No video

102ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቀዳሜ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስና የእመቤታችንን ድንቅ ስራ ያየ ይማፀናቸዋል እንጂ አይቃወምም

  Рет қаралды 36,591

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 287
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንበለ ደዌ ወሕማምእንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን ጾማችንኮ ሳንጾመው አለቀ💔 መምህር እንዃን ደና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እውነት ነው
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
እኔም የገረመኝ የዚህ ጊዜ ፆም ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን ፣ስለሁሉም ነገር ፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ እሰጢፋኖሰ ተራዳይነት ጠባቂነት የእመቤታችን አማላጅነቷ ይደረብን 🤲🤲🤲መምህአ እንኳን ደና መጣህ ቢብዬ እግዚአብሔረ በጥዘብ በሙገሡ ያሣድግህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሠግናለን የምታቀረብልን ገጠመኙች ትምህረቶች ሁም እብረ ያድልልግ ተሰፍሰላሴ ወላዲት አምላክ ታሰብልን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን ፣አሜን አሜን 🤲🙏💒
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሳኒዬ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ኣነ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢሉኒ ❤። ቅዱስ እስጢፋኖስ ሰላም ይሃበና ❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርን ሰላምን ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤❤
@tigistyemer3875
@tigistyemer3875 Жыл бұрын
WWwl
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
የመምህሬ ደቀ መዛሙርት ነኝ ❤ተማሪዎች ኑ የኔ ቅመሞች ❤ስራ ጨርሱና አዳምጡ❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
ውዴዋ እኔም ነኝ እደው ደስ የሚል ፈታና ገጠመኝ እዴት ደስ ይላል በርቱልን መቸም አሁን የመዳም ስራ አያልቅም እደምንም ብየ እያዳመጥኩኝ ነው ተመስገን ነው
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አወ እህትአለሜ ❤የመዳም ስራ እንደሆነ አያልቅም ዉለን ብናድር😢 እና ስራችን እየሰራን እናዳምጣለን ❤እኔማ መምህራችን በሰላም እስኪመጣ በጉጉት እጠብቃለሁ ፡እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፡፡❤ቤተሰቦቸ ትምህርቱን ሸር እያደረኩ ተለዉጠዉልኛል❤የጥንተ ጠላታችን የዲያቢሎስ ፈተና እንዴት እንደሚያመጣብን ስለገባቸዉ በጣም ደስብሎኛል ❤እጁጉን ደስያለኝ ነገር ደግሞ የአምላኬ ፈቃዱ ሆኖ እናቴ ቅዱስ ቁርባን ልትቀበልልኝ ነዉ ❤እና እህት አለሜ እኔ ደካማዋ እህትሽን በፀሎትሽ አስቢኝ ፡ቤተ ማሪያም ከነ ቤተሰቦቼ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
​@@user-cm5gv9yn2p ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
@@eftah21 የኔ ውድ እህታለሜ መታደልሽ እፍፍ አቤት እዴት ደስ ይላል እማ የኔስ አቺየ እንደዚህ ነው ስላቸው ዳቢሎስ እንደዚህ ያደርጋል ብየ ሳወራቸው አቺ እማ መለኩሴ ሳትወኝ አትቀሪም ይሉኛል እናም እግዚአብሔር ፈቅዶት ኢትዮጵያ ስገባ እኔ ሁሉንም ነገር ያወኩትን ለማስተማል እሞክራለሁ እህታለሜ ያቺማ በጣም ደስስስስ ይላል እንኳን ደስስስ አለሽ እህታለሜ ደሞ እኔንም አስቢኝ ወለተ ስላሴ እያልሽ ከነቤተስቦቼ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
@@user-cm5gv9yn2p አሜን ፡እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ፡እሽ እህት አለሜ ደካማ ብሆንም በፀሎት አስብሽአለሁ አይዞን ፡ለቤተሰቦችሽም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸዉን ይክፈትላቸዉ ፡እነሱ ወደዉ አደለም አትፍረጅባቸዉ እሽ ደግሞ ከበረታሽ በክርስና ስማቸዉ እጁሽ ላይ ፅፈሽ ስገጅላቸዉ የክርስትና ስማቸዉ ከጠፋብሽ በአለማዊ ስማቸዉ ስገጅላቸዉ እሽ እማ አይዞን ተስፋ አትቁረጭ አንቀን ይለወጣሉ ፡፡
@tjitji
@tjitji Жыл бұрын
ይችን ኮሜት እምታነቡ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ መምርዬ እኳን ደህና መጣህልን
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !" እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ማይነገር ስጦታው ዘይገርም ገጠመኝ ነው
@betimek352
@betimek352 Жыл бұрын
ክብር ምስግና ለድንግል ልጅ ሰመአቱ እስጢፋኖስ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
የኔ ምኛቴይ ነው ድያቆን መውለድ እግዚአብሔር ያሳካልኝ❤ እንዴት ደስ ይላል አማ ፍቅርየ እንፈድሻለን❤❤ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፍኖስ በረከቱ ይድረሰን አሜን
@alkxbcfdj7281
@alkxbcfdj7281 Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን መጣህልን ሁላችሁም የምዬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 Жыл бұрын
የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን። እግዚአብሄር ይመስገን።
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በስላሴ ስም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤✝️✅
@sun.love8575
@sun.love8575 Жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህሬ ❤ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች።የእውነት ተአምሩ በጣም አስገራሚ እና አስተማሪ ነው። እኔንም በፀሎታችሁ ያስፈልገኛል በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች😢🙏❤ እኔ ከመላኩ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተጠመኩና ክርስትናን የተቀበልኩ የሙስሊም ቤተሰብ ልጅ ነኝ አሁን ላይ ግን በብዙ ነገሮች እየተፈተንኩ ነው😢 ይሄ ነው ማለት አልችልም ። ግን በፀሎት አስቡኝ🙏
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የስማይቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በርከት ይደርብን ምልጃው አይለየን❤❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት እጅግ በጣም እጽብ የሚደንቅ ገጠመኝ ነው አቤት መታደል🥰እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን እውነት ነው መምህር ደስም አለኝ አስለቀሰኝ ታሪኩ❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
በእውነት ነፍሴ እርክት ነው ያለችው ሁልጊዜም እንደረካች ነው የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው የኔ አባት ለተዋህዶ በየቀኑ እኮ እዳፈቅራት የምታደርገኝ የተዋህዶ አምላክ ንጉስ ስምህ የተመሰገነ ይሁን አባቴ ቹሩ መድሐኒት አለም
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዱስ እስቴፋኑስ በረከቱ እሬዴቱ ይደርብን ልጁን በፀጋ ያሳድግልኝ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ተባረክ አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ውይ እዴት ደስ ይላል በመብርሃን😍 እግዚአብሔር ስመርጥህ እንድህ ነው🙏 የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃ በረከቱ ይደርብን🙏ለወንድማችንም ረጅም ደረጃ ያድርስልን በቤቱ ያጽናው ሰማዕቱ እስጥፋኖስ ከክፎ ፈተናዎች ሁሉ በምልጃው ያሻግረው ይጠብቀው🙏
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የስማእቱ ቅዱስ እስቲፋኖስ ቤተሰቦች በረከታቸው ይደርብን ❤
@alexshimelis1148
@alexshimelis1148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስመርጥህ እንድህ ነው🙏 የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃ በረከቱ ይደርብን🙏ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ እስጥፋኖስ ለኛም ይድረስልን🙏
@user-fu7pr9rq2o
@user-fu7pr9rq2o 15 күн бұрын
ቅዱስ እስጢፍኖስ ለነዝ ሰዋች የባርክህ ለኛም ባርከን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
የእመቤታችን በረከት የቅዱስ እሲጢፍኖስ ምላጃ አይለየን ድንቅ ነው ተአምር ነው መምህርዬ የእግዚአብሔር ስራ ድቅነው
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዛሬ ዘመኑን ዋጁ ( ወንጌል ) መስሎኝ ስገባ ገጠመኝ ሆነ በእርግጥ ምንም ይሁን ዋናው ከምንማረው ከምንሰማው ነገር ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን 🙏🙏🙏 ቤተሰቦች ላይክ 👍👍👍 አንርሳ
@yonashaile6136
@yonashaile6136 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር የመረጠክ ሰው ነህ በእውነት ። ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ከመላ ቤተሰቦችህ ። ከኤርትራዊ ወንድምህ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ተመስገን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🤲🏿🙇🏿‍♀️እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትና ያሰማልን ወንዴሜችን መ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@matthew94310
@matthew94310 Жыл бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከትይደርብን።
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Жыл бұрын
ለመምህራችንቃልህይወትንያሠማልን በእድሜይጠብቅልን ረጅምእድሜይሥጥልን የሠማእቱ እሢቲፍኖሥረዴትበረከትይደርብን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅዱስ እስጢፍኖስ በረከት ይደርብን አሜን እመ ብርሐን ያምላክ እናት ጥበቃሽ አይለየን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሜን ወይ ፈተና ❤❤❤
@abebaleta1886
@abebaleta1886 Жыл бұрын
የእውነት የሙስሊሟንም ዛሬ ነበር ያየሁት የመምህርም ገጠመኝ ስገጣጠም ገረመኝ በጣም ደስአለኝ የእመቤታችን ና የቅዱስ እስጥፋኖስ በረከት ይደርብን 🙏
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእውነት እምነታቸው ደስ ይላል ሰማእቱ እስጢፋኖስ እኛንም ያስበን
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኴን ደህና መጣህ መምህር ሰላምህ ይብዛ ውድ እንቁ መምህራችን❤❤❤
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ ገረመኝ እውነት እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሰነፎች ሆነን እንጂ እግዚአብሔር እኪ ቅርባችን ነው ወንድም እህቶቻችን እኛንም በእምነታችን ያፅናን የጠፉትም ይመልስልን ጌታ መድኃኔዓለም ❤❤❤ በእውነት እምነታችንና ቅዱሳንን እንድንወድ ነው ያረገን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ለማክሰኞ ሕማማት ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ እስጥፋኖስ ለኛም ይድረስልን በጣም ደስ የምል የምያስተምር ተአምር የሞላበት ገጠመኝ ነው እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያድሊልን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃል የለኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅድስ እስጥፋኖስ የእኛም ይደረስልን
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
ናይ ኣብርሃም ኣምላኽ ይመስገን ንንንን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
መምህርዬ እህት ወንድሜቼ አሁንስ በጣም አቃቅቶኛል እና ወለተ ገብርኤል በፅሎት አሥቡኝ😭😭😭😭 በእግዚአብሔር🙏🙏
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብር ይመስገን✝️⛪️የተዋዶልጅመሆን መታደል ነው ከመታደልም በላይ መመረጥ ነው🥺 ጌታሆይ እምነት ጨምርልኝ😢😢😢
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከእግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናችሁ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤😀🏅.
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Жыл бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት የእማፍቅር ኣማላጅነት ይደርበን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ካንተ ቡዙ ተምረናል እማፍቅር ትጠብቅህ
@AdenYerga-tq4op
@AdenYerga-tq4op Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር ተስፋየ ኣንተ በምታቀርባቸው ገጠመኝና ስለ ኣይነ ጥላ የሰጠሀው ትምህርት በሂወቴ ላይ ብዙ ለውጥ ነው ያመጣሁት መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳቹህ ለብረሀምን አፅበሀ መታሰቢያ በሀልቸዉ ለሐዋርያ ቅዱስ ይሀንስ መምህር እድሜይስጥክ ዝማሬ መላክ ያሰማልን በህባ ነዉ የሰማዉት መምህር እዴት የሰዉ መዳን እደሚያስደስተኝ ማረያምን እግዚሔቤር ይክበር ይመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ❤በጣም አሚገርም ገጠመኝ ነው የሰማአቱ ቅዱሰ ኣሰጢፋኖሰና የኣማ ፍቅርበረከትና ፍቅር ይደርብኝ😢😊❤❤❤❤❤
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ መምህርየ ❤❤❤
@yohannesmershabelete2
@yohannesmershabelete2 Жыл бұрын
መምህር ይገረማል።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ዳቆን ይምወን ልጅ ይስጠን ሴት አለችኝ ወድ እፈልግ አለው ከሰጠኝ መምርዬ በአተ ትምርት ተምሮ አገልጋይ እድወን እፈልግ አለው ምኞት ይሳካልሽ በሉኝ አሜን 💚💛❤️
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእወነት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን ተመሰገን አምላክ
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen
@sosetg1
@sosetg1 Жыл бұрын
መምህር በጣም ቀናሁብህ መንፈሳዊ ቅናት .ስራህ ብዙ መስዋትነት ቢጠይቅም የህሌና ደስታ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
የእውነት ምገርም ታርክ ነው ደስስስስስ ስል ሰማእቱ ያግዝህ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜው ያሳያቹ ወንድሜ በረከትህ ይደርብን በጸሎትህ አስበኝ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የቅዱስ እስጢፋኖስ የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@halimahalima9186
@halimahalima9186 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
በረከታቸዉና አማላጅነታቸዉ ይድረሰን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅልን
@user-cd9ki3kr5t
@user-cd9ki3kr5t 7 ай бұрын
መ ምህር እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ የስንቱ ህይወት አዳንክ እኔም ይህ እድል እንዲደርሰነኝ እግዚያብሄር ፍቃዱ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 Жыл бұрын
እንኩአን ደና መጣህ መምህራችን ውዳችን መካሪያችን ወዳጃችን 🎉
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም እውነት አፊን ከፍቸ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ የመንግስቱ ውራሽ ለመሆን ያብቃን የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏👏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እዉነት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ሥራዉ ድንቅ ነው
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሠመአቱ ቅዱሥ እሥጤፍኖሥ እመቤቴ ማሪያም ሁሌየም ይረዱን 😢😢😢😢
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለዉ የሆሳና እለት ላይቭ ላይ ስለህማማት ዳቆን ሀይሌ የፃፈዉን መፀሀፋ መፀሀፋ ካላቹ አንብቡ ከሌላቹ በአዉዲዬ ስሙ ብለህ ነበር ይሀዉ ሰኞ እለት የጀመርኩኝ እየሰማሁት ነዉ እስካሁኗደቂቃ ድረስ ያዉ በመሀል በመሀል እያቆምኩ አሁንም እያዳመጥኩ ነዉ በመሀል የአ ንተኝ ገጠመኝ ሳይ ገጠመኙን ከፈትኩኝ ገና እየሰማሁት ነዉ አሁን ነለቀከዉ ለሁሉ ነገር ምክንያት አንተ ነክ በኔ ህይወት ዉስጥ እግዝያቤር ያክብርልኝ እግዝያቤር በሄድከበት ሁሉ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እግዝያቤር አምላክ ከፌትክ ይቅደም
@richorich9978
@richorich9978 Жыл бұрын
እኔም አህቴ ልክ እንዳ አንች ነኝ እንደሰማህት ነው የጀመርኩት መምህሬ በጣም ነው አምወደው የማስትምረኝ ሁሉ በተግባር ለመዎል የተቻለኝ አረጋለው
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰግን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
መምህር እኔም በዛ ገጠመኝ አለኝ መሳለም ነበርኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ማርያም ይደረግልኝ በዛ ነገር አሉ መምህር ቢተሰቦች አሁንም መሳለም ናቸወ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ አይለይህ እንኳን ለሶሙነ ሕማማት አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለትንሳኤም እድው በሰለም በጤና በንስሓ በሰላም ያድርሰን ጎዶልያስ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ትላት ጀምሬ አቁሜዉ ዛሬ ጨረስኩት እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የነሱ የደረሠ እስጢፋኖስ ለኛም ይድረስልን በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ሥለሁሉም ክብሩ እዝአብሄር ይዉሰድ አሜን
@ohmygodlife3931
@ohmygodlife3931 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ይብዛልን ማምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእውነት ማምህራችን በጣም ደስየሚል ገጠመኝ ነው የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከታቸው ይድረሰን ማምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኛ ብለህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እያቀርብህል እማ ፍቅር እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልኝ
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
❤❤❤enkan beslam metih memher
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
መምህር እባክህን ትምህርቱን በአንድብቻ ሲቀርብ ነው በጣም ጥሩ ለኛም በአንድ ሲሆን ነው። በተረፈግን እድሜ ይስጥልን በእነት የአንተን ትምህርት በደንብ ያደመጠ ሰው ለሀይማኖቱ በጣም ጠንካራ ነው እኔም ኦጅግ በጣም ተጠቀሜ ህይወቴን አግቼዋለሁ እግዜአብሔር ልቦና ይስጠን። ሰው ሣያዳምጥና ዝም ብሎ የነመምህር ተስፋዬን ትምህርት የሚቃዎም ሰው በሰይጣን የተሼፈነ ትቢተኞች ብቻ ናቼው እባካችሁ ወገን ሳያደምጡ ከመሣደብ የማንኛውም እምነት ተከታይ ብንሆንም ይህንን ትምልርት ቢያንሥ በቀን አንዳንድ እያዳመጥን ብንቃዎም ከሱጋርም እየቀረቡ መረዳዳቱ ለሁላችንም ይጠቅማል የነ መ/ር ቸስፋዬን ትምህር ያደመጥን ተጠቀምን እንጅ የተጎዳ የለም። በትክክል መፆም መፀለይ መስገድ ንስሃ መግባት መቁረብ ከዛ ነፃ ትክክለኛ ሰው እንሆናለን።
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሰማ የተመስገነ ይሁን አሜን የአባታችን የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእዉነት ሰራዉ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነት በሰላም መጣሽ እናታችን❤
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከነቤተሰቦችህ ቸሩ እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እስከመጨረሻ እግዚአብሔር በቤቱ ውስጥ ያፅናቸው ተመስጌን
@lusisisi7912
@lusisisi7912 Жыл бұрын
እዴት ሰነበትክ ወድማችን ከነበተሰቦች ሰማህቱ እስጢፋኖስ ይጠብቅ እኛንም ይጠብቀን አሜን. መእምህር መጨረሻ የጋበዝከን መዝሙር በጣም ደስ ይላአል እባክ ሙሉውን ብጋብዘን የገጠር ቤተክርስትያን ይመስላአል ከበረከቱ ያሳትፈን
@bethlehemmarkos4626
@bethlehemmarkos4626 Жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኔ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በእውነት በጣም ደስ የምል አሣታሚና ገጠመው ቅዱስ እስጢፋኖስ እና እመቤት ምርምር ትጠበቅልኝ ርዳታ በርካታዎቹ ይደርብን አሜን፫ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤ ❤❤❤❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና የእመቤታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰
@user-wq9nm8ul7c
@user-wq9nm8ul7c Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ሁልግዜ በህልሜ አየሃለሁ ቁጭ ብለን ታርኬን ስነግርህ አያለሁ እና በስልክ የማገኘህ ስለሚመስለኝ ግን አንተን ማገኘትም ሁልግዜ እፈልጋለሁ 3 አመቴ አንተን ማገኘት ከተመኘሁ ግን ስደውል አላገኘህም ግን ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን በስልክ አገኝህ ይሆናል በርግጥ ገጠመኙ ብዙ ነገር ያስተምራል መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ አውቃለሁ ግን ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ ወለተ ሰማያት በፆለት አስቡኝ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🕊🕊🕊🌿🌿🌿
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህልን እፁብ ድንቅ ገጠመኝ መታደል ነዉ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍጻሜው ያማረ ገጠመኝ ። የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ እኛንም ይባርከን ። ❤❤❤
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
ቃለ ሄይወትን ያሠማልን መምህርየ❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር አቤት እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በማርያም
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን ስንቱን አሳወከን❤
@user-yn6gi7nr5f
@user-yn6gi7nr5f Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን❤የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት እና የእናታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ኣይለየን ኣሜን፫❤❤
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ሰራዉድቅነዉ በእዉነት አድቶ እሕታቺን ሙሥሊምናት እና ሐድሣቸዉን ሥማታ ወደክርሥትናመታለቺ.
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ ታርኩን በጣም ነው ያሰለቀሰኝ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ልን አባዬ ኤፍታህ በለን ጀምረናል አባዬ 🤲🤲💗
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
መምራችን.እድሁም.ምመናን.ሠላማችሁ.ይብዛ::በጣም.ደስስስ.የሚል.ትልቅ.ምስክርነት.ነዉ.እግዚያብሔር.ይመስገን::ዝማሬ.መላአክት.ያሰማልን::በድሜ.በፀጋ.ኑርልን::መምራችን::
@bizumas
@bizumas Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ሥለ ኩሉ ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን መምህር ዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን
@user-vw9ho4dt4b
@user-vw9ho4dt4b 9 ай бұрын
በእዉንት ግሩም ንዉ ቃል ህይወትን ያሠማልን የቅዱሣን በረከታቸዉ ይድረሠን ❤❤❤
@prime5689
@prime5689 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤እግዚአብሔርይጠብቅህ መምህር🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ቅዱስ እስጢፍኖስ አባቴ ሰማዕቱ ተው ግን እኔ ልጅህን አስበኝ ዲያቆኑ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
ቅዱስ ሰማእቱ እስጢፋኖስ አባቴ ጥበቃው አይለየን
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@user-hv5ix6vr3f
@user-hv5ix6vr3f Жыл бұрын
ዉይ በእዉነት እንደ ዛሬ ያለ ገጠመኝ አልመሰጠኝም ዋናም በመሀል ያገባሃትን ቪድዮ በፌስቡክ ሰምቼዉ ነበር🥰 ኮሜንትን ለራሱ ዛሬ ብቻ ነዉ የጻፍኩት ሌላ ቀን ላይክ ብቻ
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c Жыл бұрын
መምህርዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ዛሬ ነው ያዳመጥኩት እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ማህደረ መለኮት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@yenu5011
@yenu5011 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በጣም ደስ የሚል እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
🔴መምህሮቻችኹን አስቡ።
58:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,7 М.
"አይተን ልንሰግድለት መጥተናል" Memehir Girma Wondimu 606 #subescribe_now #like #share
1:03:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.