No video

186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 53,601

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 492
@selamasefa4761
@selamasefa4761 3 жыл бұрын
የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን 30 60 100 እንድናፈራ ይርዳን የእናታችን በረከት ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የታሰረው ወድማችንም እግዚአብሔር ይፍታው በነፍስ
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 3 жыл бұрын
I love the Last mezmur! Beautiful! May God bless! Your Eritrean sister 🇪🇷❤🇪🇹
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጡ የመምህር ተስፋስላሤ ተማሪዎች ሁላችሁም እንኳን በደህና መጣችሁ በምንማረው ትምህርት 30 - - -60 እና 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ee2wu5jl3w
@user-ee2wu5jl3w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jw9yq4so6p
@user-jw9yq4so6p 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን
@genenemekuria1836
@genenemekuria1836 3 жыл бұрын
Ew
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በስላም መጠህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በማንኛውም መንገድ የምታስተምርው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ሁሉም ይመቸናል ለኛ ብለህ ነው ይህን ሁሉ የምታደርግል ከኛ የሚጠበቀው በማስተዋል ማዳመጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ፍላጎታችንን ስለጠየከን
@candyholic1118
@candyholic1118 3 жыл бұрын
መምህራችን መዝሙሩን ለብቻው ለቀቅልን ቃል ህይወት ያስማለን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ እስክ ቤትስብህ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ህይወት እንዴህ ናት ግራ ሲሏት ቀኝ ቀኝ ሲሏት ግራ በጣም ያሳዝናል ፅናቱን ትግስቱን ይስጠን ላያስችል አይሰጥም ብቻ ይከብዳል መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እንዲገባን አብራርተው ስለሚያስተምሩን እድሜና ጤና ያድልልን ሁላችንንም ፍፃሚያችንን ያሳምረው አሜን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 በስመ ስላሴ እህቴ አውነቱን ይዘን ስለ ጌታችን መድሀኒታችን እየሡሥ ክርስቶስ መስበክ አለብን የተማርነውን የምናውቀውን ግዴታችንም ነው የኛ ጌታ የሚያሣፍር አይደለም ክብርና ምሥጋና ይድረሠው የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሣን አባቶቻችን የተሠየፉት (ሠማእት)የሆኑት ስለአምላካችን እና አምላካቸው እየሡሥ ክርስቶስ ነው እህቴ በተማርሽው መሠረት ዝም ማለት የለብሽም መናገር እና ማሥተማር አለብሽ ስለ ሀይማኖታችን አንገታችን ሠሥጠት አለብን እና በመናገርሽ ክፋት የለውም የምናውቀውን ባለመናገራችን እንጠየቃለን በተረፈ እህቴ እግዚአብሔር ያበረታሽ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
@@abdulKareem-mf7bb amen ehye amesegnalew.egziabher abzto ystlign ema!🙏🙏🙏
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 eshe weda lancheme
@user-pr9zt2yw4e
@user-pr9zt2yw4e 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማል ቡዙ ነገር ተምሬያለሁ አብሶ እስር ቤት ባለው ሰው እኛን ተመስለሎ ህይወታችንን የሚያመሰቃቅል መንፈስ እንዳለ ያድቀን ስህተት የቡዙወች ትዳር ጎደኝነት የተበተነበት ነው ይህን ስሰማ ግን ሰው ሁሉ ፈልጎ እንደማያደርግ ተረዳሁ ቀጣይ ቡዳ አይነጥላ ያለባት ልጅም ህይወት ቡዙ ትምህርት አግቸበት አለሁ ከሶ ይህወት ጋር የሚያገነኘኝ አለ ግን እሱነው አደለም ብየ እጠራጠር ነበር አሁን ግን እሶ እንደሆነ አመንሁ ነገሮችን መጀመር እንጅ መጨርስ አልችልም ከጠንቆይ ቤት የመጣችው ልጅ ታሬክ ደግሞ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እንኳንም አውጣን እኛ
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ አንተን እንዳዉቅህ ያደረገኝ የኔታ ትዩብ ነው እና ገጠመኞችህን አደምጣለዉ ከሥራ ጋር ስልኬን ከፍቼ በቃ ምን ልበልህ የመናፍስትን ሴራ እንዳዉቅ አድርገህኛል እምነትና አይማኖት ልዩነታቸዉን እንዳዉቅ አድርገህኛል ጸሎት ስግደት ፆምን ባጠቃላይ የአምልኮት ህይወት እንዳዉቅ አድርገህኛል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እና አዉን እኔ እርዳታህን እፈልጋለዉ ካልረዳህኝ ሚስጥሩንና ስልቱን ካልረዳህኝ እኔ ብዙም አቅሙ የለኚም እናም ጉዳዩ እንዲ ነዉ በሥራዬ ባልደረቦች ገጠመኝ እንዳልሰማና ጸሎት እንዳላደርግ ተከስሻለዉ እና አዉን እንዴት ብዬ መንፈሱን ላስረዉ እችላለዉ በፈጣሪ እርዳኝ
