No video

1000 ሺ ዶሮ ለማርባት የሚያስፈልግ ካፒታል በዝርዝር

  Рет қаралды 78,892

Trust AgroConsulting

Trust AgroConsulting

Күн бұрын

#ethiopia #agriculture #chicken #farming #agro #consultancy #mechanicalengineering #poultry #training #trust #music #backgroundmusic #youngmanyounglifestylebaby #girl #work #ethiogamer #ethiopianwoman #ethiopiantiktok

Пікірлер: 154
@assefakessito7436
@assefakessito7436 7 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። ተገናኝተን በመነጋገር ወደ ተግባር ለመሸጋገር መስሪያ ቤታችን ፍላጎት አለው። ሙያዊ ለሆነ ትምህርት እናመሰግናለን።
@hailayfiseha7299
@hailayfiseha7299 8 ай бұрын
ሳለም ደክተር ተክሌ በጣም ጡሩ አቀራረብ ቀጥሉበት በቂ ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ለ1000/2000የሚሆን የደሮ ቤት ለመስራት የሚያስፈልገውን ወጪ ብትሰራልን ።
@user-cw6yg4rq4i
@user-cw6yg4rq4i 6 ай бұрын
የድሮ ምግብ 1000 ደሮ 12500 መጠጨ 11 ብሩ 21500 15 00 ሳጥን ቦክስ ለንቁላል ለንቁላል 2700 ብር ትሪ 300 ፍሪ 9 ብር ሂሳብ አንካፍ እና መቆፍራ 1000 ብር ሳፍ 2. ሃባ 1000 ባሊ 4 በ 1000 ብር የውሃ ታንከር 3000 ሊትር 20.000 ሽይ ብር ጫማ እና ቱታ ያስፍልጋን 1200 ብር መብራት ዋጋ 6 አንቦል 1600 ብር የቄብ ደሮ የ2 ውር ደሮ የአንዱ ዋጋ 280 ብር የ1000 ድሮ 280000 ሽር ብር ድምር 362500 ብር ማለት ነው አሁን የመኖ ውጨ 200 ሽይ ብር ማለት ነው ይህኛ መኖ 14 ኩንታል 57400 ክትባት በየ ሁለት ውር ክትባት 2000 ብር ምድሃኒት ያንኛው ክትባት 4500 ብር ለድሮ ባይታሚን. ያስፍልጋን የነሱ ባይታሚን ውጨ 4000 ብር ከ3 ውር ቡሃላ አፍ ቆትጣ 3 ብር 3000 ብር የውሃ የመብራት ውጭ 4500 ጨድ ችግር የለውም ገጠር ከሆነ 15 ኩንታል ኬሚካል እቤት ስገባ ለእግርህ 600 ሳሙና 500 ለስራተኛ በውር 3500 ብር ኬሚካል ለመርጨት ጣራ እና ግርግዳውን 4000 የቤት ኪራይ ችግር የለውም 125 ካሬ 60 ሽይ ብር ማለት ነው ጠቅላላ ድምር 729850 ብር ማለት ነው ድመሩ
@mathewosaraso2358
@mathewosaraso2358 5 ай бұрын
Good
@user-nr6uc2cr5r
@user-nr6uc2cr5r 3 ай бұрын
አድራሻ የላችሁም
@efratatube286
@efratatube286 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ቢረዳኝ ከስደት መልስ ይሄ ነው አላማዬ። እና ስራ ከመጀመሬ በፊት ልምድ ካለው ሰው ተቀጥሬ መስራት እና በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ ያ ነገር ቢመቻች መልካም ነበር ከሀገር በመስመር መገኛኸን ብናገኝ መልካም ነበር። ከዚህ ወደ ሀገር ስንገባ ሁሉንም ነገር ስለማናውቅ። ከእንደ እነ አንተ ያሉ ሰውች ነው ተጠግተን እምንማረው
@abyssinia9296
@abyssinia9296 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ cost analysis ነው። የተግባር ስልጠና ለመውሰድ እና source of fund በቅድሚያ ለማፈላለግና እንዲሁም መጠባበቂያ የገንዘብ መጠንን ለመወሰን ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። በዚህ ቢዝነስ ውስጥ የመግባት የረጅም ጊዜ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ በቅርቡ አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ።
@alemayehu-bl8mr
@alemayehu-bl8mr 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ቀጣይ የምትሰራልን ቪዲዮ ላይ እንቁላል የሚሰጡት ዶሮዎች የመጀመሪያ ምርት መስጠት ከጀመሩ እስከ ምን ያህል ጊዜ ያለማቋረጥ ምርት እንደሚሰጡ መረጃ ብታቀርብልን
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 8 ай бұрын
It depends on your management but they can produce up to 14 months in good production
@JemalHusen-n4k
@JemalHusen-n4k 29 күн бұрын
እናመሰግናለን
@meaziwollo
@meaziwollo 8 ай бұрын
በጋራ መስራት የሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ በቀላሉ አድራሻችሁን እንዳገኝ ስልክ ቁጥራችሁን ፊትለፊት ብታስቀምጡትልን?🙏
@sisaylakew2642
@sisaylakew2642 5 күн бұрын
Thanks brother
@tameshibru2649
@tameshibru2649 8 ай бұрын
እስካሁን ካገኘዋቸው ስለ ዶሮ እርባታ እንዳንተ በደንብ ያብራራ አላገኘውም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሼር ሼር
@lngl2786
@lngl2786 7 ай бұрын
Thank you so much.
@bekelezewdie
@bekelezewdie 25 күн бұрын
what about todays and two months after of this business?
@Amiye.
@Amiye. 7 ай бұрын
5 wer kefeje indet ye 3 wer budget bichaa serah? Lemisalee bet kira 3 wer new yasebkew.
@wendesentekila2026
@wendesentekila2026 7 ай бұрын
ስለ በሬ እና ላም እርታ Cost analysis ብሰራልን
@SmilingCrane-xg1vt
@SmilingCrane-xg1vt 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ በኢያ ኢንኩቤተር ኣለ ወይስ የለም
@muhamedabshiru2640
@muhamedabshiru2640 7 ай бұрын
,ዶሮ ላማሪባት ፋልጌ ነበረ ሓማሣ ዶሮ ስንት ነው? የቀን ወጭስ ስንት ነው?
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 3 ай бұрын
Wow very informative video, thanks a lot🙏.
@zahar447
@zahar447 6 ай бұрын
ሀሳብን,ስረደገፋቹኝ,ስላዬዋቹ,ደስ, ብሎኝል,,,ተባረኩ💐👏
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 6 ай бұрын
ኃሳቡን ሁሌም አለኝ ቦታ ስላለኝ ቤቱን ለመስራት ምን ያህል ስፋት ቦታ ወጪውንም አክለህ ብታቀርብልን
@fatuma283
@fatuma283 7 ай бұрын
እኔ ዶሮ ማርባት አስባለሁ ግን ያቸግራሉመስል እኔማ እሞክራለ በ1000 ዶሮ እሞክራለሁ👌👍👍👍
@TgestYouTubi
@TgestYouTubi 5 ай бұрын
ምርጥ ትምርት ነው እናመስግናለን
@nattbrann5583
@nattbrann5583 8 ай бұрын
I appreciate your try out!
@ermiasdamte9841
@ermiasdamte9841 6 ай бұрын
ክፍለ ሃገር የት ድረስ ትሄዳላችሁ ሌላው 1000 ብቻ ሳይሆን ከ100 ደሮ ጀምሮ ስሩልን ከአቅም አንፃር ስለ ማብራሪያው አመሰግናለሂ
@kebreababebe1298
@kebreababebe1298 2 ай бұрын
በኬጅ 2000 ዶሮ ለማርባት ቤቱን ጨምሮ ምን ያህል ወጪ ያስፈልጋል ?
@user-vq6km2mf8g
@user-vq6km2mf8g Ай бұрын
Enameseginalen
@kebreababebe1298
@kebreababebe1298 2 ай бұрын
2000 እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን በኬጅ ለማርባት ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል ?
@sebleleta5594
@sebleleta5594 8 ай бұрын
Dorowochun keyet maggnet endemnchl mereja kaleh btnegren
@habtamugosa1136
@habtamugosa1136 25 күн бұрын
5:14
@gabrehabte4871
@gabrehabte4871 6 ай бұрын
betachewun Baqox binsera yishalal wayis ba megazen yishalal
@habtamugosa1136
@habtamugosa1136 25 күн бұрын
Angetachew sir siyabtebachew mendenew meftehwe, pls????
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 8 ай бұрын
በጣም በጣም ጠቃሚ information ኮራሁባቸሁ
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 3 ай бұрын
Thanks
@amiradem5243
@amiradem5243 7 ай бұрын
konjo akerareb bihonim, dorowochu berasachew yan yahl (comfort) felagi aydelum!!
@user-bl2qd2fg4d
@user-bl2qd2fg4d 8 ай бұрын
ዶክተር እኔ በዚህ ስራ ለመሠማራ በጣም ፍላጎት አለኝ ምክን ያቱም ከግባቶቹ አንዱንና ዋናው መሬት ነው እሡን አለኝ ስለዚህ ምክሮትንና ስልጠናውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?
@hachaludida7514
@hachaludida7514 8 ай бұрын
Thank You.
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 8 ай бұрын
You're welcome
@DavidJoseph-lu6fs
@DavidJoseph-lu6fs 7 ай бұрын
Wow wode hagere sigeba mesiret yemifaligew sira new thanks
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 4 ай бұрын
አውሮፓ ቤት ውሥጥ የሚያረቡት ከፍተኛ ቅዝቃዜና አንዳንዱ ቦተ የማያቋርጥ በረዶና ዝናብ ሥለሚዘንብ ነው። ለምንድነው አፍሪካ ውሥጥ በዝግ በቤት ውሥት ዕንዲረቡ የተፈለገው? አቅራቢው ደግሞ ዶክተር ነኝ ባይ ነው፤ ግሩም ነው፠። ዶሮ አቅፋ አትከርምም፥ መቼና ለምን ሥንተት ሠአት በቀን ዕንድምታቅፍ በጉያዋ ማጥናት ቅጥ ካጣ ወጪ ያድናል።
@ethio125
@ethio125 8 ай бұрын
ጥይቄ አለኝ የዶሮ እርባታ ቅዝቃዜ ይመቻል ለማለት ፈልጌ ነው አይሆንም ስለአሉኝ ነው
@Nazirawttube27
@Nazirawttube27 7 ай бұрын
Yenem tiyake new
@jilaluazmach7153
@jilaluazmach7153 8 ай бұрын
በጣም አስተዋይ የሆነ ማብራሪያ የስልክ አድራሻ ስጡኝ ማንቁርት ማስቆረጥ እፈልጋለሁ
@Emiye20
@Emiye20 6 ай бұрын
14 ኩንታል የሚመገቡት በቀን ነው በምንድነው መኖው?
@user-pd4gp5jo3m
@user-pd4gp5jo3m 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s 19 күн бұрын
የትነዉ የምትገኙት❤❤❤❤
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 7 ай бұрын
Min yahil giza newu enqulal yemitilut?
@meseretmekanent-xj6le
@meseretmekanent-xj6le 4 ай бұрын
ገጠር ላይ ማርባት ይቻላል?
@birhanemebrahten786
@birhanemebrahten786 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@wubeshetnega8018
@wubeshetnega8018 5 ай бұрын
ምግባቸውን እራሳችን እንዴት ማዝጋጀት እንችላለን
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 7 ай бұрын
ትምህርት class ትሰጣላቹ ወይስ በyoutube ብቻነው
@getachewarka7629
@getachewarka7629 7 ай бұрын
Good idea go ahead
@user-tu4ls9ly5t
@user-tu4ls9ly5t 7 ай бұрын
አሪፍ ነው እኔም መስራት እፈልጋለሁ❤❤
@user-ej7kv3pt2c
@user-ej7kv3pt2c 7 ай бұрын
21.000 alegn mejmer echlalew
@akakiresort1723
@akakiresort1723 6 ай бұрын
ተባረክ
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 3 ай бұрын
Etame Teru negare new Amesagenalhu 👏👏🙏🙏
@yemanetesfay7052
@yemanetesfay7052 Ай бұрын
ትቀልዳላችሁ ከሌሎቹ አንጻር ስትታዩ እጅግ በጣም ውዶች ናችሁ እንዴ ከቤትኪራይና እቃ ጀምሮ በተለይ ደሞ የ2 ወር (8ተኛ ሳምንት) ዶሮ በ280ብር = 280×1000= 280.000 ሺ ብር በጣምምም ውዶችና ለጀማሪ ተስፋ አስቆራጮች ናችሁ
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting Ай бұрын
0919076607 lay ydewluln
@husnatube6943
@husnatube6943 7 ай бұрын
5 ኪ. ግ መኖ በአንድ ዶሮ ማለት በስንት ወር?
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 6 ай бұрын
3month
@musaamsalu824
@musaamsalu824 8 ай бұрын
እባካች ሁ ስልካችሁን ላኩልን በተቻለ መጠን በፍጥነት አድራሻችሁ የት ነው
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 8 ай бұрын
0919076607
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o 8 ай бұрын
የሐበሻ ደሮ የሚሻል ይመስለኛል ከፈረጂ ደሮ ሞት አይችልም መልሶ የመኖ ወጮች ሲደመር የሓበሻ ደሮ ይመስለኛል
@MokonenZeleke-xu9jy
@MokonenZeleke-xu9jy 4 ай бұрын
Thank you. Ur mobile
@jrf9814
@jrf9814 7 ай бұрын
በጣም ደስ ብሉኛል እና ስልካቹ አስቀሙጥልን እባካቹ
@user-jf7lo5mq7d
@user-jf7lo5mq7d 7 ай бұрын
Sound or mic problem
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 7 ай бұрын
ውይ በጣም ከባድ ነው
@biniyamgebre9278
@biniyamgebre9278 8 ай бұрын
wow keep it up doc
@Senayit-of8qy
@Senayit-of8qy 6 ай бұрын
😊
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 6 ай бұрын
ወንድሜ ፣ ለ1000 ሺህ ዶሮ የቦታ ስፋትን አልተናገርክም። please specify. Thank you.
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 6 ай бұрын
125m2
@adengetachew6472
@adengetachew6472 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@HawaEberis
@HawaEberis 7 ай бұрын
ውይይ እደው በር እዛለይ የሚስራው ትሽነው ግን እኔም መስራት እፈልጋለሁ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 7 ай бұрын
የትነችሁ
@aminataminatahmede1901
@aminataminatahmede1901 7 ай бұрын
የትነው
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 3 ай бұрын
ምርጥ ምክር
@AminaNakanjako-ox9bp
@AminaNakanjako-ox9bp 3 ай бұрын
thinku.😮❤
@Fromsucsesfullpeopleexepireanc
@Fromsucsesfullpeopleexepireanc 8 ай бұрын
Dese yelal dr tekle tnxs
@tilahunhailmlchael7212
@tilahunhailmlchael7212 25 күн бұрын
ምን ያህል ቦታ ያስፈልጋል ለ100 ዶሮ ለመጀመር
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 25 күн бұрын
0919076607
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Great 👍
@muhamedabshiru2640
@muhamedabshiru2640 7 ай бұрын
Adaqo shatama bitan meqa basish guyat meqaa
@user-kg5yb1gn8v
@user-kg5yb1gn8v 7 ай бұрын
ስልጠና ብትስጡን ሀገር ቤት ስገባ የምፍልገው ስራ ነው የት ናችሁ
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 7 ай бұрын
❤❤
@Girmafikiru
@Girmafikiru 4 ай бұрын
146 birr
@user-eg9jm4ps3o
@user-eg9jm4ps3o 8 ай бұрын
ቁጥርህን ላክልኝ
@user-rc4kj9kg8u
@user-rc4kj9kg8u 7 ай бұрын
ሆሳዕና ነኝ
@user-lr9yf2bn4g
@user-lr9yf2bn4g 8 ай бұрын
ስልክህን ላክልኝ
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 8 ай бұрын
0919976607
@GezahegnAyele-fh6rl
@GezahegnAyele-fh6rl 8 ай бұрын
200 ጫጩት ለማሳደግ (እንቁላል እስኪጀምሩ) የስንት ብር ካፒታል ያስፈልገኛል?
@yosephgirma1995
@yosephgirma1995 7 ай бұрын
150,000 gedema malet new ! mekeneyatum le 1000 doro 723,000brr akababi selemifelge
@habenomhaftu
@habenomhaftu 7 ай бұрын
250000
@user-rc4kj9kg8u
@user-rc4kj9kg8u 7 ай бұрын
ቤት ላዘጋጅና 1000 ዶሮ ስራ አስጀምራችሁ ትሰጡኛላችሁ? ከነ ሙሉ ጣጣውና ስልጠና
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 7 ай бұрын
እኔም​@@user-rc4kj9kg8u
@zahar447
@zahar447 6 ай бұрын
ከስደት መልስ መስራት እፈልጋለው,መማም,አለብኝወይስ,ዚም,ቢዬ,ልግዘ,እናንተንስ,ማግኝት,ይጫላል,ስንት,ካሬ,ቤት,ያስፈልጋል,እንቁላሉንስ,ለማን,እናስረክባለን,,,,,
@HawaEberis
@HawaEberis 7 ай бұрын
ግን እኮ ዋጋው ኦበርነው
@Yetanafert1221
@Yetanafert1221 7 ай бұрын
Adrashachihu yet new
@ethio125
@ethio125 8 ай бұрын
ጥይቄ አለኝ
@TsagaDanii
@TsagaDanii 6 ай бұрын
ስልጠናወንየትነወ.ምስጢት?
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 6 ай бұрын
call to 0919076607
@netsanetayele5159
@netsanetayele5159 8 ай бұрын
trust ልዩ ናቹ ❤❤❤❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 6 ай бұрын
አድስ ነኝ ለቤቱ ሰብስክራይብ አደረኩህ
@muhamedabshiru2640
@muhamedabshiru2640 7 ай бұрын
ገነ ጃማሪ ነኝ አድራ አየረጤነ ግዥ ካነቴ ነዉ
@ashenafiyirga540
@ashenafiyirga540 8 ай бұрын
ስልክሕን ላክልኝ
@cherentabera2693
@cherentabera2693 6 ай бұрын
Waaa yamralii
@BirhaneHishe-qz7vt
@BirhaneHishe-qz7vt 7 ай бұрын
Adres laklign
@thanksagain1374
@thanksagain1374 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ በቅርብ ጊዜ ወዳንተ እመጣለሁኝ በቂ ስልጠና እና እውቀት ይዤ እንደምመለስ እርግጠኛ ነኝ
@user-fq4jz6xr9j
@user-fq4jz6xr9j 8 ай бұрын
ስልካችሁን አሰቀምጡልን
@yimenatinaf6947
@yimenatinaf6947 7 ай бұрын
የቢሯችሁን አድራሻ ብታስቀምጡልን
@madinabonso661
@madinabonso661 8 ай бұрын
Arifnow❤
@GjhYjj-ff9sn
@GjhYjj-ff9sn 2 ай бұрын
እረ ወንድሜ ድምፁ ኣስተካክል
@tarhastube9099
@tarhastube9099 8 ай бұрын
እናመሰገናለን ግን እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ እና ደሮ እንድት እረከባለው ወድ ትግራይ ትውሰዳላቹ
@rreer
@rreer 6 ай бұрын
You can get chickens in Mekele
@alihusen641
@alihusen641 7 ай бұрын
ጥሩ ነወ ግን ብሮሶሱ በዛ
@user-pg2ur7xh2j
@user-pg2ur7xh2j 7 ай бұрын
እባካችሁ ስልካችሁን
@ethioyoung2522
@ethioyoung2522 7 ай бұрын
Zerefa nw ende
@zakrahz5522
@zakrahz5522 6 ай бұрын
እሽ ቁጥራችሁን ለምን አታሥቀምጡም
@trustagroconsulting
@trustagroconsulting 6 ай бұрын
0919076607/0919074407
@HawaEberis
@HawaEberis 7 ай бұрын
ግን ቤት የታለኝ ለዝህ ሁሉ
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 8 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍👍🏻
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 63 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
Süper Fikirler | 4 Sıradışı Tavuk Folluk Yapımı
10:01
Creative ideas
Рет қаралды 9 МЛН
1500 ብር ብቻ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መኖ
8:41
Aynishet farms
Рет қаралды 27 М.
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 6 М.