130ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከነጮች ድብቅ ሴራ ጋር የሚሰራው የአገራችን መንፈስና የጠንቋዮች መጨረሻ

  Рет қаралды 76,938

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 650
@kalmaia2883
@kalmaia2883 Жыл бұрын
ምስክርነት ነው መምህር:- አንድ ሆስፒታል ስሄድ ምንም ደም የሚባል የለሽም ኩላሊተሽ ኢንፌክሽን አድርጓል የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የትርፍ አንጀት ኢንፌክሸን ብቻ ሆድ እቃሽ ብዙ በሽታ አለብሽ አለኝ: ከ24 ሰዓት በሗላ ቆመሽ አትሔጅም ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ አሉኝ : እኔም እናቴ እመቤቴን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጌታየና አባቴ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን ጠረቸ ቀኑ 24 ጻድቁ አባቴ ስለነበሩ ተማፀንኩ :- እንዲህ ብየ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንግድ የሆነውን አንተ ታውቃለህ ዶክተሩ አንተ ሁነኝ አልኩት : ከትንሽ ደቂቃ በሗላ ምንም በሽታ የለብሽም ወደ ቤትሽ ሂጅ አሉኝ በአንቡላንስ ገብቼ በእግሬ ከመላኩ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ እግዚያብሔር ይመስገን!!!!!!!
@mareah8016
@mareah8016 Жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ብቻ ነው እንኳን ደስ አለሽ. ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሃለ. ክብር ምስጋና ይገባል ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ምስክርነት ለመስጠት ተስፍ አለኝ ለተደርገልኝ. ሁሉ ነገር
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
እንኳንም የተክለሃይማኖት አምላክ በጤንነት ወደ ቤትሽ መለሰሽ እህቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
Michaelye ye abatie wodaj yebetachin tebaki meleak. Michealye shikor❤
@melzmeye4142
@melzmeye4142 Жыл бұрын
Amen Egziabher Amlak ykber ymesgen!
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
"ብዙ ሰወች እረዠም መስለው የሚታዩን እኛ ቁጭ ብለን ስለምናያቸው ነው " ❤ ቀና ብለን እንፀልይ , ዝቅ ብለን እንስገድ ❤
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 8 ай бұрын
እውነትነው❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በስላሴ ስም የዛሬዉ ደግሞ ይዘገንናል አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አቤት ምህረቱ😢😢😢ይቅር ይበለን አቤት የኔ ጌታ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ በረከታቸው ይደርብን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
አሜን
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮአደረሰን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አንተ መጀመሪያ ገዚህ እምነት መጀመሪያ ውጣ እግዚያብሔር ለቤተሰቦችህ ይድረስላቸው አይገንዘብ መውደድ 🙏
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
ደካማ ሀጢያተኛ ወንድማቹህን ወልደ ማሪያምን አንድ አቡነ ዘበሰማያት እየደገማቹህ አሰቡኝ አደራ አደራ ስለ ፃድቁ አቡነ አብተማሪያም ብላቹህ!!!
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ያስብህ ያስበን ወንድሜ 🥺🙏
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
@@ebrahit55 አሜን
@Catt-le5om
@Catt-le5om Жыл бұрын
Egziabhier.yasbh.wendmachen
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
እመብርሃን ታስብህ ወንድማችን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ በደልኩኝ እኔ አሳዝንኩህ እኔ በደልኩህ ጌታ ሆይ ማርኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቸርነትህ በዝቶ ኖርኩኝ ቸሩ ሆይ አባቴ ቸር ስለሆንክልኝ ለዚች ቀን በቃሁ የኔ ጌታ ተመስገን😢😢😢😢😢
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቅዱሳን መላክት ጥላ ከለላ ይሁኑሉክ።በጣም መስዋትነክ እየከፈልክልን ነው በ እግዚአብሔር በማይታየው የወርቅ መፅሀፉ ስምህን ከቅዱሳኑ እና ከነቢያቱ ጋር ይፃፍልህ ይደምርክ።አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁንልን።አሜን አሜን አሜን ።ይቅር በለን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ወመን ይባርክልን አገራችን ሰላም ያርግልን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ከወንዶች ሁሌ የምትሳተፈው አንተ ነህ ተባረክ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሁን እኮ ሰዉ ለቀጠሮ መብቃት ራሱ ብርቅ እየሆነብን ነዉ እንኳን ለልዩ ወዳጅህ ወዳጃችን አባትህ አባታችን ለፃድቁ አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በዓል አደረሰህ አደረሰን አባታችን ኢትዬጵያን ይጠብቁልን
