193ኛ ገጠመኝ፦ የአፍቃሪው እናት መተትና የ 4 ባሎች ሁኔታ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 36,499

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 373
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር የሚገርም ነው እኔ ያለሁት በስደት አገር ኩዌት ነው አሰሪዬ ስትደፋ ስትረጪ ነው የምትውለው ብዙ ሴቶች ትሰበስባለች ቡናም ይሁን ሻይ ትራፊያቸውን ታጠራቅምና ከነልጆቿ ትታጠብበታለች ከዛ ያንን እጣቢ ማሀል አስፋልት ላይ ቆማ ታስደፋን ነበር በጣም በሚገማ ነገር ቤቱንና ደጁን ታሳጥበን ነበር ታጨስም ነበር እንደለመደች አንድ ቀን ቤቱንና ደጁን እናጥባለን ዛሬ አለችን እሽ አልናት ከዛ ከወንቅሸት የመጣ እምነትና ቅባት ቅዱስ የሸንኮራ ዮሐንስ እምነት ነበር ሴትየዋ ሳታየን ቀድመንተጠራቀመው ውሀውስጥ እምነቱንና ቅባቅዱሱን ጠብ አደረግንበት ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ብለን ፀለይንበት ከዛች ቀን ጀምሮ እርግፍ አድርጋ ተወች
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji 3 жыл бұрын
Egezabehar yemsgan
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ከእኔም ቤት ሰትዮዬ እንዲህ ናት የመጡ ሰዎች የጠጡትን ትርፍራፊ አጠራቅማ ትታጠብበታለች ኧረ በስመአብ ከእኛ ቤትማ የአገሩ ሰው ውዛቸው ሁሉ በእያይነት ነው ያለው ሰትየዋ ግን ያው ከበሽታ አልተሻለችም እንደምትሰበስበው ኮተት ይብሳታል እንጂ😥ይከብዳል ማየው ነገር እኔ እኳን ብዙ ውሃን በበምሰግድበት የፀበል ውሃ ቀይሬ ሰጥቻታለሁ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
@@user-ps2dd7ez8r የደሙ ፍሬ ነኝ በጣም ይገርማሉ ግን እንዳልሽው ከበሽታ አልዳኑም ውይ የኔዋ ሴትዮ ትብሳለች ባሏ እራሱ በጣም ነው የሚፈራት እሷ ከሰራች ወይ ከሰጠችው ይሞታል እንጂ አይቀምስም እንዲሁ በማንም ትራፊ ስትታጠብ ካንሰር ተብለው መከራቸውን ሲጨርሱ በኦፕራሲዮን ሲጫወትባት ኢትዮጵያ ሂጂ ፀበል ተጠቀሙ ትድናላችሁ አልናት ለምን እስከዛሬ አልተናገራችሁም ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ እንሄድ ነበር እኮ አለች እያለቀሰች አሁን ለንደን ቀጠሮ አላት አለችን እኛ እንፀልያለን አልናት ወንቅሸት ደውለን ፀልዩላት ብለን ለነአባ ነገርናቸው ስትመረመር ነፃ ሆነች ምስጋና ለወንቅሸት ገብርኤል
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yimesgen Esel
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Gobez beruhigt EGZIABHER yirdash
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ይህ የምታነብ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስብዋት ኮሮናይዞዋታል ።😥😥😥እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አደረሳቹ ። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ። ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😥😥😥
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሄር የስብሽ ፀልይ ኮሮነ እረሱ መንፈስ ነው ስገጂ!
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራት
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማርሽ።
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይማራት
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 3 жыл бұрын
አኔም የቤተሰቦቸን ጣኦት አዋርጀ በቅርብ ቀን ገጠመኝ እድመጣ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች➕➕➕
@user-xs8eg8dh9e
@user-xs8eg8dh9e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን በሮች
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን የኔም ሀሳብነው
@user-bx7hz4oj1l
@user-bx7hz4oj1l 3 жыл бұрын
የሁላችን ሰራ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት እንተሳሰብ
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i 3 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ሳይደለኝ አታስቂኝ እግዚአብሔር ይገስጣቸዉ እሽ አይሉሽም እኔ ሞክሬ ጪራሽ አቺ ካልሔድሽ ብለዉኝ አመለጥሁ ማዳኑን ትቼ
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
@@user-ez5fj8ey4i እግዚአብሂር ያግዘንጂ እኛማ ምን አቅም አለን
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችንን በር ይክፈትልን እድል ፈንታችንን ከቅዱሳን ጋር ያድርግልን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
@@roosvandermee6678 ደምርኝ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ.. መምህር.እድሜናጤናይስልን..እግዚአብሔር እምላክ.የል.ቦናችንን.በርይክ.ፈትልን..እድል...ዝማሬመላእክትያስማልን ።መምህር።እሜንንን
@p0licaccadami78
@p0licaccadami78 2 жыл бұрын
አሜን፫
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 жыл бұрын
ሰለም መምህራች !መምህር እበክህን ገጠመኞችህን በትችል በኦሮምኛ ብቶሮጎም ህዝበችን እኮ የለም አልቀነል በእውነት !
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
በእውነት መልካም አስብ ነው መምህር ተስፋዬ ስው ከአገኜ ቡዙ እልፍ አላፊ ህዝቦች እየጠፉ ነው ብሆን ደስ ይላል አሁን የአባታችን ግርማ ወደ ኦሮምኛ እየቃያሩ ነው መምህር ደጀኔ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 жыл бұрын
Tkkkkl
@sahaysahay9623
@sahaysahay9623 3 жыл бұрын
Awo tikikil new 😭 be oromignm binoriko betasabochachin kabad amliko yimelsu nebr. Ahun lemisale ine oromo negn ethiopia hogne bad amliko kirstos biye aminber gin ahun sidet matiche kirstosin awaku. Silazi waganoche be oromignam torgumu. Unet 😭😭😭😭😭😭
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
@@hiwotcute3685 ወይ እማ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@user-bx7hz4oj1l
@user-bx7hz4oj1l 3 жыл бұрын
*ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ እኮ ተክልየ ናቸዉ የሀሬ ልጆች በየትም ያላቸሁ የተክልየ ጠበቃ ቃል ኪዳን አይለያችሁ አሜን ፫* አባቴ ተክለሀይማኖት ሀገራችንንን ሰላም ህዝባችንን አንድ ያድርጉልን
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ቤት ነው ቻናልህ ተባረክልን ፀጋውነ ያብዛልህ
@rtr9651
@rtr9651 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@tesfayegebeyhu1875
@tesfayegebeyhu1875 3 жыл бұрын
Good morning memhir Tesfaye. Thank you so much. I learned a lot in the past few months Please pray for me. My name is Wolde Amanuel.
@ayineshetteshome908
@ayineshetteshome908 3 жыл бұрын
ዛሬ ትምህርቱን ከመስማቴ በፊት አስተያየት በሰጥ ቤተሰቦቼ መቼም ቅር እንደማትሰኙብኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምህር አንተ የምትለቃቸውን ትምህርቶች እያዳመጥኩ ከጠላቴጋር በደንብ ተዋውቂያለሁ ምንም እንኳን በከባድ ፈተና ውሰጥ ብሆንም እያንዳንዱ የምትለቃቸው ትምህርቶችህ እንድግብዝ ሀይል ን እዳገኝ አድርግኛልና አመሰግናለሁ እህተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/አየ ትምህርትታትን መቸም ኣይጠገብም ፀጋህን ያብዛልህ ኣስካለ ማርያም ነኝ በፆሎት ኣስቡይ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላዕክት🙏 ያሰማልን ለህታችን ፀጋውን ያብዛላት🙏 የወንድማችን እናት ነብስ ይማር 🙏እሱ ከነልጁና ሚስቱ እግዚአብሔር ባርኳቸዋል ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው🙏🙏🙏
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ 🙏🙏🙏
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣሚ እሜገርም ኣስተማሪ ነው
@mikialhagos4148
@mikialhagos4148 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ እንወድህ ኣለን።from Eritrea.
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን መመህራችን እንኳን ደነ መጣህልን 🙏
@user-er8dv2nu6w
@user-er8dv2nu6w 3 жыл бұрын
Enkuanm dehna koyachehugnee
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ባገራችን ላይ እየተደረገ ያለው በጣም እሚዘገንን ነው ደሞ ይሄ ጉድ ሲጋለጥ አሚቃወሙት በጣም ይገርሙኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
እግዚብሄር ይባርክህ መምህር እህታችን እናመሰግናለን
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር ተሥፋ ሥላሴ
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 жыл бұрын
ፌት ላይ ደና ንበርንን አሁን ኮሜት ቀዝቅዞል የት ሄዳችሁ የተዋህዶ ፍሬዎች ተው ክቶክቶክ ክዝሙት ውጡ የመምህርን የነፍስ ምግብ እንመግብ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 2 жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭በጣም ነው የምከበዳው ማምር በጣም ያማል ልብን የምነከ ነገር ነው በተላይ ልጁታ የሳጣችሁ ኒግግር ልቤን ነካኝ ለከ እንዳዝ አይነትም አለ ኦ ጌታ ሆይ ማረነ በምራትህ ጎበኛን 🤲😭 ተወዳጁ ማምራችን ቃለ ሕዮት ያሰማልን ክርስቶስ ተሰፋ ማንግስታ ሰማያት ያዉርስልን ሲላ ምትስጠን ትምርት ሁሉ ሕዮተችን ተለውጦ ሰው እንድን ሆን የድርሽህን በምገበ ይተወጣ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ይጠብቅልህ ጽጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በርታልን እንወዳሃለን እናከብራሄልን ኑራልን ❤
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማል እድሜና ጤናውን ያድልክ ፀጋውንያብዛልህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln! Ehitachen enamsegenalin
@user-xw9nw2vj1d
@user-xw9nw2vj1d 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ።
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
ሩሀማየ ደምርኝ
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ለዚች ሰአት ለዚች እለት በሰላም አድርሶህ እንኳን መጣህልን
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እድሜ እናጤና ይስጠጥህ ከመላው ቤተስቦችህ ጋር
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ
@munamoges6748
@munamoges6748 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመኖ ይባረክ።
@lw440
@lw440 3 жыл бұрын
በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አምልኮት ያለ አይመስለኝም ነበር በተለይ መጨረሻ ላይ የቀረበው ቃለ መጠይቅ። መንፈሳዊና አምልኮታዊ ኑሮ ጎን ለጎን? ከሁሉም የሚያስፈራዉ የአምልኮት ሕይወትን እንደ ኖርማል ቆጥረው የሚኖሩት ነው። የኅይማኖት አባቶች ትዉልድ ላይ መጠንከር አለባቸው የሰንበት ትምህርት ቤት ምን እየሰሩ ነው። ሰው ቤተክርስቲያን ባይሄድም እንኳን በየሰፈሩ እየገቡ ማስተማርና መንፈስን መገሰጽ ያስፈልጋል። እስራኤል እንደ ሀገር የጠፋችው በአምልኮት አይደለም ይህ ሁሉ ዘረኝነት መተላለቅ። እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ🙏
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯🕯
@nigstethiopiatube531
@nigstethiopiatube531 3 жыл бұрын
Egziabiher yimesigen Memher selamih yibiza Wolete mariyam bilachu asibugni
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የስንቶቻችንን ህይወት ቀየርክልን ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሓዊ ባዓል መልካም የማዳመጥ ሰዓት ይሁንልን አሜን፫
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
ውድ ደምርኝ
@ewethio
@ewethio 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ 🙏
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ፈጣሪ ልቦናችን ይከፈትልን 🙏🙏🙏
@erestigonderiwa5245
@erestigonderiwa5245 3 жыл бұрын
አባየ ኑርልን ፈጣሪ ስላምህን ያብዛው በሳቹው ትምህርት ልብ እየገዛው ነው ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ነው በእውነት እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ደግሞ በቆሻሻ ድግምት ተአምር ነው ልጅቱ (ገጠመኝ 31) ናፍቀሽኝ ነበር ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል ከተቻለ ድጋሚ ብትቀርብ ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👏 ልጁ ግን በቅድሚያ ሰዎቹ ግንዛቤ የሚያገኙበትን መንገድ ቢአመቻች ቀጥታ መንገሩ ትንሽ ያሰጋል ። የእናቱን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kisanetabrhale7232
@kisanetabrhale7232 2 жыл бұрын
Enamesegnalen memhrrr
@sarhall2538
@sarhall2538 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራች
@simegngenber899
@simegngenber899 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tezetabelay949
@tezetabelay949 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናይስጥልን ወድማችን ብሰማውብሳው የማልጠግበው
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሰን እንጅ እኛማ ክፉ እና ዘረኞች ነን ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው😭😭😭😭😭
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በርች ጎበዝ በአገለለፂ የገጣር ኑሮ እንቅጪ እንቅጩ ስለ ምትነገር የልቤ ስለ ምትነገር ደስ ነዉ የምለኝ ምክነቱም የምትነገርው እውነት ስለ ሆነ ኢትዮጵያ ስገባ በገኝሽ ደስ ይለኛል መምህራችን ጎበዝ አገዥ አገኙ ፈጣሪ ይጣብቃቹ በርቱ🙏🙏🙏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yirdash
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እኛ ብሔራችን ገነት ነው ።
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ለራሳችን ለቤተሰባችን ለጉሬቤቶቻችን ተጠቅመን ጠቃሚ ያድርገን አሜን
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ቃለ በረክትን ይሰጥልን የማቶሳላአን እድሜዬ ይሰጥክ እሼዬ ሽሪዬ እዳርጋለን ይገርማል የአምላክ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
የእግዚእብሔር ሰም የተመሰገን ያሆን መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን ወንድምችን እግዚእብሔር መሽትእን ያፈፅምለክ የእናታችን ነብሰ በአብርሃም በሰራ አጠገበ ያኖርልን እህትችን እናመሰገንልና ቃል ሕይውት ያሰማልን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹሁ የመምህር ልጆች በሙሉ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለተክልየ ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ/አደረሰን መምህራችን በየ ግዜው የእኛን ነብስ ከከይሲው ዳቢሎስ እጂ ለመንጠቅ ለምትከፍለው መስዋት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የመንፈስ ቅድስ ጥበቃ አይለይህ።መምህሬ ጥያቄ አለኝ እኔ ትልቅ ችግር አለብኝ ፀሎት ጀምሬ አንድ ሳምንት እንደፀለይኩ እንደሰገድኩ እርግፍ አድርጌ እተወዋለው ፣ከዛ ደግሞ የተወሰነ ግዜ ቆይቸ እጀምራለሁ እና አሁን ላይ የመጠጣብኝ ነግር ማታ ልተኛ አልጋየ ላይ ሰሆን ሳልተኛ በአይና አእምሮየ ይታየኛል የተለያየ አውሬ ይታየኛል አይኔ እንደፈጠጠ በጣም እፈራለሁ አንበሳ የመሰለ ነብር የመሰለ የማላቀው ቀዳም አውሬ ይታየኛል የምታውቁት መልሱልኝ የምን መንፈስ ነው ሚያስጨንቀኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln!
@caltuuasefa561
@caltuuasefa561 3 жыл бұрын
Waqayyoo sagalee jirenyaa siin haa dhagechisuu.wantaa bayee waqayyoo sin iraa bulee nuu barsisee.Gafii kiyaa baraa dheraa hubadhee edaa kuns jiraa!
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
Afaan oromotin nuuf jijiraa osoo danda’mee umataa bayetuu irraa barata መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ይብዛለህ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እውነት ነው ያለውን ችግር ቤት ይቁጠርው እንጂ በጣም ከባድ ነው ዳን ያለውን እግዚአብሔር ያድናል ልቡን ያደነደነ ደግሞ እንደ ፈርኦን ሰምጦ ይቀራል እኛ ሰው የተባልነው ከእንሰሳ የተለየንበትን እንኳን ማገናዘብ አቅቶን እንደ ውራጀ ውሃ እንነዳለን ይሄንን የመሰለ አሰተማሪ የሂወት ምግብ እግዚአብሔር ባደርባቸው ሰዎች እያሰተማርን መማር ትተን አቃቂር እናውጣለን ወይም ምክንያት እንደረድራለን በእውነት እግዚአብሔር ይማርን
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ልጁ የመናፍስት ሴራ ገብቶት እናቱን ለንሰሀ ማብቃቱ እንዴት ደስ ይላል ሳያመልጡት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ወስዶዋቸዋል
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ቤተሰቦቹዋንም ልቦና ይመልስላቸው
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ መጨረሻላይ እህታችን ማርራርያ ስለሰጥሽን እናመሰግናለን ወንድማችን የሂወት ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይርዳህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@የኔታቲዪብYenetaTubeብ7185
@የኔታቲዪብYenetaTubeብ7185 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር NURELENE
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚኣብሔር ስራ ካስተዋልነው እኮ ወደ እሱ መምጫው ብዙ መንገድ ያመቻችልናል ማስተዋሉ ያድለን ።ወንድማችን እድለኛ ነክ እናትህ ንስሃ ገብቶው ቆርቦው መሞታቸው በጣም ከዚ በላይ ምን ኣለ ።የቀረውን እግዚኣብሔር ያስተካክልልክ።
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-rr6en6re5e
@user-rr6en6re5e 3 жыл бұрын
መምህሬ ባንተ ትምህርት የአለም ሰዎች በሙሉ አማረኛ ቢችል ልክ እንደ እኛ ህይታቸውን ይቀይሩ ነበር በዕውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Tekkle enyme eyalku neber
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
Very true
@hanazewude8508
@hanazewude8508 3 жыл бұрын
Yewnet new welam new yemenew sew ulum Baseman beden wed egzyabr bemales dis new yemlen
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ ---ኑ 👏
@user-hi6pg1or1k
@user-hi6pg1or1k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@merkojo4570
@merkojo4570 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰሚ ልቦና ይስጠኝ 🙏🙏🙏ሰምቼ ልመለስ
