15 Memiheru በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert

  Рет қаралды 486,852

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

2 ай бұрын

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
Luke 8:43-48, የሉቃስ ወንጌል 8:43-48
43 ከአሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፥ ትዳርዋንም ሁሉ ለባለመድኃኒቶች ከስራ ማንም ሊፈውሳት አልተቻለውም።
44 በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ።
390,954 views Apr 10, 2023
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzfaq.info/love/D7n​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .
Music
1 songs
Belesuan
Bereket Tesfaye
Memihiru

Пікірлер: 859
@Mihretab_Birhanu
@Mihretab_Birhanu 2 ай бұрын
ወንጌል ውስጥ ማሪያም አለችበት እንጂ ስለ ማሪያም አይደለም ወንጌል ውስጥ አብርሃም አልበት እንጂ ስለ አብርሃም አይደለም ወንጌል ውስጥ ዳዊት አልበት እንጂ ስለ ዳዊት አደለም ወንጌል ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ፣ ግን ስለእነርሱም አይደለም ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ❤❤!!
@merontsegey3837
@merontsegey3837 2 ай бұрын
አሜን
@riselioness5044
@riselioness5044 2 ай бұрын
Well said!!!!
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 ай бұрын
Yes❤❤❤
@Damo6345
@Damo6345 2 ай бұрын
Who said it is all about st mary weyes chirashi semwani ansema nw zm blachu yerasachuni amelku
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 2 ай бұрын
አሜን
@felmetabiya2594
@felmetabiya2594 2 ай бұрын
በወንጌል ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ ፥ብዙ ነብያት ፤እረኞች፣ተዋጊዎች፤ወንበዴዎች፤ቀራጮች፤አሳዳጆች ከዛ ተሳዳጆች ፤አሳ አጥማጆች ፤ባህር ከፋዮች፤ወንጌል የሆነውን በማዕፀን የተሸከማችንን ድንቅ እናት ጭምር በዚ ሁሉ ግን ወንጌል ስለ ልጁ ብቻ ነው።
@metiadugna8856
@metiadugna8856 2 ай бұрын
Migerim megelet newu😊
@RibikaSisay-cm8ni
@RibikaSisay-cm8ni 2 ай бұрын
True!!!!!
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 2 ай бұрын
ድንቅ መልእክት ጌታ እየሱስ እራሱ መፅሀፍት ሁሉ ስለኔ ይናገራሉ ብሏል
@abenetade3449
@abenetade3449 2 ай бұрын
God blessssssss❤❤❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 ай бұрын
እውነት ❤❤❤
@user-rs2uk8jh1p
@user-rs2uk8jh1p 2 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ወጣት ለመምህሩ ኢየሱስ ይዘምራል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙏
@media5161
@media5161 2 ай бұрын
እሰይ ውይ እሰይዕልልልልልልልልልልል
@user-ej8ey9rf7i
@user-ej8ey9rf7i 2 ай бұрын
We've been fortunate to witness it ourselves!!!!!!!!!!!!!!!
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”ሮሜ 1፥3-4
@HizikelHz
@HizikelHz 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ የኢየሱስ ትሆናለች ።❤❤❤
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Amen 🙏🏽! That is why the devil 😈 is angry at this time - He knows Christ- righteousness is shinning ! We ll posses the land !
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤ይሁን ይሁን
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 ай бұрын
Amen
@AberashTesema-pt9jf
@AberashTesema-pt9jf 2 ай бұрын
❤❤
@BiniyamMolla-vs5my
@BiniyamMolla-vs5my Ай бұрын
Amen
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 2 ай бұрын
ዝማሬ ድሮ ቀረ ከሚሉት ተቺዎችህ አንዱ እኔ ነበርኩኝ በቅርብ ግን የገባኝ እግዚአብሔር ዛሬም ዘማሪዎች አሉት ፤ ዛሬም ሐዋሪያት አሉት ፤ዛሬም ነብያት አሉት ፤ዛሬም ወንጌላውያን አሉት፤ዛሬም የሚሰደቡለት አሉት ፤ ዛሬም የሚሰደዱለት አሉት ።አባታችን መኃፀነ ለምለምለም ነው መውለድ አላቆመም፤ ገና ምን አይተን ብዙ ኃያላን ካልጠበቅንበት ስፍራ ብቅ ብቅ ይላሉ፤በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ።እወድሃለሁ ቤኪ
@user-yg8mw1bu1k
@user-yg8mw1bu1k 2 ай бұрын
እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔
@Tomno319
@Tomno319 2 ай бұрын
ኢየሱስ ይርዳህ😊
@ZewduRegassa
@ZewduRegassa Ай бұрын
አትፍራ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ይልሃል ኢየሱስ "
@getekemiso-7300
@getekemiso-7300 Ай бұрын
Emen talfaleh
@NvjGjhh
@NvjGjhh Ай бұрын
Eyesus yirdah Demom emen enji atefra❤❤❤ Talfaleh🎉
@AkiyaFasil
@AkiyaFasil 29 күн бұрын
Ayzoh abate talfewaleh ❤
@wannos12
@wannos12 2 ай бұрын
120ኛ ተመልካችህ ነበርኩ ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳለህ ያየሁትና ስላንተ ጌታን ያመሰግንኩት መምህሩን እስክጨርስ 2900 view ሲገባ ነው
@-psychologicalfacts3624
@-psychologicalfacts3624 2 ай бұрын
ወንጌል ውስጥ አብርሃም አልበት እንጂ ስለ አብርሃም አደለም ወንጌል ዳዊት አልበት እንጂ ስለ ዳዊት አደለም ማሪአም አችበት እንጂ ስለ ማሪአም አደለም ወንጌል ስል ናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻቻ
@Tade-rl4uz
@Tade-rl4uz 2 ай бұрын
ወንጌል በሥጋ ሰለተገለጠው በመንፈስ ስለፀደቀው ለመላእክት ሰለታየው በአሕዛብ ስለተሰበከው በዓለም ሰለታመነው በክብር ስላረገው ስለ እግዚአብሔር ልጅ ስለ እየሱስ ብቻ ነው 🥰🥰🥰
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 2 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው የሕይወቴ ታሪካዊ ቀን. Beki ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@gemechugech
@gemechugech 2 ай бұрын
Yadelew sew
@user-qz4it3lo8j
@user-qz4it3lo8j Ай бұрын
ድሮ ሙሉ ባንድ እንዲህ በተቀናጀ መልኩ ለዘፈን ሲቀርብ መቼ ይሁን በእግዚአብሔር ቤት የተጠና መልካም መዓዛ ያለዉ የመዝሙር መስዋዕት የሚቀርበዉ የሚለዉ የልጅነት ህልሜ ባንተ ዘመን ሲፈፀም በማየቴ ጌታን እጅግ አድርጌ እባርከዋው ቤኪ ተባረክ❤❤❤❤
@tsion_habte4
@tsion_habte4 2 ай бұрын