@Mesa-wr3ym
@Mesa-wr3ym Жыл бұрын
Lan ce.yderse.lehulme.ydrse
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
በስደት ያላቹ ቤተሰቦቼ የበረሀው ሚስጢር የሚለውን የመፅሐፍ ትረካ አዳምጡት ከመምህር ሰምቼ እያዳመጥኩት በራሴ አፍሪያለሁ ለብር ለተሻለ ህይወት ብለን ሀገር ለሀገር እንዞራለን የተመረጡት ጌታን የፈለጉት ደሞ በየ በረሃው ስለኛ ያለቅሳሉ ዓለሙንም ይረሳሉ በከንቱ መባከናችን አደናቅፎ ለሞት ሳይሰጠን ፀጋችንን አውቀን ወደ አምላክ እንድንቀርብ ወደ ሀገራችን እንድንሰበሰብ መድኃኔዓለም ይርዳን🥺🙏
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
የታለ ትርካው
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
​@@hodyeyilma6183 የበረሀው ምስጢር ክፍለ 1 በማለት ሁሉንም በትኩረት አድምጡት 🙏
@alemnk6194
@alemnk6194 Жыл бұрын
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 Жыл бұрын
እሽ 😇
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Жыл бұрын
ከየት ላዳምጥ እርሱ??
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ይሄ ሁሉ እየተፈጸመ የቻልከን አምላክ ሆይ ምን አይነት ቸር አምላክ ነህ ቸርነትህ የበዛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቸር ነህ ጌታ ሆይ ቸር ነህ ጌታ ሆይ ቸር ነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስለአተ ቸርነት አውርቼ አልዘልቀውም ቸሩ አባቴ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሥመ ሥላሴ መምህር እዚህ ውሰጥ ገብተህ ነው የምታውጣቸው ኧር መምህር መንፍስ ቅዱስ አጠገብህ አይለይህ🤲🤲🤲 #እሱ ሣይውጣ ነው ለህዝቡ የሚመክረው እሱ አይሰዋለትም ማለት ነው በሚሰት በልጅ በናት ይመጣል አለ እኮ😭😭😭😭
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@user-cv3bh8ld5m
@user-cv3bh8ld5m Жыл бұрын
እግዚአብሔርየ የኔ አባት ይሄንን ትምህርት እንድሰማ ስላደርከኝ አመሰግንሀለው 🙏🙏🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አቤቱየሰማዩም:የምድሩም:ባለቤት:አቤትቸርነትህ:እደሰውብትሆን:ባዴጪጭነበርየምታረገን:እግዞ:እግዞ:ማረኝ:ይቅርበለኝ:ሀጢያተኛዋልጅህን:ለንሰሀሞት:አብቃን:አሜን
@EmebetAecehnef
@EmebetAecehnef Жыл бұрын
ይሄ ሰዉየ በጣም ነዉ ያሳዘንነኝ አምቸዉ ነበር ልትድን የፈለግች ነብስ ነበረች መጨረሻላይ ወጥቶ ሄደ 😢😢እግዚአብሄር ይርዳዉ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
@hbeesan2297
@hbeesan2297 Жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤😢😢
@user-zx5bc4mz3l
@user-zx5bc4mz3l Жыл бұрын
ብዙ ገጠመን አዳምጫለው almost ሁሉንም ማለት ይቻላል ግን ይሄ ይለያል በጣም ሚያስፈራ ዘመን ላይ ነን መምህራችን አንተንም ያኑርልን እድሜ ከፀጋ ያድልህ
@user-tl4ez9so7r
@user-tl4ez9so7r Жыл бұрын
በኣጭርዋ የቀረበች ቭድዮ ግን ታስፈራለች😢 የእመብርሃን ልጆች ጥንቃቄ እናርግ ምክንያቱ ተቀይረናል እያሉ እኛን ለመቀየር እያሰቡ እንዳምሆን😢 የኣለም ቤዛ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶር ይጠብቀን🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬን መነፅር አርገን ስናየው ሚዛናዊ እንሆናለን ዛሬ ሰነፎች ብንሆን እንኳን በበረታን በጠነከርን ስአት የሰው ልጅ ወዶ እንዳልሆነ በሚገባ ትምህርት እንወስድበታለን እግዚአብሔርን በተስፋ እንውደደው አለምን እና ገንዘቧን ከልክ በላይ አናክብራቸው ሚዛናዊ በመሆን ሁሉን ማየት በሰው ልጅ ላይ ከመፍረድ እንድንቆጠብ ይረዳናል እህቴ❤
@mietamietakonju1273
@mietamietakonju1273 Жыл бұрын
Please send me neder
@NoName-qt3oq
@NoName-qt3oq Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ትግስቱ አንቃለው ሳያጠፍን ይክበር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ መምህር ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr5gv2hz6y
@user-kr5gv2hz6y Жыл бұрын
