148ኛ ገጠመኝ ፦ በጋርድ የምትጠበቀው መንፈሳዊት ቆንጆ(በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 64,945

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 1 100
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 3 жыл бұрын
እኔም ባሌ ጴንጤ ነው ግን በግዛብሄር ሀይል ወደ እመቤቴ ሊመለስልኝ ነው ለንሳሀ ለቁርባን እንዲያበቃን እግዚሀቢሄር እየለመንኩ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayfilmon502
@tesfayfilmon502 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ በጸሎት በስግደት በርቱ
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 3 жыл бұрын
@@tesfayfilmon502 የኣምልኮተ ስግደት ኣስጀምሬዋለሁ እመቤቴ ትርዳኝ
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 жыл бұрын
@@msumsuatsbaha3439 የኔም ሚስቴ ጴንጤናት በፀሎትሽ አስቢኝ ገብረ ፃድቅ
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
@@bekabeka7976 ውኔ ውድም አንት ቤስቴ አዳች ባሌ ፈጣሪ አድ ያድርጋችው ውድትራ ሳገቦ ነብር ወርራሳችው እምነት ባጣት ፈጣሪ ይርዳችው
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች, የዛሬ ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል, በመምህር ተስፋዬና መምህር ግርማ ትምህርት ሂወቴን አስተካክዬ ለቅዱስ ቁርባን በቅቼ በደስታ መኖር ጀምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን.
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 жыл бұрын
ታድለህ እኛንም ለእሱ ያብቃን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
እኛንም ለስጋወደሙ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 3 жыл бұрын
ኣቤት መታደል
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 3 жыл бұрын
እኛም ለሱ ያብቃን
@betimek352
@betimek352 3 жыл бұрын
እኔም እንደአንቼ እንድሆን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ ገብረ ሚካኤል
@yanet6858
@yanet6858 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ምን እንዳሳለፍኩ ብነግርህ ጆሮህን ያምሀል ያንተ ትምህርት ግን እስከ ቁርባን አድርሶኛል ያን ጊዜ ሳስታውስ ግን ምን ያህል ጠፍቼ እንደነበር አስባለው አሁን ታሪክ ተቀይሮአል እረጅም እድሜ ለመምህር ተስፋዬ
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 3 жыл бұрын
እኛም ለዛ ያድርሰን እመቤቴ ትርዳን😢😢😢😢😢😢
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
@@msumsuatsbaha3439 አሜን አሜን አሜን ያድርሰን
@GODOLIASHD
@GODOLIASHD 3 жыл бұрын
Enkuan des alesh enatie....egnanm amlak lekurbanu yabkan....amen!
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye 3 жыл бұрын
መ/ር ግርማ ና በመ/ር ተስፋዬ የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋን ይግባው:::
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም የተረገመ ጠላት ድያብሎስ በቁጥጥር ስር አድርጌዋለው ከብዙ በሽታ ድኛለው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፊልጲስዮስ 4: 13
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Esey legam tidresilin AMEN
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera መምህሬ ያንተ የድካምህ ውጤት ነው በጣም ተለውጫለው እንደገና የተወለድኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ሙሉ ሰው ሁኛለው ሂወቴ ሙሉ ለሙሉ ተስተካክሎልኛል እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ አንተን የላከልኝ ኣምላክ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ፀጋ በፀጋ ላይ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በፀሎትህ አስበኝ በቤቱ እንዲያፀናኝ አፀደ ማርያም ብለህ መምህሬ
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
ታድልሽ እኔ ምንም አለተቀይርኩ ዛሪም አለተለውጥኩ
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
@@mebrtelemma8716 አይዞሽ ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ይሆናል ብቻ ጠንካራ ሁኚ እምነት ካለን እውነቴን ምንም ማድረግ እንችላለን እህቴ ፀሎት የአምልኮት ስግደት አታቋርጪ
@vnvv3454
@vnvv3454 3 жыл бұрын
ናይ ፈጣሪ ሰራ እኮ ኩሉ ለበጎ ነው ተመሰገን አምላከ ብሓቂ ቃል ሂይወት የስመዐልና መምህር ተስፋይ ኑር
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 3 жыл бұрын
ኣሜን፫(3)
@tiblestgere2790
@tiblestgere2790 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ላንች አህምሮሽን እንደከፈተልሽ ለእኛም መልካሙን መንገድ እንድንጓዝ እንድኖር ይምራን ይክፈትልን መድኃኒአለም አባታችን
@mekdasmekdas153
@mekdasmekdas153 2 жыл бұрын
Fetari yerdashi yene eht
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ እናት አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫🙏
@salemdemek3548
@salemdemek3548 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetsomgize83
@yetsomgize83 3 жыл бұрын
የዛሬው ድግሞ ለየት ያለ ገጠመኝ ነበር ተስፉ። በጣም ተስፋ ሰጪ ነው ይሄንን ያክል ሰዎች ሲቀየሩ ማየት። ሁላችንንም ያበርታን ፈጣሪ። መዳን ምን ያክል ገመናን ከመጤፍ እንደማያስቆጥ እናያለን በዚህ ታሪክ። የተባረከች ናት እቺ ልጅ። ቁጥራቸው ይብዛ እንደዚህች አይነት መንፈሳዊ ኢትዮጵያዊያን ፣ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
በአንተ ትምህርት የማይለወጥ ዲያቢሎስ ብቻ ነው መምህራችን ድንግል ማሪያም እማምላክ ከነልጀዎ ትጠብቅህ ታበርታህ እኛነም አይነልቦናችንን ታብራልን ለስጋው ደሙገየበቃን ታርገን ኪዳንምህርት
@senifiker479
@senifiker479 3 жыл бұрын
ይህን ታሪክ ስላካፈላቹን እግዚአብሔር ያክብርልን
@sarasara5647
@sarasara5647 3 жыл бұрын
እኔየ በጣም ነው የተለወጥኩት መምህራችን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
አወ መምህር ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑለ እግዚአብሔር የሁላችንም ምኞት እና ፀሎት ነው
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
የልዑል እግዛብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ተመስገን ተመሰገን ተመስገን ለእናንተ የደረስ መዳህኒአለም ለኛም ይድረስልን መምህራችን የዛሬ 15 ቀን ሰጋወደሙን ተቀብያለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተ ክርስቶስ ብላችሁ አሜን ፫ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ድንቅ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ትምህርት ደስ ይላል ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው 😭
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
ግሩም ነው እህታችን ፆለትሽ አይለየን አሜን በፆለታችሁ አስቡን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠመልን
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቅዱስ አማኑኤል በምክንያት እንድንድን እየረዳን ነው ብዙዎቹ እየተለወጡ ነው እኔንም ጨምሮ እምነቴን ስቼ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን መልሶኛል ተዋህዶ ፍቅር ናት በርታልን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ ተሻለህ? እህታችን ላንቼም የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን።
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ኑ ኣብረን እንማር እህት ወንድሞቼ
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 3 жыл бұрын
የት
@letshtube3905
@letshtube3905 3 жыл бұрын
የኔ ቤት ገጠመኝ አያቀረብክ ነው የመሰለኝ የሰዉየ አባቴ ልጅቷ አኔ አናትዬው አናቴ ታሪኩ የኛ ቤት ነው ሚመስለው ግን ልዩነቱ አኛ ድሆች ነን አመሰግናለሁ ተምሬበታለው
@yosepharsema8374
@yosepharsema8374 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው ፈጣሪ ያበርታህ በዚህ ገጠመኝ ላይ ያለችው እህታችን እግዚአብሔር ፈቅዶላት ይህን ጥሩ ስራ ስርታለች መመረጥ ነው እስከመጨረሻው ያጽናት::
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤🙏🙏🙏
@BettyBiruu
@BettyBiruu 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ቀድሞ ስጋወደሙ የወሰደውን ልጅ በትክክል ገምቼዋለሁ😍
@mahlethailegebreal2252
@mahlethailegebreal2252 3 жыл бұрын
እኔም።
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርትነው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በርታ
@amanueltechlemichael5807
@amanueltechlemichael5807 3 жыл бұрын
I am from eritrea. This is very interesting and useful story. God bless the family and our teacher
@mahiletghiwot6377
@mahiletghiwot6377 3 жыл бұрын
የኀው መምህር ባንተ ትምርት ተለውጬያለው በጣም በብዙ እውነት ሁሌ ነው ማመሰግንህ ፀሎት ቦታም አዘጋጀሁ አየበረታሁ ነው በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@mikking9432
@mikking9432 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰን በፀሌት አስቤን የተባረከ ቤተሰብ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
ታግባው በጣም ጥሩልጅነው እህት በጣም ጎበዝ ነሽ ቤተሰቦችሽን ቀይረሻል ያንድ ብዙ ነሽ ተባረላኪ
@fm6563
@fm6563 3 жыл бұрын
*በእውነት ላስተማሩን የመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን አሜን*✝️🕯️✝️
@meron7563
@meron7563 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በማልቀስ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነው መጨረሻው .ዘመናቹ ይባረክ .ሀብታም ሰው በሀብቱ ፅድቅን ቢሰሩበት እጥፍ አድርጎ ይመልሳል. በርቱ.... ባለሀብት ስግብግብ ነው ሚባለው በውስጥ ያለ መንፈስ እንዲሰጡ አያደርጋቸውም. እህቴ እንድንማርበት ስላደረግሽ እናመሰግናለን መምህር ሹክረን ክፉ አይንካህ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጠንካራ ናት እሚገርም ነው አይ ዲያቢሎስ የማይሰራው ስራ የለ እኮ ይሄ ገጠመኝ ያልቀየረው ሰው ካለ መቼም አይቀየር እውነት እውነት እላችኋለሁ እናስታውል ሁላችንም ውስጣችን ያደፈጠው ጠላት ስላለ ቦታ አንስጠው እላለሁ እኔ ከዚች ልጅ ጥንካሬ ትግስትን በቃ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 3 жыл бұрын
ከ አግዚአብሔር በታች ሂወተን የቀየርከው አንተ ነህ አግዚአብሔር ይባርክህ አህቶቼ ወንድሞቼ አባቶቼ አናቶቼ ብዙ ፈተና አለኝ ችግር አለኝ አዚህ ፈተና አልፌ ሀገሬን ገብቼ ስጋወ ደሙ ተቀብዬ አኔ ና በኔ ላይ ያለው ሁሉ ለ አግዚአብሔር ሰጥቼ መኖር ነው ምፈልገው አባካችሁ ጸልይሉን በ አመብርሃን ልሁናቹ አረብ ሀገር ነኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ አስቡኝ
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 3 жыл бұрын
እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት ለቤተሰብሽ ማዳን ያደረግሸው ደስ ይላል እግዝአብሄር ለኛም ይርዳን
@user-xe1yb4dv9n
@user-xe1yb4dv9n 2 жыл бұрын
ይህን እንድሰማ ያደረከኝ እግዚአብሔር አምላክ ክበር ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
የሰኔ ጎሎጎታ ማኃበር እኛም መቀላቀል እንፈልጋለን በጉጉት ነዉ እየጠበቅን ያለነዉ መምሕራችን ለእኛ በስልካችን መስኮት ለምንከታተልህም መብትሄ ፈልግልን እንጠብቃለን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን!
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
መምህር በእግዚአብሔር እዮሀ ሚዲያ ላይ የቀረበች እናት እና ልጅ የቡዳ መንፈስ ነው እያሉ ነው ብትረዳት የቅርብ ቤተሰብ የላቸውም ጎረቤት ነው የሚያስታማት ከቻልክ እረዳት በመብረሀን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
BEMEBIRIHAN bmalet yitarem wedefit
@merry3355
@merry3355 3 жыл бұрын
Ewnetishn new ehite yasazinalu
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
እኔም ብያለሁ መምህር ተስፍዬን አግኙት ብዬ ፅፌላቸዋለሁ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 3 жыл бұрын
እኔም ቢተባበሮቸው ደስ ይለኛል መምህር ግርማ ጋር ብትወሰድ
@asternegeash1312
@asternegeash1312 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይህን መምህራችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lizalaziza5284
@lizalaziza5284 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረክልን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም እየተማርንበት ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር በርቱልን ብዙ ነገር አድርገውልናል ወደ ፊትም ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
መምህርዬ እኔ ምን ብዬ ልገርህ ስት ችግር አለ በዬቤቱ
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 жыл бұрын
በጣም እየተማርኩነው እየተለወጥኩምነው ቃለህይወት እረዥምእድሜናጤናይስጥክ
@shicorina
@shicorina 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚሔብሄር እድሜ ይጨምርልክ መምህር
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው 1 ልጅ ብትሆንም ከ 10 ልጅ ትበልጣለች እግዛአብሔር ይመስገን መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 2 жыл бұрын
በእውነት ይህን ሁሉ ላድርገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እነሱን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የእኔንም ቤተሰቦች የሁላችንም ሔወት ይቀይርልን በእውነት
@melegawtube5157
@melegawtube5157 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@fre6268
@fre6268 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ያሰላላው ልጅቷን እንዲጋቡ ፀሎቴ ነው እና ከተጋቡ እንድታሳውቀን በትህትና እጠይቃለው? ????? ምክንያቱ ልጁ በእህቱና በእናቱ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፍዋል እና እግዚአብሔር ሁለቱም አንድ እንዲሆኑ ምኞቴ ነው
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ በፀሎት አስቡኝ እህቶቸ ትዳሬ አደጋ ውስጥ ነኝ እባካችሁ እግዚአብሔር የፀሎቴን መልስ እንድሰጠኝ ፀልየልኝ
@solomonworku5584
@solomonworku5584 3 жыл бұрын
Egzabher yasbeshi ehite
@sarasaratefera7805
@sarasaratefera7805 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ፆሎትሽን ይሰማሻል በርትተሽ ፀልይ
@zanashabagashaw8129
@zanashabagashaw8129 3 жыл бұрын
አይዞሽ ተሰገሽ እግዚእብሔር ይርዳሽ
@senifiker479
@senifiker479 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ ድንበር የለውም። ክብር ለእግዚአብሔር።
@eyerusm721
@eyerusm721 3 жыл бұрын
የልጅቷ ደግነት በጣም ደስ ይላል ፣ፍፁም በንፁነት የተሞላች ልጅ ናት ። ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ። መምህር በጣም እናመሰግናለን ።👏👏🙏
@user-jp6od3rf5z
@user-jp6od3rf5z 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ እንደኔ በመምህር ተስፉየ አበራ የተማረ የተቀየረ የተፀፀተ ማነው ፀጋውን ያብዛልህ ስለርኩሳን መናፉስት ያወኩኘ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 жыл бұрын
የትባረክች ልጅ እንዴት ደስ ትላለች እባት ልጃችው ጥሩ እንድትሆን ክተመኙት በላይ ሆነች ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነ የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ቤተሰቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኑ በጣም ደስ ይላል መምህር ውጭ ሀገር ያለነው እንዴት የመሀበሩ አባል መህን እንችላለን?
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
መምህርን ማግኘት አልቻልኩም
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የገጠመኙ አላማ የሰው መዳን ነው። የተመልካቹ ቁጥር አነስተኛ ቢሆንም ሰውን የመቀየር አቅሙ ብዙና ሰፊ ነው በየትኛውም የኑሮ ደረጃ ላይ ያለውን ሰው የመቀየር አቅም አለው። መምህር ተስፋ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ዛሬ ለነዚህ ሁሉ ቤተሰብ መዳን ሆነ እግዚአብሔር እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋ ያብዛልህ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
በአውነት እዴት ደስ ይላል መጨረሻው ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯እግዚአብሔር ድንቅ ነው የሚሳነው ነገ የለም🕯⛪️
@almazayana2163
@almazayana2163 3 жыл бұрын
መምህራአችን እግዝያብሆር እርጅም እድሜ ይስጥን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i Ай бұрын
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለመታቀርብልን ገጠመኝ በእውነት እናመስግናለን መምህርዬ ለወድማችን ለእህታችንም ለቤተሰቦቻቸውም መጨረሻውን ያሳምረው 🙏እኛም የሰማንውን በልቦናችን ፅላት ላይ ያሳድረብን የተግባር ሰው ያድርገን የተዘጋብንን ፋይሎች እመቤቴ ማርያም የልባችንን ቋጠሮ ትፍታልን አሜን
@maryammaryam554
@maryammaryam554 3 жыл бұрын
እህቴ እጅግ አስደናቂ ልጅ ነሽ አንቺ ከእግዚያብሔር የተላክሽ መላህክት ነሽ አንቺን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን መምህር እናመሰግናለን ቤተሰቡን በፍቅር ስለሰበ እግዚያብሄር ይመስገን
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Selam late yhun memirchin አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
@tsedalmariam6322
@tsedalmariam6322 3 жыл бұрын
የእውነት እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢኝ (ጸዳለ ማርያም)መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይማርህ
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እህታችን ጎበዝ ነሽ በርች እግዚአብሔር በአንችን አድሮ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንደሆንሽ እኛም ለመለወጥ ያብቃን አሜን
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራች እረ አትምረጥ እኛ እየተማርበት ነው በትምህርትህ ምንም እንከን የለበትም ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ካተ ትሁን
@fitsumtesfamarium3206
@fitsumtesfamarium3206 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ት/ርት ነው እግዚያብሄር የት/ቱን ቤተሰብና መ ምህርን ይባርክልን።
@aqadmaryam3331
@aqadmaryam3331 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qm2lr8to8u
@user-qm2lr8to8u 3 жыл бұрын
እግዚኦ ኧረ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ በውነት ፡ መምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን ፡ ይሄ ሁሉ በየቤታችን ያለ ችግር ነው ።እመብርሀን በሁላችንም ቤት ያለውን ይሄን እርኩሥ መፈሥ ታሣፍርልን ልቦናውን ይሥጠን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በቢዚህ ነገር ነው የተለውጥኩት ወይኔ በፊት እንደዚህ አይነት ትምህርት ብመር የት እደርስ ነበር መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ከና ቤተስቦችክ ጋር
@burteh.mikaeli8393
@burteh.mikaeli8393 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሔር ተጋውን ያብዛልህ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤️
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ የኔ ናት ብጣም የዋህ ሰው ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽካንች ቡዙ ተምርያለው ውዴ ♥♥♥😘
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
መምህር የአንተን ትምህርት ሰምቶ አልተለወጥኩም የሚል አይኖርም የአንተ ገጠመኞ በሙሉ የኔ ያለፍኩት ህይወት ነው
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 3 жыл бұрын
መምህር የመምህር ግርማን ያንተን ትምህርት በመስማት ብዙ ተለውጫለው እግዚሐብሔር ይመስገን እኔ አውን የምፈልገው ከስደት ወደአገሬ መመለስ ነው ለንስሃ እንዲያበቃኝ ከልጆቼ ጋርበሰላም እንድቀላቀል በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ ኡሉንም እግዚሐብሔር ከታሰረበት ይፍታን
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 2 жыл бұрын
እህህህህህ መምህር ትስፋዬ እድሚህን እደምድር አሻዋ ያብዛልን ባለታሪኩች ታድላቹውህ ።መንፍሳዊ ቅናት ነው ያስቀናቹህኝ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላምዎት ይብዛ እማ ፍቅር ትጠብቃላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ የእኔም ችግር ነበር ማለት ሻወር ስወስድ ብዙ ጊዜ እቆያለሁ ይገባችኋል ከዛም በተኛሁበት ሳላውቅ እጄን እጭኔ ውስጥ አገኘዋለሁ የወሲብም ፊልም ማየትም ጀምሬ ነበር መስከረም ግማሽ ላይ ታመምኩኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ብዙ መድሃኒቶችን ተሰጠኝ አላዳነኝም ከዛ ደግሞ ጥርሴን ታመምኩ ተመልሼ ሄድኩ የመንጋጋ ጥርሴን አውልቀው በጣም ብዙ ኪኒኒ አሸክመው ላኩኝ ስውጠው ጨጓራየን በጣም ያመኛል ስነግራቸው ሽሮፕ ታዘዘልኝ ህመሜን ሳስብ ተወሁት ፊልም ማየቱ ቀረ አንድ ቀን አልቅሼ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ነገርኩት ያመመኝን ጥቅምት 18 አዳሬን ስዕለት እንደረሳሁ የጊዮርጊስ ወዳጅ የሆነ ሰው መጥቶ ለምን አላወጣሽም አለኝ ቅዳሜ ቀን ነበርና ለአባቴ ነገርኩት ሀኪም ቤት ቀጠሮ አለኝ ግን እንዳያስቡ ብዬ ለቤተሰብ አልተናገርኩም እንዳመመኝ ግዙና ስጡልኝ በህልም አይቼ ነው አልኩና አዘዝሁ እሽ አለኝ ቀጠሮውን ተውሁት ዩቱብ ስገባ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖልኝ አገኘኃቸው በጣም ፈራሁ ሳይ አቋርጬ የወሲብ ፊልም ውስጥ እገባለሁ ወይኔ ለምን እያለሁ እያልኩ እርሳቸውን መከታተል ስጀምር ሰውነቴ መንቀጥቀጥና መፍራት በዛብኝ የዋስታፕ ማህበር ገባሁ መጾም በጸሎት ጀመርኩ በተለይ መልከአ ኢየሱስን እና የሰኔ ጎልጎልታ እየደገምኩ መጠጣት የመኝታ ክላሴን መርጨት ስጨምር ያነገር ከእኔ እራቀ የሰኔ ሚካኤል ቀን ደግሞ መልከአ ቅዱስ ሚካኤልን እና ድርሳኑን አድርሼ ስጠጣ ከሆዴ ቢጣ ነገር ወጣልኝ የአርሴማ ቀን ደግሞ ወደታች አጣደፈኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ሰላም ነኝ የወር አበባ ጊዜ በጣም ያመኝ ነበር አሁን እሱም የለም ከተወኝ 5ኛ ወር ሆኖኛል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኀኔዓለም ይክበር ይመስገን ቅዱሳኑ ሁሉ ክብር ይግባቸው የመምሕራችን ትምህርቶች ጰእኔም አልፎ ቤተሰቦቼን እየቀየረልኝ ነው እናትና አባቴ ቅዱስ ቁርባን ይቀበላሉ እኔንም እንዲረዳኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@user-nb5bo5ro6j
@user-nb5bo5ro6j 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን በእውነት ምን እደምል አላቅም ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩበት በእውነት የልጂቱ ስብኤና የህሌናዊ እርፍት በስማም ደስየሚል ታምርነው በእውነት ላተም ቃለሂወት ያሰማልን
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥሄ
@meklitg3490
@meklitg3490 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው መምህር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ ሰላዩ ድረስ መቀየራቸው በጣም ደስ ይላል በተለይ የወንድሟ መቁረብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከሁሉም በላይ ደግሞ ያባት ግልጽነት ለዚ ስለበቁ እግዚአብሔር ይመስገን, እግዚአብሔር ሁላችንንም ይባርከን 🙏
@BettyBiruu
@BettyBiruu 3 жыл бұрын
ገና እያደመጥኩ ነው መምህር:: የልጅትዋ ህይወት ተአምር ነው እድለኛ ናት እግዚአብሔር ይወዳታል!
@abemelekzedagm5705
@abemelekzedagm5705 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።የማይሳሳት የለም ።ቤተሰቡ ሁሉ ግን ከስህተቱ መመለሱ መባረክ ነው ። ልጅቷ ደግሞ ድንቅ ናት ። እግዚአብሔር የፍቅርና የፍሬ ቤተሰብ ይስጣት ።ብሩክ ሁኑ ሁላችሁም ።
@sarhku1173
@sarhku1173 3 жыл бұрын
መምህር ተሻሎት የኔ እንቁ መምህሬ ነፍአመት ኑርልኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏ልብ ለሚነካው መዝሙርም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ይመልከትልን🙏የህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን🙏🙏🙏
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመሰገን። ወንድማች። በጣም። እያሰተማርከን። ነው። እየተማርን። ነው። ወንድማችን። እማማ። ፍቅር። በወርቅ። ልብሷ። ትሸፍንልን። ጠለት እንዲደርስብህ። አይደለም። አይኑ። ወደ አንተ። እንዳይመለከት። ነው። እናቴ። የምለምናት። በርታ። ወንድሜ። ፀጋውን። ይጨምርልክህ። አምላኬ
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ቤተሠቦችሽን አዳንሽ ብልህ በመሆንሽ ወንድምሽን አዳንሽ ጀግና ብዬሻለው
@dametasama4865
@dametasama4865 3 жыл бұрын
መምህር ያንተ ትምህርት እና የአባታችን መምህር ግርማ ሒዬታችንን እየቀየረ ነው እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ። Waqayo umri dhera sif yakenu.
@nardosnegenatenafak8543
@nardosnegenatenafak8543 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ነው
@masi9324
@masi9324 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ መምህራችን ተመስገንዛሬ ድምፅክን በደብ ይሰማል። ጨርሶ ይማርክ
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ መምህራችን 💐💐 ልስማ ና አመለሳለሁ💕💕💚💛❤✝️⛪️🙏🙏🙏
@abebaberh6123
@abebaberh6123 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።መልካም ገጠመኝ ነው።ባለታሪካችንም እንዴት የእግዚአብሔር የመረጣት የተባረከች ልጅ ናት?!
@selamawitebba5549
@selamawitebba5549 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ደስ ይላል በጣም አግዚያብሔር ይመስገን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልዩ መምህራችን አዎ በደብ እየተማኩ ነው በተለይ ሰለቅዱ ቁርባን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ብዙ እናቶች በዘልማድ የሚጠቀሙትን ተገቢ እንዳልሆነ ካንተ ነው የተማርኩት 💕💕💕ከልብ አመሰግናለሁ ።ደግሞ ሁሉም አዳምጣለሁ ሁሉንም ልቀቅን አስተማሪ ነው በርታልን🙏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
LEQIDUS QURBAN bmalet yitarem wedefit
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
@@liyagessesse7435 ሰለቅዱሰ ቁርባን / ሰጋው ወደሙ ለማለት ነው (ሰ) ሰለተውኩ ነው እንጂ ቅዱስ ቁርባን ነው ሚባለው ካልተሳሳትኩ /አይባልም አልሸኝ እህት አለም
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
ቡና የተወገዘ ነዉ ። ማን አወገዘዉ? 1, አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርኃን 2, ድርሳነ ዐርባ ዕቱ እንስሳ 3, ድርሳነ መብዓ ፅዮን አውግዘዋል።
@metagesasemare4093
@metagesasemare4093 3 жыл бұрын
PK2
@mariahanf9675
@mariahanf9675 3 жыл бұрын
ስላቡና አባ ኪደነ ማርያም ትምሩተቸዉን አደምጡ ብትንትአድርገዉ አስተምረዋል
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
@@mariahanf9675 ግን የቡና ፍሬው ነው ችግር ወይ ምንድነው በጌታ አስረጆኝ
@yemariam
@yemariam 3 жыл бұрын
የሚያለቅስ ሁሉ ነው መንፈስ ያለበት መምህር እባክህ አሳውቀን ??? እያለቀሰ የሚፀልይ መንፈስ ነው ማለት ነው ?ማወቅ እፈልጋለው ???
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
@@tegistbale9574 ቡና አይ ጠጣም ችግር አለበት ቡና የጠጣ ሰዉ የአንድ አመት ንስሀ ነዉ ያለዉ ። አሁን ላይ የምንጠጣ ሰዎች በሂደት ብንተወዉ ጥሩ
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
መምህር አሰለቀስከኝ በእውነት የልጅቷ ትጋት በዙሪያ ያለውን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መስመር መለሰቻቸው በቃው ታሪኩ ባጠቃላይ አስለቀሰኝ መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልኝ የመምህር ግርማ ፍሬ በእውነት ወለዱክ የሰውን ህይወት እንደምታሳምር እግዚአብሔር አምለክ ህይወትህን ያሳምረው ምን ልበልህ
@maryem6840
@maryem6840 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 жыл бұрын
መምህሬ መጣህልኝ♥
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሠላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@atsedeteferi4861
@atsedeteferi4861 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የተለወጥኩበት በመምህር ተስፋዬ ነው እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsedale
@tsedale 3 жыл бұрын
መምህርያ የስንቱ ህይወት ተቀየረ ትምህርትህ የስንቱን ነፍስ ታደገ እኔ ስላተ ከምልህ በላይ ደስ ብሎኛል ክብሩ ይስፋ የመዳንያለም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው።
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በእውነቱ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ጠላት ተዋርደ ተመስገን በርከታችሁ ይደርብን
@useruser5505
@useruser5505 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
መምህርየ አንተን ለስጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው በአንተ ምክኒያት ስንቱ ዳነ. የልጂቷን ልብ ይከፈተ ለእኛም ይክፍትልን. ልቦናችንን ያብራልን እውነት መታደል ነው. እህታችን ከነቤተስብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ ይላል ሀብታሞች በብዛ በገንዘባቸው ነው የሚመኩት የህታችን ደግነት በጣም አስለቀሰኝ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ምክኒያት ብዙ ስዎች እየተለወጡ ነው እና ያገልግሎት ዘመንህን እማ ፍቅር ታርዝምልን ሌላ ምንም የምለው ቃላት ያጥረኛል!
128 ኛ ገጠመኝ :- 5ቱም ልጆቻቸው በእናታቸው ጥፋት ትዳራቸው ፈርሶ ተገነባ getemegn
1:12:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН