109ኛፈተና ገጠመኝ፦ ኑ ቡና ጠጡ በሚለው ቦታ ላይ ያለ አስገራሚ የመናፍስት ወጥመዶችና ሦስት ገጠመኞች

  Рет қаралды 41,826

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 291
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ"" ሰላምህ ይድረሰን /
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣልህልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ሶስቱን ህጻናት ከምነድ እሳት ያዳነ የራማው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል አንተንም ከልጆችህ ከበተሰብህ ጋር ከእኛም ከፍረዎችህ ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህር በላይቪ ተናፍቀሃል ናልን ❤❤🥰🥰🥰
@helenselemon-eg7dn
@helenselemon-eg7dn Жыл бұрын
እንኳን ለመላክ ቅዱስ ገብርኤል አደረሰቻ እህቶቼ ለሀገራችን ለቤተክርስታን እንፀልይ ቤተሰቦቼ😓
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
አይ መምህር የብናዋ ነገር እኔም የተቆላ ብና ስወድ ነበር እደ ቆሎ ነው የምቆረጥመው በስመ አብ አሁን ደሞ ስደት ነኝ ብና እጠጣ ነበር እጣን እያጨስሁ የናቴ መጄን እያልሁ😂😭 በፈት ያዮሁትን በተግባር አሁን ትቸዋለሁ ግን ፈተናው ወይ ከባድ ነው በፆሎት አስብኝ ወለተ ወልድ ነኝ 👏💜
@samidereje3806
@samidereje3806 Жыл бұрын
መምህር በዚ ዘመን እንደ አንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን።
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
መምህርዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንከቤተሰቦችህ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
መምህ1000አመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
መላኩ ገብርኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ ከመለው ቤተሰቦችህ ጋር ❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌼❤️❤️
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አድረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜን በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ለሊቀመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ጤናይስጥልን❤❤❤
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ, እግዚአብሔር በምህረቱ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጅግና ብየሀለው ገጠመኙን በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ባለማወቅ በደብተራ ከተጎዱት ሰዎች እኔና ባለቤቴ እና ቤተሰቦቸ በሙሉ ነን የገጠሩ ህብረተስብ እስካሁን ድረስ መጫወቻ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልን
@creativemeshetoch6556
@creativemeshetoch6556 Жыл бұрын
እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በእርግጠኛነት ይህን ትምህርት መስማት ስንጀምር ቢያንስ ከመኝታችን አመስግነን መነሳት አማትበን መውጣት መጸለይ እንጀምራለን ስንበረታ ስጋውና ደሙን እንቀበላለን ሰለዚህ እስቲ ዝም ብለን እንስማና ካልተመቸን መተው እባካችሁ በመድኃኒዓለም እንደው በመብርሃን ስሙት
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያቆይ ያገልልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው በጾለታችሁ አስቡኝ እህቶቼ አጸደ ማሪያም ብላችሁ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 Жыл бұрын
እንዴት አደራቹ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳቹ የእግዝሃብሔር በተሰቦች እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ ባንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን አምላክ ይክበር ይመሰገን የተማርነውን ቅዱስ ዑራኤል በልቦናችን ያሳድርልን❤
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥህ እኳን መጣህልን ልክ ነህ መምህር እናቴ አሁንም ድርስ ለሊት ሰሀት ስድሰሀት ማታ አስራሁለሳት ሰሀቷን ጠብቃ ነዉ ነዉ ይምታፈላዉ መምህር የኛ ህይዋት ያሳዝናል እኔ ክጄዋለዉ ግን የሚያፈቅርኝ ሰዉሁሉ ስልክ ማዉራት እስክጠላ ማስተርቤሽን ይፈልጋላ በጣም የማፍቅርዉም ሰዉ ያዉ ነዉ እኔ አላርግም ብየ እራሴንም ንፁ ህ አርጌ አይደለም ጭራሽ አልፈልገዉም እዉነት ለመናገር አርጌ እራሴን ሳዉቅ እበሳጫለዉ እናደዳለዉ አለቅሳለዉ እረስቱ ከፈጣሪሽጋር ተጣልተሻል አይፈልግሽም ይለኛል በዉስጥ አልቅሼ እማፀናለዉ ብቻ ከባድ ነዉ ምህመናን ልቦና ይስጠን 😢
127ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በሰባተኛ ሰፈር እንዲህም ሆኗል ይገርማል
1:08:29
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
ለ1000 ዲያስፖራ ሴቶች የተዘጋጀ
58:23
SPEAK The Truth
Рет қаралды 26 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН