No video

185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች

  Рет қаралды 48,612

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 357
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ ያንተን ትምህርት ሰምቸ ሰምቸ ቀስ በቀስ አእምሮየ ተከፈተ ለካ የሰው አእምሮ ይጋረዳል እውነት መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ መድሀኒአለም
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 3 жыл бұрын
እባክህ መምህር በገጠመኝ ላይ ሴክስ የሚለውን ቃል ወደ ግብረስጋ ግንኙነት ብትቀይረው ምክንያቱም ልጆች አጠገባችን ሆነው ስለሚሰሙት
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
የኔም ሀሣብ ነበር
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የኛ ጀግና መምህ ር እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን💕💐
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ባንተ ምክንያ ብዙዎቻችኔ ተቀይረናል መንፈሱ አይኔን ጋርዶኝ ነበር በግዚአብሔር ፍቃድ ግን በፆም እና በስግደት ዛሬላይ ተፈወስኩ ለዚያውም በባእድ ሀገር ሰኡድ አረቢያ ነው ያልሁት መምህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በቤታችን ያለውን ኮተት እድናውቅ እረድተከኛል ከልቤ አመሰግናለሁ ዛሬ ሞልቶልኝ መስክሬን አቅርቢያለሁ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Enkwan lezih abekash ehtachin
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 3 жыл бұрын
@@liyagessesse7435 አሜን
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እካንም ተሻለሽ አካንም ደሥ አለሽ
@user-ic7iv1wl7e
@user-ic7iv1wl7e 3 жыл бұрын
አሜን በጣም ደስ ይላል እግዝያብሄር በቤቱ ያጥናሽ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ስደት ነኝ ብዙ ተለውጫለሁ በርቺ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን መጣህልን ''የዳቢሎስ ሴራ የ ሚለውን ትምህርት እያዳመጥሁ ነበር በእውነት ሁላችሁም ግብና አዳምጡ ከገጠመኙ ባሻገር ብዙ ትማሩበታላችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ መምህር እኔ ሳዳምጥ ሁላም አብረን እዳለን ነው የማስብ አንዳንዴ እያዳመጣችሁ ነው ስትል አዎ እላለሁ ብኛዬን በተመስጦ ስለማዳምጥ ወይኔ እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እልልልልልልልልልል 👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በጸሎት አስቢን እህተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ሀይለ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ሰይፈ ሚካኤል ወልደ ዮሀንስ ወለተ መድህን እህተ እየሱስ ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም ወለተ ማርያም ፍቅርተ ዮሀንስ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Esti EGZIABHER yirdan
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ የእግዚኣብሔር ስራ ያለበት ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ በሳውዲ አረብያ ያለነውን በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ በጣም አስፈሪ ስዓት ላይ ነን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
አይዟችሁ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አለው እመብርሃን በሰላም ለሀገራችሁ ተበቀን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አይዟችሁ
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
Emabarehan waladita Amalek tasabachu ehite
@masimasi7685
@masimasi7685 3 жыл бұрын
Kibirii lemedanalemii👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 4 ай бұрын
አይዞችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን😢
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ቸር አባት ነው ሱባዬ የገባችው እህታችን እባክሽ በፀሎት አሲቢኝ #እህተገብርኤል ብለሽ # ፀጋውን ያብዛለሽ እህታችን እፃኗም እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ያሳድግሽ ተባሪኪ እናትና አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን መምህር- ዘማሬ ፣መልእክትን -ያሰማልን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሠላም መጣህልን እንደምን ዋላችሁ የመምህር ተማሪዎች ኑ እንማማር መምህርዬ እግዚአብሔር አንተንና አባታችንን መላከ መንክራትን መምህር ግርማን ስለሰጠን ዘወትር ምስጋና ይገባዋል ከነ ቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ♥♥♥♥♥
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን በጾለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 3 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ገና የመጀመርያ ጊዜ ነው ይህን ነጠመኝ የሰማሁት መምህር እንባ እየተናነቀኝ ሰማሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
ያለፈውንም በደንብ ስሚው ብዙ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ አልፎሻል
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 3 жыл бұрын
@@user-qs9gi6ck8c እሺ እህቴ
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት ናቹሁ የመምህር ተማሪዎቹ ኑ እንማማር መምህር በድሜ በጤና እማ ፍቅር ትጠብቅልን እንኳን ደና መጡ ስጨርስ እመለሳለው መልካም ትምርት ተምርን 30,60,100,እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-di7ed2yq9m
@user-di7ed2yq9m 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-kq1cw2pc4m
@user-kq1cw2pc4m 3 жыл бұрын
መምህርችን እንኳን ደህና መጣህል እናመሰግን አለን ከጨለማ የነበሪ ነው ወደብርሃን እንድንወጣ ሰላረከን ገጠመኝ በማዳምጥ ቤተሰቦች ከባአዱ አምልኮት ወጥተዋን አባቴ እግሩን አሰሮታን ክፉ መንፈሰ በፆሎታቹህ አሰብልኝ ወልደ ሰማያት እያላቹህ
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 жыл бұрын
መምህረ ተምህረቶችህ እሄ ነው አልልም ሁሉም የኔ የለወጦ ናቸው ያውም በ8 ውር ወሰጥ የእግዚያብሄረ ሰም የተመሠገን ይሁን
@user-pt2iv7rl3o
@user-pt2iv7rl3o 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ እህታችን ሕፃን እሩት አንች ህፃን አደለሽም እውነት በጣም ትልቅ ሠው ነሽ በድሜ ትንሽ ነሽ በአሥተሳሰብ ግን በጣም ትልቅ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን በረከትሽ ይድረሰኝ
@rahelrahell7921
@rahelrahell7921 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስከን መምህር እኔ ጠፍቼአለሁ ድረሱልኝ
@rahelrahell7921
@rahelrahell7921 3 жыл бұрын
ስልክህን አጣሁት እባክ ድረሱልኝ ተሰቃየሁ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አእምሯችንን ይክፈትልን ኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንማር
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 3 жыл бұрын
ከአግዚአብሔር ደመ ሰገ ንአሜን።አሜን አሜን። ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።መ፣ምህራች፣
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yp3re4gw1h
@user-yp3re4gw1h 3 жыл бұрын
@@user-jx3gi1rv3o ኮjኳኳኳሸ ነnbnnb0ኖጀበኮ09
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሼር ላይክ እያድርገን እንጀምር ኑኑኑኑኑኑኑ እንምር ጠላታችን እንወቅ ሰለማይነገር ስጣታው እግዚእብሔር ይመስገን መመምህር ፀጋው ያብዛልክ ሁልችንም እናመሰግናልን በቤቱ ያጽናችው
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ene share arge new ygbahu
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Likim argealhu
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል ድንቅ አምላክ ነው የኛ ጌታ እግዚአብሔር በታናሽም በታላቂም ላይም ድንቅ ነው በጣም ነው የምአደንቃት ህፃን ልጅቷ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኔም ደራሹ ባለ ውለታዬ ነው ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን ጠብቅውን አይለን እልልልል ልልል ልልልልልል ልልልልልል በእውነት መምህራችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያራዘምልን አሜን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
መምህር እንክዋን ደና መጣክልን ❤️🙏🏼
@monami7228
@monami7228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ🙏 እኔም ጋ የዚህ አይነት ችግር አለ እና እባካችሁን በፀሎታችሁ እስቡኝ🙏 ፍቅርተ ኪዳን
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት መምህር በጣም ደስይላልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድጋት መጣን በእውነት እደዚች ብልህ የሆነች ልጅ ይስጠን አሜን፫
@salampretty2566
@salampretty2566 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ትምህረት እኔ ያለሆበት ነው እባክህ እርዳኝ ስለ ድንግል ብለህ
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 жыл бұрын
ባለ ትዳሮች ሁላችሁም ይመለከታል ያላገባችሁ ትምህረት ይሆናችዋል #ባለ ትዳረ (ሊቦች)አጀብ ጉድ ሴትችዬ ካገባችሁ በኋላ በፊት የምታፈቅሩትን ውንድ ሰልክ ቁጥሩን ቦልኮት ምክንያቱም መንፈሰ በምን ቀዳዳ ገብቼ ላብጣብጥ ሰለሚል ማለት ነው ለምሳሊ የዚች ልጅ እናት ካገባች በኋላ ለምን አረፎ አይቀመጥም ነበረ ውሸማው? መንፈሱ ነው ያሾራቻው የተማረኩበት በዚህ ገጠመኝ እሂ ነው ግን ህፃን ሩት #እንደ ሰምዋ እግዚያብሄረ የምትውድ ልጅ ማለት ነው ሳላደንቅሸ አላልፈም ማማዬዬዬ❤ Love you you forever❤💪👌🙏
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ💒🙏🙏
@masfneaframe7552
@masfneaframe7552 5 ай бұрын
Memern endte new ymgysw selkswn sflye
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
ምሥጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያህ ልሠዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ወይኔ ሩት የምወደው ስም ነው አዳምጨ እመለሳለሁ
@adibelew9107
@adibelew9107 2 жыл бұрын
መምህር ትልቅ ትምህርት ነው እባክህን መምህር እንዲ አይነት ችግር የማውቀው ቤተሰብ አለ እባክህን በፀሎት ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር እንዲታደግ በፀሎት አስቡኝ ስም ክርስትና ገብረ እየሱስ የኔ ፀጋ አረጋዊ
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም ምጣሁ ውደ መምሀራችን በርታልን አዎ አይነ ልቦናችን ያብራልን
@user-jw8on7lq1k
@user-jw8on7lq1k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት መምህራችን በርታልን ከትምህርቱም ከገጠመኙም ብዙ ተምረንበታል የእግዚአብሔርን ቸርነት የሰማሁበት ድንቅ ነው እሚገርመው ነገር አንዱን ገጠመኝ ለጓደኛየ ልኬላት የነሂወት ነው ብላ አለቀሰች የካሀኑ ሚስት የሚለውን እና ብዙ ነፍስ ነው የዳነው በርታልን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ ብዙ ግዜ ዳውሎድ እያረኩ ነው የምሰማው ለኔ ስደት የነፍሴም የስጋየም ትምህርት ቤቴ ነው በርታልን። ገና አልሰማሁትም
@chebosekela98
@chebosekela98 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው መምህር የእግዚያብሔር ስጦታ ገጠመህ አይጠገብም የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሤ ልጆች እንኳን በደህና መጣችሁ ኑ እንማር ከመምህራችን እንኳን ለፆም ፍቺ እና ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሣችሁ
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እንዃን አብሮ አደረሰን አሜን {3)
@user-di7ed2yq9m
@user-di7ed2yq9m 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 жыл бұрын
Egzabher ymsgn amen
@akbiretmichale7767
@akbiretmichale7767 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
Yememihir tesifayen telegram simun lakilgn ebakih
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር
@sima_2321
@sima_2321 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ገጠመኝ ነው በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን #ፍቅርተ #ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
ኑኑ የተዋህዶልጆች መጥቷን መምህር እየገቢችሁ ሸር ላይክ እያረጋችሁ ሂወታችሁን ቀይሩ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን እግዚእብሔር ይመስገን እንካን ስላም መጣክ መምራችን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ዉድና እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኔ ከእያንዳንዱ ገጠመኝ ብዙ እየተማርኩና እራሴን እያገኘሁበት ነዉ ይኸ ደግሞ ይለያል ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም የእነሱን ልብ የከፈተ አምላክ የሁላችንም ልቦና ይክፈትልን መምህር በገጠመኙ ላይ እያነሳሀት ላለችዉ እህታችን በጰሎትሽ አስቢኝ በልልኝ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ 😢 ሂወቴ የተበሳቆለ ነዉ
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ይሄ ውሽማ የሚባል ነገር ብዙ ሰው አይቻለሁ ከጎርቤት በእውነት እኔም ከስደት ስመለስ ይሄን ገጠመኝ ማስማት እፈልጋለሁኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@masfneaframe7552
@masfneaframe7552 5 ай бұрын
Memer tesfan endte new ymgyswe
@masfneaframe7552
@masfneaframe7552 5 ай бұрын
Memer tesfan endte new ymgyse selkswn sflye
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን። ይህን ድንቅ ነገር በጥበቡ የተወላገደውን ትዳር አቃናው በውነት በጣም ደስ ይላል። ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ወልደሽ ክበጂ ሚጣዬ በወለድሽው ልጅ ተደሳች ያርግሽ
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
ተኣምር ነው፣የእግዚኣብሔር ስራ፣መምህር ይሀ በድራማ ቢሰራ ቆንጆ ነው።🙏
@sima_2321
@sima_2321 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 жыл бұрын
መም ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እችን ጊዜና ሰአት ሰቶ በየእለቱ ገጠመኝ ይሁን ትምህርት ሰምተን እንድንማር እንድንሰማ እያደረገን ስላለ ማለት ነው መም በተቻለህ መጠን እባክህን እንግሊዘኛ ላለመናገር ሞክር ምክንያቱም አንዳንድ የምትጠቀማቸው ቃላቶች ልጆቻችን ሲሰሙት ጥሩ ስለማይሆን ማለት ነው ከይቅርታ ጋር ማለት ነው ሌላው መም አንዳንድ ጊዜ ይቅርታ ትላለህ ማለት አይጠበቅብህም የታሪኩ ዋናዋ ተዋናይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን የለምና የፈጣሪ ሃይል በልጅትዋ ላይ አድሮ ትዳራቸውን ከመፋታት አዳናቸው ማለት ነው
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን አደረሳችሁ ለለት ሰንበት ክርስትያን እሺ አንምረ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም የምያሳዝንና የሚያስተምርነዉ የሠማነዉን በልቦናቸንያሳዴርብን😭😭😭😭😭😭😭😭ወደትነዉ መግባየ በፆሎት አስቡኝ መምህር በእዉነት በዴሚና በፀጋያኑሩልንህፃኖንም እመብርታሳዴግልን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 3 жыл бұрын
እሷን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን መምህር ወለተ መድህን እያልክ እባክህ አስበኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የትንሿ ልጅ በረከት ይደርንን በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ🙏🙏🙏
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነው እኔ መምህር በአንተ ምታቀርባቸው ብዙ ነገር ተምሪበታለው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥ። አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በህልም ሽሮማ ውሻ በአንድ ጉን ፊቱ ላይ አንድ ቁጥር የሚመስል ጥቁር መስመር ያለበት በህልሚ እኔ ነጭ ጋቢ ለብሻለው በጣም እየጮኽ እኔን አነካኝም ጋቢወን ለመቧጠጥ ይጮኽል በጣም ይጮኽል በድንጋጤ ባነንኩኝ ከዚህም በኃላ ፀሎት አደረኩኝ መምህር ምን እንደሆነ ንገርኝ ምን ማወቅ ስለፈለኩ ነው አመሰግናለሁ ።
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
ውሻው የዛር ምሳሌ ነው በህይወት ዘመንሽ አብሮሽ ያደገውን ሀጢአትና ክፉ ነገር አስበሽ እሱ ነው ለምን ተውሽው ነው የሚለው ሀጢአቱን ቀጥይልኝ ነው የሚለው
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 3 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera በጣም ነው ማመሰግነው እውነት ነው በጣም ነው ሚፈታታነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ አፀደ ማርያም መምህር ፀሎት አርግልኝ እግዚአብሔር ይባርክ ከነ ቤተሰብ።
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ዋልክልን ለዚቺ ቀን ያደረሰን አምላከ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንይሄን ገጠመኝ የምነለወጥበት የምንማርበት እራሳችንን የምንፍትሸበት ያድርግልን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
amen amen amen
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@roosvandermee6678 Amen🙏Betasabe Hugege Ehte
@user-ho9xb5yc2n
@user-ho9xb5yc2n 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል ቃለ ሕይወትን፣ ዝማሬ መለእክትን፣ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። አሜን🙏💚💛❤
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ደግሜ እየሰማው 184 ትን ኤርፎኔ አላሰማ ብሎኝ ስጨርስ ይሄም ተለቀቀ ደስ ሲል ሰምቼ አስተያየት ሰጣለው
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Tselyina Esserin airphonish lay yalewin menfes yetgaw menfes endehone deacon henok tube lay alelish joro lay Kuchen bilo qalehiwet EGZIABHER endanisema ymiaderg
@Bri_Tgraweyti....
@Bri_Tgraweyti.... 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምን ኣለ ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ይላል በጣም ✝️
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ታሪክ ነው መውለድ ደጉ እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን በፆለታችሁ አስቡኝ
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማል መምህር በእውነት እፁም ድቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰
@nunum2148
@nunum2148 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በጣም ልብ የሚነካና ትምህርታዊ ነገሮች በየጊዜው ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ደንቅ ሰራ ነው በእውነት ልጅ ምን ያህል አሰተራቅ መሆናቸውን የተያበት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@gihi7732
@gihi7732 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን አቤቱ አምላኬ ኤፍታህ በለኝ ጌታ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በእውነት ትህትና እራስን ዝቅ ማድረግ ሀፅያታችንን አምነን ወደ እግዚያአብሔር መንበርከክ ነወ።
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዋዋዋዋዋዋውው በጣም የምትገርም ልጅ ናት እውነት መታደል ነው እግዚሐብኤር እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናት እሄን የመሰል ገጠመኝ ዲስላክ የምታረጉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ሚጣዬ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጎበዝ በእውነት መምህር ለሁላችሁም ክብሩን ያድልልን ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት ። ❤️ አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 3 жыл бұрын
መምህራችን ይህን የመሰለ አስተማሪ ገጠመኝ ለፍተ ግሬ ለኛ እንድደርሲና ራሳችንን እንዲንፈትሽበት ስላደረክ እግዚሐብኤር አብዚቶ ጸጋውን ያብዛልክ ቃለህይወት ያሰማልን ኑርልን እፃን እና ታዳጊ ሩት እግዚሐብኤር አምላክ ያሳድግልን ለንስሃ የበቃች ፍሬ ያድርግልን እታችንንነም መዳንሃለም ብርታቱን ይስጣት እግዚሐብኤር የቀረባት በርችልን በጸሎትሽ አስብን እህታችን በርችልን ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሁላቹንም ኑሩልን
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 жыл бұрын
መ ምህሬ የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቅህ እስከቤተሰብህ እኔንም በፀሎት አስበኝ እስከቤተሰቤ
@edneethopia3559
@edneethopia3559 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-qz9md5le4z Amenn🙏Betasabe Hugege Ehte
@eyuelgetachew4847
@eyuelgetachew4847 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ እባክህ በድሬዳዋ የምናናግረው ሰው አለ ወይ፣ በፀሎት አስበን በዕደ ማርያም እህተ ገብርኤል
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
አለን በቸርነት መምህር እንዴት ነህ እድሜ ጤና የድልልን አደምጬ እመለሰለሁኝ
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹህ ለፃመ ነቢያት ፍቺ መምህራችን እድሜ ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነዉ ምን ልበል እኔም ቤቴዉስጥ ሁሉም ነገር ስላለ ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠኝ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
@TheDungaga
@TheDungaga 3 жыл бұрын
መምህር ምህመናኑ ፀሎትና መቁጠሪያ ላይ ብቻ ፎከስ እንዳያደርጉ። በየቀኑ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ እንዲያነቡ ብታስገነዝብ ደስ ይለኛል
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን እኮ ለማንበብ መጀመሪያ እላያችን ላይ ያለውን መንፈስ በመቁጠሪያ ካልቀጠቀጥነው እንዴት ይፈቅድልናል? አባቶቻችን እኮ መፅሐፍ ቅዱስን እኮ ሳያነብት በመንፈስ ተገልፃላቸው ቃሉን ያውቁት ነበር ስለዝሕ ወገኖቼ እንቀጥቅጥ እንበርታ።
@TheDungaga
@TheDungaga 3 жыл бұрын
@@redeactef አባቶቻችንማ መፅሐፍ ፅፈው አንብበው ነው ያሳዩን: ከመፅሐፍቶች ሁሉ የሚበልጠው መፅሐፍ ቅዱስ በቀን አንድ ምህራፍ ማንበብ ከፀሎቶች ሁሉ በላይ ነው:
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
@user-ux5oq8xo5n
@user-ux5oq8xo5n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መግቢያ ላይ ሁሌ እሄን ያህል ደቂቃ ስለ ወሰድኩ ይቅርታ ትላለህ እና መምህራችን ለራሳችን ነው ችግር የለውም አንተ ነፃ ሆነህ አስተምረን ወደ ገጠመኙ ስሄድ ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት እኔ በ13 አመቴ ምንም ስለሃይማኖት እውቀት አልበረኝም በስደት ሆኜ እግዚአብሔር አንተን የመሰለ መምህር ስለ ሰጠኝ አመሰግነዋለሁ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን 👏👏👏👏በረከቷ ይደርብን ድንቅ ነው
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ፍሬዎች የት ናቹ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እንለወጥ እንቀየር መልካም ሰንበት ይሁንልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Gebtenal ke USA
@selamtube4417
@selamtube4417 3 жыл бұрын
አለን መልካም እለተ ሰንበት
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 3 жыл бұрын
ምን አደረገች ??እስኪ እንስማ አሜን የግዚአብሄር ስም ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ስለ ሁሉም እጹብ ድቅ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እውነት የህፃን ትልቅ ነሽ ቤተሰቤ ተበታትኖብኝ በዝሙት ምክንያት ሁላችነም ተበታትነናል እኔም እዳች የመጀመርያ ልይ ነኝ ግን እናትና አባቴን ለማስታርቅ ብዙ ለፋሁ በስደት ስለሆንሁ አልቻልኩም እኔም እዳች የእናትና አባቴን ሀጥያት ነው ስሰማና ያይ ያደኩት ልጅነቴን ሳልጫወት ዛሬ 20 አመት ሆነኝ መምህሬ ቤተሰቤ በመተት ምክንያትና በዝሙት ምክንያት ተበታትኗል ምንም ላርግ አልቻልኩም ለህታችን ብትሰጥልኝና ስባኤ ብትገባልኝስ ለገዳም አባቶች የክርስትና ስሜ ፍቅርተ ማርያም ቤተሰቤን አስቡልኝ እኔ በመስተፋቅር መንፈስ ስሰቃይ ከርሜ አሁን ታስሮልኛል በእግዚአብሔር ቸርነት ግን የቤተሰቤ መንፈስ እያሰቃየኝ ነው በነሱላይ ሁኖ በጸለት አስቡኝ
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህን የኛ እንቁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያበረታህ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ እህታች በጣም ጎበዝ ነች በዚ እድሜዋ ቤተ ሰብዋን መታደግዋ ትልቅ በረከት ነው የወላጅ ምርቃት የእግዚአብሔር ፀጋ ይደርባት መልካምነት መልሶ ለራስ ይከፍላል በዙ ነገር አውቄበታለው የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 3
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ፈጣሪ እኛንም ይርዳን መጨረሻችን ያሳምርልን ጌታሆይ
@yeshia4958
@yeshia4958 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የውድድውን እንደዚህ ይመልሳል እምላኪ እኔም እናቴን እየጣለብኝ ነው እምላኪ ለኔ አድርገው እየልኩ ነው በፃሎት አስብሎኝ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Kalehewetin kalebereketin Yasemalin Memihirachin Yehulachihum Bereket Yideribin Amen Amen Amen
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በህፃናትም በተናቁትም ላይ የተቆረጠውን ይቀጥላል እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ እንደ ቤተሰቦችሽም ሌሎችን እምትረጂ ያድርግሽ መምህር ሁላችሁን በዚህ ገጠመኝ ላይ የተሳተፋችሁትን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደንቅ ልዩ ነው የእግዚአብሔር ስራ በእውንት ቃለሂውት ያሰማልን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜንንንንንንንንንን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
መምህር ያአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልክ እግዚአብሔር በህፃነት አንደበት እድሯ ስራውን ይሰራል ክብር ምስጋነ ለመዳንያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
የተባረከች ትንሸዬ እንቁ በረከትሸ ይደርብን እባክህን መምህር ተሰፋዬ የእህቴ ልጅ 1 አመት ከ3ወር አርጓል እና ለበቁት አባቶች እናቶች እህቶች ወንዶሞች ሀይለ ሚካኤል ብለው ሱባኤ እንዲገቡለት ንገራቸው የ2 አመት መዳኒት ተሰጥቶታል እና የሚጥል በሸታ አለበት እሰካሁን መሄድ አልቻለም እባክህ🙏🙏🙏
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ሚጣዬን በጣም አድንቂታለሁ እንዳንቺ አስተዋይ ልጅ አብዝቶ ይስጠን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እየተማርን ነው።
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 3 жыл бұрын
እልልልልልሌሌልሌሌሌ💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክታያሠማልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘ፀጋዉንያብዛልህ መምህርቸን👏👏👏👏👏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ቅዱስ ዩሐንስ ወልደነጎድጓድ ወርኃዊ በዓል በእውነት መምህር ፀጋ በረከቱን ያሰማልን እያነቃህን ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩበት ነው በርታልን ላዳምጥና እመለሳለሁ like አንርሳ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ካባታችን ጀምሮ ለናተ ኮሜንት መስጠትም አቅምም ጉልበትም የለኝም
@user-qd3ns2yg3k
@user-qd3ns2yg3k 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ዳህና መጣህ በእውነት ላንተና ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ትምህርትህ በጣም የሚመስጥ እና እውነተኛ መንገድን የሚመራ የመናፍስቲ ሴራ የሚያሳውቅ ህይወታችን እንድናውቅ እና እንድንመረምር የረዳን በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት የኣጎልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ያብዛልን እማ ፍቅር ከሰጥናኤል እና ከሰራዊቱ ትጠብቅህ አሜን መምህሬ እኔ ትምህርትህ ሁሉ ሰምቼ ወድያውኑ ይረዳኛል ነገር ግን ትንሽ ቆይቼ በራሴ ልደግመው ወይም ለሰው ልናገር ብየ ሰጀምር እረሰዋለሁ እና መምህሬ የመርሳት ችግር አለብኝ እና የሄንን ችግር እንዲ ወገድልኝ በፆሎትህ ወለተ ማርያም እያልክ አስበኝ መምህሬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን ።✝️💝✝️
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
ምጣዬዬዬዬ እግዚአብሔር በቤቱ በጥበቡ የሰድግሽ በፀሎትሽ አስብኝ እህታቻንም ፀጋው የብዛልሽ አስካለ ማርያም ወለተ ማርያም አስካለ ማርያም ወልደ ሰንበት ወልደ ሰንበት ሀይለ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሥራ ይደንቃል እህታችን እመብርሃንወላዲት አምላክ ታሥድግልን ገጠመኝ ላይ የተሳተፋችሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለህወት ያሠማልን ዝማሪ መላክት ያሠማልን
@user-id1uz5jf9w
@user-id1uz5jf9w 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃልሆት ያሰማልን እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ
@user-fi5rw1vh1t
@user-fi5rw1vh1t 3 жыл бұрын
አመሰግንህ ዘንድ ምክናዬቴ ብዙ ነዉ
@user-ds9kh9zy3s
@user-ds9kh9zy3s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እስኪ ደቂ ዓደይ ኣቲኩም ኣብርትዑና ብቆንቆና ሃይማኖትና ነዕብይ
@Selamawit
@Selamawit 3 жыл бұрын
መምህር ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ በዚህ በስደት ከሚያፅናኑኝ ውስጥ አንዱ ያንተ ትምህርት ነው በህይወቴ ለውጥ ባላመጣም እሰመዋለሁ ብዙው ግን በተለይ የባእድ አምልኮ ተከታይ ብለህ የምታመጣው ገጠመኝ በኔ ቤተሰቦች ውስጥ ያለ ነው ከአያቶቼ ጀምሮ እስከ እኔ ድረስ በያንዳንዳችን ላይ ያያቶቻችን መንፈስ አለብን እንዴት እንደምበረታ ጨንቆኛል ለፀሎት ስነሳ ያለየለለ ድካም አምጥቶ የጀመርኩትን ፀሎት ለማስቆም ነው ትግሉ እንደምንም ብዬ ስቀጥል በህልናዬ የተለያየ ሀሳብ ያመጣና ፀሎቱ ስድ ንባብ ይሆንብኛል ከዛ ቀናቶችን ያምታታኛል ሰኞ መስሎኝ የሰኞን ሳደርስ ቡሀላ ቀኑ ማክሰኞ እንደሆነ ትዝ ይለኛል ብቻ ሁሌም ሀሳብና ጭንቀት ብቻ ነው ስንት አመቴ በስደት ያለማቋረጥ እሰራለሁ በህይወቴ ግን እንደ ሰራሁት ያክል ለውጥ የለኝም በረከት የለውም የምሰራው እባካችሁ ይሄ የገጠማችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እስኪ ልፅናና ብቻዬን ይሆን እያልኩ እተክዛለሁ
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 2 жыл бұрын
💚💛❤⛪⛪⛪ቃለ ህይወት ያሰማል፣አሁንም እደግመዋለው ገና ዛሬ ነው ይህንን የመሰለ ቻናል የሰማሁ እያየሁም ያለሁት፣የሰፈር ጓደኛዬ ነበር ትላትና የነገረኝ፣እናም ከሰማሁኝ በሁአላ ጓደኛዬን በጣም አመሰግነዋለው ለዚህ ፖሮግራም subscriber አድርጌ እከታተላው አንተም ፈጣሪ ይባርክህ፣የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፣ይርዘም⛪⛪⛪💚💛❤
186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:14:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 19 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,9 МЛН
146ኛ A ፦ ለትምህርት የተጀመረ የጫት መዘዝና መናፍስት getemen
2:07:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 19 МЛН