No video

144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites by Dawit fassil

  Рет қаралды 40,111

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@user-oh3mq4oe3e
@user-oh3mq4oe3e 2 жыл бұрын
በአዉዲዮ ከሚሆን በምስል ቢሆነ የምታስተምረዉ ደስ ይላል የኔ ሐሳብ ነዉ
@minasetekle1991
@minasetekle1991 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .. ውስጤ ሲቃጠል ይሰማኛል ማወቅ የሚገባንን እያወቅን አይደለም ትምህርታችን መቀየር እንዳለባቸው ይሰማኛል በማይጠቅሙ ጊዜያዊ ነገሮች ተተብትበናል.. እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@samarsamar8713
@samarsamar8713 2 жыл бұрын
አስተምህሮቶችህን በጣም ነው የምወደው ጌታ ዘመንህን ዘላለምህን ይባርክ ወድም ዴብ
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ !!! አቤት ስወድህ ! እንዳንተ ኣይነቶችን ያብዛልን
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 2 жыл бұрын
So interesting and clear bless u Dave bro.
@biratubobo8613
@biratubobo8613 8 ай бұрын
Wonderful teaching! Evident, understandable, and powerful teaching. Stay blessed!
@yettygossaye8333
@yettygossaye8333 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ! ግልጥ በሆነ መንገድ ነው ያስቀመጥከው።
@talilab2023
@talilab2023 Жыл бұрын
Waaqayyoo si Eebbiseera jabaadhu Obboleessa koo!
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 2 жыл бұрын
God bless you Dave
@fantahunareda894
@fantahunareda894 2 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 5 ай бұрын
ዴቭ ብዙ ትምርቶችህ ደስ ይሉኛል ይህኛው ግን የተገለጠልህ አልመሰለኝም እስራኤል ሲል የሱን ማለትም ከአለም ያሉ የአምላክን ህዝቦች እንጂ ስለ እስራኤል ሃገር ህዝብ አይደለም ሌላው ደሞ 144ሺዎቹ ከአለም ካሉ ብሄራቶች የሚሰበሰቡ እንጂ ይሁዲዎች አይደሉም እና ይሄኛውን ስብከት በደንብ ብታጠናው ይሻላል ካልገለጠልህ ደሞ ባትሰብከው ይሻላል
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 2 жыл бұрын
May God bless you richly richly my son
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ሰላም ያብዛልህ የኔ ወንድምህ እየሱስን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@solomonketemasyohannes9375
@solomonketemasyohannes9375 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድም በድምፅ ከሚሆን በvideo ቢሆን መልካም ነው
@adunyaayana7774
@adunyaayana7774 2 жыл бұрын
ትምህርትህን እያደንኩኝ ማዳመጥ ዴይሊ ሩቲን ሆኖብኛል።ዋው! blessings!!
@diborahjesus8894
@diborahjesus8894 2 жыл бұрын
GOD bless U our brother! Much Grace up on you!!
@terefeargaw2012
@terefeargaw2012 Жыл бұрын
Amazing teaching.
@senaityimam142
@senaityimam142 2 жыл бұрын
Tebarek
@mezmurshishai4002
@mezmurshishai4002 Жыл бұрын
God bless you
@zeraygirma4914
@zeraygirma4914 2 жыл бұрын
You are blessed dave
@habtamukebedethegideon6669
@habtamukebedethegideon6669 2 жыл бұрын
I am blessed by the preaches and teaching. God bless you. But Please Let you teach us about Mathew ch.5 up to Ch 7... the so called YETERARAWU SIBKET!
@nesigoitom7861
@nesigoitom7861 2 жыл бұрын
ጌታን ለተጠማሁት ለአንድ ለኔ ብሎ ያስነሳህ ስው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@efoodib928
@efoodib928 2 жыл бұрын
blessed man of God
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Selam kidusan
@user-ij1ok1ks9c
@user-ij1ok1ks9c 2 жыл бұрын
Tebarke wendme deve!!
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 2 жыл бұрын
የኔ አባት ዘርህ የተባረኩ ይሁኑ
@haileenku2068
@haileenku2068 2 жыл бұрын
እንዳንተ የእውቀትን ቃልን መረዳት አጥብቄ እሻለው
@tejeegudetaanegara
@tejeegudetaanegara 2 ай бұрын
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@Baldi654
@Baldi654 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@eduardomarcelino1980
@eduardomarcelino1980 Жыл бұрын
በይሖዋ ምስክሮች ጉባኤ ውስጥ የክርስቶስን ደም እና አካል በጌታ ራት አለመቀበልን ይለማመዳሉ!
@eduardomarcelino1980
@eduardomarcelino1980 Жыл бұрын
2.038 / 5.000 Resultados de tradução " ቆም በል፥ እይ፥ አድምጥ፥ ሉቃስ 8:17 የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ ወደ ፊትም የማይገለጥ ወደ ብርሃንም የማይመጣ የተሰወረ ምንም የለምና።" ኢየሱስ ሥጋውን የሚወክለውን ኅብስት እንዲበሉና ደሙን የሚወክል ወይን እንዲጠጡ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የገባው የአዲሱ ቃል ኪዳን አካል አይደለም፣ የዘላለም ሕይወት እንዴት ታገኛላችሁ? (ሉቃስ 22:19, 20) የእግዚአብሔር ቃል?" 16-“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17- ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” ( ዮሐንስ 6፡53-57 ) 53- ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡- እኔ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም፤ 54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን እነሣለሁ አላቸው። 55- ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና፤ 56- ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ። እኔ የምኖረው ስለ አብ ነው፤ ስለዚህ የሚበላኝ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል፤ መንገድና እውነት ሕይወትም ይኖራል፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ኢየሱስ የተናገረውን አስተውል፡- ማቴዎስ 23:13 “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ ወዮላችሁ! ምክንያቱም መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ዘግተውታል; እናንተ ራሳችሁ አትገቡም ሊገቡም የሚችሉትን አታስገቡምና።” የኢየሱስን መደምደሚያ ተመልከት (ዮሐ. 10:09, 10) 9- በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገቡ ሁሉ ይሆናሉ። 10 - ሌባ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 жыл бұрын
የክርስቶስን መሲህነትና የእግዥጅዛብሔር ልጅነት ያመኑ 15% እሚሆኑ ሀይውዳውያን አሉ አሁንም,። በብዛት ያሉት ባያምኑም,..ግን ቀስ እያሉ እንድባንድ እየበራላቸው ነው። በራሳቸውም መፅአፍትን መመርመር ጀምረዋል እግዚአብሔርም እየረዳቸው እውነትን እያወቁ ነው። ችግሩ ማመናቸው ሲታወቅ, ምንም አስተዋፆ እንዳላረጉ ሁላ ጠላት እየበዛባቸው እና ከማህበረሰቡም እያገለሉዋቸው ነው እንጅ,!!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
እኛም እየተገለልን ነው ጌታ ይባርካቸው ያስፋቸው
@gemechuwako5913
@gemechuwako5913 6 ай бұрын
Egna le min rai 5 isk 22 in sebkalen
@MoslmwnYaslma-vb5wg
@MoslmwnYaslma-vb5wg 8 ай бұрын
የሐሰት ትምህርት ከመከር በፊት ቤተክርስተን ትነጠቀሌች የምለው መጽሐፍ ምረፊ እስክ ስጠን ተለቁ ተገድሎ ሰይጨረሱ የሞቱት ፀድቀን የቱ ነው? ይህን ትምህር ብተቆም ይሸለል
@goitomdicha2636
@goitomdicha2636 2 жыл бұрын
Aligebagnime mikiniyatum 144,000 tadiya minding mindinachewu 1 Betesolinke ketestafewu gar yemaymelisili kehon ? 2 elikiti ke mensteki gar endeti yeyazali endi siliki jobawuchu likinachewu malate sayhon gelastaki aligebagnim
@SamsungSamsung-tl7ve
@SamsungSamsung-tl7ve 2 жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም ሚገርም ነው ግን ለምን እያየንህ አታስተምረንም ካንተ እኮ የምንካፈለው ነገር አለ እና ደፍረህ እንደዛ አስተምረን
@melakubezabih9274
@melakubezabih9274 2 жыл бұрын
ወዳጄ በቭድዮ ስብከት አለዉ ዳዊት ፋስል ብለህ ዩቱቭ ዉስጥ ፈልግ ታገኛለህ መልካም ጊዜ
@lewe8973
@lewe8973 2 жыл бұрын
መስህው ስመጣ በምድር ለይ ይሚመሰረተውን መንግሥት የምመሰርተው በኤስረኤል ለይ ነው ብለሀል። ጥያቄ፦ መስህው መጥቶ ገና የምመሰሪተው መንግሥት የተኘው ነው? የእግዚአብሔር መንግሥት አሁን የለም ወይ? የእግዚአብሔር መንግሥት ገና የምመሰረት ከሆነ አሁን የለም ማለት ነዋ?
@yalew6231
@yalew6231 2 жыл бұрын
የሺህ ዓመታት መንግሥቱማ ክርስቶስ በአካል መጥቶ እስራኤል ውስጥ መንበሩን አድርጎ ዓለምን የሚያስተዳድርበት መንግሥት ነው፡፡ ክርስቲያኖች ነገሥታት ኢየሱስ ደግሞ የነገሥታት ንጉሥ ይሆናሉ፡፡
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 жыл бұрын
ለዛ ይመስለኛል መንግስትህ ትምጣ የሚል ፀሎት የምንፀልየዉ። አባታችን ሆይ የሚለዉ ፀሎት ላይ
@JesusPasstotheWorld
@JesusPasstotheWorld 2 жыл бұрын
አሁን ያለው የእግዚአብሔር መንግስት መንፈሳዊ መንግስት ነው:: በዚያን ጊዜ ግን መንፈሳዊ እና አካላዊ መንግስት ነው ::
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 5 ай бұрын
ጅሆቫ ዊትነሶች አንተ ይላሉ ያልከውን ግን አይሉም 144ሺዎቹ ተሰብስበው አልቀዋል አይሉም በዛ ላይ ደናግላን የሆኑት ከሃሰት ሃይማኖት እንጂ ከስጋ ድንግልና አይደለም
@EmrakelEyob
@EmrakelEyob Ай бұрын
እዚህ ሃነም ይገባሉ ይባላል እዚያ ይነጠቃሉ
@elnatanbubu9759
@elnatanbubu9759 2 жыл бұрын
144,000 yetebalut gena yeminesu wetatoch sayhonu . Yihen mawek Yemifelig kale tewahdo betechristanin Yiteyik . Mels alat . Eza yetemarkut neger silale new. Ewnetegna ewket lemtfelgu.
@fantayegebreyes5156
@fantayegebreyes5156 8 ай бұрын
አዲሱ ኢየሩሳሌም የሚለው
ሶስቱ ወገኖች -01  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል  sostu wegenoch 01 by  Brother Dawit Fassil
1:15:00
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 69 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil
26:36
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 30 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 83 М.
መንፈስ ቅዱስን መቀበል መታተም መጠመቅ እና መሞላት ልዩነት በዳዊት ፋሲል
1:01:55
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1  -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
47:30
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 86 М.
ሮሜ 10 በዳዊት ፋሲል /Romans 10 by Dawit Fassil
51:44
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 43 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН