4.Yohanes Wongel "ዮሐንስ ወንጌል 14፤6" - Awtaru Kebede

  Рет қаралды 280,490

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

23 күн бұрын

Music Arranger and Producer: BEREKET TESFAYE
Mixing and Mastering: ROBEL DAGNE
Vocal Recording: NATIAN LEMESA
Kirar: ZEKARIAS TADESSE
Background Vocal: BEREKET TESFAYE
Production: EAGLE FILM PRODUCTION
Poster Design: NADI DESIGN

Пікірлер: 692
@betsegawtube
@betsegawtube 16 күн бұрын
መስቀል አደባባይ ላይ concert ይዘጋጅ ምትሉ ላይክ
@tewabechshitemengistu1080
@tewabechshitemengistu1080 13 күн бұрын
አይ ነገር ፍለጋ በቤትህም እግዚአብሔር አለ
@eyerusalemtagesse9475
@eyerusalemtagesse9475 12 күн бұрын
Zemene Concert yilutal, yeadebabay sew yilutal
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 9 күн бұрын
ይቅርታ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 20 күн бұрын
ለዘማሪ አውታሩ ይህን የመሠለ ተሰምቶ የማይጠገብ የመዝሙር ቅኔ የሰጠው እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁፀ።🎉❤🎉❤
@MihretMillion
@MihretMillion 17 күн бұрын
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ!!!
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 10 күн бұрын
ዋዉ ምዓራፍ ከነ ቁጥሩ ጠቅሶ የዘመረ ሰዉ አዉትሽ አንተ የመጀመርያ ነህ እግዚያብሔር ያብዛልህ ወንጌልን የሚሰብክ ዝማሬ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ዝማሬ ነዉ ጌታን ያስናፍቃል እየሱስ እሲኪመጣ እስኪወስደን ናፈቀኝ
@PeterGorge-tu7ov
@PeterGorge-tu7ov 16 күн бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@muluayalew9280
@muluayalew9280 10 күн бұрын
Zefen emsema lig beka be ante mezmur yetnsa tewekugi sihad simelis yeanten mezmur bicha gid eko Pentagon mehone yelbenim mezmurochi wow beteleyema weste neh wow ❤❤❤ sinta semahutigi
@meseret5776
@meseret5776 20 күн бұрын
የ ዮሐንስ ወንጌል 14-6 እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም💙🙏🙏
@BetelehemAsres-js5vs
@BetelehemAsres-js5vs 21 күн бұрын
ልክ እንደ ጓደኛ ድምጹን ስሰማው ጪንቀቴን ወሰደው ልቤን ደስ አለው ሀዘኔን ወሰደወሸ ልቤን ደስ አለው በመንፈሱ ነካኝ በመንፈሱ ነካኝ አሜን በክብሩ ነካኝ በክብሩ አሜን👏👏👏👏👏
@Ela-ct8ox
@Ela-ct8ox 17 күн бұрын
ምን እንደምል ግራ ገባኝ ❤❤❤❤❤የአባቴ በረከት ይብዛልህ
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 21 күн бұрын
6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌
@yoseHeramo-ls1pc
@yoseHeramo-ls1pc 20 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amazing muisc
@Tekleabeba
@Tekleabeba 16 күн бұрын
የሃዘን ወሬ የችግር ወሬ እንዳይገዛኝ መንፈሱ ነክቶኝ እንደሌለ ሰው አደረገኝ❤ በዝ ዘመን ይህንን ቃል ነው ጣበቅ አድርጎ መያዝ።
@user-vf5sw6op4k
@user-vf5sw6op4k 14 күн бұрын
ዮሀንስ 14:6 ብቻውን ዶክትሪን መሆን የሚችል ቃል ነው። በነገራችን ላይ በጌታ ቤት እያገለገሉ ከ 30 አመት በላይ በክብር መቆየት የእግዚአብሔርን የበዛ ምህረት ያሳያል። ስለአገልግሎትህ እናመሰግናለን! ተባረክልን ዘማሪ አውታሩ!
@RuthtsfayaAnumama
@RuthtsfayaAnumama 15 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ቃሉን በዝማሬ ስላሰማኸን ተባረክ
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 16 күн бұрын
ህይወቴን ወሰደው ወደሌላ ቦታ ❤❤❤❤
@zelekebunchamo7741
@zelekebunchamo7741 20 күн бұрын
አሜን ከእዴገነ በሌላ ክብራ እንጠብቃሌን
@UserFitsum
@UserFitsum 16 күн бұрын
አውታሩ ከበደ አልበምህ እንደተለቀቀ አላወኩም ነበር እና ጌታ ይባርከው በአቤል አቡና ኘሮሞሽን ይሄን ድንቅ አልበም አደምጨዋለሁ ድንቅ መልዕክት ጌታ ይባርክህ።የሚገርም አልበም ነው ቡዙም ኘሮሞሽን አልሰራህም ነበር ነገር ግን አቤል አቡና በደንብ ሰርቶልሀል።እኛ አንተን ከልጅነታችን ስንሰማህ ነው ያደግነው አሁንም በደምብ የጌታን ድምፅ ባንተ እንሰማለን።❤❤❤❤❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 11 күн бұрын
Praise God .
@SofanitAraya
@SofanitAraya 16 күн бұрын
መንፈስ ያለው መዝሙር ለካ ውሃ አለው!! ሃሌሉያ ❤🙌🙌🙌
@RuthKiflu
@RuthKiflu 12 күн бұрын
ተባረክ እ/ር ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@MERON-zh8bj
@MERON-zh8bj 18 күн бұрын
ያዋራኛል..... ልክ:እንደ:ጉአደኛ....ኢየሱስዬ 🙌🙌🙌
@dawitgetachewofficial5624
@dawitgetachewofficial5624 20 күн бұрын
አውቴ አንተ የመዝሙር ሁሉ ምንጭ ነህ እረሰረስኩኝ ነው ❤❤
@tadutata8410
@tadutata8410 16 күн бұрын
በእውነት እንባ አነቀኝ ዘመንክ ቤትክ ፀጋህክ የተባረከ ይሁን በመንፈሱ ነካኝ በመንፈሱ በክብሩ ነካኝ በክብሩ ሀሌ ሉያ ክብር ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይሁን አሜንንንን እወድሀለዉ ሰይጣን ይስማ ስማ አንተ የእግዚአብሔር ቃል ተቃራኒ የሆንክ ዮሐንስ ወንጌል 14÷6 6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@abelasresahegngraftedseedlings
@abelasresahegngraftedseedlings 21 күн бұрын
ዮሐንስ ወንጌል ላይ ምዕራፍ 14 በቁጥር 6 ላይ ያነበብኩትለት ህይወቴን ወሰደው ወደሌላ ቦታ ሰላም ወዳለበት የመንፈስ እርካታ ❤❤❤❤
@bek2mel
@bek2mel 13 күн бұрын
Thank you Awte, you are a blessing to Ethiopia. May God bless you.
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 16 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አውተ ዉድ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😍😍😍😍😍🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎸👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎹🎹🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🥁☝🏻☝🏻☝🏻
@asiyasiraj1631
@asiyasiraj1631 6 күн бұрын
አሜንንንን 👏👏👏👏እልልልልልልልልል አሜን🙏 ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክህ🤲❤❤❤❤
@tesfayedemissie3461
@tesfayedemissie3461 4 күн бұрын
ሰመቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ዝማሬዎች ናቸው ተባረክ!!!
@WonidmagegnTariku
@WonidmagegnTariku 15 күн бұрын
ቃሉን ሳነበው ዮሐ 14፥6 ኢየሱስም፦እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። አሜን አሜን እረ አውታሩ ወንድሜ ተባረክ ምን አይነት ፀጋ ነው ተባሪኬአለው ደጋጋሜ ደጋግሜ ሰማው አልጠገብኩም እረ ምን አይነት ፀጋ ነው ተባረክ ቃል የለኝም ወንድሜ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 5 күн бұрын
Ashu eeeeeeeeelllllllll eyasus geta nw wandeme awetaru tabarek geta yebarekah❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib4sm7fr5s
@user-ib4sm7fr5s 20 күн бұрын
Geta eyesus zemenhen yebarek ahunem edeme zemeneh be betu yelek weyyy tebarekenal bante tsega yebezaleh awtuye geta yabezaleh betehen egziayebr amelak yebarek
@user-ev2xb2ut8j
@user-ev2xb2ut8j 3 күн бұрын
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 12 сағат бұрын
ዘማሪ አውታሩ ከበደ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሰዎች ትችት እንዳያስቆምህ ወደ ፊት ሩጥ እወድሃለሁ❤❤❤
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 15 күн бұрын
ታድየ !መንፈስ!! ቅዱስ"ይመራኛል፣ያስተምረኛል፣ይናገረኛል፣ያበረተኛል፣ኃይልን ይሰጠኛል፣ይወቅሰኛል፣ይመረምረኛል፣ያነጸኛል፣ያድሰኛል"እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እወዳሀለሁ!!!ታድየ!!"የሚያጽናናኝ"የትንሳኤው "መንፈስ ቅዱስ"
@MuluMikir
@MuluMikir 15 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@GetahunGech-ih8oq
@GetahunGech-ih8oq 21 күн бұрын
ድንቅ መዝሙር ድንቅ መልክት ጸጋ ይብዛልህ እንወድሃለን ተባረክ ❤❤❤
@amanzghighebre365
@amanzghighebre365 18 күн бұрын
Elelelelel elelelelel elelelelel essay Amen tebarak ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-jz8hx2xz9d
@user-jz8hx2xz9d 18 күн бұрын
አሜንአሜንፀጋዉንያብዛልተባረክ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@masaratababa2012
@masaratababa2012 17 күн бұрын
Amen Amen Hulu lamechele la geta la eyesus kibre Hulu lasu yhune gata zamaneke babezu yehbaraki tabaraki🙏🙏
@yoditbeyene1435
@yoditbeyene1435 21 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤
@user-lk1dd2uj1h
@user-lk1dd2uj1h 19 күн бұрын
አሜን
@alextiri2562
@alextiri2562 20 күн бұрын
ምን አይነት የተበራክ ሰዉ ነክ አውታሩ ከበዳ ፀጋ ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@woinewoine5413
@woinewoine5413 20 күн бұрын
መንገድ እየሆነ ሕይወት እየሆነ አሜን አሜን ተባረክ❤️❤️🙏🙏
@desalegngaga4991
@desalegngaga4991 21 күн бұрын
Mishitachin beawitiye mezmur eyetebarekin nw🎼❤🙏🙏🙏
@melesemelye1652
@melesemelye1652 18 күн бұрын
አውትዬ ዘመንህ የበረከት ይሁን በአንተ ላይ የዜማን ንግስና ቅባት ያስቀመጠ ጌታ ስሙ ይባረክ ዜማ ማን እንደወንድም አውታሩ በሚያስብል ልክ ነው ጌታ ባንተ ላይ የዜማን ዘይት ጌታ ያፈሰሰው ክብሩን እሱ ብቻ ይውሰድ።
@KidestDagnachew
@KidestDagnachew 6 күн бұрын
በጌታ ዘመንህ እየተባረከ ይባረክ ለዘላለም
@user-dw3qc4qm7x
@user-dw3qc4qm7x 6 күн бұрын
ተባረክ መንፈስን የሚያንፅ የሚያፅናና ዝማሬ ነው
@user-uy7xj3gr4e
@user-uy7xj3gr4e 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በብዙ ይባረክ የ አባቴ ጃጋኛ 😭♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@fibirhan2395
@fibirhan2395 Күн бұрын
Menfes yalew Mezmure leka wuha Alew ❤❤❤
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 21 күн бұрын
ሌሊቱን ሙሉ መተኛት አልችልም በጣም የተባረክሁ ነኝ አዉታሩ አዉቴ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤በርግጥ በረከታችን ነህ 🙏🙏🙌🙌🙌❤️
@TigistTaddess
@TigistTaddess 17 күн бұрын
አለሙን ሁሉ የሚሸፍን የክርስቶስ ሰላም በየ ቤቱ ይግባ ❤❤❤❤
@dambalogudiso4823
@dambalogudiso4823 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ❤❤❤❤️❤️❤️👍👍👍👍ጌታ ይመስገን ታባረክ በጣም ውድድድድድ
@lidetdegu9459
@lidetdegu9459 16 күн бұрын
❤❤❤ከዚህ በላይ መረዳቱን ይጨምርልህ😊😊 ዮሐንስ ወንጌል 14፥6 ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።😍😍
@lois1778
@lois1778 20 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏♥️ የኔ ውድ ወንድም ኣውቴ ♥️
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 17 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️🥰❤️🔥🔥🔥💯💯💯✅✅✅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@MersiSintayehu
@MersiSintayehu 7 күн бұрын
ሄጄ ሄጄ አቀበቱ ላይ ሄጄ ሄጄ እንዳይደክመኝ መንፈሱ ስለረዳኝ ነው መንፈሱ ስለመራኝ❤❤❤❤❤
@sara4305
@sara4305 3 күн бұрын
አሜንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተበርክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@TameGlory
@TameGlory 7 күн бұрын
በጣም እወድሃለሁ አዉትየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 21 күн бұрын
ጌታ የደገፈ የረዳህ የተባረክ አገልጋይ ነህ ተባረክልን
@user-iw5zc6bh4g
@user-iw5zc6bh4g 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤
@user-mu4nu5jn6d
@user-mu4nu5jn6d 19 күн бұрын
Amen❤❤❤❤amen🙏🙏🙏
@zee-ge2zg
@zee-ge2zg 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ህይወትህ እና መንገድህ በጌታ የእውነት ቃል ይሞላ
@kanasamson4126
@kanasamson4126 14 күн бұрын
አሜን እልልልልልል እልልልልልል እሰይ 💙
@Kalkidanassefaassefa-dz1xe
@Kalkidanassefaassefa-dz1xe 13 күн бұрын
Hallelujah ❤❤
@adaneshadanesh3409
@adaneshadanesh3409 17 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ተበርክልልልልንንንንንን የአባት ጀገነ❤❤❤❤❤
@ProphetesswegiyeBekele
@ProphetesswegiyeBekele 14 күн бұрын
Yetekeba zemari Awtaru kebede ❤ enwedhalen bereketachn neh
@user-jy3cw8nf9n
@user-jy3cw8nf9n 8 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ምወድህ
@abaevang3306
@abaevang3306 13 күн бұрын
እዉነት ህይወት መንገድ እኔ ብቻ ነኝ !!!!!
@Yesusnidhufaa
@Yesusnidhufaa 5 күн бұрын
His song is so wonderful bless him whom I admire
@YesewzerYesew
@YesewzerYesew 17 күн бұрын
አባቴ ኢየሱስ ስለዚህ ዝማሬ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maluyacob
@Maluyacob 11 күн бұрын
ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeen eeelllleeeeee thank you my jesus😢😢😭😭😭🤲🙌🙌🙌🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 21 күн бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው !! Tebarek Awtish
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@zinashbekele5629
@zinashbekele5629 15 күн бұрын
Amen amen 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤God bless you🙏
@aynalemh9590
@aynalemh9590 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen 🙏 God bless you 🙏
@tsegeredaberhanu9933
@tsegeredaberhanu9933 5 күн бұрын
Amen Gesus is our Saviour! More blessings Awtaru
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 17 күн бұрын
አሜን ቡሩክ ዘማሪ አውቴ ለምልም
@EthioOromoChristianmedia123.
@EthioOromoChristianmedia123. 16 күн бұрын
We love and respect you Awutachen 🥰🥰🥰
@rahelgeremew3553
@rahelgeremew3553 13 күн бұрын
Thank you so much you are our blessing ❤❤❤❤❤
@birukblessed2618
@birukblessed2618 20 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን ❤❤❤
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 11 күн бұрын
አውትሽዬ ዘመንህ ይባረክ
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 21 күн бұрын
እልልልል መንገድ እየሆነኝ ሕይወት እየሆነኝኝኝኝኝ🙏🙏🙏🙏
@kalikaku9009
@kalikaku9009 20 күн бұрын
🔥🔥🔥🔥እውነት ምንም ቃል የለኝም አውትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@rahelgeremew3553
@rahelgeremew3553 11 күн бұрын
ያዋራኛል መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ
@rahelrahel7416
@rahelrahel7416 18 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልልል አሜን አሜን❤
@nathenaelnebiyu2359
@nathenaelnebiyu2359 9 күн бұрын
Gobeth geta yebarkeh ketelebet
@ABENEZERDESALEGN-ne7uf
@ABENEZERDESALEGN-ne7uf 15 күн бұрын
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ተባርከናል!
@remamucker1086
@remamucker1086 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@eshetufikre3123
@eshetufikre3123 21 күн бұрын
ማስታገሻ የሆነ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
@user-jn8px3rp8w
@user-jn8px3rp8w 19 күн бұрын
እልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ማደሪያው ይባረክ ዙፋኑ ይባረክ
@kenenidaka5314
@kenenidaka5314 3 күн бұрын
Awtish God bless you and your family!
@tsionbelete3118
@tsionbelete3118 15 күн бұрын
increase more in Jesus name🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 16 күн бұрын
what a blessed song with a blessed singer of God!!!
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 18 күн бұрын
ምን ልበልህ አውቴ... ብቻ የጸጋው ባለቤት ይመስገን... ተባረክ
@TigistuMarkos
@TigistuMarkos 16 күн бұрын
You are blessings of all Christians people
@Eagle1503
@Eagle1503 18 күн бұрын
Amen yemimeran ena miyareseresen geta menfes kidus gibarek 🙏
@AbrihamGech
@AbrihamGech 20 күн бұрын
ታባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል
@tigistketema6695
@tigistketema6695 14 күн бұрын
wow እዉነትም ባለቅኔ ነህ ❤❤ተባረክልን
@adedeso7900
@adedeso7900 17 күн бұрын
Egziabhere Yibarikeh Awite. Berket tsefayem Tebarek🎹
@MitikuAlesabo
@MitikuAlesabo 13 күн бұрын
Amen Tebarek 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@HemechaGenetu-ey2wd
@HemechaGenetu-ey2wd 15 күн бұрын
I love you ❤❤❤❤❤❤hulme bha zimarochi ibrakalwu ❤❤
@YamlakBrehanu
@YamlakBrehanu 14 күн бұрын
❤ እግዚአብሔር ይስጥለልን
@user-it8ld7lx9s
@user-it8ld7lx9s 13 күн бұрын
Ameeen,Ameeeeen,tebareki❤❤
10.Yaweral Keraniyo "ያወራል ቀራኒዮ"  -  Awtaru Kebede
5:17
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 518 М.
6.Yante Bemehone "ያንተ በመሆኔ" Awtaru Kebede
5:27
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 352 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ዘረኝነት፣ቤተልሔም ታፈሰ
1:00:36
Gubalech Ethiopia ጉባለች ኢትዮጵያ
Рет қаралды 12 М.
3.Wueste Newa "ውስጤ ነዋ" - Awtaru Kebede
4:29
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 213 М.
12.Yene Nardos "የኔ ናርዶስ"  -  Awtaru Kebede
7:27
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 284 М.
1.Aned Kene Hone "አንድ ቀን ሆነ" -  Awtaru Kebede
4:12
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 666 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 246 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 742 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,6 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 69 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 772 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 919 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 934 М.