234ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ነጮች አገራችን መጥትው አጋንንታዊ ዘራቸውን በዘዴ እየሰበሰቡ ነው

  Рет қаралды 36,036

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

8 күн бұрын

Пікірлер: 395
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 6 күн бұрын
መምህር እኔ ግርም የሚለኝ ራሰክን አደጋ ውሰጥ እየከተትክ የምታድናቸው ነብሳት እድለኞች ናቸው ተባረክ መድኋኒአለም ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@mihretabandualem4025
@mihretabandualem4025 6 күн бұрын
you tube photoሽን አስተካክዪው የምን ጭስ ነው
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 6 күн бұрын
አዎ ግን እግዜአብሔር የሚያገኘው በረከት ደሞ ደስ የላል ጥበቃወም በዝቶለት እንጂ ይሄ የሁሉም ፅጋ አይደም
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 3 күн бұрын
በጣም እኔም ይገርመኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@burtukanasrat8211
@burtukanasrat8211 6 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በአል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@maxdz9446
@maxdz9446 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 6 күн бұрын
እካን አብሮዎ አደረሰን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 5 күн бұрын
አሜን እንኳን አደረሰህ አማላጅነቱን አይለየን ሁላችንም ተይዘናል እሱበቸርነቱን ይማረን
@AsterSaff-jv8gb
@AsterSaff-jv8gb 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsterSaff-jv8gb
@AsterSaff-jv8gb 5 күн бұрын
እንዴት እደምወድክ መምህሬ መሠረቴ ❤
@abisinia04
@abisinia04 6 күн бұрын
Memhir Tesfaye የጠቀስከው ሁሉ እውነት ለመሆኑ ማረጋገጥ እችላለሁ። እኔ ራሴ በምዕራቡ ዓለም የምኖረው ቡድን ውስጥ ገባሁ እና አደጋው እንዳለ ሲገባኝ በፋታሪ እርዳታ (እውነትን ለማየት እና አደጋውን እንዳውቅ አእምሮዬን የከፈተልኝ) ብዙዎቹን መርዳት ጀመርኩ ምክንያቱም ከጀመሩ በኋላ ወደ እኔ ይመጡ ነበር. ጥቂቶች እንዲመለሱ ረድቻለሁ , ግን ቀላል አልነበረም.. ብዙ ታሪኮችን ልነግርዎ እችላለሁ.. ግን ይህ መድረክ እኔ የማውቀውን እና ያደረኩትን ለመናገር በቂ አይደለም. ስለዚህ ስለምታጋልጡት እውነት ሁሉ አመሰግናለሁ።
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 5 күн бұрын
ጎብዝ እግዚአብሔር ያስጥህ እመቤቴ ትጥብቅህ
@user-dy5mh4nt4h
@user-dy5mh4nt4h 5 күн бұрын
በቴሌግራም ላይቭ ላይ ገብተህ መመስከርና ማንቃት ትችላለህ። ፈጣሪ ይርዳህ።🙏
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 6 күн бұрын
መምህርየ ክፉ ተናጋሪዎችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አንተ በትህትናህ ልክ ሁነህ ገስፀን ምከረን አስተምረን ልባችን መልካም መሬት ያድርግልን።
@fnetoabewu
@fnetoabewu 6 күн бұрын
አሜን ለሁላችን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 6 күн бұрын
አሜን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 6 күн бұрын
አሜን ፈጣሪ እንዲያግዘው በፀሎትም ሁሌም አንርሳው
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 5 күн бұрын
አሜን ለሁንላችም
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 6 күн бұрын
የክርስቶስ መለኮት ብርሀን ከልባችን በልባችን ይፈነጠቅ ዘንድ አሜን።የመለኮቱም ብርሀን ዘንግ ከመሬት እስከሰማይም በልባችን ቁልፍ ይቆም ዘንድ አሜን ።ሌላው ትርፍ ነው።
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 6 күн бұрын
እግዝአብሔር የመስገን መምህራቺን እንክዋ ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ የልደት በዓል ብሰላም አድረሰህ አደርሳችሁ
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 6 күн бұрын
አቤቱ ለንስሐ አብቃኘ ቃላት አጣሁኘ ❤❤❤
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FTZ29
@FTZ29 6 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 5 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ያስብህ ወንድሜ
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@HannaDemise
@HannaDemise 6 күн бұрын
መምኸር ሠላም ኘኸ እባክኸ በጸሎት አሥበኝ ተረከዜ ያሥነክሰኛል
@Erena-23
@Erena-23 6 күн бұрын
Kbae kudus eyekabash bemekuteria ketkichi
@user-dy5mh4nt4h
@user-dy5mh4nt4h 5 күн бұрын
የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስን እምነትም በተጨማረ ቀቢው። ጮቤም ሊሆን ይችላል።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 күн бұрын
እንኩዋን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዬሐኒስ ወንጌላዊ አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ👐⛪🕯 መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ላዳምጥ ነው ሰብስክራይብ አድርጉ አስደርጉ✅✅✅ ሼር ✅✅✅✅ ላይክ 👍👍👍👍👍✅✅✅ ማድረግ አትርሱ
@berhangayele2636
@berhangayele2636 6 күн бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ዮሃንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ! መምህር እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬውን ይስጥህ ።ይኽን አይነት የነጮች ሌላው አገርን ህዝብን የመጣያ ግንባራቸው ነው ።ከሁል በላይ ቸሩ ፈጣሪ አገራችንና እኛን ህዝቦቹን ይጠብቀን ። የተሸሸገም የማይታይ የተሰወረም የሌለበት ዘምን ላይ ስላለን ገና ብዙ እናያለ እንሰማለን ፣የድህነታችን ዘመን ነውና ።
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 6 күн бұрын
መምህር እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@embitembit6071
@embitembit6071 5 күн бұрын
መምህርዮ የብርሀን እናት ትጠብቅህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 5 күн бұрын
የዛሬው ድገሞ የተለየ ነው. መንፈስ ክዱስ ካአን ጋር ይሁን.የ ለጆችክ አምላክ ይተብቅህ.
@FTZ29
@FTZ29 6 күн бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 5 күн бұрын
እመቤቴ ታስባቹ
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 6 күн бұрын
እንኳን አድረሳቹ ለቅዱስ መጥምቁ ዮሐንስ አምታዊ ክብር በአል አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሰን
@tsedaymamobekele
@tsedaymamobekele 5 күн бұрын
enkuwan abro aderasen
@beti7658
@beti7658 6 күн бұрын
እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ በጣም ደካማ ነኝ😢😢😢 መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 5 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ እህቴ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 5 күн бұрын
ኧግዚያብሔር.ያስብሸ
@biniyammesfin4907
@biniyammesfin4907 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እኅታችን!
@mfaz1019
@mfaz1019 6 күн бұрын
በእዉነት መምህር በንተ ላይ አድሮ ሰዉን ከእርኩስ መንፈስ የምያድን እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ እኛንም ይሄን ድምፅ ለምንሰማ ሁላችን ድንቅ ስራዉን በህይወታችን ይስራልን ከእርኩሳን መናፍስት ሴራ ጠብቆ ለመንግሱ ወራሽ ያድርገን ላንተም እስከ መጨረሻዉ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@tesfayebocho4350
@tesfayebocho4350 6 күн бұрын
አይመ ምህር እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁንጀግናነህ የኔመ ምህር እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ጌታ ካንተጋር ይሁን::
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 6 күн бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@120tube1
@120tube1 5 күн бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ስለዋልክልኝ ሁሉ አመሠግንሃለሁ።
@selamgebremriam
@selamgebremriam 6 күн бұрын
የኛ ሃዋርያ እንኳን ደህና መጣህ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 6 күн бұрын
እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ሁለተ ሥላሴ😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን አሜን አሜን
@maxdz9446
@maxdz9446 6 күн бұрын
እማ ፍቅር ታስብሽ እህቴ🙏🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 күн бұрын
@@maxdz9446 💚💚💚💚💚🙏🙏🙏
@henimak2727
@henimak2727 6 күн бұрын
እግዚአብሄር ያስብሽ
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 6 күн бұрын
Egziabhier.yasbsh
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 6 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰወች እየዳንን ነው እናመሰግናለን ሽ ዓመት ኑርልኝ እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@fasiqa470
@fasiqa470 6 күн бұрын
🎉እንኳን አደረሳች ለቅዱስ የሐንስ አመታዊ ክብረ በአል በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እንኳንም ከዛ ወጥተው ለቅዱስ ቁርባን አበቃቸው መጨረሻችሁን ያሳምርልን አሜን
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 6 күн бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr rjem edme ke tenet gre yesth yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 6 күн бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 6 күн бұрын
❤❤❤
@GenetLeyekun
@GenetLeyekun 5 күн бұрын
ሰላም መምህር በንግግርህ መሐከል የምትጠቀምባቸው ቃላት ቢመረጥ መልካም ነዉ፡፡ ለምሳሌ ገባለት የሚላዉ ዐ-ነገር
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 5 күн бұрын
አቃቂር አtaውጪ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 6 күн бұрын
የማይሆን ነገር እሚናገሩ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው ኧረ አሁን ጥንቆላ ኖርማል ነገር አድርገውታል በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@evt5aser51
@evt5aser51 6 күн бұрын
እንኳን❤በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለመጥመቁ ቅዱስ❤ይኃንስ አመታዊ በኣሉ በሰላም ኣደረሰን በረከቱ ይደርብን የእመ ብርሃን ልጆች
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 6 күн бұрын
Amen🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 5 күн бұрын
ሴትየዋ እንግሊዘኛ ማውራትዋ ገረመኝ በቡዳ ቤት ሰላቢ ገባ አለ መምህር 😂😂😂😂❤❤
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 3 күн бұрын
የሚገረምሽ ልጅ ሆኜ ታነሽ እህቴ ሰባት አመት ነበረች እና ታማ መለፍለፍ ጀመረች አማርኛ ሰምተን እንኳን የማታቅ ልጅ በአማርኛ መለፍለፍ ጀመረች እና ደነገጥን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 күн бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
@TigistGetu-c1j
@TigistGetu-c1j 6 күн бұрын
እዴት አመሻቹ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሠማይት ነኝ
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq 6 күн бұрын
God bless you and your family forever
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o 5 күн бұрын
መምህራችንእንደው እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ ስራህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልዎ እንደው እገሌ ዲያስፖራ ነው ገንዘብ አለው ቤት መኪና እያያችሁ ሰፍየምትሉ ሴቶች ግን እራሳችሁን ቆጥቡ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 5 күн бұрын
የኔ እናት በጣም ቆንጆ ናት ግን አፈር ትበላ ነበር እኔም የሷን እያየህ ቀይ አፈር እበላ ነበር አሁን ግን እግዛብሔር ይክበር ይመስገን ሁላችንም ቆራቢዎች ነን አሁን እራሱ የጌታችን ስጋውና ደሙ ተቀብየ ነው እየሰማሁት ያለሁት ተመስገን
@AbayBirlie
@AbayBirlie 5 күн бұрын
Tadleshal ehite ketselagiorgisn kenebeteseba tebikat beylign metadel new bezih seat bekidus kurban menor
@Ethiopia928
@Ethiopia928 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ቤተሰብህንም ይባርክል ከክፉ ይጠብቅህ በትምህርት ተለውጠንበታል በርታ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 5 күн бұрын
መምህርየ ድካምህ እንኳን ፍሬ አፈራ አቤት ልፍትህ 😮😮😮 ልጆችህን ይባርክልህ , ትዳርህ ጣፋጭ ይሁን !!! እኔ እንዴት እንደምልህ አላውቅም , ውድድድድድድድድድ ነው እማደርግህ ❤❤❤ ወለተ ኪዳን በፀሎት አስበኝ 🎉
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 6 күн бұрын
እንኳን ለመጥምቀ ዮሐንስ መለኮት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን
@RaheedhDajan
@RaheedhDajan 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፈውሰን
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x 5 күн бұрын
ኡፍፍፍ መምህርየ እኔጋ የቡዳ መንፈስ አለ ጸጉሬ እንዳለ ፎርፎር ነዉ በጾለታቹህ አስቡኝ ሂሩተ ስላሴ እያላቹህ
@sarahabach2121
@sarahabach2121 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለን በእግዚአብሔር ቸርነት እንኳን በሰላም መጣህልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅዱስ ካህኑ ዘካርያስ ቅድስት ኤልሳቤጥ ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ይትባረክ( የቅዱስ ላሊበላ ልጅ)ቅድስት ክርስቶስ ክብራ እናቱ በሰላም አደረሳችሁ የሁሉም ቅዱሳን በረኸታቸው ጸሎታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯🕯🕯🍁🍂🍁🍂🌾🌿
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 6 күн бұрын
መምህርዬ ያ ገመኝ እኮ አይገብም ሁላችንም ቤት ያለንነገር በጋአድ አውጥተ ንሰአ ግብ እያልክ የምጮህ ድቅ መምር ነህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ያብርአም አምላክ እግዚያብሄር
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 5 күн бұрын
አለዚያ ብሄር ይስጥልኝ መምህር በጣም ነው ምከታተልክ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 5 күн бұрын
እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ለሟች ወንድማችን ነብስ ይማር እናታችን እና የቀሩ ወንድሞቻችን ፈጣሪ እንኳን ረዳችሁ❤
@maryelove7751
@maryelove7751 6 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እንኳን ለመጥምቀ ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ የመታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 6 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እመ አምላክ ታግዝህ ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤❤ ካፈርሁ አይመልሰኝ ብለው የቻይና የዘንዶ እርኩስ መንፈስ ኦላይን ማርኬት መሆኑን እያወቁ ለገንዘብ ብለው እሚሰሩ ወገኖቻችንንም በሆነ ታምር ይመልሳቸው
@ZdKebede
@ZdKebede 5 күн бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅ ዱስ ይጠብቅህ
@yafetlijyee
@yafetlijyee 6 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 5 күн бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 5 күн бұрын
ኧደወ.አዳድግዜ.የአስቀኛን.ፈጣሪ.ይጠብቅልነ.መምህርዬ❤❤
@TrhasMichael-ol6nq
@TrhasMichael-ol6nq 6 күн бұрын
እንካን አደረሳችሑ ለመጥምቀ መለኮት ዬሐንስ መምሕርዬ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ስንቱን ሰው ከብዙ ነገር አወጣሕ እመቤተ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥሕ,
@SamiZola-ey8vs
@SamiZola-ey8vs 5 күн бұрын
መምህር እንደምን ሰነበትክ ገጠመኞችህም ትምህርቶችም በእውነት አስተማሪ ናቸው አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ ነው ስለ ጋብቻ ቀለበት ምን ታስባለህ እግዚአብሔር በዕድሜ እና በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@misrach2350
@misrach2350 6 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን የመምህር ተማርዎች እንዴት ዋላችሁ አመሻችሁ ተምህረን የምንለወጥ ያርገን እግዚአብሔር ላይክ በማድረግ ሼር በማድረግ በዚህ እንኳን እንርዳው መምራችንን ላይክ የማታረጉ ትገርማላችሁ 😢❤
@user-uf2bo4rm3l
@user-uf2bo4rm3l 5 күн бұрын
የእኔ ድንቅ መምህር የእኔጀግና❤❤❤❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 6 күн бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ። ስለሁሉም ነገስ እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ ሺህ አመት ኑርልን
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 6 күн бұрын
እንዳው አነተ ልጅ እግዛብሔር የባረከህ ልጅ ነህ እኔ አንድ ቀን እደውልና መፅሀፎችን እና ስእለ አድኖ ኦርደር አደርጋለሁ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከመሳደብ ማዳመጥ ይቀድማል አግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መምህር አድሜ ጤናዉን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ በጣም የሚገርም ነገር ነዉ ሁሉ ነገር የሚያስደነግጥ ነዉ በፍጥነት በማይገባ አካሄድ አየተሄደ በተለይ በትዉልድ ላይ አንደ ቀልድ ስፖርት ነዉ ብለዉ ሜዲቴቴ የራሴ ልጆቾ አንዲህ አይነት ነገር ደግመዉ አንዳያደርጉ አስጠንቅቄ አሁንም በጦርነት ዉስጥ አገኛለሁ አድሜ ላንተ ብዙ ነገር አንዳስተዉል በፀሎት የበለጠ አንድተጋ በትአግስት ከእግዚአብሔር ጋር አለሁ በጣም ይገርማል ያበሳጫል ሰማያዊ ዘላለማዊ አምላከን መተዉ ብቻ ሳይሆን ከህደት ነዉ አግዚአብሔር ሀያል መካር ዘላለማዊ ነዉ ሰዉን በጥቅም ወጣቱን ጎልማሳዉን በሚያልፍ ጥቅም በወጣቶች ላይ በጣም ልብ ሰባሪ የሆነ ነገር የምናየዉ የምንሰማዉ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ 😢😢😢😢😢😢 የሰዉ ልጅ በቅድስና የእግዚአብሔር መንገድ ካወቀ ልቡን ከሰጠ አንደአባቶቻችን አቡነ ሀብተማርያም ሀቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አንደ አቡነ ተከለ ሀይማኖት ሰማአታ ቅድስት አርሴማ በቅድስና ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ይቻላል
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 күн бұрын
በአእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv 5 күн бұрын
መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ እኔ ብዙ ግዜ በህልሜ ፀበል እጠመቃለሁ ካፌ እባብ ትል ሲወጣ አየዋለሁ ያለሁት እስው ሀገር ነው ፍጣሬ ለነስሀ ያብቃን በውጪ ያለነውን😢😢❤
@Fif7h
@Fif7h 5 күн бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መምህር እኛሰፈርም ቡዳ ናቸው እየተባለ ከሁሉም ነገር የተገለሉ ቤተሰቦች ነበሩ ሳያቸው ያሳዝኑኛል የዛኔ ስለመንፈስ ምንም አላውቅም ነበር አሁን ነው የገባኝ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህርየ
@ethielezayina701
@ethielezayina701 5 күн бұрын
እንኳን ለመጥመቁ ቅድስ ዮሐንስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 күн бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ከምር የሚደንቅ ነው አቤት ከኛ ጎረቤት እንደዚህ አሉ የሚገርመው ያስተዋልኩት እነሱ የበሉት ሰው ራሱ የነሱን በሀሬ ይይዛል የኔ ቤተሰብ አባቷ ቦዳ ከሚባል ልጁ ጋር ቤት ሄዳ ትውል ነበር አሁን ላይ ፀጉሯን ቀለም የምትቀባ ወጣ ያለ ነገር ወዳጅ ሆነች ፈጣሪ እሄን ክፋ መንፈስ ያጥፈልን ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን አቤት ረቡኒኮ ስት ሰው ከጨለማ አወጣህ ተባርክ ዘርህን ያብዛው ❤❤❤❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 6 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ የልዲያን ልብ እንደከፈትክ የኛንም ልብ ክፈትልን 🤲🤲🤲 እንኳን ለመጥምቀ መለኮት አመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ በጸሎታችሁ አስቡን ከነ ቤተሰቤ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 5 күн бұрын
በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳደረብን አሜን❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 6 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አስተዋይ ልቦናን አድሎን ተምረን የምንለውጥ ያድርገን በተለይ እኔ እሰማለሁ ግን አይገባኝም ለምን ይሆን?😭
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 6 күн бұрын
መምህር እኛጋም ሠወቹን ነው ብዳ የሚሏቸው ከነሱ ጋ አብሮ የሚበላም የለ የሚጋባቸውም የለም
@Narges-mp4zn
@Narges-mp4zn 6 күн бұрын
እባካችሁበፀሎትአሰቡኝሁለቱማርያም😢😢😢😢🙏🙏
@TigstStotaw
@TigstStotaw 6 күн бұрын
እመቤቴ ታስብሺ❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@EdenTesfaye-qx3xz
@EdenTesfaye-qx3xz 6 күн бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ዐመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ መምህርዬ ኑርልኝ አሜን አሜን አሜን
@asterendale5361
@asterendale5361 6 күн бұрын
ተስፋስላሴ ከክፉ ይጠብቅህ። እባክህ ወንድማለም ግፊት(የደም) እየተቸገርኩ ነው የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ሒሩተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ።
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 5 күн бұрын
Egziyabher yasebish
@SelemonDegene
@SelemonDegene 6 күн бұрын
ሰለ ገራኝ መንፈሰ መምህር አስረዳን
@YosefMekonen-v4q
@YosefMekonen-v4q 5 күн бұрын
እንከኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት አይለየን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 6 күн бұрын
እንኳን ለመጥምቁ ቅዱሰዮሐንሰ ልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ ምልጃና በረከቱ ይደርብን
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 6 күн бұрын
ውድ መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ
@natan-207
@natan-207 5 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይጠብቅህ መምህር
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት መምህረየ ፀጋን ያብዛልህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በአንተ የሚሰራው በፀሎት አስቡኝ ፀጋስላሴ ብላችሁ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገነ ተመሰገነ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን እሴይ እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 አሜን
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 6 күн бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አባት ሆይ አእምሮዬን ክፈትልኝ
@tsageneshalemu5748
@tsageneshalemu5748 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 5 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
@fantayegezahegnurgesa7539
@fantayegezahegnurgesa7539 5 күн бұрын
መምህር በእውነት አምላክ ለዘመኑ ያነሣህ የትውልዱ መልዕክተኛ ነህ የድንግል ልጅ ይባርክህ!!!
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 күн бұрын
ፌስ ቡከ ያላችሁ ሼር አድርጉ ለጋደኝቻችሁ አንድ ነፍስ ሰዉ መመለስ ቀላል አይደለም
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 6 күн бұрын
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተመሰገነ አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው እርስቱ ያብቃልን
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v 5 күн бұрын
በጣም ይገርማል እናመሠግናለን መምህር ❤❤
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 5 күн бұрын
እሰይ እንዲህ ነው የኔ አምላክ ሰይንን የሚያዋርድ❤❤❤ ተመስገን
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@henimak2727
@henimak2727 6 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለአመቱ ቅድስ ይሃንስ እመታዊ በአል በስላም አደረሳችሁ እደረሰን የሀገሪ ታቦት የሚከበርበት በእል ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tamnat6789
@tamnat6789 5 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ስትል እኔ እራሴ በጣም እየገረመኝ ነው አውቀትን በልኩ ቢመለከተው ባይ ነኝ !
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 5 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ትምህርት በጣም ነዉ እራሱን እንዳይ እረድቶኛል እኔ ነብሰጡር ሆኜ አፈር በጣም ነበረ የሚያምረኝ እኔም ከየገዳማቱ ያመጣሁት እምነት ነበረ ሁሌም ሥራ ከመዉጣቴ በፊት በልቼ ነዉ የምሔደው እና ያለብኝን መንፈስ አውቄአለሁ
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 6 күн бұрын
ይገርማል. እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜናፀጋውንያብዛልህ መምህርት. ይኔ እህት 4ወልዳለች ግን ባረገዘች ቁጥር ከቤት ውስጥ ጥቁር አፈር(መረሬ) አይጠፋም ባሏራሱ በሄደበት ሲያገኝ አፈሩንይዞነው የሚመጣው. ልጆቹ መልካቸው አበባ ነው የሚመስለው ከዛ በጣም አፈር አብዝተሽ ስለምትበይና ቡና ስለምትጠጭ ልጆችሽ ቆንጆ ሆኑልሽ ይሏታል ይሄ ሁሉ አሁን እኔን ብቻ ነው የገባኝ ግን መምህርዬ መንፈስ ያለበት ሰው መንፈሱ ወይንም እርኩስ መንፈስ ቶሎ የማይጋለጠው ለምንድነው በጣም ረጅም ግዜ ምንም ድምፅ አይሰማም. በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቤ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይመስገን ነቅቼበታለሁ እማምላክትርዳን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 6 күн бұрын
በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችንም በእድሜና በጤና ያቆይልን የመምህር ተማሪውች እባከችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ በጭንቀት ውስጥ ነው ያአለውት ወለተ ማርያም ብለችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 6 күн бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለመለኮተ ለመጥመቁ ቅዱሰ ዬሐንሰ አደረሰን አሜንንን ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ይፌታህ ይበለን ቅዱሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ አባቶቼ 🙏❤🙏
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 6 күн бұрын
የእናትክ ወይም የአባትክ አጎት ነዉ የሚባለዉ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 минут бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን መምራችን ❤❤❤
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 4 күн бұрын
መምህርዬ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብክህ ይከልልህ ከዚህ በላይ ጥበቡን ትህትናውን ይግልፅልህ ያብዛልህ በጣም ነው እኔ የምወድህ 😢መምህርዬ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በስላም መጣህልን መምህር❤❤❤
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 47 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 37 МЛН
53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው
2:54:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 47 МЛН