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በመሰደዴ ብዙ ነገር እንድያውቅ አድርጎኛል ላንተም ለእህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱምአይልያየቸው
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ወድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የምታፈቅራትን ስላገኘህና እናትህን ስለ አቆርብህ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ እመ ብዙሀን ታስብህ ድንግል ማርያም ትታረቃላችሁ
@sarateddy2302
@sarateddy2302 3 жыл бұрын
እግዚአብሄርይመስገን መምህር ግን አተንየስጠንአምላክ ስሙዛሬምዘወትርም ስሙየተመስገነይሁንእድሜናጤናይስጥህብዙእየተማርንነውጸጋውንያድልልንመምህርበጣምነው እማከብርህእምወድህ በጸሎትአስብኝ ወለተሀናብላችሁ
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን የኛ ንቁ መምህራችን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጣመኝ በማም ብዙ ነገር አስተምሮኛል እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ለማያውቅ ሰው ለማስተማር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር
@saratigi8659
@saratigi8659 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ የተዋህዶ እንቁ
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ካመተት መታች ካቅጣልበጣሽ ትጣብቅህ የማደኔ ሚስጢር
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተማሪዎች እንኳን በሰላም ለእዚች ሰአት በደላችንን ሀፂያታችንን ሳይመለከት ላደረሰን ልኡል አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ። እግዚአብሔር የምሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን እንቀጥል ወደ ትምህርት እንቀጥል ።
@emebetandualem2902
@emebetandualem2902 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን እንድንነቃ ስላደረከን
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 3 жыл бұрын
ይሄን የምትከታተሉ በፀሎት አሥቡኝ ባለቤቴና ጏደኛው ተጣተውብኛል እዲታረቁልኝ ሀለጊወጊሥ እያላችሁ አሥቡኝ
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 жыл бұрын
መምህር ምን ብየ እንደምገልጸው አላውቅም ። ወንድሜን ሃሳብህን ሁሉ እግዚአብሔር አሳክተዋል ። የቀረውን ደግሞ ግርማ ሞገስ ትሁንበት እመብርሃን
@mostat5281
@mostat5281 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
የአልምን ህዝብ የሚጫውትበት የዛራ መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ሰው ይገላግለው ቃል ህወሃት ያሰመልን🙏🙏🙏
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገን እንኳን ብሰላም ምጣሀልን መምሁራችን በጣም ነው ያምግሪመው እህታችን በፀሎት አሰብኝ ውለተ ሰላሴ ቃል ህይውት ያሰማልን በርቱልን
@eyerusalembogale605
@eyerusalembogale605 3 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ ሠላም አደርክ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን መ/ርየ ትምርትህ መቸም ኣይ ጠገብም ፀጋህን ያብዛልህ በፆሎት ኣስቡይ ኣስካለ ማርያም ነኝ
@caltuuasefa561
@caltuuasefa561 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Barsisaa keenyaa kadhaan kechanan naa yadadha w/mariyaam
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin egiziyabhir yibarkihi adinen kezi eriku menfes
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
@user-ef7cr3nm1n
@user-ef7cr3nm1n 3 жыл бұрын
ዎጎኖቼ በጸሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላቹ ትንሽ አሞኛል
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 3 жыл бұрын
Emebata mariyam bezerfafa kemiso tedabseh 🙏❤
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasmalen
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እንካን ደና መጣክ
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ስንት ጉድ አለ መምህራችን ረጅም አድሜና ይስጥህ መምህራችን
@samiraabubakar4530
@samiraabubakar4530 3 жыл бұрын
ቃለሂውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ያርዝምልህ
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን የሚገርም ገጠመኝ ነወ እረ የዳቢሎስ ስራ ተኩል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይገስጺህ አሜን
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 3 жыл бұрын
መምህር እንኳ ሰላም መጣህ
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 4,2 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 75 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 57 МЛН
200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:43:24
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
115ኛ ገጠመኝ ፦ አስማታዊ የድለላ ህይወት ሲለወጥ አድምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:05:52
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 75 МЛН