No video

እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil

  Рет қаралды 30,059

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

3 жыл бұрын

ይህ ትምህርት ከጥያቄ የተነሳ ሲሆን እውነተኛው ሰንበት ክርስቶስ እንደሆነ በወንድም ዳዊት የቀረበ ነው።
This teaching is questionable and is presented by Brother David as the true Sabbath.

Пікірлер: 52
@brukworkineh4835
@brukworkineh4835 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት አገልግሎትህን በጣም ነው የምወደው ስለ ሰንበት እውነት ግን ገና መንፈስ ቅዱስ አልገለጠልህም ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ስድስት ቀን፥ ሁሉ ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ሰንበት ነው። ሰንበትና ሰንበታት ይለያያል ሰንበት የምንለው በፍጥረቱ የሰጠን ሲሆን ለዘላለም የሚሆን ሲሆን ትዳርና ሰንበት በኤደን ገነት የተሰጡን በረከት ናቸው፡፡ ሰንበታት የምንለው ወር መባቻ የቂጣ ባዕል ወዘተ የሚከበር ባዕል ሲሆን እነዚህ ሁላ ሊመጣው ላለው ሁሉ ጥላ ናቸው በክርስቶስ ተከፍለዋል ፡፡ ሰንበት ግን በአስርቱ ትዕዛዝ ውስጥ 4 ህግ ነው በአስርቱ ትዕዛዝ ደግሞ ሊሻር የማይችል ህግ ነው ሰንትን ከሻርን ሌሎችን ማመንዘር መሽረቅን …….መሻር አለበት ማለት ነው፡ እንደገና ስለ ሰንበት እንድታነብ በጌታ ፍቅር እጠይቅሀለው ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ ፡፡
@jonejone7757
@jonejone7757 2 жыл бұрын
በጣም የምገረም ትምህርቶች ነው የምላቀቁት ለምን በቪዶ መልክ አተሳዩንም የእግዚአብሔር ሰው ጌታ አብዝቶ ጸጋ ለይ ጸጋ ይጫምረብ!!
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 26 күн бұрын
Dawit fasil beleh geba tagegnewaleh yerasun temert
@eskedershawleshawel6119
@eskedershawleshawel6119 8 ай бұрын
በዚ ዘመን እ/ር አስነስቶሀል የትውልዱን ዐይን እየከፈትክ ነው ጥበቃ ይብዛልህ ሳሳውልህ ተጠቅሜአለው
@worldsfunnycollection5034
@worldsfunnycollection5034 3 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት።ባለማወቅ ለጥቂት ጊዜ የተቃወምኩህ ጊዜ ይቆጨኛል ጅማ እያለሁ ራሴ ስለተጎዳሁበት። የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ። VOC ጸጋ ይብዛልህ eyoba ;;
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
አሜን ብያለሁ ዛሬ ስለሰንበት መልሰ ያጣሁትን የብዙ ዓመታት ጥያቄዬ ተመልሶልኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።ዘመንህ ይባረክልኝ የአባቴ ልጅ 🙏🎄🙏
@hailuersino3843
@hailuersino3843 2 жыл бұрын
በአጋጣሚ ነው ይህን ያገኘሁት እና የሰማሁት፥ እሺ የኔ ጥያቄ : -በአዲስ ኪዳን ሉቃ 4:16 ሰንበት ከተሻረ ኢየሱስ በየቅዳሜው ምኩራብ ገብቶ ከአይሁድ ጋር ከሚያመልክ ሽሬዋለው ብሎ ቢነግራቸው አይቀልም እንዴ? መጽሀፉ እንደልማዱ as his custom ይላላ!! እነዻውሎስም ልምዱን ተከተሉት እኮ !! (የሐዋ.ሥራ 16:13 , 13:42-44) -ማቴ 24:20 በታሪክ ኢየሩሳሌም በ 70ዓም ላይ (ከትንሳኤ በኋላ ) ነው የፈረሰችው፣ ታድያ በሰንበት ሽሽታችሁ እንዳይሆን ፀልዩ ማለቱ ሰንበት 7ኛው ቀን ቅድስናው እኔ ወደሰማይ ከሄድኩ በኋላ እንኳን በአዲስ ኪዳንም ይቀጥላል ማለቱ ይመስላል ወንድሜ። ተሽሯል??? ምኑ? ጭራሽ እኮ ገና ሰማይም ወደፊት ስንሄድ(በፀጋው) በየሰንበቱ እየመጣትችሁ ትሰግዱልኛላችሁ እያለ ነው እኮ መጽሀፉ እስቲ ኢሳያስ 66:22-23 አንብበው 22 እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር፦ 23 እንዲህ ይሆናል በየመባቻውና በየሰንበቱ ሥጋ ለባሽ ሁሉ በፊቴ ይሰግድ ዘንድ ዘወትር ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፦ 23 And it shall come to pass, that from one new moon to another, and from one sabbath to another, shall all flesh come to worship before me, saith the Lord. የተሻረው ፣ ጥላ የነበረው በእውነተኛ አካል የተተካው ሰንበት , 7ኛው ቀን ሰንበት አይመስለኝም , አይሁዶች ሌላ ሰንበታት ሳይኖራቸው አይቀርም(ህዝቄል 45:17) እባክህ ሌላ ትርጉም ካለው ብታብራራልን ካልሆነ መጽሀፉ ሚለውን ቀጥታ መከተል አይሻልም ትላለህ??
@pastorgetuayele4094
@pastorgetuayele4094 Жыл бұрын
በክርስቶስ ሁሌም ሰንበት(እረፍት) አግኝተናል
@hailuersino3843
@hailuersino3843 Жыл бұрын
@@pastorgetuayele4094 Did Jesus said he abolished the sabbath and you don't need to keep the 7th day sabbath as holy? Please, if you can , explain from Gods Word not your opinion. I just quoted the bible verse and you replied what the multitude say. Matthew 5:17 Do not think that I have come to abolish the Law or the Prophets; I have not come to abolish them but to fulfill them.
@ademedao3820
@ademedao3820 13 күн бұрын
ሰንበት ቅዳሜ ነው። ያነበብከውን ተግብር።
@yalewkassaofficial
@yalewkassaofficial 3 ай бұрын
ሰንበትን ለምን እን ጠብቃለን? መልስ: - ጠብቁ ተብለን ስለታዘዘን። ሰንበት አራተኛዉ ትእዛዝ እና የተቀደሰ የጌታ ቀን ስለሆነ (ዘፀ: 20:8-11 ኢሳ 58:13) (ዘፀ 31:12-17) ። ሕጉ ከመስጠቱም በፍት እግ/ር ስለ ሰንበት ስል ተአምራትን ሠርቷል (ዘፀ. 16:19-30፣ዘፀ 31:12-17፣ዘሌ.19:3፣ዘዳ. 5:12፣ኢስ.56:4።
@temesgenelias406
@temesgenelias406 2 жыл бұрын
አይሁድ ምልክትን ግሪኮች ጥበብን ይሻሉ እኛ ግን የሞተልንን በደሙ የተቤዠንን አዳኝነቱን ንጉስነቱን ለፍጥረት ሁሉ እንሰብካለን(ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ)
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
1 ቆሮ 1:22
@yalewkassaofficial
@yalewkassaofficial 3 ай бұрын
ሁሉም ቀን እግ/ር የፈጠረዉ አይደለም? መልስ: - እግ/ር ፈጥሮቼዋል ብለን ለፀሐይና ለጨረቃ አንሰግድም። ስድስቱ ቀናት መልካም ሆነዉ ለሥራ ተፈጥረዋል እንጅ ተባርከዉና ተቀድሰዉ ''(ለሰንበትነት)" ለአምልኮ አልተለዩም (ዘፍ. 2:1-3 ፣ዘፀ.20:8-11፣ ኢሳ. 58:13፣ዘፀ.31:13-17 እና ሕዝ.46:1)። ጌታ የቀደሰዉ ቀን ሰንበት ብቻ!
@user-oj7qc5ug7d
@user-oj7qc5ug7d 3 ай бұрын
ዮሐንስ 14~15 ብትወዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ ዮሐንስ 14~21 የሚወደኝ ትእዛዜን ተቀብሎ የሚጠብቅ ነው የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ !! የሰንበት ጉዳይ ምንም አልቆረጥልሽ ብሎኝ ነበር ግን ግን sunday /የፀሐይ ቀን እየተባለ ሲመለክ በነበረዉ / ቀን ከማምለክ ቅዳሜ ቢሆን አይሻልም ነበር የሚለዉ ትንሽ አልዋጥ አለኝ .....
@sophanittube9517
@sophanittube9517 4 ай бұрын
አንቺ ትክክል ነሽ ይሄ 10ቱን ትእዛዛት ለመሻር ጠላት ያዘጋጀው መልእክት ነው እኔም አስተማሪውን እወደዋለሁ ግን የእ/ር ትእዛዛት በሰማይም አለ,ይሄ የካቶሊክ ዶክትሪን ነው Sunday የፀሀይ አምልኮ ቀን ነው
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
paster Dave could not tell you that how much i like your whole teaching keep the fire of gospel ...🙏how can i follow you except KZfaq if there is online or anything please let me know am living 🇦🇺Australia
@mitourago5814
@mitourago5814 Жыл бұрын
Wow
@user-kj5rz7xe7g
@user-kj5rz7xe7g 3 жыл бұрын
ሰምበት ላይ ጊዝያዊ ሥጋን ማሳረፍ ይቻል ይሆናል,!.. ግን እውነተኛ የሥጋ እና የመንፈስ አረፍት ክርስቶስ ነው,። እየሱስ.. "እኔ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ እምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደምትሰጣችሁ አደለም,።" ישוע המשיח מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯❣️
@hailuersino3843
@hailuersino3843 Жыл бұрын
John 14:15 Jesus says: “If you love Me, keep My commandments … So sabbath is the 4th commandment out of the ten. if you profess that you love GOD, keep his commandment . This is GOd's word not mine. If you saved and rest in Jesus , the savior is saying " keep my commandments... that is that.
@yalewkassaofficial
@yalewkassaofficial 3 ай бұрын
, ሕግ ለአድስ ኪዳን ዘመንም ይሆናልን? መልስ: - ሕግ ዘላለማዊ ነዉ (መዝ 111:7-8) ። ጌታ የሱስም ሰማይና ምድር እስክያልፍ ድረስ ከህግ ነጥብ እንኮ አትወጣም ብሎአል (ማቴ. 5:17-18) ። በብሉይ ኪዳን አመንዚር አልተባለም። ነገር ግን በአድስ ኪዳን ዉስጥ ሕጉ ጠበቀ እንጅ አልላላም። (ማቴ. 5:27-28፣ማቴ, 5:33፣45) ።
@Agegnehutube
@Agegnehutube Жыл бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች 2 12 ያለ ሕግ ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ያለ ሕግ ደግሞ ይጠፋሉና፤ ሕግም ሳላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል፤ 13 በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
@MoslmwnYaslma-vb5wg
@MoslmwnYaslma-vb5wg 8 ай бұрын
በጠም አዝነለሁ በዝህ መጽሐፍ ውስጥ የሌለውን ትምህረት ለምያስተምሩት አስፈለግ በይሆን መት28:1 መር 16 1 ሉቃ 23 54 የመዘገጀት ቀንም ነበረ ሰንበትም ሊጀምር ነበር። እብ 4:2 ለእነዚያ ደግሞ እንደ ተነገረ ለእኛ የምስራች ተሰብኮልናልና ደሩ ግን የሰሙት ቃልከሰምዎቹ ጋር በእምነት ስለልተዋሐደ አልጠቀማቸውም። መጽሐፏ የምለውን ስመ የተዘዙት በሰንበት እረፍት ገብቶአሉ ያልተዘዙት አልገቡም
@yalewkassaofficial
@yalewkassaofficial 3 ай бұрын
7, ሰንበት በአድስ ኪዳን ተጠብቆል ወይ? መልስ: - አዎን! ሰንበት በአድስ ኪዳን ዘመንም ተጠብቋል። ሀ, ተመልሶም ሽቱና ቅባት አዘጋጁ ፣ በሰንበትም እንደ ትዕዛዙ ዐረፉ (ሉቃ. 23:56) ለ, ምሳለያችን የሆነዉ የሱስ በየሰንበቱ ምኩራብ ገብቶ ማስተማር ልማዱ ነበር (ሉቃ. 4:16) ። ሐ, የሱስ ተከታይ የሆነዉ ሐዋርያ ጳዉሎስ በሰንበት ቀን ጌታን ማምለክ ነበር (ሐዋ. 16:3፣18:4፣3:42-44) ።
@yohannis4412
@yohannis4412 3 жыл бұрын
ሙሉውን ትምህርት የማገኝበት link ብትነግሩኝ
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Yhe tyaqie slehone mulu yelewm...gn yeteleyayu ye dawit fasil tmhrtochn lemaggnet Dawit fassil ministry gobgn. Thanks for reaching us!
@tube1976
@tube1976 3 жыл бұрын
ዴቭ እባክህን በቪድዮ እያየንህ ቢሆን የተሻለ ነው
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Videow sleliele new...egnam be video bnaqerb des ylenal.
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Ummm this way is better for concentration on the Word of God, I think lol
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 2 жыл бұрын
ደቭ የራሱ ቻናል አለ
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
you're right... am eyob not dave .... every one should visit dawit fassil ministries
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 жыл бұрын
@@voiceofchristian ደቤን ካገኛችሁት ንገሩ ኦርቶዶክሶች
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq Жыл бұрын
አይ
@miky9450
@miky9450 2 жыл бұрын
adventist channel. .
@user-el5zy8dl7p
@user-el5zy8dl7p 6 ай бұрын
ኢሳያስ 58፥13 እንዴት ትመለከተዋለህ
@ebenezerashenafi8916
@ebenezerashenafi8916 3 жыл бұрын
ትምህርቱ ግን ሳያልቅ ተቋረጠ መሰለኝ ሙሉውን sermonየት ማግኘት እንችላለን?
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
የሚቀጥለው ሌላ ጥያቄ ስለሆነ ነው የተቆረጠው።
@ebenezerashenafi8916
@ebenezerashenafi8916 3 жыл бұрын
@@voiceofchristian እሺ🙏
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
አሁን የምናርፈው በቀን ሳይሆን በኢየሱስ ሁሌም አርፈናል።ለዚህ ሁሌም ሰንበትን እያከበርን ነው።
@user-sk8rn4hb6u
@user-sk8rn4hb6u 5 ай бұрын
እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም። የማቴዎስ ወንጌል 5 : 17 ይህንንስ ምን ትለውዋለህ????
@sarakabada3995
@sarakabada3995 2 жыл бұрын
ሳንባት ያታባላዉ ሳባታኝ ቃን እሁድ ነው
@dagemalem8296
@dagemalem8296 2 жыл бұрын
አረ ምነኑን ከምኑ አገናኘህው
@hailuersino3843
@hailuersino3843 Жыл бұрын
where did you find this? I am sure it is not from the bible.
@gudisogaboore3518
@gudisogaboore3518 Жыл бұрын
እሁድ የሳምንቱ መጀመሪያ ነው እንጂ ሰንበት አይደለም
@user-kj5rz7xe7g
@user-kj5rz7xe7g 3 жыл бұрын
ጥላዎች ናቸው,።
@hailuersino3843
@hailuersino3843 Жыл бұрын
Tilawoch? minochu? 10tu tizazat nachew tilawoch? so ayasifeligunim malet new. weyis 9gnu yibekanal?
144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites  by Dawit fassil
23:04
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 40 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
እውነተኛው ፆም በወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት 1/True Fasting by Brother Dawit Fassil Sermon 1
24:59
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 238 М.
ሶስቱ ወገኖች -04 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል /sostu wegenoch 04 by Brother Dawit Fasil
1:15:55
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 52 М.
ሮሜ 10 በዳዊት ፋሲል /Romans 10 by Dawit Fassil
51:44
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 43 М.
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
ክርስቲያን ይታመማልን? በዳዊት ፋሲል  does Christian gets sick? by Dawit Fassil
9:21
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 21 М.
መንፈስ ቅዱስን መቀበል መታተም መጠመቅ እና መሞላት ልዩነት በዳዊት ፋሲል
1:01:55
ሶስቱ ወገኖች -05  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05  by Brother Dawit Fasil
1:16:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 38 М.
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 47 М.