ሆነ ምንም የለም አራት ቀን ሆነ አምስት ቀን ሆነ ስድስት ቀን ሆነ ምንም የለም በሰባተኛው ቀን ቃሉ እንዳለው የኢያሪኮን አጥር መሬት ላይ ጣለው (2×) ዘመንክ ሁሉ በበረከት የተሞላ ይሁን ተባረክ💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤😘🙏😘🙏😘🙏
@ambaa7247
@ambaa7247 16 күн бұрын
አውታሩ ጌታ አንተንም ቤ/ብህን ይባርክህ በአንተ ተባርከአለሁ መቀሌ ሙሉ ወንጌል ላይ በጣም ነው ያገለገልከን እንወድሃለን Long live❤❤
@jesuslord2431
@jesuslord2431 11 күн бұрын
Glory to holy spirit for giving us this blessed song and God bless you and your beloved family 🙏🙏🙏🙏🙏
@elesabetzebdewos6791
@elesabetzebdewos6791 13 күн бұрын
Geta zemenhin yibark ke lijineta jemiro bante mezimur tebarikyalehugi❤❤❤❤❤❤
@eyobterefe6963
@eyobterefe6963 15 күн бұрын
የክርስትና ሞገስ እየጠፋ ባለበት ሰአት አተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ሞገሳችን ነህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ug6uj6cy5f
@user-ug6uj6cy5f 15 күн бұрын
የተወደድክ ዘማሪ አውታሩ ተባረክ ይሄደግሞ ልዩ ክብር አለበት።ተባረክ
@GechKanta
@GechKanta 13 күн бұрын
ዋዉ ተባርክ የጌታ ሰዉ ።
@habelashebir7237
@habelashebir7237 14 күн бұрын
ተባረክ አውታሩ በጣም መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው የአጋንንትን ጩኸት አንሰማም የሰይጣንን ሀሳብ አንስተውም
@elilhagos9952
@elilhagos9952 14 күн бұрын
Awtaru the great Man of the holy God, your songs are always a blessing to my life.
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 16 күн бұрын
ኣሜንን🙏🙏🙏 ጌታ በረከቱን ሁሉን ያትረፍረፍልህ🙏 አንታ የሁልጊዜ በረከታችን ነህ ፣ ተባረክልን ፣ እንወድሃለን🙏
@exodus754
@exodus754 15 күн бұрын
Awte you are our blessing ❤ ማንንም እንዳሰማ። ጠላት ድሮም ሰው ሲሰራ ጌታ ሲከብር አይወድም። ወደፊት ብለ እንደዘመርከዉ ወደፊት ነው😊 እንወድሃለን ❤
10.Yaweral Keraniyo "ያወራል ቀራኒዮ"  -  Awtaru Kebede
5:17
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 490 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 89 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 60 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
4.Yohanes Wongel "ዮሐንስ ወንጌል 14፤6" - Awtaru Kebede
5:45
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 268 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,8 МЛН
12.Yene Nardos "የኔ ናርዶስ"  -  Awtaru Kebede
7:27
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 274 М.
3.Wueste Newa "ውስጤ ነዋ" - Awtaru Kebede
4:29
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 204 М.
6.Yante Bemehone "ያንተ በመሆኔ" Awtaru Kebede
5:27
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 337 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 735 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 7 МЛН
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 187 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 96 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,5 МЛН