ውይ የኛ ዕንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። በዕውነት ድካምህን ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋ ይስጥህ ። ኑርልን❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ ከሁሉ ነገር አባቴ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በርታልን
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትስጥህ ትጠብቅ ከነቤተሰብህ
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !! ፍቅርህ ስለበዛልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት እልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን አቤቱ ይቅር በለን በእውነት
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!!! መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይማረን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ አሜን፫ ❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠበቅ መምህራችን
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Жыл бұрын
በእውነት ውድ መከራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለህዝብችን ለቤተክርስቲያናችን ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሠቡ እግዚአብሔር አምላክ ያሥብልን ይጠብቅልን 🤲🤲🌺🌺
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
መምህርዬ አምላክዬ እስከመጨረሻው ፀጋውን አላብሶ ያኑርህ።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
መምራችን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@user-do7cd4yh8w
@user-do7cd4yh8w Жыл бұрын
መድሀኔ አለም ይጠብቅህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኔልጅ በክፉ የሜመለከትህከግርህበታች የጣልልህ
@TemesgenAmlakye
@TemesgenAmlakye Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሐዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ሰላም በሁላችንም ላይ ይደር አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ መምህር እንዃን ደና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫🙏
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
አሜን እህቴ ሳውዲ መጥቼ ልደውልልሽ ?
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
fb አለሽ ?
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
እባክሽ ?
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ብውነት በጣም ለጅሮየ ክብድ ብሎኝ ነው የሰማውት በተለይ የሚያቀርቡት መስዋት ሁለቱ ወንድማማቾች ሊያስታውከኝ ትናንቆኝ ቀር እር ፍጣሪየ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ለካ እህት ወንድሞቻችን ለዝሙት የሚዳርግ መንፍስ እሄ ነው እህ በየቤቱ ነው እሄ ነገር ያለው መምህር በተለይ በገጠር ያለ ሰው እንዲህ አይነት ነገረ እየተስፈፍ ነው መምህር እር ምኖር አስጠላኝ የምሰማው ነገር ለጅሮየ ይቀፍል ኡፍ የሀገሬ ሰው እንዴት አይነት ነገር ውስጥ ነው የገባናው እማ ፍቅር ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን 😢😢 እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን በእውነት አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የክፋትን ሁሉ አጥር ያፈራርሰው እንደው እንድት ከጎንህ እሆነ በቅዱስ መንፈሱ እያጠረ አንደበትና ሞገስ የሚሆን እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው በቅዱሳኑም አጥር የጠረህ ክብር ተመሰገነ አምላኬ ሰላምህ ይብዛል መምህር ቃል አጣሁኝ ለተዋህዶ ንጉሥ እማፍቅር የሕወትን ምግብ በድንግልና በቅድስና የወለደችልን ክብር ምሰጋና ይረሳት እናቴ እማፍቅር ከኢትዮያ ጠላቶች ትጠብቅልን
@haset9998
@haset9998 Жыл бұрын
መምህር 😢😢😢እግዚአብሔር አተን ለሰጠን በጣም እድለኛ ነኝ
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x Жыл бұрын
እንኳን ለፀድቁ አባታች አቡነ ሃብተማርያም አመተዊ ክብረ በዓል አደረሰችሁ ➩“ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ ምህረቱ ከበዛ አምላካችን ዘንድ በከንቱ እዳንጠፋ ስለኛ ለምንልን”🌹 እንኳን በሰላም መጣ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@hsjdjshemmeme574
@hsjdjshemmeme574 Жыл бұрын
ወይኔ😢 ሀገር እግዚአብሔር ጠብቅነ 😢
@user-jp3gn1ti1v
@user-jp3gn1ti1v Жыл бұрын
በስመስላሴ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል አምላኬ ቸርነትሕ ምህረትሕ 😢😢😢 የጠቋዮ አሟሟት የልጆች መመለስ ደስ ይላል እገግዚአብሔር ይመስገን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን ምገርም የምያሳዝን ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለጠላቶቼ አሳልፍህ አትስጠኝ 🤲😢
@user-do7cd4yh8w
@user-do7cd4yh8w Жыл бұрын
የኔልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
በእውነት ውድሜች እህቶቻችን እንኳን ተመልሱ ደስ ይላል የሞቱት እናትችን ነበስ ይማረ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልሁ እግዚአብሔር በአት አደሮ ብዙ እየስራ ነው
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
መምህርዬ እርጅም እድሜ ይሰጥክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹን እንዲህ ይሰበስባል ያከብራል ይሄ የግብረ ሰዶም መንፈስ ትውሉዱን ተቆጣጥሮታል እግዚአብሔር ይሰውረን እዛው ውስጥ ያሉትንም ይመልስልን መምህር በፊት ምንም ስለ ኢሉምናቲ ሳላውቆ ስንት ሴቶች መሰለህ በfb እየመጡ በስልክኮ ገንዘብ መስራት ትችያለሽ በወር በጣም ብዙ ብር ይከፍልሿል ይሉኛል ስራው ምንድነው ስላቸው ካንፓኒ አለ ወደዛው ሰው ማምጣት ነው ሰው ባመጣሽ ቁጥር ኮሚሽን ይከፈልሻል ይሉኛል እኔም ጥሩ ነገር ሁኖ አልተሰማኝም አልፈለኩም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስራ አለኝ እየሰራሁ ነው ያለኝ ይበቃኛል እላቸው ነበር በኃላ አደል እንዴ ያወኩት በካንፓኒ ሽፋን እየሰሩ እንደሆነ ኢሉምናቲ እንደሆኑ አወኩ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ መድኃኔዓለም ጠብቆኝ ነው የተረፍኩት ከወጥመዳቸው
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ልጅ የሚጡት ስውች በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
@mosestube2390
@mosestube2390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው። እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
መምህርዬ አተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሜን ድቅ ታምር ነዉ
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl Ай бұрын
እግዚአብሔር ካለብት ምርት ያዉጣዉ ምስክር ማናግር ግን ለህዝብ ጥሮ ነግር ነው ፍጣርይ ይባረክህ😢😢
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምሕር እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ።
@user-fy7bq2ck9h
@user-fy7bq2ck9h 11 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣር መምህራችን
@MuluBh-yv8zi
@MuluBh-yv8zi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሀገርም ከሀገር ዉጭ ለአላችሁ ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለመምህራችንም ቃለህይዉት ያሰማልን አሜን፫
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አሜን:አሜን:አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚በዚህ ፕሮግራም መጨረሻ ላይ ላቀረብከው ቪዲዮ ለሰውየው « የመዳን ቀን አሁን ነው:: » የምትለዋን ቃል ማስተላለፍ እፈልጋለሁ :: መምህር ተስፋ ሥላሴ ! 🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z Жыл бұрын
መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ በአንተላይ አድሮ የሚያሥተምረን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እድሜና ጤና ይሥጥልን❤
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው:: መላው ህዝባችን ከጎንህ ነው:: የሚዝቱ የእሳት እራት ናቸው:: መጥፋታቸው ያሳዝነናል
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እያነቃከን ነው በጣም የምወድክ የማከብርክ መምህር ነክ❤❤❤❤❤❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን በእውነት እስከ መጨረሻው ነው የሰማሁት እናስተውል 😢
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም በጤና ይጠብቅህከመላው ቤተሠብ ጋር ጥላ ከለላ ይሁንህ
@minta5164
@minta5164 11 ай бұрын
መድሀኒያለም ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ መምህርዬ
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
ባንተስ ሲሰራብህ ቅዱሱ መላክ ቅዱስ ገብርኤል መምህር በረከትህ ይደርብን ለኛም ቅዱሱ መላክ ይድረስልን አሜን
@user-un8nh8kn6e
@user-un8nh8kn6e Жыл бұрын
ቦታህን የሚሞላ አንተና አንተ ናችሁና ባይገባኝም ያለህበት ትረዳናለህ መምህርነትህ ለወረቀት እንዳልሆነ አስመስክረሀልና ከመምህር ግርማ ፈለግ አንደኛ ወንድም ምህር ነህና እንደአምላከ ይስራኤል ተግባራዊ መምህር(መሪ ለንፁ መንፈስ ቅዱስ)ነህና ዕናያለንና ወደላይ አንሸነፍም በዳቢሎሳዊወች ይሆንልናል ይደረግልናል ይመሥገን አንድዬ አሜን አሜን አሜን
@user-tj5ip6cg8q
@user-tj5ip6cg8q Жыл бұрын
አሁንም ወንድማችንእንደኔ መውጣት አለብህ ምክንያቱ ቤተ ሰቦችህ እንደዚህ አይነት ጥቅም ይቅርባቸው አንድ እግዚአብሔርን ክደህ ሰይጣንን እያመለክ ነው ከዛስ ፍፃሜህ ምን ይሆን መድሃኒአለም ይርዳህ አቤቱ ፍጥረታትን ፈጥረህ የምትገዛ ልኡል እግዚአብሔር እኔ ደካማ ነኝ እና ቸርነትህ አይለየኝአሜን ግን ስትሰማው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
ኣንተም መምህሬ የኔ ጌታ. የጌታልጅ❤ ኣንተሰው የነብስ መዳን የሆንክ
@shewaabebe3280
@shewaabebe3280 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 Жыл бұрын
እዉነት ነው መምህር ሁሉም ነገር ከንቱ ከጌታ መሆን. ደሰታ ነው
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን በፀጋው ያኑርህ የሚያሣዝን ታሪክ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን❤
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን መምህር የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ከነቤተሰቦቻቸው በእዉነት እኔ በጣም ነው የአዛነኩት መምህር ችን የመአስተምረሁ ቡዙ ነገር። 17:48 ተአምርሎ እኔ ከዝ በፍት ምንም ነገር አለቅም አለቅም 😭 አሁን ላይ መምህር አገኛሁት እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን በያአለነበት ፈልገው ያስተማረው ትምህርት ይመስገን ❤❤❤
@gyejosy
@gyejosy 11 ай бұрын
የድንግል ልጅ ክርስቶስ ህዝቡን ለማዳን በመምህር ተስፋዬ እየሰራ ነው 🙏🙏🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ምህረቱ እና በረከቱ ለማያልቀው የሠማይ አባታችን: ልቦናን ከማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏
@mimimegersa3765
@mimimegersa3765 Жыл бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አብነ ሃብተማሪያም በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድሰማ እንድነቃ ስላደረገኝ የመንቃቴ ምክንያት መምህር ተስፋዬ ስለሆነ ደግሞ እጅግ አመሰግንሀለሁ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብዙሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🥰
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህ የእኛ አንቁ መምህር ኑርልን የኔ አባት በጣም እወድሃለሁ!የኔፉሴ መዳኛ ምክንያቴ ባለውለታየ ኑረልኝ መምህር እማፉቅር ጥላከለላ ትሁንህ❤❤❤❤❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የዛሬው በጣም የሚገርም ነው ተመስገን መዳህኒያለም በጣም በደስታ አስለቀሰኝ ባንዲት ምስኪን ልጅ ስንት ነፍስ ዳነች ተመስገን መምህሬ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ግን በጣም የሚገርመኝ ሀገራችን እንደዚህ በርኩሰት መጨማለቋ ያስለቅሰኛል አቤቱ አምላኬ ትግስትህ ይገርማል እረ አንተ ሰውየተመለስ ወደ ፈጣሪህ ምን ያክል ጊዜ ልትኖር ነው በዝቻለም ያሳዝናል አይ ገንዘብ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-tj5ip6cg8q
@user-tj5ip6cg8q Жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ የምናደርገው ሁሉ ግራ አጋብቶናን እና በቸርነትህ ተመልከተን እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Жыл бұрын
በእመብርሀን ምን አይነት ጉድ ነው መምህር እረ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በምሃል ያስገባህልን ቪዲዮ በጣም ነው ያስገረመኝ እግዚኦ አድነነ መድኋኒዓለም😢😢 በተረፈ ስለገጠመኙ መምህርዬ እናመሰግናለን በአንተ ምክንያት ስንት ነፍስ ዳነ መድኋኔዓለም የማቱሳላን እዲሜ ይስጥህ መምህር❤❤❤
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን ለአቡነ አብተማርያም ወራዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን አብራልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን ለአሀገራችን ሰላም ፍቅር ይውርድልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ሰውየው ወደ ንስሀ ቢመጣ ጥሩ ነበር ! እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃህ ! እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ይጠብቃል !
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 8 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኦ አምላኬ ምድነው ምታሰማን 😢😢በእውነት ልቦናው ይመልሰው በስመአብ እግዚአብሔር ይመልስህ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የመምህር ተማሪዎች መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እግዛብሄር ነብሳችንን ያሠመልጥልን ለሡ ኗሪ ለሡሟች ያርገን ፈጣሪ
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
መምህር አንተ ልዩ ነህ
@elsabetsleshi6580
@elsabetsleshi6580 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
ውይ መምህረ ዛሬስ መሰማት እራሱ አቃተኝ ምን ጉድ ነው እደዝህ አይነት ገጠመኝ ስሰማ ምን አይነት ቸር አባት ይቅረ ባይ አምላክ እዳለኝ ሳስብ በጣም ይደቀኝል ይድግል ልጅ ፈጣሬይ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንህ አለው
@alemzerga3726
@alemzerga3726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጥበቃው አይለይህ ባተና በመላከ መክራት አባታችን የዘመኑ ሃዋሪያው ግርማ ወንድሙ ሃይማኖታችን የእምነት ሃይል ምን እንደሆነ አቀናል❤ በርቱ እማምላክ ትጠብቃችሁ በጸሎት አስቡን :: ኧረ ሰው ክፍቷል ከሰይጣን የክፉ ስዎች በዙ በቤተ መቅደሱ ውጥ ያሉት ብሰዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
እግዚሆ ማረነ ክረሰቶሰ እንደው አፈቱ ቢቀረ ፈጣሪ የሰጠን የባረከው ሰረተን የምናገኘው በሰማም 😢
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ !! አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን !!
@itayodose6116
@itayodose6116 Жыл бұрын
Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin
@hananetp6572
@hananetp6572 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
እውነትነው መምህር አምላክ ምህርቱን ይላክልን አምላክውይ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን መዳህኒአለም ብዙ ተማርን መምህር ተግባሪ ያድርገን በቸርነቱ
@user-tl4ez9so7r
@user-tl4ez9so7r Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን❤🙏
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
መምህሬ አተን ያገናኘኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@toorsamambu1205
@toorsamambu1205 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@soile463
@soile463 Жыл бұрын
እኔ የዛሬ አስራ አራት ዓመት ገደማ ለፈውስ ጸበል ሲፀበሉ አልፎ አልፎ እቀዳ ነበር። የሰማሁትን ልንገራችሁ፦ ልጅቷ ላይ ነው መንፈሱ የሚጮኸው የሚተርከው ግን ስለሌላ ሰዎች ነው። መንፈሱ አንድ ስር ግንድ ስላለውና ደብተራው አንድ ስለሆነ ነው። እናም ሰዎቹ እስራኤል ሃገር ለመሄድ የታዘዙት ህጻናትን አርደው መስዋእት እንዲያቀርቡ ነበር። እነርሱም ህፃናትን ሰርቀው ገብረው ከሃገር ይወጣሉ። በወቅቱ ያጠምቁ የነበሩት አባት መናፍስቶቹን የወጡትን ሰዎች መልሰው ወደ ሃገር ቤት እንዲገቡ አዘዋቸው እንደነበር አስታውሳለሁ። ልጅቷም ልጅ ነበራት፣ እሷን እግዚአብሔር አትርፎላት ነው በህይወት የቆየችው። እና ምን ልላችሁ ነው፣ ቆየ ሰው መገበር ከተጀመረ፣ በተለይ ምንም የማያውቁ ህጻናትን። ከአስራ አምስት ዓመት በላይ ሆኖታል። እኔ እንኳን ስለ ኢሉሚናቲ ቪድዮ ሳይ ድፍን አሰር ዓመት ሞላኝ። አለኸኝ ኤሶፕ ኢትዮጵያ ሲጀምር እከታተል ነበር። ይሄን ያነሳሁት በአስራ አምስት ዓመታት ውስጥ ምን ያህል እንደደረሰ እንድትገምቱ ነው። ያኔ ሲጮህ ማንም አልነበረም፣ ማንም አልሰማም። ቢያንስ አሁን ልብ እንበል። እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅላችሁ። ያልወለዱና መኃን የሆኑ ማህጸኖች የተባረኩ ናቸው የተባለበት ጊዜ ደረሰ።
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ ከዚ ከምንሰማው ነገር ጠብቀን😢😢😢
@user-pj1df8sn3g
@user-pj1df8sn3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃዕን ደህና መጣህ መምራችን ቃል ህይወት ያስማልን❤🙏
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 64 МЛН
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
1:49:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 117 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН