246ኛB ገጠመኝ ፦ ሚስቱንና ልጁን መበደል ሳይፈልግ ሁልጊዜ በጥፋት ውስጥ ራሱን የሚያገኝ አባት የተወሰነበት ቅጣትና መጨረሻው

  Рет қаралды 49,529

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 469
@user-st4tp3cl4j
@user-st4tp3cl4j 2 жыл бұрын
መምህራችን የኛ ውድ የኛ እንቁ እንካን በስላም መጣህልን የትምህርትህ ፍሬ ነኝ ደስ ይበልህ ስምህን አንሽቼ አልጠግብም በትምህርትህ ፍሬ ስላፈራሁ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስላነቃኝ ሁሉጊዜ አነስሃለሁ ንሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ገጠመኙ ልስማው እና እፅፋለሁ
@user-st4tp3cl4j
@user-st4tp3cl4j 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው የሚስቱ ቁርጥ ውስኔ እና ዘዴ ከምር ተገርምከኝ ደስ ይላል የአንተ ብልህ ዜዴም በጣም አድንቃለሁ እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ እና ድንቅ ነው በእውነቱ በጣም ይወዳታል ያለቹ መስማቱ ደስ ይላል በጥቅልሉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስለገባበት በቁርጥ ውስኔ ላይ ድል አገኙ ግሩም ነው ደስ እያለኝ እየስቅኩ እየተገርምኩ ነው የስማሁት ግሩም ነው በእውነቱ ሚስኪን ልጅ ሚስቴ መልስልኝ አለክ ይገርማል እኮ በስተመጨረሻው መቆረባቹው እንዴት ደስ እንዳለኝ ምን አለ በቃ የመጨረሻው ማስርያዉ ቁርባን ነው መታደል ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ የኛ እንቁ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እግዚአብሔር ቃሉ እየመገበን ነው ተመግበንም ፍሬ እያፈራን ነው እኔ ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተለውጠን ቤተስቦቻችን ለመለውጥ ለመምከር የበቃነው በስደት ሆነን በትምህርትህ ነው እኔ ንቁ ማህበር ላይ ነበር ለመጀመርያ ጊዜ የአንተ እና የመምህር ሄኖክ ትምህርት የስማሁት ወደ ዩቱብ ከገባሁ በኃላ ግን በዚው ተመስጫ ቀረሁ ደስተኛ ነኝ በጣም ብዙ ነገር ያገኘሁበት የተቀየርኩበት ትምህርትህ ነው ንሩልኝ እና ሶሊዬ ማህበር ከገባሁ በኃላ ደግሞ ይበልጥ በረታሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ የዋህነትህ እኮ አብረህ እየተገላታህ እያለቅስክ ኡፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነው እኔም እየሳቅኩኝም እያለቀስኩም ጨርስኩት ገጠመኙ ግሩም ነው በእውነት ሴት ልጅ ብልህ ናት ይባል የለ ግሩም ነው በእውነቱ ባልዋ መለስች ድንቅ ነው በእውነቱ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
እህታችን አስካለ ማርያም አንችንም እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን ወንድማችን እሄን ክብር ያሳየህ ጌታ ይክበር ይመስገን ምስት ለባሏ ዘውድ ናት እኔድህ አይነት ጠንካራ ምስቶች እና እናቶች ምነኛ የተባሩኩ ናቸው በእውነት በረከታቸው ይደርብን 🥰⛪️⛪️
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም መምሕር ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ ፀሎት ላይ በጣም እየተፈታተነኝ ነው😭😭😭😭😭😭😭
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
እሰይ! መምህረች ቃላ ህይወት የሠማልን ይሄንን ቤተሰብ የቃያረ አምላክ የሁላችንም ህይወት ይለውጥ !
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ትዳር አለኝ ልጆችም አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ስናወራም አንግባባም እንየም ለጸሎት ደካማ ነኝ ለመጸለይ ልቤ እንዲከፈትልኝ መጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ።
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 2 жыл бұрын
እንዴት ደስይላል እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃቸው በድስታ አለቀስኩኝ እኔንም ለዚህክብር እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ጎጉቻለሁ (ፍቅርተማሪያም
@user-ec7lu1oe3z
@user-ec7lu1oe3z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተምስገነ ይሁን እንኳንም ለዚክብር አብቓቸው ብእውነት ገጠመኝ የኛ ህይወት ነው መምህዬ እማፍቅ ተረብርታህ እንቁ መምህራችን🤲❤
@abanaban6824
@abanaban6824 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በምትወዳት ኪዳናምህረት ብየሃለው ርዳኝ በጣም ጨንቆኛል ስንቲ ጊዘ ለመንኮህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
ለሁሉም መልካም ነገር እግዚአብሔር ይመሰሰገን ለእሱ ምን ይሳነዋል የባለቤቱ ትግስት እና የሱ የዋህ ልብ በጣም የሚያስቀና ነው እንኳን ለእርቀ ሰላም አበቃችሁ እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ፀሎት ይስማን መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የዘመናችን ሐዋሪያ በርታልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር እውነት ነው በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ላዳምጥና እመለሳለሁ አመተ ኢየሱስ ኃይለ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲 ደሞ ላይክ እያደረግን ስንገባ ቤተሰቦቼ
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ውድ የተዋህዶ እቁ አየ የስንት ሰው ሒወት ቀየርክ መምህር በቤቱ ያፅናህ👆👏
@maraki8669
@maraki8669 2 жыл бұрын
ይህ ሰው እንዲድን ምክንያት የሆናችሁ ሰዎች ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ መከራ ይሰውራችሁ ምን አይነት መታደል ነው አንድም ሰው ህይውት ከሰይጣትን ስራ ማስለቀቅ ቀላል ነገር አይደለምና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ።መምህሬ የእኛ እንቁ ሽህ።ዓመት ኑሩልን እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ምዕመናን እደምን ከረማችሁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ይገርማል ይሄ እየጠጡ ስካር በየቤቱ ስቱን አለያየ እኔ ብቻ የማውቀው ብዙ ሰዎች በዚህ ምክነያት የተለያዩ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢🌿💒💚💒💛💒💝🙏
@kalkidankalkidan4663
@kalkidankalkidan4663 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ✝️❤
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የምንሰማውን በልባችን ፅላት ፅፎ የምንማርበት የምንለወጥበት ያድርግልን
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
ኣሜን👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን. አጥንት ይርምያለመልም መዝሙር. ነው እግዚኣብሄር ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን. ስለ ገጠመኝ ልኡል እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን 👏. ስንት ዓመታት ተሰቃይተው በ 1ወር መፍትሄ ማግነት መታደል ነው: : እግዚኣብሄር ይምስገን. ኣሜን 👏 ለኛም ለዚ ክብር ያብቃን 👏. እህታችን ኣስካለማርያም እግዚኣብሄር የልብሽ መሻት ይፈጽምልሽ እህት. ለስጋ ወደሙ ያብቃሽ👏. ሁሌም ተባረክ ትጉ መምህራችን 👏
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
58:14
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
142ኛ ♦A ልዩ ገጠመኝ፦ አረቦች እየደፈሯት የተሰቃየች ሴት መጨረሻ
43:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
148ኛ ገጠመኝ ፦ በጋርድ የምትጠበቀው መንፈሳዊት ቆንጆ(በመ/ር  ተስፋዬ)
1:53:24
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 64 М.