የሞተን በቃሉ የሚያነሳ ደግሞም የሚፈውስ ሳይታይ ጠባሳ ምስክር ለሚሻ እኔ አለሁ በስሙ አምኜ ተፈውሻለሁ እንኳን ፊቱ ያለሁቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ እንኳን ስሙን ያመንኩቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ (እንደ እንጀራ) አገር የሚያውቃት ከቤተ መቅደስ ስትመላለስ ለፈውሷ ሳይሆን አምላኳን ወድዳ ቀድማ የምትደርስ ያሸማቀቃት ያስጎበጣት ጀርባዋ ላይ ይዛ ስትገባ ለካ ቀድሟታል ቅኖች የሚያይ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ ንጉስ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ደከመኝ ሳትል ተመላለሰች ህመሟን ይዛ እቤቱ መጣች ልክ እንደ ልማዷ ከምኩራብ ስትደርስ የዛንለት ሰባኪው መምህሩ ኢየሱስ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ርህሩህ መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ልጅቷ ሞታለች አታድክም መምህሩን ለወላጅ አባቷ ብለው አረዱት መርዶውን አትፍራ ብቻ እመን ሰምቶ አለው ጌታ እቤታቸው ሄደ በዛ ለቅሶ ጫጫታ ተኛች እንጂ መች ሞተች ቢላት ሳቁ ለቀስትውኞች ጌታ ወደ ውስጥ ገባ እና ተነሽ አንቺ ብላቴና በድኗ ልጅ ተነሳች የጌታን ድምፅ ሰማች ሙታን አቤት የሚሉት ኢየሱስ የአለም መድሃኒት ሙታን አቤት (መምህሩ) የሚሉት ኢየሱስ የአለም (መምህሩ) መድሃኒት (2) ኢየሱስ የኔ (መምህሩ) መድሃኒት እንኳን ፊቱ የጀርባውም ቀሚስ አይተን የለም ወይ የነካው ሲፈወስ አልዳነችም ወይ ያቺ ምስኪን በእምነት ብትነካው ቀሚሱን እንኳንስ ፊቱ ጀርባው መድሃኒት አምኖ ለነካው የሚሰጥ ህይወት የሚያገፋፋው አላማኝ መች ታጣ በእምነት ለነካች ከጀርባው ሃይል ወጣ ፈውስን እንደ እንጀራ (እንደ እንጀራ) እንኳን ስሙን ያመንኩቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ (እንደ እንጀራ) ይሄን ወንጌል ያልሰማ እንዲሰማ አውጃለሁ ከገጠር ከተማ እንደሚያድን እንደሚታደግ እሰብካለሁ ስለ እግዚአብሔር መንግስት ያድናል የምለው እኔ አድኖኝ ስላየሁ ባይኔ ያድናል እኔ ያልኩት አድኖኝ ስላየሁት ያድናል (8)...
@evamero8172
@evamero8172 Ай бұрын
Thank you 😊
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon Ай бұрын
ጌታ ይባርክልን
@gameon9511
@gameon9511 Ай бұрын
የተባረክሽ ❤
@bemnetsolomon-us4gu
@bemnetsolomon-us4gu 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ! #መምህሩ❤
@pentetube9939
@pentetube9939 2 ай бұрын
እየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈዉስን እንደ እንጀራ 🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥
@Alexjornalist
@Alexjornalist 2 ай бұрын
በ 7 ቀን ውስጥ 1 million መግበት አለበት guys!😊
@HeruObsa
@HeruObsa Ай бұрын
Yeah you are right God bless you
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 11 күн бұрын
ምን ነው አሳነስሽው 2million ነው መግባት ያለበት
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ እየሱስ ብቻ ነው ሌላው ወንጀል ነው
@amanytube8919
@amanytube8919 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት መዝሙሮች እያሉ መቼም የኔ ዘመን አማኝ ለዘፈን ጆሮ እንደማይሰጥ አምናለዉ።BEKY ALL ARE AT ANOTHER LEVEL THAT CAN TAKE PROTESTANT SONGS MANY STEPS FORWARD! TEBAREK
@zerthuntena2604
@zerthuntena2604 2 ай бұрын
ድንቅ ጊዜ ነበር መምህሩ ኢየሱስ ቤቴ ገብቶ ታሪኬን ቀየረው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@fevengirma7418
@fevengirma7418 2 ай бұрын
መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 2 ай бұрын
መንገስ ያለበት ሲነግስ የሰማይ ጠል በምድሪቱ ይሆናል እርሱም ኢየሱስ ነው!! ሌላው ባከበርን ጊዜ ግን የእግዜር ቁጣ እንቀሰቅሳለን!! ኢየሱስ ለዘላለም ይንገስ!! ሁላችሁም ለበረከት ሁኑ!!
@yamikebedebaysa6933
@yamikebedebaysa6933 2 ай бұрын
መምህሩ!!!!!!!! መዝሙራችሁን የምንሰማው ከድምፃችሁ ፍቅር ይዞን የሚመስላችሁ 'ዘማሪዎቻችን' ከዚህ ልጅ ተማሩ። ፍቅር የያዘን ከመምህሩ ነው!
@yaredbirhanu2886
@yaredbirhanu2886 2 ай бұрын
ጌታ ለቤተክርስትያን ስለሰጠው ሙዚቀኞች እና ስለፈሰሰባቸው ጥበብ ስሙ ይባረክ። My God, the drummer is out of this world.
@elsaendale8379
@elsaendale8379 2 ай бұрын
Ere beki lekekelen biyans 1ndun eskeza❤
@miyastech
@miyastech 2 ай бұрын
Ere tew enji😂
@Elias_meles
@Elias_meles 2 ай бұрын
Ere gugut
@birhanugelana8759
@birhanugelana8759 2 ай бұрын
😂😂😂😂 wayo wayo wayo 😂😂😂
@yaredyohannes610
@yaredyohannes610 2 ай бұрын
Teregagu enji mendenew endezi mehon
@gaacheenofullaasa9554
@gaacheenofullaasa9554 2 ай бұрын
ቤኪ ልዩ ፀጋ ተችሮኋል። በጥንቃቄ ያዘው። ዝናና ገንዘብ እንዳያደበዝዘው። ክርስቲያን ወገኖቼ ሰይጣንና ዓለም ፀጋ የተቸረላቸውን ጠልፎ ለመጣል ያንዣብባሉ። ስጦታዎቻችን እስከመጨረሻው እንድፀኑ ሁሉም በፀሎትና በምክር ይደግፋቸው። @ሳበቃ ከሐዋሳ
@peniellyrics1491
@peniellyrics1491 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ይሰበካል ያጋንንቶች መሰረት ከየስፍራው ይናወጣል
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 2 ай бұрын
"ወንጌል ውስጥ አብርሃም አልበት እንጂ ስለ አብርሃም አይለም ወንጌል ዳዊት አልበት እንጂ ስለ ዳዊት አይደም ማርያም አችበት እንጂ ስለ ማርያም አይደለም ወንጌል ስለ ልጁ ነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ" ❤በረከት ተስፋዬ 🙏 “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4 SHARE SHARE
@fanayehaile866
@fanayehaile866 2 ай бұрын
በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ። ሉቃስ 8፤44
@wuletab_happy
@wuletab_happy 2 ай бұрын
መምህሩ መምህሩ መምህሩ መምህሩ መምህሩ መምህሩ
@Neyba21
@Neyba21 2 ай бұрын
እንዳንተ አይነት የኢየሱስ ጥልቅ ፍቅር ያለው ዘማሪ ዘመን በመኖሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@orokiyatube6755
@orokiyatube6755 2 ай бұрын
Put heart on this comment if you loved this song❤
@hailemichael3561
@hailemichael3561 2 ай бұрын
Amen Amen እውነት ነው ወንጌል ሰለ እግዚአብሔር ልጅ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ተባረክልን ቤክዬ እንዲህ አይነት ቅባት ያለበት ዝማሬዎችን ስላሰማኽንና ስለባረከን። እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ።😍😍🙏🙏
@biruktinabarok211
@biruktinabarok211 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ።🙏🙏🙏🙏🙏
@lemlemjajarso1721
@lemlemjajarso1721 2 ай бұрын
I can only imagine how happy Jesus was
@user-mg6cn3df5r
@user-mg6cn3df5r 2 ай бұрын
ያድናል የኔ ኢየሱስ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 2 ай бұрын
በጌታ መቼም የማረሳው ቀን ስላልዳኑት እንጂ የዛን ቀን በዛው ብንሄድ ምርጬዬ ነው
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 ай бұрын
Lemnu zefene newe ememeselewe
@christiantesfaye2467
@christiantesfaye2467 2 ай бұрын
​@@sara-rl7gd malet?lezefen teblo yetesera music instrument ale ende ?egziabher nw tbebn sechi hulu kersu bersu na lersu nw kes blachu bzgta amlkug ale ende? Hooo zefen atadamchi!lbn myay amlak ale mind ur own business
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዳግም ይመጣል መምህሩ ያድናል ይታደግማል❤️❤️❤️🙏🙏 ከጌታ የተሰጠን ቤኪ ተባረክ ለምልምልን ..
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 2 ай бұрын
መንግስተ ሰማያት ያለሁ መሰለኝ ነብስ አልቀረልኝም ተባረክ
@birukbirhanu7739
@birukbirhanu7739 2 ай бұрын
ባንተ ውስጥ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 2 ай бұрын
ቤኪ አንተ ኢየሱስ ገብቶሀል አንተን ለኛ የሰጠን እግዚሐብሄር ይመስገን
@Besu_tech
@Besu_tech 2 ай бұрын
..አምኖ ለነካው የሚሰጥ ህይወት...
@samitube7948
@samitube7948 2 ай бұрын
መምህሩ ኢየሱስ ቤቴ ገብቶ ታሪኬን ቀየረው።
@dagmawibelay5034
@dagmawibelay5034 2 ай бұрын
ተባረክ ካወቅከው በላይ ከተገለጠልህ በላይ ከቀመስከው በላይ ከተገኘልህ በላይ በሌላ ክብር ያግኝህ ስለ ኢየሱስ እንዳወራህ እርሱን በነገርህ ሁሉ እያገነንክ አንደበትህ ስለእርሱ እንደተቀኘ እያሞካሸኸው ዘመንህ ይጠቅለል።
@behailukacha3509
@behailukacha3509 2 ай бұрын
What an excellence is this? Thank you Holy spirit for hosting this gathering. You're blessed and blessing for nations and body of Christ.
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 2 ай бұрын
ወጣቶች ስለ እየሱስ ያወሩ
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 2 ай бұрын
ሙታን አቤት የሚሉት መምህሩ።❤❤❤❤
@samueldegefa8631
@samueldegefa8631 2 ай бұрын
አንድ ሰዉ 1000 ግዜ like ማረግ ቢችል እኔ አረግልህ ነበር❤❤❤እወድሃለሁ
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 ай бұрын
Le zefenu
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@user-fk3jq2xw8c
@user-fk3jq2xw8c 20 күн бұрын
Tebarek Tebarek
@thegoatleo3862
@thegoatleo3862 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል!!!
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn 2 ай бұрын
በዚህ መሙር በጣም ልቤ ተነካ የ እግዛብሄር ልጅ እየሱስ ክብሩን ሁል እሱ ይውሰድ ሀሌሉያ !! ❤❤❤
@jobvacancyinhawassa
@jobvacancyinhawassa 2 ай бұрын
ገና ይዘመራል ከዚህ በላይ ክብር በኢትዮጵያ ይሆናል
@JesusHope01
@JesusHope01 2 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው የነበረው ቤኪዬ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤🙏🙏✝️🛐🥰
@adisumatiwos1219
@adisumatiwos1219 2 ай бұрын
ወንጌል ስለልጁ ስለየሱስ ብቻ .... አሜን ተባረክልን
@mulemegersa5906
@mulemegersa5906 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክረስቶስ አሁን አብዝቶ ይበረክህ፡፡፡፡፡
@berekettarekegn4684
@berekettarekegn4684 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው
@UserUser-nt7yv
@UserUser-nt7yv 2 ай бұрын
ማታዳላችሁ ውውውው ቃናሁባችሁ ጴንጠሆቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yofu3042
@yofu3042 2 ай бұрын
Our blessing 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@almazbeyene7540
@almazbeyene7540 6 күн бұрын
ኢትዮጵያ ገና በወንጌል እና ለእግዚአብሔር በሚሰጥ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ አምልኮና ምስጋና የሚነሱ ፣የሚሞሉ ሕዝቦች የሚነሱባት ሐገር ትሆናለች ክብር ለሉአላዊው ንጉሥ ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን ወንጌል ይሰበካል ወንጌል ያሸንፋል አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም ጌታ ኢየሱስ ክብሩን አንተ ብቻ ውሰድ❤❤❤❤❤❤
@user-zq9td3vm8r
@user-zq9td3vm8r 23 күн бұрын
Sinamelki ersu Adarsh wusit memhru nbrr❤❤❤❤
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክ🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥😍😍😍😍🔥🔥🔥💖💖💖💖
@user-fu5ts3nr5t
@user-fu5ts3nr5t 29 күн бұрын
My best day I have never seen in my life❤❤ THANKS TO GOD.❤ LOVE YOU BEKI
@user-ux2nm4ed1c
@user-ux2nm4ed1c 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ ❤❤ ወንጌል ስለ አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ስለ እየሱስ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@I.am.zinabu
@I.am.zinabu 2 ай бұрын
በዘመኔ ይሄንን ስላየው አምላኬን አመሰግናለሁ ❤❤❤
@henok0704
@henok0704 2 ай бұрын
አበት ኢየሱስ ክርስቶስ በረከትን የሰጠን ይባረክ❤❤
@assaftesfaalem
@assaftesfaalem 2 ай бұрын
በረከታችን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ ይክበር 🇪🇷
@abenezeraya3447
@abenezeraya3447 2 ай бұрын
Beki WOW ምንአይነት መዝሙር ነው ነፍሴ ረካች
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 2 ай бұрын
me too
@abenei2996
@abenei2996 2 ай бұрын
"ወንጌል ውስጥ አብርሀም አለበት እንጂ ስለአብረሀም አይደለም። ሙሴ አለበት እንጂ ስለ ሙሴ አይደለም። ዳዊት አለበት እንጂ ስለ ዳዊት አይደለም። ማሪያም አለችበት እንጀ ስለማርያም አይደለም ወንጌል ስለልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስትስ ነው!!!!!" ከዚህ ውጪ የሆነ ትምህርት የተመታ ይሁን።
@user-uh7ro1vo7o
@user-uh7ro1vo7o 2 ай бұрын
ስለአንቴ ለተሰጠ ለፀጋ ስጦታ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስሙ ይባርክ ዙፋኑ ይስፋ።አሁን በእጥፉ ቅበት ይጨመርልህ በብዙ ተባረክ ቤክዬ
@BereketSoeomon
@BereketSoeomon 2 ай бұрын
ወንጌል የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን👈👈👈👈👈👈👈👈
@Feven-tj1yo
@Feven-tj1yo 11 күн бұрын
ባያልቅ እያል ያለቀብን ድግስ መቼም አይረሳም ቤኪዬ ተባረክ
@Degnet-lf3wy
@Degnet-lf3wy 2 ай бұрын
Memhiru Memhiru Memhiru 🫨🫨🫨🫨😍😍😍😍😍
@dagimdemissie8829
@dagimdemissie8829 2 ай бұрын
ተ..... ባ.....ረ....ክ.....ል....ን ሌላ ምን እላለሁ ጌታ በፀጋው አብዝተው ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zetseattaye9864
@zetseattaye9864 14 күн бұрын
Amen the gospel is all about Jesus Christ Hallelujah God bless you all How I amazed by the musicians May God bless them
@GirumKifle-qt8ky
@GirumKifle-qt8ky 2 ай бұрын
ይስማ ንገሩልኝ ያ ሟርተኛው!! ይኸው ኢየሱስ ተዘመረ! ኡኡኡኡኡኡኡኡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በለው ይሄን ስም! ኢየሱስ!❤❤❤
@user-gq9jb1nm8j
@user-gq9jb1nm8j 2 ай бұрын
ወንጌል ሰለ ልጁ ሰለ እየሱስ ነው !!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ በረከት
@user-hw9zh5er1p
@user-hw9zh5er1p 8 күн бұрын
አሜን በእየሱስ ስም እግዚሐብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክ ዋዉ ፀጋ የሞለብህ የእየሱስ ወታደር ነህ አንተ ገና ለብዞች መዘመራን ተምሳለት ነህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ስለለዉ ፀጋ ሰዉ አክባር ፈጣሪህን የምትወድ ጀግና ነህ የተወለድክበት ያአ ቀን ይባረክ ለዚህ ደረጃ ያበቁህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ደግሞም የእናትህ ማህፀኖ ይባረክ♨️🎻🔥
@BiniamBiru
@BiniamBiru 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! ✝✞💯
@user-nm3uc6ip8i
@user-nm3uc6ip8i 2 ай бұрын
ወንጌል በመሰራቱ (የምስራች) መላት ነዉ። ያ ምስራች ደግሞ አብርሀም አይደለም ይስሀቅ አይደለም እና ማርያምም አይደለችም ያ በዘመነት መሀል በምፈራረቁ ነገስተት መሀል መንም ሰይጋዳደራዉ የኖረ አንዱነ ብቻኛዉ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነዉ (❤❤❤እየሱስ❤❤❤ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Cher-sew.multimedia12
@Cher-sew.multimedia12 2 ай бұрын
🎉#ጌታ ኢየሱስ በበረከቱ ሁሉ ይባርክህ
@esu476
@esu476 2 ай бұрын
ታላቅ ፈውስ ሆነልኝ በመምህሩ!!
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 2 ай бұрын
ስታምሩ የመምሩ ልጆች🎉❤✝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😘😘😘😘
@BELDA143H
@BELDA143H 2 ай бұрын
Abet abet moges iyesus yibbarak bekiye gettaa tsagawun yabzalih ❤❤❤❤እንወድሃለን❤❤❤❤
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንጌል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አሜን 🙏
@user-sz1jh6uk3j
@user-sz1jh6uk3j 14 күн бұрын
Amen egnanem yerdan
@user-abenezerzerihun
@user-abenezerzerihun 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 2 ай бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ኢየሱስ ሁሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Күн бұрын
Amen
@JesseTube579
@JesseTube579 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነዉ ❤❤❤❤
@user-fk3jq2xw8c
@user-fk3jq2xw8c 20 күн бұрын
Anten yeseten geta yibarek. Beka wengel malet yesus bicha new
@kenaniaisrael9141
@kenaniaisrael9141 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው ! #GreatTruth #Bereket U are Anointed.❤
@TinishuTiliku
@TinishuTiliku 5 күн бұрын
Bro what a day. I fill so bad i miss this day . But thank you beki you make it to youtube. I fill like i am right there. Thank you bro. You are a blessing .
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🎉
@NatiAman-zh9dj
@NatiAman-zh9dj Ай бұрын
ተባረክ
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ
@Deborahyosef
@Deborahyosef 2 ай бұрын
I really felt bad cause I didn’t get the chance to be at the concert but this just made me feel like I was there❤❤❤ Tebarek Beki
@ddtsquad643
@ddtsquad643 2 ай бұрын
yeguagua kale esti❤
@debelagemeda891
@debelagemeda891 2 ай бұрын
Nebsin yemiyareseris mezmur new zemenh yebereket yihun
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 2 ай бұрын
ይነዝረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ 😢
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 ай бұрын
Zefene selehone newe
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 2 ай бұрын
Mitilewun ngr ene alawukim wendim
@finhasnebiyou987
@finhasnebiyou987 2 ай бұрын
⁠pls zefen ezhi gar aymetam
@Luwamsamuel
@Luwamsamuel 2 ай бұрын
❤❤
@hasetnegero8488
@hasetnegero8488 2 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው❤❤❤❤
@Line_world_1
@Line_world_1 2 ай бұрын
መምህሩ ኢየሱስ ያድናል!!! ቤኪ እንወድሀለን❤❤
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 117 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 53 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 340 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН