No video

#13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም

  Рет қаралды 23,374

Vintage Media

Vintage Media

Жыл бұрын

በ13ኛ የቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል በኃይሉ ሙሉጌታ ስለ depression, ከማህበረሰብ ስለ መገለል፣ ስለ ጉዞ አድዋ ፣ ስለ ፊልም እና ሌሎች ጉዳዮች አጫውቶናል፡፡
በኃይሉ ሙሉ ጌታ የዩትዩብ ቻናል / @behailumulugeta5062

Пікірлер: 60
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 16 күн бұрын
I like this guy. Very authentic through self-discovery!
@mebirtaedise373
@mebirtaedise373 Жыл бұрын
ድጋሜ አቅርበው መፃፉን ስትጨርስ በጌታ
@bekalushumye4957
@bekalushumye4957 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና ደስ የሚያሰኝ ቆይታ!! አስተማሪ plus ደግሞ አዝናኝ 😁 በሀ በነፃነት ነው ሚያወራው...🙌 ኤዲተሩም blur በማድረግና silencer በመግጠም ለፋ 😀 አንድ ቦታ ላይ ብቻ ሆን ተብሎ ወይም ተዘንግቶ "እምስ እና ቁላ" የሚል ቃል አልፏል ለኔ ሁሉንም ብትዘሉልኝ ደስተኛ ነበርኩ .... (አብሬያችሁ ብስቅ 😂) Anyways ጥያቄዎቻችሁ (የበሀ ዙሪያ ጥምጥም መልስም 😁) ቅድም እንዳልኩት ደስ የሚሉና የሚያስተምሩ ነበሩ ። ሙአዜ ደግሞ ቀድመህ ቤተልሔምን አንብበሀት ቢሆን ኖሮ የማታነሳቸውና የምታነሳቸው ጥያቄዎች ይኖሩ ነበር ።( ትንሿ ጉድለት እሷ ብቻ ናት) በተረፈ በሀ እስካሁን ከደርግሀቸው ቃለ መጠይቆች ይሄ ፅድት ያለውና አንደኛው ነው..🙌 ኩራ 🙏
@besu1219
@besu1219 Ай бұрын
ጨወታው ይመስጣል ግን ደሞ የቴብሉ ጨርቅ በጣም ያንፀባርቃል አስተማሪ ጪዊያቹ ይቀጥል አሪፍ ነው
@ethioaddismelk
@ethioaddismelk Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ፖድካስት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከነው...🙏! በሀይሉ ግሩም የሆነ እንግዳ ነህ። ታሪክ የማጋራት ችሎታህም አጃኢብ ነው። ሞኣዝ ሳይህ ወይም ሳውቅህ የመጀመሪያዬ ነው። ግን ትልቅ ተስፋ ያለህ አዘጋጅ ነህ። በርታልን ወንድማችን! ወረቀት ቢወደድም መፅሐፍህን የምታጋራበት ሀሳብህን ከነ ስርዓተ ነጥቡ የምታጋራበት የመናገር ችሎታ እንዳለህ ምስክር ነኝ። ስለ ወረቀቱ የግብር ጉዳይ ካነሳን ግን ግራ ነው የምንጋባው። መንግስት ምናልባት እውቀት የሚተላለፍበትን የወረቀት መንገድ፤ ከቅንጦት እቃዎች ተርታ ቆጥሮት ይሆን? ስል እጠይቃለሁ።
@Wholesome_Ethiopian17
@Wholesome_Ethiopian17 5 ай бұрын
the best local podcast i have ever seen,...my mother is from diredawa and i love the people from there...i cant wait to read bethelehem
@zekariasdaniel6710
@zekariasdaniel6710 Жыл бұрын
He so real.
@mizannigusse6603
@mizannigusse6603 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው ብርቱልን። ሙዐዝ "ቤተልሔም"ን አንብበህ በሃን ድጋሚ እንግዳህ እንደምታደርገው ተስፋ አደርጋለሁ።
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Жыл бұрын
I love Behilu,. He make it a nicest poet in Arts media
@beteysha1
@beteysha1 Жыл бұрын
Loved it ! You all are Intelligent , fun, knowledgeable and bold . Can’t wait to listen more of your podcasts . Kudos to you all
@IseeIL
@IseeIL Жыл бұрын
This Podcast is getting better and better!!!
@afroMedia2022
@afroMedia2022 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ!🎉 ሁላችሁም ምስጋና ይገባችኋል🙏
@mulugetamesele7189
@mulugetamesele7189 Жыл бұрын
ዛሬም እንደተለመደዉ ምርጥ ነበራችሁ በርቱልን ቀለል ያለ አቀራረብ ከቁምነገር ጋር 😍😍😍😍😍😍
@henoktekle596
@henoktekle596 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@firaolgemmechu2936
@firaolgemmechu2936 Жыл бұрын
thank you guys እንደዚህ አይነት podcast መለመድ መቻል አለበት
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 5 ай бұрын
you are revolutionist...we need to see you more and please tell us about the body more...
@AliMohammed-ny9xr
@AliMohammed-ny9xr 2 ай бұрын
Abdulbaki yibalal irakawy new.
@Me-We1985
@Me-We1985 Жыл бұрын
ድንቅ🔥
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Жыл бұрын
በፌስቡክ ላይ የሚፅፋቸው ነገሮች በጣም ይመቹኛል ❤
@mikiasyoseph2326
@mikiasyoseph2326 Жыл бұрын
Leyet yale new programachihu...be erzmanew honom ayiselechm b/c enjoyable topics are there. Erzmanewn aytew tesfa yemikortu sleminoru tederashinetun lemasfat be part bikefafelna bimoker bzuwoch emimarubet yihonal bye asebku. hulem ye positive thought adnaki negne, Love you guys.
@k.a.gebreweld2047
@k.a.gebreweld2047 Жыл бұрын
This is really amazing well done guys love the openness. Le bippochu gin suggestionoch description lay yikemetilin 😂
@thomasbahre9004
@thomasbahre9004 Жыл бұрын
BAHA’U’LLA the founder of the Baha’i faith
@yakobkasa872
@yakobkasa872 4 ай бұрын
ሙሉውን አይቼዋለው በጣም አስደሳች እና አስተማሪ ነው። በድጋሚ አቅርቡት please
@mayethiopethiop2786
@mayethiopethiop2786 5 ай бұрын
That was really helpful, and also relatable ✌️
@adilmohammed5498
@adilmohammed5498 Жыл бұрын
በጛይሉ ምርጥ ሰው አሪፍ ዝጅት ነው የዛወሬ በርቱ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Жыл бұрын
Amazing , excellent Poetriest ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fasikagetachew2707
@fasikagetachew2707 Жыл бұрын
Beautiful ❤️😘 I enjoyed every bit of it...Thank you Vintage Podcast is growing👏👏 ተስፍሽ እና ሙአዝ ቤተልሔምን አምብባችኋች በሀን እንደምታመጡት እርግጠኛ ነኝ #Behailu Mulugeta 🙏🙏
@inverselyproportional6506
@inverselyproportional6506 Жыл бұрын
dig in. good job guys. ✌✌
@aberazelalem4385
@aberazelalem4385 7 ай бұрын
በርቱ
@ShegerMagist
@ShegerMagist Жыл бұрын
Muaz you ask great questions,
@Grace-cf5rk
@Grace-cf5rk Жыл бұрын
Today you bring my favorite person 😍
@Sani_abacha
@Sani_abacha Жыл бұрын
ቆንጆ 🤞🤞
@sayitam2362
@sayitam2362 Жыл бұрын
thankyou
@lidiyasolomon4193
@lidiyasolomon4193 Жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፍ ውይይት ነው።
@fitsumgetachew3637
@fitsumgetachew3637 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነበር 🙏
@yetimmebre2155
@yetimmebre2155 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር በርቱ
@mulatudebash1231
@mulatudebash1231 Жыл бұрын
truth
@bewuketabebaw413
@bewuketabebaw413 Жыл бұрын
Nice discussion Thank you
@faiseljemal7152
@faiseljemal7152 Жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥
@duradura6055
@duradura6055 Жыл бұрын
ረቡኒ❤😍
@mohaliyet
@mohaliyet Жыл бұрын
@49:40 - it is something from your reading or your original thinking. I have started thinking about them couple of years back. I was looking for a book or some articles...
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical Жыл бұрын
እንቶ ፈንቶ ወረ ከሚዘበዝቡት እየተሸላችሁ መጣችኋል…ባሂዬ እሚገርም ሃሳብ ያለው ምርጥ አራዳ አቅርባችኋል….ባለፈው ትንሽ ጓ አስብሎኝ ነበር የሙዓዝ ባልደረባ ምዕራባውያንን በጣም ደግፎ ሲወቅጠን ነበር…
@rediatmekonen8291
@rediatmekonen8291 Жыл бұрын
ለእይታዎቹ 🙏 (ማክበርም ማድነቅም🙏) ለጥያቄዎቻቹ🙏(ማክበርም ማድነቅም🙏)
@helewnafesehaye3075
@helewnafesehaye3075 Жыл бұрын
ተስፍሽ በሰላም ነው ድምፅህ ጠፋ ዛሬ? ሙአዝ በሀን ስላቀረብከው thanks it worth's my 2 hours keep up the good work
@ayanakebede8815
@ayanakebede8815 Жыл бұрын
wedenewalll
@bewunetud1466
@bewunetud1466 2 ай бұрын
ኢሄ ሰውዬ እኔነኝ
@heartandsoul4202
@heartandsoul4202 5 ай бұрын
አዎ ጨዋ ነን። አንሳደብም 😮
@fekareted
@fekareted Жыл бұрын
This episoide made me to subscribe for this chanel
@kirubelwondwesen7717
@kirubelwondwesen7717 Жыл бұрын
Lijitas?
@danieltemesgen3747
@danieltemesgen3747 5 ай бұрын
መጽሃፉን ገበያ ላይ አጣውት የት ነው የማገኘው?
@selam9852
@selam9852 Жыл бұрын
Did you pin his KZfaq channel?
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Жыл бұрын
youtube.com/@behailumulugeta5062
@dawityohanes9955
@dawityohanes9955 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qruUlM2WvZvDpXU.htmlsi=bwi0WWA_DYa131yU
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 6 ай бұрын
Gotham 😂
@jemalibrahim8038
@jemalibrahim8038 Жыл бұрын
አረ ላሽ ስለ አዲስ አበባ ልጅ እና ስለአዲስ አበባ ግን እንጅግ የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ በኔ እምነት ሶስት አይነት የአዲስ አበባ ልጅ አለ ብዬ አምናለሁ . . . ሙአዟ አረፊ ልጅ ነው ያቀረባችሁት
@DAMOT88
@DAMOT88 Жыл бұрын
ሠዓቱ ግን ረዘመ አሳጥሩት please
@thomasbahre9004
@thomasbahre9004 Жыл бұрын
Not right brother before you talk, you have to research about the religion
@Godblsu
@Godblsu 4 ай бұрын
East ethiopia is dominated by somali culture
@kebeki5431
@kebeki5431 4 ай бұрын
Maybe Muslim culture
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,6 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН