13 አመት በጥንቆላ ቤት!! ሚስቴ ስታጓራ በጋለ ፋኖስ ፊቷን ጠበስኳት!! | Pastor Tesfaye |

  Рет қаралды 12,894

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

8 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 85
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 4 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ተስፋዬ!! አዘጋጇ መና ፍስሃንም በጣም አደንቃለሁ፥ በርቺ እህታችን፥ መልካም አሻራሽን አስቀምጠሻል::
@alem5097
@alem5097 8 ай бұрын
የተያዘ. ነው. ይህን. የሚያውቀው. ወንድሜ. እግዚአብሄር. ለበረከት. ያድርግህ. በርታ. አንተ. ያየኸውን.አይቻለሁ. ሰው. የእግዚአብሄር. ክብር. ጎሎት. የሰይጣን. መንፈስ. በውሰጡ. ከሞላ. ከንቱ. ነው
@mariabebe8880
@mariabebe8880 6 ай бұрын
በስመአብ ሳይሰለቸኝ በጉጉት ደስ እያለኝ ነውየሰማሁት 😊 ገራሚ ታሪክ ነው ዘመንህ ይባረክ 🙏
@netsanetl8529
@netsanetl8529 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ በጣም በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው 🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እንኳን ከሴጣን እስራት ፈጣሪ እርዳ ለመውጣት😢😢
@nishanraday7062
@nishanraday7062 8 ай бұрын
ፓሰተር ተስፋየ እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 8 ай бұрын
መንፈስ ወይም ጂኒ ስለቀየረ ነው?
@the-commerce
@the-commerce 7 ай бұрын
ጌታ ድንቅ ነው አንቺም ብርቱ ነሽ
@aschalewkiross
@aschalewkiross 8 ай бұрын
Best of the best !!! I watched all the episodes and i learned a lot!!!
@eleni311
@eleni311 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባረክ🙏አሁንም በዚህ የሰይጣን ጬለማ ውሰጥ የሚኖሩትን ወገኖቻችን በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም የተፈቱ ይሁኑ 🙏
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 7 ай бұрын
በፉከራ ነው በቀረርቶ ?
@eleni311
@eleni311 7 ай бұрын
@@HDHD-qj3bh በጉልበት በመንበርከክ በዝማሬ በፀሎት ነው ወንድሜ እንዳተ አይነቱን የአጋንንት ባሪያ የሆነውን ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ልጅነት ለማምጣት እሰከ መቼ ጫት ቃሚ አጫሸ ሰካራም ዝሙተኛ ዳንኪራ መቺ ጣኦት አምላኪ ትሆናለህ ???
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 7 ай бұрын
@@eleni311 የአጋንንት ተከታይ አንሁን ማለት የአጋንንት ባሪይ መሆን ነው እንዴ;መፆም መፀለይን መች ተቃወምኩ::የተደበላለቀብክ ይመስላል::
@eleni311
@eleni311 7 ай бұрын
@@HDHD-qj3bh መጄመሪያ በክርሰቶሰ ኢየሱስ አምነህ ሰትድን ፆም ፀሎትህ ተቀባይነት አለው አለበለዚያ ድካምህ ከንቱ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል አሜን🙏
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 7 ай бұрын
@@eleni311 ቀረርቶውን ደስ እንዳለክ በለው?;እምነቴ ምን እንደህነ አታውቅም::አትደምድም ;
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Chru Egziabeher Ymesgn
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 8 ай бұрын
Its a strong interview and its to be for Gods glory that is it all.
@mulukenkelemework6036
@mulukenkelemework6036 8 ай бұрын
Tesfesh simple &blessed i am orthodox his testemony is different
@solomongobana5107
@solomongobana5107 7 ай бұрын
እውነተኛ ጥሪ ይህ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 8 ай бұрын
Sele kersetos sesema des yelenale❤❤❤❤ enkuwan geta derseleh
@bezanew7344
@bezanew7344 7 ай бұрын
Tilik Timihirt New - Egziabher yibarkachihu
@BirukAbraham-me1wx
@BirukAbraham-me1wx 8 ай бұрын
A very big applause to the host!!! Well done. Others should take a note from you!!!
@ema3852
@ema3852 8 ай бұрын
ቧማርኝ እየሰማሽ በእንግሊዘኛ አይደብርም😢 we Don't say you are educated or smart 😉
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ተመስገን❤❤እኮንም ጌታ እረዳሕ ነፍስሕ ዳነች❤❤
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ እራሱ ሰምተሻል ወንጌል አልሰማሁም እዳትይ ከዚበላይ ምስክርነት የለም. እህቴ
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 8 ай бұрын
ያዳመጥኩት
@teramajtaklu2180
@teramajtaklu2180 8 ай бұрын
Bezu temarnbet I watched the whole story It was eye opening testimony
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 8 ай бұрын
Still you have more to know?
@NardosGebeto-yf3cx
@NardosGebeto-yf3cx 8 ай бұрын
Eyesus geta nw eseyyyyy endet dess yilal
@rrebka3396
@rrebka3396 8 ай бұрын
ገራሚ ታሪክ
@heavenasefa3815
@heavenasefa3815 7 ай бұрын
ኣሁንም ወደ ዘመናዊ ጥቁላ ነው የገቡት
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 8 ай бұрын
please interview Wendyifraw Teka the Brother of Alebachew teka (Alebeshow) thank you
@yegnatv
@yegnatv 8 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ካለህ በዚህ ስልክ ቁጠር መልእክት ላክልን ...... 0960088387
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 8 ай бұрын
Maderi tankhui yesera felduni keyero tanbeti tanegeri yhonechuti
@BirukAbraham-me1wx
@BirukAbraham-me1wx 8 ай бұрын
Ema, firstly I'm a man,thank you. Secondly I don't know how to type Amharic from my phone.
@derejeejersa8957
@derejeejersa8957 8 ай бұрын
Eyasuse yadnalee
@ema3852
@ema3852 8 ай бұрын
እንደእናንተ አይነት ክርስትያን ባለበት እነዛ ሌባ ነብያት ይፈልፈሉ ተባረክ ተስፍሽ
@saronnigatu5763
@saronnigatu5763 8 ай бұрын
Ayebalem
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 8 ай бұрын
እስከመጨረሻው በትግስት ነው ማዳመጥ ኩት
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 8 ай бұрын
ከተለቀቀ 15 😂😂እንዴት ነዉ አዳምጠሽ የጨረሽዉ
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 8 ай бұрын
​@@SmiraMuhaamedማለቴ ከመጀመርያ ክፍል እስካሁን ያለው ለማለት ነው እያየሁት ነው ኮሜንት የሰጠሁት
@alemyimer7913
@alemyimer7913 8 ай бұрын
ሔሰዉይ አብይን ለማሰደሰት ነው የሚቀባጥረው
@alemyimer7913
@alemyimer7913 8 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ብቻ ነው የመጨረሻ ዝመን የደረሰው ወይሰ ያናተ ክርሰቶ አብይ ሲጣኒከሒዲው ነው
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 8 ай бұрын
እስኪ ቆይ ቦሀላ እሰማለሁ ወሩፋ ላሲዝ ኮመንቶች እንዴት ናችሁ
@abiyAhmed-xh8pw
@abiyAhmed-xh8pw 4 ай бұрын
እዳው ምን ጉድ ነው ጤነኛ ፓስተር አጣሑ ከአንድ ጥንቆላ ወደዘመናዊ ጥቆላ ደሞ አያፍሩም የሴት ኢሐፓ ነበርክ አሑንም ኘህ ዱርዬ፡፡
@quralewtube9806
@quralewtube9806 8 ай бұрын
የርስወ ጉድ አያልቅም ገና ቄስ ሆነው ይመጣሉ😂😂😂
@jhongiza2122
@jhongiza2122 8 ай бұрын
መጨረሻው አስተማማኝ ሲኦል ውስጥ አስገባህ አሁንም ሙሉ ለሙሉ የእሱ ነህ የጠቀስከውን የሉቃስን ወንጌል በደንብ አጥና፡፡
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 8 ай бұрын
አቅጣጫዉን ቀየረዉ እንጂ አሁንም መንፈሱ እንዳለ ነዉ መዳን የምትችለዉ በፆም በፀሎት በስግደት በድንንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠምቀህ ወደንሰሀ ስትመለስ ብቻነዉ እዉነቱ ይሄ ብቻ ነዉ
@aradaaddis4647
@aradaaddis4647 8 ай бұрын
ልጆቼን ለማስተኛት ጥሩ ታሪክ ሳነብላቸው እንቅልፍ ይወስዳቸዋል። ጋዜጠኛዋንም ተስፍሽ በእንቅልፍ አንገላጇታል። ባይሆን ኖሮ ወይም በቂ ዝግጅት ብታደርግ ተስፍሽ ዛሬም እያጭበረበረ መሆኑን ብዙ ማሳያዎችን ማቅረብ ይቻላል። ጋዜጠኘዋ ብቻ ሳትሆን ኤድቲሪያሎቹ ሁሉ ለተስፍሽ ገብረዋል። ተስፍሽ በጋዜጣ ላይ ያወጣውን ፅሁፍ አንብቤው ሰው ምን ያህል ተጭበርባሪ ወይም ለባዐድ አምልኮ ተገዥ መሆኑን የተረዳሁበት ወቅት ነበር። ተስፍሽ ደፈር ብሎ ስለ ታምራት ( እያንጓለለም ሊነግረን አልፈለገም። አብረው ካዳሚ የነበሩና በኋላ በራሳቸው ፈራጅ የሆኑ ነበሩና) ታምራት በወንጀል ሲይዝ ይች ባሪፍ በፓስተርነት ተከስታለች። አስመራ በደምና በፈርስ አጥብ ነበር ሲለን በምን ደምና ፈርስ ብላ ብትጠይቀው የሰው ባይላትም የህፃናት ደም መሆኑ ግን ግልፅ ነው። ይኸ ሰው ተፈወስኩም አለ አላለ ብዙ ነብስ በእጁ ያለበት ሰው በመሆኑ መታሰር ነው ያለበት። ጋዜጠኘዋ ስለ ንጉሱ ጊዜ አምልኮን አፈታሪክ እንደ እውነት ማቅረብ( ያለማስረጃ) ሓሜትኘነቷን ከማሳበቅ ውጭ ምንም እውነትነት የለውም። ከትንሽ ጊዜ በኋላ ተስፍሽ ይችኑ ሓሜተኛ በአንድ ቸርች ፕሮግራም ላይ ደሞ ሳር ሲያስበላት ማየታችን አይቀርም። ተስፍሽ መጀመርያ እዚህ መጥተህ ተሰብሰቡ ብለህ ከምትሰብከን እንደፈንዲሻ የበተንካቸውን ልጆችህን ሰብስብ። ጋዜጠኘዋና ኤድቴርያሎች እንድፕገና የጋዜጠኛነትን ሀሁ ተመልከቱት። እነንጉሴን ባየንበት ሚድያ ላይ እንደዚህ ዓይነት የወረደና የጠንቋይ ቤት ወሬ መስማታችን ያሳዝናል።
@user-qb5ps5tt2v
@user-qb5ps5tt2v 8 ай бұрын
ኤርትራን አስመራ የት ቦታ ነበርክ ? 12ተኛ ብርጌድ ጦር ሰፈር ነው ወይ ? 3 ተኛ ክፍለጦር አንበሳው Where have you been in Eritrea? Is it the 12th brigade army base? 3rd class lion
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 8 ай бұрын
መናፍስቶች ፍጡር ናቸውና እንደሰው ልጆች ጴንጤ:ኦርቶዶክስ:ሙስሊም ሊሆኑ ይችላሉ::አንተን የቀረቡት በልጅነትክ አምነት የሌለው በመጠጣት እና በመሣሠሉት የተካነውን ሲሆን ከዛም ኮምቦልቻ ያገኘከው እስላም የሆነውን መንፈስ ሲሆን አሁን በስተርጅና ዘመንክ ደም ጴንጤነትን በተቀበለ መንፈስ ነው::የቀረቡክ መንፈሶች የሚወዱትን ያሰሩሀል ማለት እንጂ መንፈሶች የመረጡት እምነት የትክክለኛነት ማስተማሪያ ባታረገው? ዩቱበሮቹም የተሳሳተ መረጃ ባታሰራጩ
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
what a bondage? ጌታ ከታሰርክበት ይፍታህ። የአንተን መንፈስ ብናውቀው ጥሩ ነው።
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 7 ай бұрын
@@Abejemek መንፈስ ምን ያረግልካል?ያለመንፈስ መንገድክን መምረጥ አቃተክ ማለት ነው?
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 7 ай бұрын
@@Abejemek የአስተሳሰብ ነፃነት ማለት እስራት አረግከው እንዴ ተው እንጂ
@MelWill-vx5cp
@MelWill-vx5cp 8 ай бұрын
Betam arif business man neh yahunun businesshen gin betam wedjewalew 😅😅😅😅
@user-kz2qk8ho8m
@user-kz2qk8ho8m 8 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ ከዚህ ሰውዬ አሁን ምን ቁም ነገር አለ
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
ከአንተ ጥያቄ ኸይም ኮሜንት ምን ቁም ነገር ይታይሀል? አንዳንዱ ለትችት የተፈጠረ ይመስላል
@aeds-ps7ue
@aeds-ps7ue 8 ай бұрын
በታልቅ አክብሮት የምመክርህ 1_አሁንም ከሰይጣን አምልኮ ወደ ሰው(ነብይ) አምልኮ በመቀየርህና በተዘዋዋሪ በድሜህ የመጨረሻ እርከን ሰይጣን በድጋሜ ሰለሸወደህ ቶሎ ንቃ ካልሆነ የጀሀነም አፋፍ ላይ እንደሆንክ አበክሬ አሳውቀሀለሁ። 2_የምጠቅሳቸው አንዳንድ የመፀሀፋ አናቅስት መነሻቸው ለየሱስ(የሰራኤሎች ነብይ) የተሰጠው የጌታ ቃል ቢሆንም በብዙ መልክ የሰው እጅ ሰለገባበት የሰይጣን መሳሪያ ሆኗልና ያልተበረዘውንና ያልተሰረዘውን ወደ መጨረሻው ነብይ(ለአለም ወደተላከው) የወረደውን ቁርአን ብታነብና በጊዜ ብትታረም ከአስከፊ መጨረሻ ትተርፋለህ። 3_ለራስ ተሳስተህ ሰዎችን ወደ ጀሀነም ጉድጓድ እንዲሄዱ ሰበብ ባትሆን 4_በተረፈ በሁለቱም ሀገር ሰላም የሚገኘው በኢስላም ነውና ብታስተወል እያልኩኝ ሀቁን እንድታገኝ ያግዝህ ዘንድ ሊንኮችን እልካለሁ.....
@Nisirmedia1767
@Nisirmedia1767 8 ай бұрын
ያው ከአንድ ጥንቆላ ወደሌላ ጥንቆላ ነው የተዘዋወርከው
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
ምን ብትደነቁር ነው እንደዚህ ገልብጠህ የምትሰማው?
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
እንዴት ሰይጣን እንዳወረህ አለመረዳትህ ይገርማል
@Nisirmedia1767
@Nisirmedia1767 8 ай бұрын
@@Abejemek ውይ ደንቆሮ አደለሁ አንቺ ስለሠማሽልኝ ይሆናል
@Nisirmedia1767
@Nisirmedia1767 8 ай бұрын
@@Abejemek ድሮም አሁንም ከነሱ ጋር ስለሆነ መሰለኝ ያልተረዳሁት
@berketdereje1381
@berketdereje1381 4 ай бұрын
ቱልቱላ
@sofiayasib2441
@sofiayasib2441 8 ай бұрын
You should in pots him in this media because he's not till the truth
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
which one is not true?
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 8 ай бұрын
አሁንም ገና መናፍስቶቹ አልወጡልህም ፣የአገልግሎታቸውን አይነት ነው የቀየሩት ፣ መናፍስት ባህሪያቸውን ይቀያይራሉ ። ስለዚህ በውስጥህ ካሉት መናፍስት ለመገላገል ምን ማድረግ እንዳለብህ ፣ የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርቶች ተከታተል ።
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
ታቦት ሲወጣ ባለዛሮች አብረው እንደሚያጅቡ አታውቅም እንዴ? ሰው ስለ ጌታ ሲሰማ እንዴት በስድብ ሊሞላ ይችላል።
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
ስማ እየሱስ ብቻውን ያድንሃል
@abiyAhmed-xh8pw
@abiyAhmed-xh8pw 4 ай бұрын
አንተ ከሐዲ ጠንቋይ እዳትሞክረው ትግራይ ይሔን ስልህ ትግሬ ሆኜ አይደለም ታቦተ ጽዮን ያለችው ትግራይ ነው ፡ ስትከስር ጼጤ ሆንክ የማርያም ጠላት አንድ ሰባት ጸበል አዝዤልሐለሑ፡፡ ተጠመቅ ጸበል ይሻልሐል
@Helenita27
@Helenita27 7 ай бұрын
ብራንች ነው የቀየርከው አሁንም አልዳንክም አንተ ጌታ ምትለው የመናፍቃን ጌታ ሀሰተኛው መሲህ ነው አሁንም የወጣህ ቢመስልህም አልወጣህም ከባህላዊ ወደ ዘመናዊ ጥንቆላ ነው የሔድከው
@habeshist
@habeshist 8 ай бұрын
ከጥንቆላ ወደ ጥንቆላ ነው የሄድከው ምንም አዲስ ነገር የለም (ኦርቶዶክስም ሆነ ሙስሊም) አልነበርክም አንተ መጨረሻህም ያ ነው በጌታ ገለመሌ እያ😊 አሁን ደሞ ከወይራ ከማጠን ወደ የ"ጌታ ዘይት" ወደሚል ንግድ የገባሀው
@Kachaho
@Kachaho 6 ай бұрын
ዲነል ኢሥላምን አላሕ ይወፍቅሕ
@God-db9vp
@God-db9vp 8 ай бұрын
ኣሁንም ከሰይጣን ወጥመድ ኣልወጣህም ወንድሜ፡ በጌታ ስም ለሚያጭበረብረው መንፈስ ነው ኣሳልፎ የሰጠህ። የመናፍቅ መንፈስ ይባላል ክርስትያን የሆንክ የሚያስመስለው።
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
ውሸታም ነህ ? ሳታውቀው ዲያቢሎስን እያገለገልህ ነው። ከክርስቶስ እየሱስ ውጭ ሌላ ጌታ አለ እንዴ?
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 8 ай бұрын
የሚገርመው አሁንም በዙሪያህ ያለውን አለማወቅክ ነው::ድንጋይ ውቅያኖስ ውስጥ ቢሰጥም ውሀው ወደውስጡ አይገባም ነው ያንተ ነገር? ጨው ራስ
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
አንተ ከዳሚ ነህ እንዴ? የምታምነውን አለማወቅህ በራሱ መረገም ነው።
@Abejemek
@Abejemek 8 ай бұрын
አፍህ በግማት የተሞላ ነው ። ምናለ ቀና ነገር ብታስብ ።ሰው እንዴት በዚህ ልክ ወርዶ በአሉታዊ ሃሳብ ይሞላል።
@HDHD-qj3bh
@HDHD-qj3bh 7 ай бұрын
@@Abejemek ጋሽየ ሳይገባክ አስተያየት ባትሰጥ አይሻልም::
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 30 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 30 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 33 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 30 МЛН