179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 54,651

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 623
@salamuhh6408
@salamuhh6408 3 жыл бұрын
እኔራሴ ታምሜ መላ ሰዉነቴን ነጭና/ጥቁር አየሆ እቢ አለኝ ከዛ ብዙከ 5 ዓመቴ የጀመረኝ ህክምና ስሄድ የሚቀባ ይሰጡኛል ግን ምንም ለዉጥ የለም ከዛ ጠንቃሊ ሂዲ ከዛ መድሓኒት ታገኛለሽ ተብየ ነዉ የሄድኩት ከዛ ግን መን እንዳለችብን ታዉቃላቹ በእዉነት 500 ከፍየሽ ነዉ የሆነ ቦታ አዘዘትብኝ ከዛ እናቴ አይሆንም አለችን ዉሸት ነዉ እዉነት አይደለም አለችን አሁን እግዚኣብሔር ይመስገን ከዛ ስደት ብዙ ተምርያለዉ ሁሉም አዉቀናል አሁን በመሄዴ ብዙ ይቆጨኛል ግን አሁን መቁጠርያ ገዝቼ እቀጠቅጠ ዋለዉ ስቀጠቅጠዉ አሁን በቃች ይለኛል ተቃጠልኩ ይለኛል ግን ከዉጪ ድምፅ ይመጣብኛል አይናገርም መላ ሰዉነቴ ያቃጥለብኛን ፣ ትክሻየ ግን እንደ እባቡ ተመም ይለኛል /ዓይኔን ይሸፍነኛል / ያስፈራኝ ዓረብ ሃገር ስለ ሆንኩ እፈራለዉ አሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ደህና ነኝ የ አምልኮ ስግደት በጣም ጠቅሙኛል 👏👏👏👏
@serkalemteem3026
@serkalemteem3026 3 жыл бұрын
መምህር እኳን አብሮ አደረሰን ትምህረትህ ስሰማ ሰወነቴ ይወረኛን ምድነዉ ይህ ነገር ምድነዉ
@user-kg2px5px6y
@user-kg2px5px6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበረታሽ እህቴ ሁላችንም ያው ነን ፈጣሪ ይርዳን የጻድቃን ስማህታትን በረክት በውስጣችን ያሳድርብን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
በርቺ አጋንንት በኛ ላይ ሀይል የለውም
@emutzeta4516
@emutzeta4516 2 жыл бұрын
@@serkalemteem3026 እኔም ሙዚቃ ስሰማ አይኔም ጆሮዬም ይከፈታም
@zafraaali2523
@zafraaali2523 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔ ጠንቋይ ቤት ሄጄ ነበር ሠደት አገር አልሳካ ብሎኝ በሠዎች ተገፋፍቿ እራሥላይ ባለው መናፍስት ጠንቋያ ሤት ነበርች በጀመርያ ቡና ቀዳችና ሰጠችን ፉት ብለን ሰጠናት ቡና ውን ገለበጠችና እሄ አለብ እሄ አለብሽ አለች ከዛም በዃላ ተሳይና ሒጂ አለች አሁን ያለሁት ሰደት አገር ነው አሥሪወቼም መጥፎ እደሆኑ ነበር የነገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጥፎ አይደለም አሁን ጠላትን አውቂለሁ ንሥሐ ለመግባት ቸኩያበው በጸሎት አሥቡኝ ሰለነ ማርያም
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እፁብ ድቅነው የእግዚያብሄር ስራ ተመስገን ❤️ እኔም የዚችን ልጅ ታሪክ ይመሳሰላል ስደት መጥቼነው የመለሰኝ እጅግ ሀጢያተኛ ነበርኩ
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን በረከት ይደርብን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከዛ ሁሉ ጥፋት መልሶ ወደ ቤቱ የጠራት ተመስገን ነው
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እምጠይቀው #እስከመጨርሻው ስለማንከታተል እንጂ #አካውንቱ አለ ነው እኔም እራሱ እያሻሻልኩ ነው #ኮሜንት የኔ እናት ቡና ትጠጣለች ግን ምንም አይደረግ ጠንቁአይ ቤት እኔ ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ጠንቁአይ ቤት አትሄድም ምናልባት በልጅነት አላውቅም ብዙ ጊዜ ግን ጥቁልናን ስትቃወም ነው እማያት ደጅ ላይ ብዙ ነገር ሲጣል እራሱ ፀበል እምነት ነው እምትረጭበት በእጅ እዳትነኩ ሲሉአት እራሱ መድህንዬ የት ሄዶ ትላለች ብዙ ግዜ ብዙ ነገር ይገኛል ግቢያችን ውስጥ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የለም መታመም የለ እራሴን ወገቤን የለም እድሜ ለአንተ ካንተ የተማርኩትን እኔም ለቤተሰቦቼ አስተምራለሁ ግን ቡና አላቆመችም ከሶስ አንድ ጊዜ አድርጋለች እንጂ ይሁን ግን አንድ ቀን ይቀራል በእርግጠኝነት ብቻ ልግባ ሀገሬ እንጂ መምህሬ እንወድሀለን ስጨርስ ደግሞ #edit ብዬ #የተማርኩትን እጽፋለሁ የእውነት ስሊካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እርግማንን እውነት ለመናገር እንደ ተራ ነገር ነበር የምቆጥረው አሁን ገባኝ እስካሁን አልተረገምኩም ቢረግሙኝም አይሳካላቸውም ከኛጋ ያለው ስለሚበልጥ ማለት ነው
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
Memhi 13 amete new.yadegkut ke enjera enate gar new.enjera enata atmetagnm be mgibm mnm kelijochua gar 1 aynet new mtsetegn.betam tru set nat begehad malete kewich bekul betam tru set nat.ye felekutn taderglignalech.hulunm neger malet new.neger gin lene ena le enate bemetet eyasekayechin new.le enate 1 ken tlawegi lkabat kdus mikael megehad meto new yadanat.kemot new yaterefelign.memhir megnta bete lay beka enshlalit ashchegerugn.yane ke enesu gar salew malet new!ye habtam lij higne enkuan wuha yatahugn ymesil gelayen altatebim.btante enkuan erasu besirat alkeyrm.be tewatu 1 wetche mata 2 seat lay new yemgebaw.be abate tkenalech.ene lij hugne erasu enkuan betam tdebedbegn neber.kadegkugn bohala gin lib sladereku new meselegn atmetagnm.1 ken ke abate gar kadegkugn enkuan mn mn alesh eyalech tteykegn neber.ene yetenagerkutn hulu erasu bemin endemimeta erasu tsemalech.ahun gin egziabher ymesgen wede enate hager lay metchalew.bihonm alarefechim.ebet lay beyekenu ke enate gar chkchk new.metalat new.le abate lemedewel erasu eyetesakeku new.memhir ye abate lijoch demo hulum chgr alebachew.andu lelit lelit yaweral yaleksal.andu tsebayu aychalm,andu yale mnm neger gnbaru yabtal,ene wrase alef alef blo lelit lelit enklf ynesagnal.memhir mereregn mn larg?akumi bnlat mn masreja alen?le abate bnnegrew esu demo sle menfes neger atawri blo alat le enate.eski egna mn enarg?kegna ylk demo esua tasaznegnalech.demo memhir wede enate limeta bye bemsenabebet ken era lay yehone neger technogn,hule eras yeteshekemku new yemeselegn.memhir ebakh bemaryam melsilgn.mn larg?
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ዘብር ሄዳ ቡና ትታለች እናቴ እዛ ለ3 ቀን እንኳን ላኪያቸው እቃ ግዙ ብለሽ በርቺ
@senaitmulugata7068
@senaitmulugata7068 3 жыл бұрын
እህቶቼ የመምህርን አድራሻ ወይም ስልካቸውን ፃፍልኝ ምስለ ምስል መቁጠርያም ስለምፈልግ ነው
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 selote mesgade naw eti ejshi layi kerstin sim tefashi normale sim yehuinale mejamra temrtuin badenibe adamchi
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
@@aresamwmeftahgetahoye6275 hulum menfesawi neger eyaderekugn new.ye memhirm 1 enkuan wlfogn aykm!
@user-ho1lb2nu5w
@user-ho1lb2nu5w 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ 2 ልጆቼ በጣም ታሞብኝ ነበር ሕክምና ቡዙ ጊዜ ተመላለስኩ ለውጥ አላገኘሁም እና በመጨረሻ ወደ ጠንቃይ ልበለው ደብተራ ሄድኩኝ እና የሚታጠብ የሚገማ ነገር እና የሚታሰር ሰጠን ኩዚያ ቀን ቀን ጀምሮ በሽታው ተዋቸው , ግን ከጊዜ ቦሃላ የማአት ችግር ወሩደብኝ። ያለማወቅ ጉድ ውስጥ ይከታል። በጸሎት አስታውሱኝ ወለተሚካኤል ወለተልኡል ፀጋዛአብ ስምኦን ወልደኤፍሬም ዮናስ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
ቀረህ ብዬ በጣም ተጨናንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ። መምህር እንዴት ሰነበትክ? ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ የኔ አባት የኔ ወንድም ወለተ ማርያም በፀሎት አስበኝ
@wineshetmaru7203
@wineshetmaru7203 3 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal memer tesefay egezabehar segawen yabezalehe ebakeh ena Seder lay negn basechegarey Humana weset ngne enam baganenet tasera eyetenekerateteku fekerite mareyam beleh beselot asebegn adera
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የዝች ልጅ ህይወት እደቀየረ የኛንም ህይወት ይቀርልን
@serkalemnigusse-je4kl
@serkalemnigusse-je4kl 6 ай бұрын
Amen amen amen
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም ነተመሰገነ ይሁን አሜን
@chdfhd1581
@chdfhd1581 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደተ ዋላቹ የእግዚአብሔር ልጆች ቃል ህወት ያሰማልን የምንማረው በልባችን ያሳደረው ኣሜን 🙏🙏🙏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር የሁላችሁም በረከት ይድረሰን ከነ ቤተሰቦቻችን እመብርሃን ሁላችሁንም ታስብልን !!! ገብረ አምላክን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የእህቴ ልጅ ነው ከቤት ከወጣ 15 ቀን ሊሆነው ነው እናቱ እሱን ፍለካ ተንከራተተችብኝ 😭😭😭
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@user-kc1ni7yk3q
@user-kc1ni7yk3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሁለተ ሀና በፀሎት አስበኝ
@hanagirma6492
@hanagirma6492 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሰን አደረሳቹ እኔ የመምህርን ገጠመኝ ኮርስም እየተማርኩኝ ነው የሚገርመው ነገር እኔ እናቴ ባህዶ አምልኮ ታመልካለች እኔም በባህድ አገር ሔጄ ተፈተንኩኝ በእውነት ቡና ካልጠጣው 3 ቀን ታምሜ እተኛ ነበር ንስሀ ስጀባ ገና ፆም ስጀምርእታመማለው ፆም እሽራለው በጣም ስቸገር ግራ ሲገባኝ ማልቀስ ጀመርኩኝ እግዚያብሔር መልስ ሰጠኝ ተመልሼ ንስሀ ገባው በእውነት በገሀድ መጥቶ መንፈሱ ይታየኝ ነበር እንቅልፍ አልተኛም ነበር ነገር ግን እኔ ቅዱስ ገብርሔል እማ እናቴ ኪዳነ ምህረት መዳኒያለም አባቴ ቅዱክ ሚካኤል ጠባቄዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቡነ ተክለአይማኖት በጣም እማፀን ነበር አቡነ አራ ድንግል አቡነ እስትንፋሰ ክርክቶስ አቡነ ዮሐንስ እጨጌ ዘጠገሮ እየተመፃነኩኝ ቡና ንስሀ ስገባ ነው የተውኩት ቀኖናዬን ጨርሼ ወደ ቅዱስ ቁርባን በቸርነቱ ስቀርብ ውጊያው በጣም ከባድ ነበር እንዳልቆርብ ያላደረገው ነገር አልነበረም አሁን ግን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን እና ከእግዚያብሔር ጋር መኖር ሰላም እረፍት ነው ሁሉን ትተን እንመለስ
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጠላታቺን ይቀጥቅጥልን ይገስፅልን ቃልህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 жыл бұрын
ይጠብቅህመምህራችን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አንዃን ደህና መጣ የመምህረችን ተማሪወችም አንዃን ደህ መጠችሁ አሜን {3} ለእኛም ስሚ ሉቦን ለ መምህራችን ተናገሪ እንደበት ያድለን ኑኑኑ
@kerstenabemnet6015
@kerstenabemnet6015 3 жыл бұрын
የነሱ በረከት ይደርብን ገብረ እየሱስና ወለተ ስላሴ ወለተ ገብርኤል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
መምህር የኛ የህይወት እንጀራ ነህ አስተማሪያችን ህልም አይቻለሁ ካተጋር ሁነን በጣም ብዙ ሰወች ነን የሆነ ጉዳይ ልናስፈጽም ይመስለኛል ከዛ የነጭጤፍ እንጀራ በጣም የተጋገር አያለሁ ለእኛ ነው የተዘጋጀው ሳስበው ጡሩ ይመስለኛል ህልሜን ፍታልኝ መምህሬ
@user-wb7te6id8c
@user-wb7te6id8c 3 жыл бұрын
ህልምሽ ጥሩ ይመስለኛ እማ 💓
@user-kx8ey8oi3j
@user-kx8ey8oi3j 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር በረከታቸው ይደርብን ደስ ሲል መታደል ነው በእውነት
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚእብሔር ይመሰግን እኔ በመምህር ትምህርት በዙ ተቀያርልው ሰደቴን ለበጎ ሆኖልኝል እነት አባቴ ንሰዓ ገበተውል የዛሬ አድምጪ እመለሰለው ሰለማይነገር ስጣታው እግዚእብሔር ይመስገን መምህርፀጋውን ያብዛልክ አርሱ ምነ ያሰነዋል ሁልችንም ታሪክ የቀየርልን ረ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን እኔ በጣም ክፉንነኝ ምቀኛ ነኝ በፆለት አስቡን እግዚአብሔርን ቅዱሳንን ድንግል ማርያምን አባቶችን ተሳዳቢ ሀኛለሁ እህቴ ወንድሜ መምህር በፆለት አስቡኝ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@bekunobi8838
@bekunobi8838 3 жыл бұрын
የኛ መምህር እንኳን መጣህ ❤❤❤❤ እርግማን ካፍ ሲወጣ ቀላል ይመስላል መዘዙ ብዙ ነዉ በጣም ነዉ የታማርነው
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal መጥቻለሁ
@ethiopiatkedm3448
@ethiopiatkedm3448 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት የምታስ ተምረው ትምህርት በእውነት ዘመኑን የዋጀ ነው በእውነት እግዚያብሔር ህዝቦቹን ለመታደግ እነ መምህር ግርማን እናንተን እናባ ዮሀንስን ሌሎችም አሉ በተለይ ያንተ እና የመምህር ግርማ መረብ ብዞዎችን አጥምዷል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 жыл бұрын
ውድ የመምህራችን የመምህር ተስፋዬ አበራ ቤተሰቦች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት( ለሰኔ ፆም) በሰላም አደረሳችሁ።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 3 жыл бұрын
Ye e/r btseboche yemetaku Kalachu asereduge seyefe Melkote megeb temegeben temegeben meteleye yechalal weye
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ አመሰግናለሁ በርታልን በእውነት ህይወታችንን እየቀየርከው ነው እመብርሀን ትጠብቅህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይኸ መንፈስ እኔ እናት ላይ አለ ነበር በተለይ ታላቅ እህቴን በጣም ነው የምትረግማት እናቴ ግን ያኔ አናስተውልም ነበር ለካ መንፈስ ነው ይገርማል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ተፈውሳለች አሁን ሁላችንም ድነናል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ጉአደኛዬ እኔም አዳምጫ እመለሳለሁ ዛሬ በመኮመክ ቀድመሺኛል
@user-je9ms9jr8w
@user-je9ms9jr8w 3 жыл бұрын
@@user-mt2cf8yi5s ውይይ ሶልዬ እስካሁን አልጨረሳችሁም ያውም አንደኛ ገብታችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከህይወት ትምህርታቸው እንድንካፈል የረዳን እግዚአብሔር
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
@@user-je9ms9jr8w እኔ ገና መጀመሬ ነው እማ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከጾሙ በረከት የምናገኝበትን ያድርግልን like like like እያደረግን
@muluyemaremlijjmulu9837
@muluyemaremlijjmulu9837 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን የኔም ቤተሰቧች ልባቸዉ ወደእግዚአብሔር አምልክ ይማፀኑልኝ አመሰግናለሁ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ የመምህር ተማሪዎች የት ነችሁ ኑ ኑ ኑ እንኩዋን ለሀዋሪያት (ለሰኔ ጾም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ያመት ሠው ይበለን አሜን አሜን አሜን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሺ እንመጣለን
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አዳምጬ እመለሳለሁ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕዎት ያሰማልን መምህር👏
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ በሚለቁት ትምህርት በቤታችን በጉርቤት ሁሉ የሚመለክ አለ መምህር እኔ ገብቶኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሁሉንም በመላእክት እርዳትነት እንደሚመለሱ አምናለው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኤፍታህ ተከፈት
@seble4194
@seble4194 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሁላችንም ህይወት ቀየርልን ቤተሰጠን አባቶቻችን ና መምህሮቻችን ፀሎት ልመና ማረን ይቅር በለን እርኩሳን መናፍስ ይገሥፅል በምላእክት ጠበቃ ህ በእናቴህ ልመኗ ምልጃ አይለን አሜን
@martaassfaassfa8227
@martaassfaassfa8227 3 жыл бұрын
የመናፍስት አሰራር እየገባኝ መጣ እና ብዙ አሉ ሕግዚሃብሄር የመረጣቸው መምህር በዙ ሕይወት እየመለሰክ ነውና በርታ እኔም ከእስራት ተፈትቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜንንንን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህ እንኳን ደና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ሁሉም ትምህርት ለኛ ከሂወት በላይ ነው ተለውጨበታለሁ እኔም ጎደኞቼም ተለውጠናል እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠ መምህራችን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያብዛላችሁ አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ደስይላል መጨረሻችንን ያሳምረዉ ኀይለ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@konjetkonjet9187
@konjetkonjet9187 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህዉትን ያሠማልን መምህራችን በፅሎታችሁ አሥቡኝ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
መምህር ገና ገጠመኙን ሳይ ነዉ የመጣሁት እኛ ቤታችን ሁሉ ተረግሟል ተሰቃየን አብሶ እኔ ምርቃት ብለዉ ነበር የመረቁኝ ሁሉም እሚመርቁኝ ጭራሹ ጭራሽ የግልብጥ ሆኖ ቁጭ ለቃ መፈሱ ነሯል እሚመርቀኝ 😭😭😭
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Telote argi mamaye 30. 60. 100segeji hulachinm be fetari Hayle new yalnw
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ስረገም ነበር ያደኩት
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ተሰፋ አበራ
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን አሜን አሜን ሰላም ይብዛልን
@selamjejo2271
@selamjejo2271 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን
@kiyamanew2127
@kiyamanew2127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሁን አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ። አሜን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቀጥሉበት አስተማሪ ትምህርት ነው
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xl1km8pt9f
@user-xl1km8pt9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪዬማም ልጅ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin amen amen amen bereketishi yidrsuln
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ተስፉ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መላኩ ቅዱስ ፋኑኤል በየሄድክበት ይከተልህ ይከተለን እኔም በአያቴ እደዚ ስረግሙኝ ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ይሄን ሰለፈቀደልኝ የእስራኤል አምላክ ሱሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ((፫ ))ንስሀ ገብተን የመንግሱቱ ወረሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችነ ሰላም ዋልክልነ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነብር
@azireta8691
@azireta8691 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርክህ መምህር የምታስተምረው ሁሉ የኔና የቤተሰቦቼ ታሪክ ነው ብዙ ነገረ እንዳቅና እንድበረታ አድረጉኛል ብዙ ፈተና አለብኝ ሒሩተስላሴ ና ኃ/መስቀል በፀሎት አስቦን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትልኝ።
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጡ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን !! ኑኑ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አብረን እንማማር 😍
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።እሜን ።እሜን ።እሜን ።መምህር።እድሜናጤናይስጥልን።እሜን ።እሜን
@bentere315
@bentere315 3 жыл бұрын
Memhir it’s good to have you back!!!🙏🏾✝️🙏🏾
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲😍❤️❤️
@merry3355
@merry3355 3 жыл бұрын
Good morning Memhirachin...
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን የሐዋርያት ጸም የሰነ ጸም አደረሰን እግዛብሄር ይመስገን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ኑ በስደት ያላቹሁ ጓደኞቼ እንማማር
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወገኖቻችን ፍጻሜ ያሳምርላቸው
@usuf1837
@usuf1837 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች አዎ መምህር እኔ ተረገሜአለሁ አንደ ግዜ ለጥቂት ነው ከሙት ያተረፍኩት በእናት አንደበት አለ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጸው ከስደት ስመለስ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል አምናለሁ እናት በፀሎት አስቡልኝ በእመቤቴ ወለተ ማርያም ✝️
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህበጣም የሚገርም በተለይ የ2ተኛዉ የተረሳን የሚያነሳ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እንዲሁም እህት ወንድሞቸ አስቡን በፀሎታችሁ
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ሀይለ ማርያም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ እህታችንም ያሰብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር ከሰጠሽ ሰውጋር አሜን አሜንአሜን
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hewety yasemaln memherachn betam astemr getemeg new
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በፀሎታችሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቸ በጣም ዲቅ ትምህርት ነው ለመለወገጥ ያብቃን እኛንም
@elhnd4838
@elhnd4838 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን
@tedegyekuno2879
@tedegyekuno2879 2 жыл бұрын
I have learnt a lot from your videos may God bless you and your family
@user-xl1km8pt9f
@user-xl1km8pt9f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የተማርነውን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አምላክ ቅዱስ አሜን ፫
@tigistt276
@tigistt276 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@chalasego6826
@chalasego6826 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር #ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ እኔም አባቴ ሲጠጣ ይርግመኝ ነበር አሁን ብኩን ሆኜ #በስደት እከራተታለሁ ብቻ ተመስገን😭😭😭☝💚💛❤📚💒🙏
@amenteshome6013
@amenteshome6013 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ታሪክ ነው ከሁለቱ እህትማማቶች የምንማረው ባለማወቅና በሰው ግፊ ት ወደ ባአድ አምልኮ ብዙ ሰዎች የገቡ እንዳሉ እንረዳለን ከእህታችን የምንማረው እኛ ለእግዚአብሔር ካስገዛን እግዚአብሔር እንደሚጎበኘን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰የኛ እንቁ መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏👏💖💖💖💖💖
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
የመምህርን ትምህርት የምታዳምጡ ስትገቡ ላይክ አድርጉ እኔ ኮሜት ላይ እየገባሁ የመምህርን ትምህርት ኑ አዳምጡ እላለሁ እናንተም ንገሯቸው በማርያም ካልሆነ ቦታ ስንቱ ነው የሚውለው
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h 3 жыл бұрын
ኣዎ ልክ ነው ወዳጄ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 жыл бұрын
Tkkkl
@konjitwolde380
@konjitwolde380 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤️
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
እኔ ጓደኛዬ ስትነግረኝ እናቷ አሞአት ጠንቋይ ቤት ትሄዳለች ከዛ ጠንቋዪ ደግሞ ጓደኛዬን ጥቁር ዶሮ አምጪና የእናትሽ ጭንቅላት ላይ አዙረሽ ጣዪ ይላትና እንዴት ታረጋለች የዛኔ ስትነግረኝ ሁላችንም ልጆች ስለነበርን እንስቅ ነበር ጓደኛዬ አሁንም ድረስ ከዚህ ፈተና አልወጣችም ከነ ቤተሰቦቿ በጣም ብዙ ችግር አለባቸው መምህር ግርማንና ተመሳሳይ ትምህርቶችን ማዳመጥ ስጀምር እሷ የምትነግረኝን ነገር በሙሉ ትምህርቱ ውስጥ እና ገጠመኝ ውስጥ አገኘሁ ምነው የዛኔ እውቀቱ ቢኖረን ኖሮ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን አሁንም በተማርሸው እና በሰማሸው መሰረት ከዚህ የሰይጣን ወጥመድ አውጫቸው ማማዬ ለጎደኛሽ ዳውሎድ እያደረከሽ ላኪላት እና እሶ ደግሞ ለእናቶ ቀስ ብላ ትለውጣቸዋለች ማማዬ በተረፈ የሞት ደብዳቢቸውን ልዑል እግዚአብሔር ይቅደድላቸው ከባድ ነው
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
@@user-mo2so5xu2j እሺ የኔ ውድ እኔም እያሰብኩበት ነው
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
ይሄን ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በማወቅም ባለማወቅም ብናጠፋ እግዚአብሔር በጊዜው የራሱ እንደሚያደርገኝ እውነት ክብር ይግባው ወንድማችን ዲያቆኑም እግዚአብሄር መልካም አገልጋይ ያድርግህ ሁለተኛው ወንድማችንም አሰብከው ያድርስህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ🙏 የእርግማን መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም እገስፅሀለሁ በኔ ላይና በዘሬ ላይ ያላችሁ እርኩስ መንፈሶች ወደ እግራችን ስር ውደቁ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁረጥህ🙏
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው የዝች ልጅ ታሪክ ብዙ ልንማርበት ይገባል እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን ጸጋው ያበዝልህ ይህ ትምህራት የነፈሰ ትምህረት ነው ረሰችን እንደንፈተሸ አደረግኝል
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጢ መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ግጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የእህታችን ህይወት የቀረ እግዚአብሔር የእኛንም ይቀይርልን መምህራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር በአውነት መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ መ ም ህ ር አማ ፍቅር ትጠብቅልን
@skyfly6491
@skyfly6491 3 жыл бұрын
መምህራችን inkun matulil mamhr በፆለት አሥቡኛ መምህረ ኮረና አሞኛ ነወ በፆለታችሁ አሥቡኛ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሡሥ ክረሥቶሥ ያብዛልህ 💜💜💖💖💖💝💝💝
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን መምህር በውነት ቃለሂወት ያሰማልን ብዙነገር ተምሬበታለው እራሴን እድፈትሽ አደርገክልኛል ፀጋውን ያብዛልክ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት አደለም ልረግመን ተቆጥታን አታቅም በቅጡም ትሳሳለች እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን የእርግማን መንፈስ እህታችን ያፅናሽ ለልጅ ልጆችሽ ምትፀልይ ያድርግሽ 🤲
@user-gj5sm6lo8e
@user-gj5sm6lo8e 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳቹ
@wacocs7429
@wacocs7429 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያስማልን
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን መጣህልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@dedu363
@dedu363 3 жыл бұрын
መአምህር እንኳን ደናአ መታአክ እግዚ አብሄር ይመሰገአን ቃአለይወት ያአሰማአልን አሜን አሜን አሜን
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
እረ መምህር እኔ ልጅ ሆኜ እናቴ ጠቋይ ቤት ሄዳ ብዙነገር ነው የምትታዘዘው አያቴም ቂጣ ቆሎ ቡና አፊና እረ በጣም ያስፈራል እደዚህ አርገሽ እደዚህ ድፊ ትባለላለች ኑግ በቂጣ ይዘጋጃል እደገና ግራዋና ሎሚ ዘፍዝፈው ግቢ ይረጫሉ ሰውነታቸውን ይታጠቡበታል ብቻ ብዙ ነገር አለ ያላስታወስኩት
@MaxMax-bp8et
@MaxMax-bp8et 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@masertimesi9598
@masertimesi9598 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ከዚህ ትምህርት የተማርኩት ልክ ቤተሰቦቸ ጋር ያለ ነው እናቴም ባጭር ያስቀርህ (ሽ) የሚለው ሁለየም ካንደበትዋ የማይለይ እርግማን ነው ምእመናን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስባት ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 5 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 20 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
1:16:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 20 МЛН