17ቱ ለምን ተገደሉ? ተማሪዎቹን ማን አገታቸው? ሚዲያዎች በምን መስፈርት ተሸለሙ? ETV , EBS TV

  Рет қаралды 6,482

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

26 күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 41
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 25 күн бұрын
ሰላም፣ በዚህ ውይይት የተደረገበት አርእስት ልብን የሚያርድ ፣ የአገራችን ሁኔታ ወዴት እየሄደ እንደሆነ የሚያሳይና ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው። እናንተ እንደዚህ በድፍረት እውነቱን መናገራችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ። የእውነት አምላክ ከክፉ ይሰውራችሁ። በርቱ ። ሚዲያዎች በአብዛኛው ለእውነት ሳይሆን ለትርፍ የተቋቋሙ ነው የሚመሴሉት ።
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 25 күн бұрын
የሴት ፕሬዘደንት ባለባት አገር 6 ዓመታት የሰው ልጅ ደም ይፈሳል
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 25 күн бұрын
የፕሬዜዳንት እና የጠ/ሚነስቴርን የሥልጣን ደረጃ ሳታውቁ የሴት ፕሬዴንትን ለመተቸት መቸኮል ልክ አይደለም።
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 25 күн бұрын
ወንድም አላህ ይጠብቅህ ከባድ ላይ ናት ኢትዮጲያ
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
የስ የሚል ውይይት እናመሰግናለን ቀጣዩን በሰስፋ እጠብቃለን እደዚህ ያለ እውነት ተናጋሪ አቅርቢልን እዳያፍኑህጂ ደሞ
@goodnews2392
@goodnews2392 24 күн бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዘር ቀለም ሐይማኖት ሳይለይ በአንድ ቀን በአንድ ላይ ሆነን ኦርቶዶክስ ፣ ፕሮቴስታንት ፣ ሙስሊም፣ ካቶሊክ ሳንል በየእምነት ስፍራዎቻችን ሆነን ወደ ፈጣሪ ብንጮህና ብንፀልይ ፈጣሪ ከላይ ሆኖ ይሰማናል ሰላማችንም ይመለሳል። እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ እንደሆነ አምናለው። እርሱም ምድራችንን ይፈውሳል የቀደመውንም ሰላምና ፍቅር ይመልስልናል።
@hellomediaa
@hellomediaa 24 күн бұрын
የኛ ቲቪዎች እናመሰግናለን ሆድ አደር ሰዎችን ስለማታቀርቡ። ይህ ውይይት ትክክለኛ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው። መንግስት ሆይ እባክህ የምትገዛው ህዝብ እየተሰቃየ ነው። ጌታ እኮ ለህዝቡ ሞተ። የኬንያው ለህዝቡ ጥያቄ ተንበረከከ። አንተስ? እባክህ ሌላው ቢቀር ይኑር መገደል ይብቃ። ጋዜጠኛዋንም እንግዳውንም እናመሰግናለን
@daniminneapolis
@daniminneapolis 25 күн бұрын
God bless you 🙏 Be safe ✌️👌
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
እኛ ምን እንላለን አፋኙ መግስት ለማን ይጮሀል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይከን 666 ደም ጠጭ አላህ ይድፋልን ባልታሰበ ጦፊሳ መለስን ድገት ያነሳህ ጌታየ ሆይ ይከንንም አሳልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@melakuabegaz5452
@melakuabegaz5452 24 күн бұрын
ትንተናው በጣም ትክክል ነው። የእኔም ጥርጣሬ እነዚህን ሰዎች ያገታቸው የኦሮሚያ መንግስት ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ። ምክንያቱም 1ኛ/ OLA ወይም የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቢሆን ኖሮ እገታው በመንግስት ሚዲያ ተባብሶ ይነገር ነበር። ይህም OLAን በሌላው አለም እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ለማስጠላት ብዙ ይናገር ነበር። ይባስ ብሎ ያልተለቀቁ ተማሪዎችን ከእገታው እንደተለቀቁ አስመስሎ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ህዝብን የዋሸው ከበስተጀርባው የተደበቀ ነገር እንዳለ ያመላክታል። 2ኛ/ የኦሮሚያ መንግስት ባለስልጣናት አብዛኞቹ የኦነግና የኦላ አባል ወይም ደጋፊ ስለሆኑ ከእገታ የሚገኘው ገንዘብ ከፍተኛ መጠን ያለው ስለሆነ። ይህን ገንዘብ እንደ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ስለሚቆጥሩት እገታውን በእጅ አዙር አስፈፅመውት ሊሆን ይችላል። 3ኛ/ አብዛኛውን ጊዜ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞች ሁሉም አማራ ናቸው ተብሎ ስለሚታሰብ በፌደራሉ እና በኦሮሚያ ክልል መንግስታት አማራን የማጥፋት፣ የማሰደድ እና እረፍት የመንሳት አጀንዳ ቀርፀው ስለሚንቀሳቀሱ በዚያ አግባብ እገታው በመንግስት ሰዎች የተቀነባበረ ሊሆን ይችላል እንጅ OLA አግቷቸው ቢሆን ኖሮ የመንግስት ባለስልጣናት እና የመንግስት ሚዲያዎች ወንጀሉን ለመካድም ሆነ ለመሸፋፈን ይህን ያህል ጥረት አያደርጉም ነበር። ሌላው የታዘብኩት ጋዜጠኛው ስለ ጋዜጠኞች ወግና ስትከራከር መስማቴ ነው። እርግጥ ነው በጣት የሚቆጠሩ የተወሰኑ ጋዜጠኞች ለህሊናቸው የሚኖሩ የህዝባቸውን ችግር የመንግስትን ግፍ በመቃወማቸው እንግልት ደርሶባቸዋል። ስራቸውን አጥተዋል፣ ታስረዋል ከፍ ሲልም የህይወት መስዋእትነት ከፍለዋል። ይሁን እንጅ ከመቶ ዘጠና አስት 95% የሚሆነው ጋዜጠኛ ለህሊናው፣ ለኢቲክሱ ሳይሆን ለሆዱ ሲል የህዝብን በደል የረሳ እና የካደ ነው። ለእኔ በጣም ያስደነቀኝ ነገር ግን የጋዜጠኛዋ ይህን ያህል ሆዳሞችን እና አጎብዳጆችን ወግና ክርክር ማድረጓ እሷም እራሷ በመንግስት ሚዲያዎች የመስራት እድሉን ብታገኝ ለህሊናዋ እና ለሙያዋ ሳይሆን በሆዷ የምትገዛ የህዝብ ሳይሆን የአፋኙ መንግስት ድምፅ እንደምትሆን በክርክሯ ላይ ባነሳችው ሀሳብ ማረጋገጧ ነው።
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢 የኔ ሚስኪን በስሏል እደኔ አላህ ሆይ አረ አሳልን ይከን ሰውየ
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
አብይ ነው ያገታቸው ። ምክንያቱም በጀት ስላለቀበት በጦርነት አሳገተ ሸኔወቹን አንድ ድሀ 1 ሚሊየን ይጠየቃል አማራን በኢኮኖሚም በስነ ልቦናም በሁሉም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ሳህ ሚድያው ታሟል ምን ሚድያ አለ ያብይ አለቅላቂ ሺትጨርቅ አጣቢ ነው
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 25 күн бұрын
አባይን ።ተሻግሮ አማራን የሚጨፈጭፍ ወታደር ገበረጉራቻ ተማሪዎች ሲታፈኑ እንዴት አቃተው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 25 күн бұрын
መቼ ነዉ የታገቱት😢😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 25 күн бұрын
ወታደሩ የተሰማራው አማራውን ሊያጠፋው ሊጨፈጭፈው እንጂ ሊያድነው ሊታደገው አይደለም ጥያቄው በራሱ ተገቢ አይደለም የመንግስትንም ግፈኝነት የዘነጋ ነው።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 25 күн бұрын
​@@Bt-Y2XLOከሞት ነው እንዴ የተነሳኸው???
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 24 күн бұрын
​@@tameratgutema9834ማን ጠየቀህ አንተን ??
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 24 күн бұрын
tameratgutema@ ማን ጠየቀህ አንተን ??
@meb153
@meb153 25 күн бұрын
ለድምፅ አልባዎች ድምፅ መሆንሽን ቀጥይበት👍👍👍
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 25 күн бұрын
ቀጣፊ መንግሥት!
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 25 күн бұрын
ጋዜጠኞች የሰባዊ መት ተሟጋቾች እራሳችሁ ትልቅ ችግር አለባችሁ ነገሩን ለቀናት ታራግቡና መጨረሻውን ተከታትላችሁ የት እንደደረሰ አትናገሩም 10/3/2015 ወለንጪቲ አካባቢ በመንገድ ስራ ላይ የነበሩ 16 ሹፌሮችና ኢንጂነሮች ታግተው እንደነበር ሁሉም ሚዲያ ዘግቦ ነበር እነዛ ሰዎች የተጠየቁትን ገንዘብ ቢከፍሉም እስካሁን አልተለቀቁም አቤት የምንልበት መንግስት ባይነረንም ለንፁሃን ድምፅ የሚሆን በማጣት ይሄው ስንንገበገብ እየኖርን ነው ልጆች ደጅ ደጅ እያዩ እናቶች እያነቡ ቤተሰብ በችግር በሃዘን ቆስሎ ተቀምጧል አሁን አመት ከስምንት ወር ሆናቸው😢
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 የት
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
አፋኙ አብይ አህመድ 😢😢😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ሚድያማ ስለ ችግኝ ያውራ የአብይ ገረድ
@hubeyb4371
@hubeyb4371 25 күн бұрын
ኢትዮጲያ ከዚህ በፊት በሉ አመተት ይሁን በታሪክም ተሰምቶም ተይቶም በማይተወቅ እጅግ ዘግነኝነ ዝቅጠት ውስጥ ገብታ አተውቅ የመነገር የመውጣት የመግባት ማብተችን ከተማሪዎቹ እገታ የመይተነነስ ሁኔታ ውስጥ ነን ስለዚህ ወንድሜ የሚነገረው አሁን ኢትዮጲያ የለችበት ሁኔታን ሙሉ የሚገልፅ ነው።። ለኛ ሚዲያ አክብሮት አለኝ
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 እኮ የሱ ድምሰሳ አላህ እሱኑ ይደምስስልንና ደመሰስን ደመሰስን ሁለየ ማንን እደሚደመስስ ግራ ገባኝ ሚድያ አለቅላቂ ነው ኢቱበሮች ይሻላሉ
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን አማራ 6 አመት ሙሉ ባፈናና በስቃይ ያአላህ አረ አላህ ሆይ ምን አርገን ነው ግን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የድሀ ልጅ ወጥቶ ላይገባ ሲጀመር እራሱ አብይ አደልደ ኦነግ ሸኔ አብይ እራሱ ነው ያገታቸው ጫካ ባረጋቸው አረመኔ ከይህ ቀደም 17 ተማሪይሙቱ ይኑሩ ይከው አይታወቅም በአብይ ዘመን
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 24 күн бұрын
Yemngst midya almzgeb betame yaszenlme yasfralem
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 24 күн бұрын
Btem yemsazene bena hagre laye Hulme tegojew yedehw batsb new becha ftrei frdun yestn enje hagrachen wedate eyhdeche endhone mamen yekbdale
@mohammedyekin2020
@mohammedyekin2020 25 күн бұрын
Not wife,it was a.hasband who did that.
@hussenali4298
@hussenali4298 25 күн бұрын
ወሸት ነው አልተለቀቁም እኔ የማቀው ልጅ አለ ሁላችንም የተያዝነው አልተለቀቅንም ብሎ ደውሏል ዛሬ 5:30 ለይ ቤተሠቦቹ ገዘብ እየሠበሠቡ ነው
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 አልተለቀቁም እውነት ነው
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 25 күн бұрын
እናንተስ ምን ትላላቹ ላልሽን? ያው ቁማር ነው ፖለቲካ ተብለን የለ: አቶ ሽመልስ አብዲሳ ቁማርተኞች ነን ቁማሩን እንበላዋለን ብለዋል ያው የቁማሩ አካል ነው: ስለዚ ቁማርተኞች እያሉ ኢትዮጵያና ሰላም አይገናኙም:: ያው ፀጥ ብለን መቀበል ነው ወይንም ......
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ሳህ እውነት ነው😢😢😢😢😢😢
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 24 күн бұрын
ጋዜጠኛ መና ሁሉም ሚዲያ ዝም ባለበት ሰአት አንቺ የማይነካውን ሀሳብ. ደፍረሽ ድምፅ በመሆነሽ በ ጭቁኑ ህዝብ ስም ከልብ ምስጋናዬ ይድረስሽ
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 24 күн бұрын
Lebawen abiro sifeleg bicha geta midiritwan yasib
@belayasheber7806
@belayasheber7806 25 күн бұрын
እጂህን ማጠፉ ትዕቢትን እንጂ ሰው ማክበርን አያመለክትምና ይቅርብህ!!!!
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22