115ኛ ፈተና ገጠመኝ ከLive የተወሰደ ( ደማቸው እንደሚጋጭ እያወቀች ታካሚዎቿን ያጋባቻቸው ዶክተር )

  Рет қаралды 23,490

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 182
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
ትክክል ነው አንድ አሳዛኝ አጋጣሚ ከነዳጅ ጋር የተያያዘ አንድ የመንግስት ሹፌር ቤንዚን ከመኪናው እየሰረቀ ቤቱ ያስቀምጣል አንድ ቀን መብራት ይጠፋል እሱና ወንድሙ ነበር የሚኖሩት ወንድሙ ግማሽ ቀን እየተማረ ግማሽ ቀን ሊስትሮ ይሰራል ስለዚህ በጊዜ ገብቶ ይተኛል ወንድሙ መጥቶ ኩራዝ ሰራና ሲለኩስ ወዲያው እሳቱ ተያይዘ ሰውየው እየጮኸ ወጣ ሰው ተሰበሰበ ነገርግን ሰውየው ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ወንድሙን እንደማውጣት አዲስ ቴፕ ነበረችው እሷን ሲያወጣ የለበሰው ልብስ ሱሪ ፓሊይስተር ነበረ እሳቱ ተያይዞ ልብሱ እላዪላይ ቀለጠ ። ሰው ወንድሙን ሊያወጣ የገባ መሰለው እሱ ቴፕ ይዘ ሲወጣ በጣም ሁሉም ተናደደ ወንድሙን ማዳን ሲችል በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ወንድሙ ሞተ እሱ ደግሞ ሆስፒታል ለረጅም ጊዜ ቆየ ። ስለዚህ መጀመሪያ ቤንዚን የመትነን ባህሪ ስላለው በሽታ ብቻ ያፍናል ከዛ ከሩቅ እሳት ይስባል ስለዚህ ቢቻል ስለተወደደ ብላችሁ በፍጹም ቤት ውስጥ አታስቀምጡ በጣም አደገኛ ነው።
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዉዱ መምህራችን በእውነት አንተን የላከልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በስደት ሆነን ይሄን ዕድል አግኝተን በመማራችን በእውነት እድለኞች ነን መሰደደ ለበጎ ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ምዕመናን❤❤ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቀን ሁላችንን❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyaasu
@Eyaasu Жыл бұрын
ላይቭ : ረጃጅም ስለሆነ : አላዳምጠውም ነበር :: ይህንን የመሰለ ገጠመኝ ሊያመልጠኝ ነበር :: ወደፊት : እንደዚህ ደጋግመህ ልቀቅልን :: የጎረቤቶቹ ሃሜት ግን ይገርማል :: ከልጅቷ ራስ ላይ ቢወርዱ ይሻላቸዋል:: ብቀላ የኔ ናት : ብሎ ተናግሯል ጌታ ::
@medimt1285
@medimt1285 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ ስላስወረዳት ባሏ ፈታት ከዚያ ኋላ በጣም ስለምትወደው በስነልቦና ተጎድታ ነበር ግን ድጋሜ ቤተሰብ ድጋሜ አጋቧት ሳትቆይ እራሷን አጠፋች እጂግ በጣም ነው ስለሷ ሳስብ ያመኛል እህቴ መዳን ስትችል አጠዋት ብቻ እግዚያብሄር ነፍሷን ይማርልኝ
@tigistketema5128
@tigistketema5128 Жыл бұрын
ይሄ ገጠመኝ ድጋሚ ነው ልበል መምህር ከተሳሳቱኩ ይቅርታ
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
አወ የላይቨ ነው
@genetarega4677
@genetarega4677 Жыл бұрын
መምህር ልክ ነህ እኔም የመጀመሪያ እርግዝናዬ ላይ ልብሴን ቆርጠው ወስደው ሌላው ደግሞ ቢጃማዬን ሰርቀው ወሰዱብኝ የተረገዘው ልጅ በመወውለጃዬ ጌዜ ላይ ሆዴውስጥ ሞተብኝ መምህር የሚገርምህ ሀኪሙደግሞ እንድሞት ነበር እየታገለ ያለው ጎዝ ማህፀኔ ውስጥ አስገብቶ ሳያወጣው ረስቶ እስቴቹን ሰፍቶጨረሰኝ እግዚአብሔር ሲረዳኝ የከተትከውን ጎዝ አውጣ ው ስለው የሰፋውን እስቲች ስጋዬን እየበጣጠሰ ፈታና አወጣው ይህን ሁሉ ሲያደርግ ካለማደንዘዣ ነበር አሁን ግን ሲገባኝ በአንተ ትምህር ሁሉ ነገር የመተት ስራ መሆኑን ተረድቻለሁ ትደራችንን ሊበትኑ ነበር መምህር ብዙ ነገር ነው የተደረግነው
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 Жыл бұрын
Be urael sm😣😣😣😣 mn ayinet neger new
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለአባታችን ለቅዱስ ቸሩ አማኑኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በህሊናችን አሳድር አሜን መምህር ትናንት እኮ እስከ ምሽት 3 ሰአት ስንጠብቅህ ነበር
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
አሜን
@ua21s24
@ua21s24 Жыл бұрын
አሜን፫
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን አዎ በጣም ጠብቀን ነበር ❤
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ጥሩ ት/ትምህርት ነው እንደዚህ በሰው ህይወት የሚቀልዱ የጃቸውን ያግኙ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ባለ ታሪካችን እግዚአብሔር አምላክ በክብር ላይ ክብር በጸጋ ላይ ጸጋ በሞጎስ ላይ ሞጎስ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሀ ያድልሽ እድሜሽ እንደ ማቱሳላ ዘርሽ እንደ አብርሃም ያብዛልሽ ወልደሽ ሳሚ ዘርተሽ ቃሚ ሐዘን ከደጃፍሽ ይራቅ ደስታ ወደቤትሽ ይግባ እግዚአብሔር ወደበፊት ማንነትሽና ሰውነትሽ መልሶሽ አግብተሽ ወልደሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን አንቺ ለኛ አርአያችን ነሽ ምናለ እግርሽ ስር ሁኘ ባስታመምኩሽ ማርያምንLIVE ላይ ገጠመኙ ስትናገር በለቅሶ ነው የጨረስኩት እኔ መጎዳቷ አደለም ያስለቀሰኝ ለራሴ ነው ያለቀስኩት ዋ ለኔ ወዮውልሽ ነፍሴ እያልኩኝ የልቤን ክፋት አይቼ የሷ ደግነት......😢 ስለዝችኛዋ ልጅ ምንም ማለት አልፈልግም ባለፈው ተናግሬ አለሁ ድጋሚ ሳዳምጠውም እራሱ እየተቃጠልኩ ነው እግዚአብሔር ይማራት ብቻ ሌላ ምን ይባላል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን አማኑኤል በያለንበት ቦታ ሁሉ ይጠብቀን 👐👐👐አሜን አሜን አሜን እመሀምላክ ❤ዘየወትር ምልጆዉ አይለየን አይለያችሁ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን 🙏🙏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
#እንኳን ለፆመ ሐዋረያት አደረሳች አሜነ(፫) በሰላም አሲዞ ከሀገራችን ሰላም ጋር ያሰፈጽመን ፆሙ ለነፍሳችን ያረግልነ አሜን🤲🤲 #መምህር ደናነህ እነኳን አደረሰህ ለፆመ ሐዋረያት# ትላንት be live ሰንጠብቅ#አንተ ብቻ ሰላም ሁንልን🤲
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እምንወድህ እምናከብርህ መምህራችን ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህክ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን አሜን። እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤
@user-nt6nr8ei5z
@user-nt6nr8ei5z Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህርየ መምህርየ እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ እና በሰፈራችን ኣንድ ጠንቆይ ኣለ ግን እኛ መንደር ያለው ህዝብ እንደ ማሕበር ኣድርጎ ይጠራችዋልና ህዝቡ ዶሞ ምንም የማውቀው ነገር የልም ዝም ብሎ ለምንድነው ምትሄዱት ቤየ ከጠየቅኳቸው ምንም ችግር የለውም ይሉኛለይ እና ገጠመኝ እንዳንልክ ዶሞ እዛ ቡዙ ዋይፋይ የለውም እና መን ማድረግ ኣለብንt😭
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መ መምህችን እውነት ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
እናቴ ማርያም ❤❤❤ የኔ አዛኝ ሩህሩህ የአዶናይ እናት ሰምቸ እኮምታለሁ
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h Жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብን የሚፈትሽ ትምህርት ነው ለካ እግዚኣብሔር ሲበቀል መልካም ነው ይሄውልህ መምህሬ ከሁለት ኣመት በፊት የገጠመኝ ነገር የሆነ ጓደኛ ቢጤ መሰል ነበረኝ እና ከዛ ድንገት ከእርሱ ኣረገዝኩ ከዛ በጣም ተጣልተኝ መጥፎ ቃላትን ሲወረውርብኝ ዝም ብየ ከእንባዬ እና ከእግዚኣብሔር ኣሰለፍኩት እንድምንም ብየ የመውለጃ ጊዜ ደረስኩኝ ግን ከቤተሰቦቼም ከዘመድ ኣዝማድም ተልቼ እነሱን ኣንሽን ለኣፈር ብለውኝ ደሞ ስደት ተጨምሮበት በእግዚኣብሔር ክንድ ኣለፍኩ እግዚኣብሔርን በህልሜ ያፅናናኝ ያበራታታኝ ነበረ እና ስወልድ ለካ ልጄም የእግዚኣብሔር ነበረችና ሆዴ ውስጥ እያለች ነው የመተቸው የተችበት ቀንም ያኔ ምጤ በመጣ ጊዜ ነው እና ምን ልበልህ በይበልጥ በእግዚኣብሔር ቃል ተፅናንቼ ግን ደሞ ኣንድ ኣንድ ቀን ድንገት እሱ የተናገረኝን ወገን ዘመዶቼ የተናገርኝን ቃል ትዝ ይለኝ ነበር ደሮም እኔና እሱ ያጣላን ትልቁ ምክንያት ኣስወርጅው ኣላስወርድም በሚል ነበር እና እግዚኣብሔር ሆይ ኣንተ ፍረድልኝ ለሱም ለኔም ኣስተምረን ብየ ዝም ኣልኩ እንደዋዛ ከወለድኩ ከኣንድ ኣመት በሁላ እስርቤት ገብቶ እኔም በልቤ መታሰሩ እያሳዘኝ ግን ደም በይበልጥ ደሞ ያስደስተኝል ለምን ኣስደሰተሽ ካልከኝም ይለወጣል ይማርል እግዚኣብሔር ልጀቹን ተበቅሎና ቆንጥጦ ስለ ምያትምር ነው እኔም እግዚኣብሔር ኣምላኬን ቆንጥጦ ስለ መለሰኝ ስለ ማውቅ ነው እና እስኪ በፀሎትህ ኣሰበን እሱን እንዲፈታ ይብቃህ እንዲለው ከእስር ሌላ ብዙ ነገ በህይወቱ ጦፍቶበታልን ንብረቱ ጓደኘቹ ብቻ እግዚኣብሔር ይወቀው እንዴት ብየ እንደምነግርህ
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Aye fetari yekere belene enji kebade new memeherachene tesfaye demo edemena tena yestehe kenebetesebehe amene eme amelake ke kifu hulu tesewerehe amen amen amen
@biskutbelete6426
@biskutbelete6426 Жыл бұрын
egzabher yimsgen Amen Amen Amen ❤❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንዃን ለፆመ ሀዋርያት አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም ለአማንኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ 🥰
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግ እህታችን በእውነት
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
መመህር ትምህርትህን የሰማ ያዳመጠ ከልቡ ወደ ተግባር ነው መሄድ ያለብን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን አዘጋጅቶልናል ተምረን ውጤት ለማምጣት መትጋት መትጋት ብቻ ነው አንድና አንድ መፍትሄው ልጅቷ ግን ታሳዝናለች እግዚአብሔር ያስባት ጎደኛዋን አረ ስንት አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ያስባት
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን ሠላሙን ጤናውን ያድልልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ የኔ ጌታ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ በሁሉም ነገር አንተ ቅደምልን በለፈውም በጣም ተገርሜ ነው የጨረስኩት አሁንም ተደንቄ ነው ያለቀው ተሥፋ ሥላሴ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቂም በቀል ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን እህታችን እግዚአብሔር ይማራት ምን ላይ ደረሰች ግን መምህር ጎዶልያስ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤🎉እንኴን ለሀዋሪያት ፆም አደረሳችሁ🎉 የተዋህዶ ልጅች🎉
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለባአለ ወልድ የዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እንዴት ቆያቹ እንኳን ሐዋርያት ፆም በሰላም አደረሳቹ
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር
@tsigeredasisay2512
@tsigeredasisay2512 Жыл бұрын
ክብር ለልዑል እግዚያብሔር ያስተማረን አምላክ ይመስገን። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። የእኔ ዘመዶች እንደዚህ ሆኑብኝ። አምላክ ምሮአቸው አንድ አንድ ልጅ ያድልልኝ። መፍትሄው ምንድን ነው ከዚህ ህይወት ለመውጣት።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin enku memeherachin Betam astemari new egziabhere yimesgen anten yesten ye Dingle Mariam enate lij🥰🙏🙏🙏🥰
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ 😢😢😢ከኩፉ ከበቀለኛ ሰው ማረኝ ነገ ልሞት ነኝ ብላ ኣታስብም የእናትዋ ልጅ ናት የሰይጣን የግብር ልጅ ናት በእውነት እንደዚ ክፍት ኣይቸ ሰምቸ ኣላቅም እግዚኣብሄር ይፍረድባቸው የዋሃ ተጎጂ ግን በምድር ብትሰቃይ በእግዚኣብሄር ታገኘዋለች
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MolM-wz9kn
@MolM-wz9kn 11 ай бұрын
መምህር እኔም ያተፍሬበመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞💞💖
@bizumas
@bizumas Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤
@redietmarkne933
@redietmarkne933 Жыл бұрын
Mamahreye welcome 🙏 😘
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ
@netsanettesfay1323
@netsanettesfay1323 Жыл бұрын
Selam Memher yezich lij tarik endegena selakerebklin enamesegenalen. Endezich lij be wodaj yetegoda yelem. Ene enja setasaznegn. Gen Egzabher yemisanew yelem selam setat. Gena bezu endemisetat amnalehu
@Passity
@Passity Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳንም ላባታቺን ለቅዱሥ አማኑኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቺሁ አደረሠን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ እንደሀፃታቺን ሣይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 😢😢
@fatmamoh9743
@fatmamoh9743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመሰገን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትንብያስማልን መምህራችን አሜን
@fadestmoodisam6058
@fadestmoodisam6058 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@studio1920
@studio1920 Жыл бұрын
Memherye Nureln Amen 🙏
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ይገርማል የእግዚሀብሄር ስራ በእዉት ፈጣሪ ይማርሽ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 Жыл бұрын
መምህር ይሄንን ገጠመኝ ከዚህን በፊት ሰምቸዋለው አውቀህ ነው የደገምከው ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው
@user-vp6gd5do7t
@user-vp6gd5do7t Жыл бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን⛪💕🙏
@tirualembrehanu3810
@tirualembrehanu3810 Жыл бұрын
Weye sew betam yegrimal memehr egezeabhir yebarekih
@wendesengetaneh5971
@wendesengetaneh5971 Жыл бұрын
MEMIHIRE TEBAREK 😊
@Siniknesh-fm1hh
@Siniknesh-fm1hh Жыл бұрын
እኔም ከዚሕ ያልተናነሰ ጉዳት በጓደኛዬ በስራዬ ነው የእኔ ደግሞ እግዚአብሔር ተጎብኝቻለሑ እግዚአብሔርን ብቻ ማማነው ለተንኮሎኞች ሴራእግዚአብሔር ይበቀላል
@takkoushcell3111
@takkoushcell3111 Жыл бұрын
ቃል ሕወሓት ያሠማልን መሞሕራችን
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ሠላም ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ❤❤❤
@biruktib4689
@biruktib4689 Жыл бұрын
Yechi Dr ayidelechim Dr bethonema sirawu erasu fata ayisetatem metfo lemaseb
@batetekela6986
@batetekela6986 Жыл бұрын
Amen ewnt betam new yegeramegn
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፉ ወምድማለም:: ይኸው ማዳመጥ ጀመርኩኝ due to night shift
@hirutwubeshet2401
@hirutwubeshet2401 Жыл бұрын
Egziabhir Le wahochi kerb new
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 Жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም አዳመጥኩት ይሄ መንፈስ የተበቃይዋ ቤተሰብ መንፈስ ነው ምክንያቱም በእሳት ጨረሳቸው በጣም ነው የተበቀላቸው ይሄ የተናደደ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይህንን አያደርግም ፍርዱ ቅን ነው ተበቃዩ መንፈስ ቤተሰቡን በእሳት ጨረሳቸው ነብሰ ገዳይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲💒🌾🌿🌿🌿🌻💐🌻
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
ስለምታስታምማት የዋህ ብሎ ይማራት በእውነት እግዚአብሔር ኃያል ነው።
@mesiman2550
@mesiman2550 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች "የበረሀዉ ሚስጥር " መፅሀፍ ያነበበ ወይም በትረካ ያዳመጠ እጃችሁን አሳዩኝ :: እኔ በትረካ አግኝቼዉ ነብሴ የተሰማትን ስሜት እንዴት ልግለፅላችሁ... እባካችሁ አንብቡት ሀገሬ ስገባ ደግሜ እንደ ፀሎት አነበዋለሁ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
ከምንላይአገኘሽውንገሪኝ
@mesiman2550
@mesiman2550 Жыл бұрын
@@habtammelese9415 እማሬ ቲዩብ ላይ አለላችሁ አዳምጡት
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
​@@habtammelese9415እናመሰግናለንይቺናትተዋህዶ
@janohailu2184
@janohailu2184 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 Жыл бұрын
Enwedkalen memhr!!!
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ነህ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Жыл бұрын
አዎ መምህራችን ካንተ ጋር ነን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤️
@genetarega4677
@genetarega4677 Жыл бұрын
ካንተ ጋርነን መምህር
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw Жыл бұрын
Yemegerem ketate besemeam
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
Selame memher enkuane aderswet adersachue
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እህታችን
@burtuutube9873
@burtuutube9873 Жыл бұрын
Waaqayyo ishee haa maaru
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Egzabher ye temesegene yihun hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo
@tsita8162
@tsita8162 Жыл бұрын
Egezabher yetebken
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያንኑ መልሶ ያጭዳል ሰዉ ሆይ ከዚች እህት ምተማማራችሁ አቤት የሰዉ ክፋት እስከጥግ ድረስ ነዉ
@helinagetushewa8732
@helinagetushewa8732 Жыл бұрын
ካንተ ጋር ነን መምህር
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህእፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የምነኳ ገጠመን እሄገጠመን ነው
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 7 ай бұрын
Egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን❤
@aeyenalemdesalegn2017
@aeyenalemdesalegn2017 Жыл бұрын
Memeherachen kel hiwoten yasemalen bexaam new yemizazenehu Egizabeher yimarat
@fantushura5218
@fantushura5218 Жыл бұрын
Awo
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢Sitasazn emebrehan tikdemlat
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Жыл бұрын
አድኖ መግደል ሳይሆን ገሎ ማዳን መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc Жыл бұрын
የሰማነው ነው እኮ ይሄማ
@user-gu5xr5to5u
@user-gu5xr5to5u Жыл бұрын
ሆን ብሎ ፈጣሪ የሰጠዉን ፅንስ ያሶረደ ምን ይሆን ፍርዱ😢😢😢 አይምሮዬ ሊፈነዳ ነዉ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አድነን አምላኬ ይቅር ይበለን
@user-zu7im9zt6u
@user-zu7im9zt6u 6 ай бұрын
መምህር ሰላም ነህ ስለሾተላይ በቂ ግንዛቤ የለኝም እኔም ይሄ ነገር አጋጥሞኛል
@dastaatube8371
@dastaatube8371 Жыл бұрын
Mamhir andi setyo yegna gorabet nabarech duro hulem zexegni wara tashakma tiwaldalech gin kaladech bohala hitsanu wadanew mimotu hulem inasu gin minim ayaqum eska ahun. Ante edaz sitl tiz halegni gin hikrta amargna badenbi natsaf alchilmi
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
EGZEABEHER Yemesgan
@manaytoshbedada6090
@manaytoshbedada6090 Жыл бұрын
እግዚኦ ይህን ግፍ በህይወቲ አላየውም እግዚአብሔር ይርዳት
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
የአባታችንን ጥብቅ መልእክት ከልብ ከሰማን ለነገ ስንቅ ነው
56:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 123 М.