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን። አቤት የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ይገርማል። ሁለተኛው ላይ ያሉት እናት/ መነኩሴዋ/ በተዋህዶ እምነት መሠረት ያረጉ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ መንበረማርያም እያላችሁ በአዛኚቱዋ
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
አዛኝቱ የከበደውን ታቅልልሽ እማ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህልን ጀግናችን እንወድህለን ሽ አመት ኑርልን💕💐🙏
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 ምንም ችግር የለውም በደብ አስረጅው ንገሪው እስኪገባው ድረስ እሽ እህቴ ብዙ ሰወች መከራከር ይወዳሉ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ቀጥተኛዋ ወደሆነችው #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልሳቸው🙏
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ትምህርት ነው መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@zrfzrf7697
@zrfzrf7697 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bettygyohannis2113
@bettygyohannis2113 3 жыл бұрын
መምህህር እንኳን ደና መጣክ እባክህን ቶሎቶሎ ልቀቅልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን. እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር..እረድሜጤናይስጥልን።መምህራች
@edenbeyenehabtemariam2905
@edenbeyenehabtemariam2905 3 жыл бұрын
@@user-addisalem1213 o
@akliletesfaye1221
@akliletesfaye1221 3 жыл бұрын
P
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
በፃፍኩት ኮሜት ያስከፋሁችሁ ሁሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ የሚያስከፋ ስላልመሰለኝ ነው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@sofiyamessaywondwossen704 Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
እግዚያ አብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት በመምህራችላይ አድሮ የሚናገነው ቃል በጣም ይደንቃል ጆሮ የማያሰማው የለም ።ሁላችንም የእምዬ ተዋህዶልጅ ተግተን እንፀልይ መምህር ከተለያዩ እምነት ተከታዎች ቅዱስ ቃሉን አስተምረክ ወደ ቤቱ ስለመለስክልን ወጋህን በሰማይ ይክፈልክ ። መምህር አትሸልች ልብ ያለው ልብ ይግዛ ለእኛ ምግባችን ነው በተለይ ስደት ላለነው።
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን መሰላም መጡልን ሁድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ለ ዚች ቀን ላደረሰን ላንድዬ ላምላካችን ለመድሐኒያለም ። ትምህርቱን ተምሬ እመልሳለሁ መልካም የትምህርት ሰአት ይሁንልን ለሁላችንም ።
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
AMEN
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 3 жыл бұрын
መምህራችን እባክህን እሚንውድሁ ወድ ውንድሜችን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እሽ ብጣም ደሰ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልሎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tenbitmesfin5636
@tenbitmesfin5636 3 жыл бұрын
መህምር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ትክክለኛ እደሆንክ አውቄለሁ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አድራሻ ከ4 ኪሎ ወደ መገናኛ ስትመጡ ሾላ ትወርዱና በፖሊስ ጣቢያው በመታጠፍ ቁልቁል ገበያውን አልፈው ወደ ለምሆቴል ስትመጡ ዘመን ባንክ አጠገብ ያለው ነጭ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ኤፍታህ ነው ወደዚሁ ህንፃ በሌላ አቅጣጫ ለምትመጡ ። ከእስቴድየም ወደ መገናኛ ስትመጡ ለምሆቴል ወርዳችሁ ከርቀት በትልቁ የፔፕሲ ማስታወቂያ ያለበት ህንፃ መዝሙር ቤቱ ነዉ ኤፍታህ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
@hilinataye1256
@hilinataye1256 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ ላለነው እንደት ማግኘት እንችላለን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Phone number 1du getemegn comment lay ale
@zinufantu1988
@zinufantu1988 3 жыл бұрын
Ebakachu michal kehon selkun ena yalhut hawassa new ena beslk lanagerew efelg nebr media lay mikebd kehon selkan laskemt 0912648511 text biyadergulign weltawen kefetari yagegnutal
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 2 жыл бұрын
Kale heyewot yasemalen ! Bewenetm Emahoye Kedus Amlak Wesdochewal !!! KEDUS LUEL EGZABHER YEMESGEN LEZELEALEM YEBAREK !!!
@user-ff9rm1tg4f
@user-ff9rm1tg4f 3 жыл бұрын
ሰላም ዋልክ መምህራችን✝️❤️
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንዳንተ ይብዙልን ስትጨርስ ኣንዳንዴ ሳይሆን ሁሉ ግዜ ዛር መንፈስ ኣፍዝ ኣደንግዝ ሰይጣን ጨንገር ወሰንጋላ ወዘተ ..... እያልክ ጨርስ ልቤ ድንግጥ ይላል ስለዚህ ለብዙ ሰው ይጠቅማል ብዬ ኣስባሎህ ኣመሰግናሎህ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Betam yitekimal kelal
@tigestmaru9643
@tigestmaru9643 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ትክክል
@sifu44
@sifu44 3 жыл бұрын
Betam
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር 💐💐💐💐♥♥♥♥😘🌹
@musiehabtom1270
@musiehabtom1270 3 жыл бұрын
Amharic
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
መምህር ስለ አባቶች ብዙ ታዝበናል አለማወቅ ይሁን አውቀው ይሁን እግዚአብሔር ይወቀው አንድ መነኩሴ አባት የአንድ ደብር አስተዳዳሪ በቤተሰብ የሚመለክ የዛር መንፈስ ወደ ልጆች አይተላለፍም ብለውኛል በጣም ነበር የገረመኝ ትክክል ብለሀል ማስተማር ካልፈለጉ ባይቃወሙ መልካም ነው በርታልን በአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰዎች ያንተን ትምህርት እና ገጠመኝ እየሰሙ ተቀይረዋል
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@asmaratpretty8978
@asmaratpretty8978 3 жыл бұрын
እሽ መምር እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ መጣህልኝ ሁሉንም የምትለቀው ሁሉም ትምርት የሚሰጥ ነው ያንተን ገጠመኝ ሀይማኖቴን እንዳውቅ እንድጠነክር ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ትስጥህ እማፍቅር እስከቤተሰብህ ታኑርህ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋ ለላሴ ሁሉም ያሰተማረል አንደ ነገር በጣም የገበኝ ዉደእግዚአብሔር ከልቅርበ ምንም መደን እንደለል ነዉ ሀለትኝ እንደት አንምን ሰይጣን እይሰራ እግዚአብሔር እንደት አይሰራም በዚ ጊዜ መማህርህ ግርማን አይትን ይልእንደ ሁለትኝ አንተ በሒዉታችን ሙሉ ሰምተን ማናቅዉ ነገር አደል እንደ ዉንደማችን በፀሉት መሰበ አልበን እሰርቤት ያልዉ አይዞህ በርታ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@senaittesfaye2288 Amen🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 3 жыл бұрын
የተማርነው እግዚአብሄር በልባችን ያሳድርልን ኣሜን እኔ ባንተ ትምህርት መናፍስት እንዴት እንድናስራቸው ተምርቤታለሁ በፆም በፆሎት በስግደት መቃወም ነው በቃ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝና መምህር በምታገለግለው አገልግሎት አምላከ ቅደሐሳን ፀጋ በረከቱን ይስጥልነሰ እጅግ በጣም ያሳዝናልን በጠላት እጅ መረብ ከመጠለፍ አምላክ ይሰወረን የእመአምላክ ለጅ ለወድማችን እስራቱን አቅሎ በቅዱ መነፍሰ ታጥሮ ለቤተሰቡ ዋልታ ያድረገው በጠላት ሴራ ባታወቀው መከራ ለወደቀችው ህፃን ምህረተ ብዙ የሆነ አባት ጤናዋን ይመልስላት ንፁህ አእምሮ ይመልስላት
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 3 жыл бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርበእውነት በጣም ተመስጨነው የማዳምጥው በእውነት የመጠመቀ መለኩት ዮሐንስ አማላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
AMEN
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ የነብሳችን መጋቢ ተመስገን ስጠብቅ ነበር ።።።። ስጨርስ የተማርኩትን እጵፋለሁ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@Fano44
@Fano44 2 жыл бұрын
እሚደንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑ ተማሩ ዳር ቆማችሁ የምትነቅፍ እራሳችሁን ፊትሹ መምህሬ አንተ ማንም አትስማ እኛ ብዙ ተምረናል የኛን ህይወት ወደ ቀና የመራ ነው
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
ተመስገን አሁን ተሰማ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደምን አልህ ኤፍታህ በለኝ ፀባኦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 ኣንድን ሰው ከስህተት ለመመለስ ግደታ ሰባኪ ወይም ቄስ ... መሆን ኣይጠበቅብሽም ሁሉም ሰው ባለው እውቀትና ፀጋ በምያውቀው ሰውን ከስህተት መመለስ ይችላል።ምንላባት የሃይማኖት ክርክር ከሆነ ኣንቺ ስለ ሀይማኖት በቂ እውቀት ከለሌሽ ከነሱ ክርክር ወይም ውይይት ማድረግ የለብሽም ምክንያቱ ባለማውቅሽ የተነሳእነሱ የምናገሩት ባንቺ ልብ ጥርጥር ልፈጥርልሽ ይችላል ።ግን ያወቁት ማሳወቅ ግን የሁሉም ሰው ሀላፍነት ነው።ለበለጠ ኣባቶች ጠይቅ ሶልዬ
@genetalene3333
@genetalene3333 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memihir amen amen amen.
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
💚💛❤የምሳሳልህ ወንድሜ ተስፋስላሴ ኑርልን 💚💛❤
@user-ho4eh1ln1x
@user-ho4eh1ln1x 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣነህ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ሰዉሯቸዉ ይመስለኛል በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አሳዛኝ እና አስተማሪ ነዉ ሁሉም ገጠመኝ አስተማሪ ነዉ ብቻ የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን
@tesfamichaelghebrehiwot8929
@tesfamichaelghebrehiwot8929 3 жыл бұрын
Mehere tesfaye xegawe yabzalehe Ye tewhedo leje edemena tena yesteha Kene betsebehe amen amen amen
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
amennnnn kalhiworn yasemaln Ye Egziabher simu yetmesegn yihun amennnnn
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ወንድማችን እባክህን በሌሎች ቋንቋም እንድተሮግሙልን በ አክብሮት እጠይቃለሁ🙏
@tsehayeyemaryamlgeneg5147
@tsehayeyemaryamlgeneg5147 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛም ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያሰማኝ ፈጣሪ ይፍታህ በለን
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@tsion1325
@tsion1325 3 жыл бұрын
መምህራችን መጋቢያችን እግዚአብሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ብዙዎቻችንን በሀይማኖታችን እንድንጠነክር መንገድ ሆነህናል
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
አንደኛ ምን ልይ ልማር እያልሁ ገባ ስል የባ የመምሕር እሪሳል ኑ እንማር የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር የምንማረዉን ባነ ልቦናችን ያሳድርብ ዉዶች ዳይ ትምርት💒
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 ኧረ በጭራሽ የተረዳሽዉ ማስረዳት አለብሽ እያወቅሽ ዝም ብሽ ሢወሰዱ ማየት ያሥጠይቃል ማስረዳት ባትቺይ እንኳን እንደምንም ብለሽ ከመምሕራን ጋር ማገናኘት አለብሽ እንዳይጠፉ በጥበብ ተጠቀሚ ለዚሕም እኮ ነዉ ሁልግዚ ለሚጠይቋችሁ መልስ ይኑራች የሚለዉ ቅዱስ ጳዉሎስ ⛪️✝️
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
@@jrjj2707 ግን ደሞ እናቴ እምቢ አለቺኝ,ምን ላርግ???ደሞ ወለተ ብርሀን ብለሽ አስቢኝ እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ እንደአቅሜ እንዳስረዳዉ!
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 እደትናችሁእህቶቸየመምህርንስልክካላችሁቡትሠጡኝየስይኝል
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 የናቴ ልጅ አጋንቱ እኮ የሠዉን መዳን አይፈልግም በተለያየ መንገድ ይዋጋናል እና በርቺ እናትሽንም ቀተቻለ ተነጋገሩ እግዚአብሔር ይርዳሽ ✝️
@betibetii8708
@betibetii8708 3 жыл бұрын
መምህር ትምህርቱን ስሠማ ነፍሴ ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርጎኛል ያ ንተን ትምህርት በማግኘቴ ደስ ብሎኛል አንተንም የአገልግሎት እድሜ ያርዝምልኝ
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@tube2365
@tube2365 3 жыл бұрын
ሀይ ሠላምነው
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
እጡብ ድቅ እጡብ ድቅ እጡብ ድቅ ነው ቃል የለኝም
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር : እማምላክ ሆይ አግዥን😢😢
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር። እባካችሁ የዚህ ገጠመኝ ተከታታዮች በድንግል ማርያም ስም ልጠይቃችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን።ብላችሁ ታሪክ የሚሰራና ህይወት የሚቀይር አማላክነው የተቆረጠን የሚያስቀጥል እግዚአብሔር ነው
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ወድማችን በርታ አይዞህ
@mulushewagirma9789
@mulushewagirma9789 3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ቤተሰቦችህን በበረከት በጤና በጸጋ ይባርክልህ በጣም ብርቱ ጠንካራ ነህ በርታልን እኛ በምንም መልኩ ብታቀርበውም እኛ በጣም ደስ ብሎን ትምህርትን እምንሰማው ጤና ይስጥልን በርታ እመቤቴ በገባህበትም በምትወጣበት ትከተልህ!!
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ምስክርነት አለኝ ዝም ማለት የለብኝም!!! ኸ ኤርትራ ነኝ እናቴ ያየችው የሰማችው ነገር ልንገራችሑ 100%እውነት ነው እግዚኣብሄር ምስክሬ እናቴ ጸሎተኛ ነች ደግሞም ነው :: አንድ የዋህ ዘመድ ነበራት በገጠር ነው አልተማረም ምንም አልተማረም ቅን የዋህ ነበር, ከብት ይዞ በረሃ ነው እምያሳልፈው ጊዜው ንሮ ስለሆነ ግን እምመጡ ሽማግለዎች ይመጡና ያስተምሩታል ደግሞም የጸሎት መጽሓፍ የግዝ አስተውሉ የግዝ መዝገበ ጸሎት!!! ከጊዜያት አንድ ቀን መሄድ ከኛ ትፈልጋለህን ብሎው ጠየቁት እሱም አዎ አለ በደስታ ሂድ ቤ ተሶቦችህ ተሰናበት አሉት ግን እምያምነው አንድም የለም ማንም ኣያምነውም ግን ነግረዋል በቃ መሄዴ ነው ደና ሁኑ ስል እናቱ ንገረኝ ምስላቸው ኣለች እሱም ሶስት ሽማግሌዎች ናቸው ጺማቸው ረጅም ጠረናቸው ደስ የሚል ታፋጭ ሁሌ ከኔ ናቸው አሁን ግን መሄድ እፈልጋለሑ ስላት ቅጀት ብላ ዝም አለች ልጁ አልተመለሰም ጠፋ ጠፋ ጠፋ ኸ ስላሴ ጋራ እናቴ ምስክር ነች የሱ ወንድሞች የ 70ዓመት ምናምን ይሆናሉ አሁን ደስ አይልም እና እመኑ እውነት ነው :: ኸ ሓጢታችን ጋር ኣናወዳድር አሉ መአት የዋሃት ቅኖች እንድያውም ስለሳቸው ብሎ ማረን ብለን እንጸልይ 🙏😭
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ተለውጨበት አለሁ ሁሉም አስተማሪነው
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን አሜን ቅንና ደጋግ የመምህር ልጆች ሰብስክራ አድጎኝ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 2 жыл бұрын
Memher egziabher Edemi ena tsena yestelgn , I wake up from the dead life now am prying and Going to Betkrstian
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Egziabher Amlak yistilin Tebarek Nurilin!!!
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእግዚአብሔር የመምህር ተስፋዬ ቁጥር ያላችሁ በኸያው እግዚአብሔር ስጡጥኝ
@afcs7804
@afcs7804 11 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አረ አንሰለችም አተ በርታልን
@hayilegurgis2253
@hayilegurgis2253 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት በርታልን ግን በጣም አሳዛኝ ህይወት ነው
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
ቃለሕዎት ያሰማልን መምህራችን
@selamjejo2271
@selamjejo2271 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እኳን በሰላም መጣቹልን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@selamjejo2271
@selamjejo2271 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም እሕቴ የቻልሽውን ያክል በደብ አስረጅው
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
መምህር በመሀል መዝሙር እምታስማን በጣም በጣም በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው....I really love it. ቀጥልበት please. አመስግናለሁ.
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከእነቤተሰቦችህ ክፍአይንካህ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 3 жыл бұрын
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤🙏
@user-vp5qq7us7t
@user-vp5qq7us7t 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ መምህር ሁሉም ነገር አስተማሪ ነው እኔ ተምሬበታለው ግን በተሰባቼን ነገራቸው አልሰማም አለኝ ስነግራቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ አብራቸው ወኜ እበረታ ይወናል
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አዎ የኔማር እኔም እደሱ ላደርግ ነው
@sosaleyana6328
@sosaleyana6328 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ተመስገን ተመስገን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርከዉ። በዚ ገጠመኝ ቡዙነገር ተምሬበታለዉ አመሰግናለሁ ፀጋዉን ያብዛልክ 🕊🕊🕊💚💛❤️
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይገርማል የዳቤሎ ሥራ አቤቱው እንፀልዬ እንበረታ ወዬው ማሰተዎልን ይሰጥን እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ ጸጋውን ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 3 жыл бұрын
አሜንንንን ቃለ ህይወት ያስምልን መምህርችን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 3 жыл бұрын
አሜን አምይ ያሰጠለን ፉጣር አሜንአሜን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን መጣህልን የተዋህዶ ብረሀን ግን አይሰማም መምህር ለኔ ብቻ ነው
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ከሆነ ሰዉ ጋር(ማለት ከማታዉቀዉና ያልገባዉ ሰዉ)ስለ ሀይማኖት ማለት ነዉ,የማዉቀዉን ለማስረዳት ሀጢአት አለዉ?መምህር አንድ ሰዉ በኮሜንት ለአምላካች መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰድበዉ አየሁና ለማስረዳት እያስረዳሁ ሳለ እናቴ አንቺ ምንም ነገር አታቂም ዝም ብለሽ ተቀመጪ እሱ እዉነቱ ነዉ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቅሽ ወይስ ዉሸቱን በምን ታዉቂያለሽ ስለዚህ አርፈሽ ተቀመጪ አለቺኝ።ሰዉየዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነበረ ከዛ ወደ እስልምና ሄደ,ከሄደ በኃላ ግን ዋና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ የሆነዉ።ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም ብሉይ ኪዳን ብቻ ነዉ ትክክለኛ ብሎ የሚያምነዉ።አሁን ትክክለኛዉን ነገር ለማስረዳት የምታዉቀዉን ነገር ማስረዳት ሀጢአት ነዉ?ግዴታ የቤ/ክርስትያን የሆነ ስልጣን መያዝ አለብን?ግዴታ ሰባኪ መሆን አለብኝ?እናም መምህር አንተ እና ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩትን ነዉ የምመልስለት።እና ችግር አለዉ መምህር?
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 жыл бұрын
ያወቅሽውን በትህትና ማሥረዳት አለብሽ ታድያ በመፀሀፍ ቅዱሥ መሆን አለበት ሞውቅ እየፈለገ ዝም መለት?????????
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
@@user-xj2cp4pj3g ግን ደሞ እናቴ እምቢ አለቺኝ,ምን ላርግ???
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 жыл бұрын
መጀመረያ እነትሸንም አሳምነሽ ከተጠያቂነት ማዳን አለብሽ የአደሠው ህይወት ዋጋ አለው
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 3 жыл бұрын
የምታውቂውን ማስረዳት አለብሽ እናትሽ ደሞ የሚከላከሉሽ እናትሽላይ ያለመንፈስ ነው
@emabet5344
@emabet5344 2 жыл бұрын
Mameer baxaam qonjoo timirtii now igziabeer yibarakachu🤲🤲🤲🤲🤲⛪
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን እግዚአብሔር በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 1ኛ ገጠመኝ የተማርኩት ችግር ሲፈጠር በሰው ላይ ኣለማፈረድ ነገሩ ከምን እዶሆነ መመርመር ትልቁ ዲሞ በ መንፈሳወሂወት በፆም በፀሎት በስግደት ሂወታችን በግዛብሔር ማስጠበቅ እዳለብን እዚብዚአሔር ስንረሳ የድያብሎ ስራው ማስፈፀምያ ያሰጋናል 2ኛ ገጠ ኣናታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎት ያስብኝ ወለተማርያም
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ማመን አለማመን ለኛ ተውልን ስለመርዘሙን አትናገር እኛ ብዙ እየተለወጥንበት ስለሆነ ለሚቃወሙት ደሞ እንደ ባለፈው ካጋለጥካቸው ለለመጋለጥ ብለው ይተውታል ከዛ በተረፈ ደግሞ አንተ ባመንክበት መንገድ አስተምረን ስህተት ካለበትም እኛ ልጆችህ እናርምሃለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የማማን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 3 жыл бұрын
በእዉነት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን መጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ለኛም የሰማንዉ በልቦናችን ያሣድሪልን አሜን 👏💐💞
@netsanethailegiorgies5600
@netsanethailegiorgies5600 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው ። ከገጠመኝ ህይወት ውስጥ ብዙ ትምህርትን አግቻለሁ 30, 60 ,100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የአምላክ ፈቃድ ይሁን አባቱ ማረን
@user-ts4sx9tl8z
@user-ts4sx9tl8z 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በእጤና ይጠብቅህ
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገድ አቤቱው የሁላቼን ጎድ ነው መምህር ተሰፋዬ አበራ ይገርማል የኞዬ ቤቴሰብዬ እንዴዬ ነው እያቃያየር ነው የገደላቸው እውነት የሁላቼን ታሪክ መምህር ተሰፋዬ አበራ አሁን ልጅቸው ላይ እየመጣ ነው ያቸግር ግን የድንግል ማሪያምልጅ ያድነን
@tenbitmesfin5636
@tenbitmesfin5636 3 жыл бұрын
መምህር አረ የሚገርም ነው አረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ!!!እኔ ቃላት ላለማውጣት በአርምሞ እድኖር ፀልይልኝ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
መምህርየ ቃል ህይወት ያሠማልን የመምህር ልጆች መኪና እንግዛለት ብላችሁ ዝም አላችሁ እንግዛለት ሳኡዲም ያላችሁ ባድ ሠው ዱባይም ቤርቱም ያላችሁ እንደዛ እንግዛለት
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 3 жыл бұрын
መምህር ብዙ ጊዜ ምን ልይ ወይ ልስማ እያልኩ ስቅበዘበዝ ነው ያንተ ትምህርት የሚለቀቀው እግዚአብሔር ይመስገን ከመቶ ሰማኒያ ስድስቱ ገጠመኝ ዘጠናውን አድምጫለው ሁሌም አዲስ ነገር እማርበታለው እንዴት መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ ተምሬለው አሁንም ወደፊትም በምትለቀው ትምህርት ብዙ እማርበታለው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰምተን እንመለሳለን
@weleteteklehaeymanotwelete8342
@weleteteklehaeymanotwelete8342 3 жыл бұрын
አደኛውገተመኝ በተአምአስተማሪነው ቃለህይዎት ይአሰማልን መምህር ወንድምአችን መድአንይአለም ይአስፈታህ
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሴ
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 5 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 46 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,6 М.
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:43:24
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
169ኛ C ፦ ገጠመኝ፦ የሆቴሉ ባለቤት ሹገር ማሚነትና 9 ወጣቶች ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:29:14