No video

በፍፁም ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የዶሮ እርባታ ስራ እንዳትጀሚሩ ! ከነ-ሙሉ ስልጠና | Chicken farming | business idea| gebeya media

  Рет қаралды 19,384

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

በፍፁም ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የዶሮ እርባታ ስራ እንዳትጀሚሩ ! ከነ-ሙሉ ስልጠና | Chicken farming | business idea| gebeya media | small business idea in Ethiopia | chicken farming in Ethiopia #gebeya #ገበያ #ገበያሚዲያ #የዶሮ_እርባታ
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 79
@user-sg5ic7nc8f
@user-sg5ic7nc8f 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትርፍ አለው። በወር ከ100,000 ሺ ብር በላይ እንሰራ ነበር መኖ ራሳችን ነበር የምናዘጋጀው ግን ሀኪም ያስፈልጋል። ዶ/ሩ ያወራውን ነገር በሙሉ ትክክል ነው። ብታዳምጡት መልካም ነው። እንደዚህ ቀርቦ የሚነግርህ የለም። ሁሉም ስራው በግልፅ ሊያሳይ አይፈልግም። ሀበሻ እንደዛ ነው። ዶክተሩን እናመሰግናለን
@Amanshow-lr4em1nd2u
@Amanshow-lr4em1nd2u 5 ай бұрын
Ena aqartachuhut endy
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 5 ай бұрын
ያንቴ አስተያየት ራሱ ሚያስመሰግንህ ነው። ግን ነበር ስትል ምን ማለት ነው አሁን ስራው ላይ የላችሁም ማለት ነው? እና አሁን በሀገራችን አዋጪ ዘርፍ ማለት ብዞዎች የምኒቁት እና የሚፀየፉት ግብርና ላይ ነው። ያለሁት ደቡብ አፍርቃ ነው ከወር በሗላ ሀገሬ ሲገባ ትልቅ ገበሬ መሆን እፈልጋለሁ። ግን ለምን ተደራጅተን ትላልቅ ስራዎችን አንሰራም? ለምን ለቁርሳችን እና ምሳ የሚሆን ብቻ እንሰራለን? ለምን ሀገር የሚለውጥ ለወገን የሚተርፍ ስራ አንሰራም። 22:43
@user-hm5zb2kq5d
@user-hm5zb2kq5d 5 ай бұрын
ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 5 ай бұрын
እኔ ስገባ ካገሬ ይህን ስራ በሰማእቱ ፀበል እየርጨሁ አርባቸዋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኛል❤
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 5 ай бұрын
የኔም ምኜት ነው
@yadasprinting3118
@yadasprinting3118 5 ай бұрын
ዶክተር ሳላሀድን በጣም ቅን ሥው ነው በማንኛውም ስአት የዶሮዎቼን ወጤታማነት በሚገባ ይከታተላል ሊመስግን የሚግባ ውጣት ነው
@user-qn5xc4vo9d
@user-qn5xc4vo9d 5 ай бұрын
Esune bamene melilu magnate mevhalwo silkachwo alhi
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@Kidus16
@Kidus16 5 ай бұрын
እኔ የምለው የዶሮ እርባታ ፍፁም አያዋጣም የምትሉ ታዲያ አዲስ አበባ ላይ ያን ሁሉ እንቁላል የሚሰሩ ሰዎች ሳያዋጣቸው ለእኛ በኪሳራ ነው የሚሰሩት 😂 ለማንኛውም እኔ 2500 ዶሮ አለኝ አዋጭ ስራ ነው። ግን እውቀት ይፈልጋል። ፍላጎት ይፈልጋል። ዝም ብለህ እንደ መጋዘን እቃ ካስገባሀቸው ያን ጊዜ ይገባልሀል።
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 5 ай бұрын
Good job ❤❤
@Easttube-jr7up
@Easttube-jr7up 5 ай бұрын
Lek nek ene 80 doroch aluege ahun lay felagote, teret, tegesete, eweket, endihum lemde, yasefelgal ye doro erbata andu mesenakel sew nw yemnamakerewnm mawek alebene
@rakuae7634
@rakuae7634 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rakuae7634
@rakuae7634 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kq6qf9qw7w
@user-kq6qf9qw7w 5 ай бұрын
ዶ\ር እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 5 ай бұрын
ዋው እንደት ደስ የሚል የሀሳብ ልውውጥ ነው፤ እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ ሀሳብ ነው። ገበያ ሚድያ ለዝህ ድንቅ ስራችሁ እግዝአብሔር ይባርካችሁ የቀረበው እንግዳ ደግሞ በጣም የበሰለ እውቀት የሞላበት ነው፣ ክበሩልን።
@Kidus16
@Kidus16 5 ай бұрын
He is one of the best veterinarian 🙌 አንድ ነገር የተጠቀመበት እና በአግባቡ የሰራበት ብቻ ነው። ሊለወጥ የሚችለው በዚህ ልክ ይህንን ሁሉ መረጃ በግልፅ ሊነገር መቻሉ በራሱ እጅግ የሚያስመሰግን ነው። ገበያ ሚድያዎች ላቅ ያለ ክብር እና ምስጋና ይድረሳችሁ🙌
@24650
@24650 5 ай бұрын
_ደሴወች ኑ በጀመአ እናርባ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ😊_
@firdoushabasha
@firdoushabasha 4 ай бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ፈልጋለሁ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 4 ай бұрын
ነይስኪበምንላግኝሽ
@user-tx4cj7ig6h
@user-tx4cj7ig6h 3 ай бұрын
እኔምመሥራትእፈልግነበርግንይቶጲያዉሥጥአደለሁም
@abrhammolla8364
@abrhammolla8364 2 ай бұрын
@@firdoushabasha Hi endet nesh ene dessie new minorew doro maribat feligalew 500 care meter bota alegn kesew ga hugn mesirat silemifelig kechalish menegager enichilaleln.
@RuqiyaMuhammed-ef3mq
@RuqiyaMuhammed-ef3mq Ай бұрын
እኒም በጣም ነው መስራት እምፈልገው ኢትዮ ነው ያለሁት
@RukiyaHassen
@RukiyaHassen 5 ай бұрын
እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታጋራን እናመሰግናለን ዶክተርዬ 😊❤❤❤
@user-vz5do8hb2s
@user-vz5do8hb2s 5 ай бұрын
በትንሹ ለመጀመር ያቀድነውን ለምን ተሥፋ ታሥቆርጠናለህ እንደናንተ ሚሊየነር አይደለንም መቼም የጀመራችሁት በትንሹ ይመሥለኛል
@mesipoultryMGF
@mesipoultryMGF 4 ай бұрын
አዋጭና አትራፊ የስራ መስክ ነው የባለሙያ እገዛ ሲጨመርበት በርታ ዶ/ር🎉🎉🎉🎉
@samsamsun367
@samsamsun367 5 ай бұрын
ኢንሻአላህ እኔ ማርባት እፈልጋለሁ
@Kidus16
@Kidus16 5 ай бұрын
ገበያ ሚዲያዎች ክበሩልን🙌 በዚህ ቀጥሉ ዘመኑ የኢንፎርሜሽን ነው። ቶሎ ቶሎ ኢንፎርሜሽን አድርሱን።❤
@MershaSebete-rv7lb
@MershaSebete-rv7lb 5 ай бұрын
Parent stock እንዴት መግዛት ይቻላል? የሚጠይቀው ወጪ ምን ያህል ነው?
@user-zq6np1pk7q
@user-zq6np1pk7q 5 ай бұрын
ዶክትር በጣም እናመሰግናለን
@user-gu9ki2qn7c
@user-gu9ki2qn7c 2 ай бұрын
you are very brilant Dr please about disadvantages of farm.
@user-hb1bo3wl7g
@user-hb1bo3wl7g 5 ай бұрын
ስልጠናው በመፀሃፍ ማንዋል አላችሁ እሩቅ ላለነው።
@user-rx1wc8zs9o
@user-rx1wc8zs9o 2 ай бұрын
በጣም ጡሩ ምክር ነዉ እኔ አንድ ጥያቄ አሌኝ ጥያቄዉ መስፈልፈልን በታማላከታነዉ እና ዶሮዎቼ እንቁላልን ማጠል ከጃመሩ ቡሀላ መስፈፋያ መሽን ገዚቼ መስፈልፋል እቻለልሁ ወይ ❤በኮሜንትም ብሆን መልሽልኝ በቅርቡ ሀጋር ለማግባት ወስኛላሁ
@burecool
@burecool 5 ай бұрын
Dr. Seladin 🙏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 5 ай бұрын
ሲጀመር በውስጥ ሲጠይቋቸው አያስተናግዱም ሚዲያላይ ብቻ አይ የኛ ሰው😅😅😅
@kojo9380
@kojo9380 5 ай бұрын
😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 2 ай бұрын
እኮ 👍👍
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@jamila3850
@jamila3850 5 ай бұрын
እኔም ፍላጎቱአለኚ ኢንሽአላ ሀገርልግባና ገቢብቻ መጠበቅየለብን ኪሳራንም መፍራትየለብንም መውደቅከለለ መነሳትየለም ማንኛውምስራ ትርፍም ኪሳራምይኖራልብየአስባለሁ እስኪእንመልከት ተቀጥርፕንእንሰራል ለምንአናድግም መጪስላለብንነውአይደል ይህም ወጪምገቢም አለው መውደቅመነሳትም አለ ሰውምይሞታን ይተካል እናየተወለደሁሉአያድግም በተለይዶሮ አርባ ቢፈለፈል እርባውአያድግም ግድነው
@Vetqr77
@Vetqr77 5 ай бұрын
I can't understand why professionals ignore about professionalism when they enter into business. Large number of youths have not enough capital to work poultry in large scale farming. So, giving attention to small scale poultry farming is also essential. All types should be prepared to the community. For those, who could invest in high capital recommending large scale farming is expected. But, this should not hide the importance of small scale farming. Poultry is one of simplest business choices for those with small capitals. Even it could be done as free range system. So, this fact should also be included in discussions.
@geberealx3449
@geberealx3449 5 ай бұрын
ስለምንድነው የምታወራው። እኔ ለ ዘጠኝ አመት በዚህ ስራ ላይ ቆይቻለው እንደዚህ አመት የሚያስጠላ አክሳሪ ስራ የለም መኖ 4200 ብር በኩንታል ገዝተህ ተረካቢ ሊወስድ የሚፈልገው ካወጣህባቸው ብር ከግማሽ ባነሰ ነው። የቤት ኪራይ ከፍሎ የሚሰራማ መቶ ስልሳ ብር ያወጣባቸውን ዶሮዎች በ 80 ብር ሸጦ የቤት ኪራይ እና የተበደረውን ገንዘብ መክፈል አቅቶት እያበደ ነው ።የዶሮ አርቢዎች ግሩፕ አለን በቴሌግራም ላይ ጉዱን ከዛ እዩት
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ለምን ትርፋማ እንዳልሆኑ መረጃ ብትሰጡን፣ለሌሎች ማስተማርያ እንድሆናቸው ያላችሁበት ድረስ መጥተን እንጎበኛቸዋለን፣በትክክል ስራ ላይ መሆንህን ያነ እናረጋግጣለን።
@geberealx3449
@geberealx3449 5 ай бұрын
@@gebeyamedia 10,000-12,000 ዶሮዎች ደብር ዘይት ላይ በ veterinary Dr ነው የምሰራው ከፍተኛ ክትትል ተደርጎበት። ጥራቱን በጠበቀ ፋርም ላይ። ግን የመኖ አለመኖር መወደድና የቫይታሚን የቫክሲን መጥፋትና መወደድ እሱንም በውድ ገዝቼ አሟልቼ ዶሮ ጠያቂ እንኳን የለም በዛ ላይ ብዙ ሰዎች ወጭውን ስላልቻሉ ቀንሰው ሸጠው ከቢዝነሱ መውጣት ስለሚፈልጉ ዘጋግተው እቃቸውን በትነው ቀሩ። በደላላ ካልሆነ ገዥ አምራችን አለማመን አለ ከኛ አምራቾች ደላላው የሚያገኘው ይሻላል። ለእንቁላል ብናስቀራቸው አንድ እንቁላል አስር ብር ጨርሶብሽ ከፋርም ሊወስዱ ሲመጡ 7 ብር ተወደደ ከተባለ 8 ብር ይወስዳሉ እንዳይበላሽበት አሁንም አምራቹ ይሸጣል ይህ የዶሮ አርቢዎችን ችግር ደብረዘይትና ናዝሬት ፣ ዱከም እየሄዳችሁ ችግራቸውን ብትረዱ ከዛ አትራፊ business ዉይም አክሳሪ ለማለት ይመቻችሁ ነበር
@YonasGurmu-cn8pu
@YonasGurmu-cn8pu 5 ай бұрын
Ye abesha doro lay mesrat ayichalim?
@tgestYouTobi
@tgestYouTobi 4 ай бұрын
Enamsgenaln
@AsratChaka
@AsratChaka 2 ай бұрын
የስልጠናው ዋጋ ስንት ነው
@eliyaselu564
@eliyaselu564 3 ай бұрын
❤❤❤
@AbduJemal-fj2sl
@AbduJemal-fj2sl 4 ай бұрын
Selam gebyawoch
@user-qn5xc4vo9d
@user-qn5xc4vo9d 5 ай бұрын
Adrsilojamer asiba mabar gene yalhunatga ngarpchen endalobi magenat ayechal enan melage
@user-cu2if6ro1s
@user-cu2if6ro1s 5 ай бұрын
በጣም ጡሩ ግን የኣሳ እርባታ በ ቀጣይ እንድታመጥሉን ❤
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 ай бұрын
ክትባቱን እንዴት ነዉ የሚሰጠዉ ሀገሬ እንደገባሁ በጉጉት መስራት እፈልጋለሁ
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 5 ай бұрын
ያዋጣነበር ግን በሺታቸው ያስፈራል እጂ
@user-uz5ue5xm4p
@user-uz5ue5xm4p 5 ай бұрын
Do.Sala betam teru sera new metseraw fetari yetbkh edma lante wetatun eyayew new amsegnalwe
@AnaLim-co8ig
@AnaLim-co8ig 5 ай бұрын
👍👍👍👍❤️
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 5 ай бұрын
ሰላም ገብያዎች👋
@redwave4776
@redwave4776 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@addischernet8199
@addischernet8199 5 ай бұрын
Gallatomaa❤❤❤
@Amanshow-lr4em1nd2u
@Amanshow-lr4em1nd2u 5 ай бұрын
Gin marsat yamifalgaw sir nw
@user-uz5ue5xm4p
@user-uz5ue5xm4p 5 ай бұрын
Amsegnalwe
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 5 ай бұрын
Great 👍 thank you for share wonderful bro
@aynagirma3593
@aynagirma3593 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️
@Amanshow-lr4em1nd2u
@Amanshow-lr4em1nd2u 5 ай бұрын
Migebachaw wod nw
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 5 ай бұрын
እባካችሁ የሌለ ትርፍ ይገኛል እያላችሁ አታሳስቱ ስራ ላይ ያለው ያውቀዋል። እስቲ መኖ ስንት ነው የአንድ እንቁላል ዋጋ ስንት ነው በቀላሉ ማወቅ ይቻላል ለምን አውነትን አታወሩም በተወደደ መኖ እንዴት ትርፋማ ይሆናል ለዛውም የጠቀስከውን ያህል
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ምናልባት እንግዳችንን ካልተረዳችሁት እራሱ የዶሮ እርባታ ስራ ላይ ያለ ሰው ነው
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 5 ай бұрын
@@gebeyamedia እኔም አርቢ ነኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ምናልባት እርሶ በምን ምክንያት አጥጋቢ የሆነ ትርፍ ያላገኙበትን ለገበያ ሚድያ ብናገሩ ለሌሎች ትምህርት እንድሆናቸው
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 5 ай бұрын
@@gebeyamedia 1000 ዶሮ በቀን ስንት እንቁላል ይጥላሉ፣ መኖ ስንት ይመገባሉ ሌሎች ወጭዎችንም ማስላት ኦኮ ነው። አብዛኛውን ጊዜ በአማካይ እንቁላል ዋጋው 8.50 ነው አሁን ላይ መኖ 1 ኩንታል ዋጋ 4240 ብር ነው በቀን አንድ ዶሮ .120 ግራም ትመገባለች ጠቅላላ 1.2 ኩንታል ይመገባሉ በቀን 900 እንቁላል ቢጥሉ ብላችሁ አስሉት የቤት ኪራይ፣ የሠራተኛ ፣የውሃ ፣የመብራት የቫይታሚን፣የክትባት እና የመኖ
@user-tu1op4wp6i
@user-tu1op4wp6i 5 ай бұрын
አድራሻክን​@@gebeyamedia
@geberealx3449
@geberealx3449 5 ай бұрын
አንተ አሰልጣኝ ስለሆንክ ይሆናል ስራ እና ወሬ አንድ አይደለም ወንድሜ ይሄንንማ በቃላችን ሸምድደነው ነበር ግን ወሬን ስራ ላይ ስታውለው ከባድ ነው
@RukiyaHassen
@RukiyaHassen 5 ай бұрын
ከባድ ነው ካልክማ ሁሉም ነገር ከባድ ነው እኮ 😊
@NuredinSherefa-Fi1324
@NuredinSherefa-Fi1324 5 ай бұрын
ከ20 ሺህ በላህ ዶሮዎች አሉት
@lingerewteshale4876
@lingerewteshale4876 4 ай бұрын
ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም
@user-tu1op4wp6i
@user-tu1op4wp6i 5 ай бұрын
እድር ጻፉልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@kirajr.795
@kirajr.795 5 ай бұрын
Wow such amazing interview am really happy a lot to have such training. This is what ethiopia need. I need thier phone number and their office pleaseee
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@tayechefo6312
@tayechefo6312 5 ай бұрын
Where's their number?
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН