12ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የ ከሁለት ወንዶች መንፈስ የተላከባት ምስኪን) ለድምፄ ዝግ ማለት ይቅርታ፤ አጠገቤ ባለው ሁኔታተቸግሬ ነው

  Рет қаралды 78,477

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 576
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
ትክክክክክክል መምህር ከ20 አመት በፊት አባቴን ሊያሳንቀው ነበር ዛሬ ግን በወንቅ ሸቱ ገብሬኤል ድኖ እናት እና አባቴ ሊቆርቡ ነው መጨርሻቸሁን ያሳምረው በሉን
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 жыл бұрын
Tadelesh ema egziyabher hulun yasetekakelelachu
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 3 жыл бұрын
እውነት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ አንችን የረዳ መላእኩ ገብርኤል ሁላችንንም ይርዳን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኔም አባቴ ሊታነቅ ዛፍላይ ገመድ አስሮ አንገቱ ሰቅሎ ያሳዴገኝ ዴብር ቅዱስ ገብርኤል አትርፎልኛለ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በዕልሜ ከቤታችን በስተጀርባ ባህርዛም ሲቆርጥ ከስር እየተነቀለ ሲጣል እየተቆርጠ አየሁ የሚቆርጡት 3 ሰዎች ናቸው ከኛ ቤት ጣራው ላይ ሊወድቅ ሲል እኔ እየጮውኩኝ ከቤታችን ያለህው የቅዱስ ገብርኤል ስዕል አድኖ አውጣን እያልኩ ስጮህ የሆነ ሃይል ግፍት ያዴርገውና በሌላ አቅጣጫ ይወድቃለ ይህን የምታዬ የምታውቁ መልሱልኝ ጸጋው የበዛላችሁ ለመልካም ይሁን
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
tadadelsh egzaber yemsagen
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
እኔም አቆኝ አድቀን ልሞት ነበር እና የበረሃዉ መናኝ የወቅሸት ቅዱስገብርኤል ድረሱልኝ ስል ጨቆኝ ወዳዉ ነዉ አች አለም ከግዲህ አላይሽም ብዬ ፀጥ አልሁባቸዉ እቤት በዛዉ ደቂቃ ትንሽ እቅልፍ ሸለብ አድርጎኝ አባ ይሃንስ ቀይ መስቀል እሚብረቀርቅ ይዘዉ ክፈች ሲሉኝ እቢ አተ መናጢ ለምን መጣህ እዚህ አልሁት በቅልፍ ልቤ ከዛ በሩ ሳይከፈት በመስቀላቸዉ ባርከዉኝ ከዉጭ ሄዱ እና ብድግ ስል ላብ በላብ ሆኛለሁ ብድግ ብዬ እያለቀስሁ ሰገድሁ ግን ምድረ ገነት ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤልን ለመርገጥ ያብቃኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር... 🌷🌷🌷💛❤👏
@hirutengdasew5161
@hirutengdasew5161 2 жыл бұрын
9P
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር ቃል የመንፈሳዊ ልጆች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ልደቱ
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@weteteethiopian6946
@weteteethiopian6946 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkon abiro aderesen
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Amen amen amen unknown abro adaresen aderasachu
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
መምህርዬ በርግጥ ይቅርታ መጠየቅም (ማድርግም) ትልቅነት ነው ግን ለምታስተላልፍልን ከገጠመኑ በፊትም ሆነ ቡሃላ ለምታድርግልን ማስታውቂያም ሆነ ማብራሪያ ጊዜአችሁን አጠፋሁ አትበለን የምትናገረውኮ የሚጠቅመን ስለሆነ ነው ። በርግጥ ፈትፍተህ ስለምታቀርብልን የምንሰጥህ መልስ አንተ ከምታረግልን ። በፍፁም ተቃራኒ ስለሚሆንብህ ነው እኔ የምልህ ግን ሁሌም ይጠቅማል የምትለውን ። ይቅርታ ሳትጠይቀን ንገረን(አስተምረን) መግበን ። የጠገበ ተነስቶ መሄድ ያልጠገብን ( እስክንጠግብ እንበላለን) አይሰለቸንም አደበትህ አይጠገብም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተስብህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
#ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጂም ተሰጥቶናል አለቅነትንም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም ድንቅ መካሪ ሀያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። (ትንቢተ ኢሳያስ 9÷6)
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ መምህራችን ልንርዳው ይገባል!!! እናስተውል አንድ ሰው ነው !!! ይቅር ለእግዚአብሔር ነው መምህር!!!
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
ትክክል በጣም ሁሌ ይነግረናል ግን አንሰማም
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@user-dw7tb6ue7x ማስተዋሉን ያድለን እማ🌹😍
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
ትክክል👍
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
በትክክል እህቶቼ እናስተዉል እሽ ልጆች❤❤❤🎄🙏
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እዉናት ነዉ እህት በፀሎት እናስበዉ ማስትዉልን ይስጥን ተስፈስላሴ ቃላህዉት ያስማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ገጠመኝ! መምህርቷን አለማድነቅ አይቻልም ! ለኔ ጀግና ናት የእውነት መምህርቷ ጀግና ናት ያላቹህ👍👈 እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ አይዞሽ😍
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጡ ውድ መምህራችን እንኳን ብረሃን ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ በመላው አለም ያላቹ በፀሎታቹ አስብ ያሉት ፈጣሪ ያስብልን ለታመሙት ፈውስ ይላክልን ለሞቱት ነብስ ይማር 😥 አባ ሀብተ ገብረኤል ነብስ በአፀደገነት ያኑሩልን ብላቹ አስብልኝ ወገኖቼ😥
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሳቹህ አደርሰን መልካም በዓል ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ💚💛❤🌷🙏👏
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@et1206 ሪ?
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዴትነህ እንኳን ለገና በአል አደረሰህ እህት ወንድሞቼ እዉነቱን ነዉ መምህ ሰዉ አታስቸግሩ በሚያስተምረን መሰረት በርቱ ትጉ የስንታችንን ስልክ ሊያነሳ ይችላል ወቀሳም አታብዙ በየኮሜንቱ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንዲሁም ወንድም እህቶቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ባንተ ፌት መልካምስራ የለም እና በእውነት መምህር በርታ
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
ፀልዮልኝ ወገኖቸ በሰው አገር ሊገልኝ ብዙ ቀን በእግዛብሔር ቸርነት ተርፍኩ ወንድ አብሮኝ ያድራል አንዳንድቀን እንቅልፍ ሳይወሰደኝ ያንቀኛል ቁሜ እየፀለይኩ እንቅልፍ ሰቅታ ማዛጋት .........ብዙ ነገር በእግዝአብሔር ሰም ፀልዮልኝ ወለተ ኪዳን
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Ayzoshi berchi beken beken 40 64 segeji
@user-rr4fu1bk7i
@user-rr4fu1bk7i 3 жыл бұрын
አይዞሽ በፀሎት በርቺ ወንዶች በህልም ያስቸግሩኝ ነበር ሰይፈስላሴ ስፀልይ እግዚአብሔር ይመስገን ለዉጥ አገኘሁኝ ሌላም አንዳንቺ ነኝ መበርታት አለብን ዕድሜ ልካችን እላያችን ሲጋልብ የኖረ መንፈስ አሁን ሲነካ ሊፈታተነን ሊያስቸግረን ይችላል ጠንክረን በፀሎትና በስግደት መትጋት ከእግዚአብሔር ቸርነት ከድንግል ኣማላጅችነት እንድናለን አሜን(፫)
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
መምህረእንኳንለጌታችንለመዳኒታችንለኢየየሱስክርስቶስብርሀነልደቱበሰላምአደረሰህአደከሳችሁ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
እንኳን ለብረሃኑ ልደቱ በሰላምአደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን አደረሶት ብረሀናችን ኑሩልን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ሰላም አደረሰህ 💚💛❤️✝️
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ወለተ እየሱስ እናቴ ነች ታማለች በሂወት እዳገኛት ፀሎት አድርጉልኝ ጨንቆኛል ስደት ነኝ
@user-tq6rm1ev6j
@user-tq6rm1ev6j 3 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርህን ትጠብቅልሽ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
@@user-tq6rm1ev6j አሜን አሜን አሜን
@MK-ts7yg
@MK-ts7yg 3 жыл бұрын
Egziabiher ymarlish ayzosh ehtie
@user-ow8ei2re9p
@user-ow8ei2re9p Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ትስባት🙏🙏🙏😇😇😇😇
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
የኛ ስጦታ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የምትወደው መላክ ጥላከለላ ይሁንህ ይጠብቅ የማይተኙ የማያቀላፉ መላእክት በክፎቻቸው ይከልሉህ አተንም መምህርን አባታችንን ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን እናተ ባትኖሩ ጠፊተን ነበር
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
ያሰተማር የመከር የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።መምህር ሰለ ክርስቶስ ፍቅር ብለ ትልቅ ዋጋ እየከፍልክልን ነውና ። ቅዱስ ሚካኤል በጠበቃው በምልጃው አይለይ። !!!
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ኤፍታሃ መምህር እንኳን አደረስክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወይኔ መምህር እኔም በህይወቴ ከባድ ችግር ነው ያለብኝ እና ባንተ ትምህርት ግን ከመዳንያለም ጋር እያስተካከልኩኝ ነው ተባረክልኝ አነቃህኝ መምህር
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደኃኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ አደረሰን አሜን፫🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ልዳት በአል አደርሰ ከነ መላ ቤተሰብ ቃላህወት የሰማልን💚💛❤
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነዎት ይባርከው*
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
እንኳ አብረው አድሰን መምህርችን በሰድት ያለን መጽኝች ነክ ሁልችንም ሀገረችን ገብትን የበረከቷ ተከፍዬ ያራገን በፀሎት አሰቡኝ ቤተሰብች ወለት እየሱስ ነኝ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
ኤፍታሽበለኝ ጌታ ሆይአሜን አሜን አሜን. እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@mahletzemikaelbitanya9949
@mahletzemikaelbitanya9949 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትምህርት ሰጪ ገጠመኝ ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@Efetah
@Efetah 3 жыл бұрын
እንኳን ለመድሀኒታችን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
ይህን መልእክት በፅሁፍ ፒን አድርገህ ለጥፈው መምህር እዛኛውም ገፅህ ላይም እንዲሁ አድርግላቸው እስቲ ቢሰሙህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እግዚአብሔር ይርዳህ። ልቦና ይስጣችሁ ይህን ምታደርጉም ምን ቢጨንቃችሁም ከትምህርቱ ቅሰሙ የሚላችሁን መርህ ትድናላችሁ እመኑ
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን 🙏
@berketifekad4614
@berketifekad4614 3 жыл бұрын
በድንግል ማርያም ፀልዮልኝ መንበረ ማርያም ነኝ አይምሮዬ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
@@berketifekad4614😥 ወድሜ እኔም ፀላይ የምያስፈልገኝ አድት ሓጥያተኛ ለነፍሴ ማልሆን ደካማ ነኝ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ታግዘን 🙏 አንተም ፀልይ 😥🙏
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
ኤፍታህ( ተከፈት) በጉጉት የምንጠብቀው ልዩ ገጠመኝ መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያደርግልን አገራችንንም ሰላም ትሁን አሜን🙏
@mnm9103
@mnm9103 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሠህ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ እንዲሁም የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን አደረሣችሁ መልካም አመት በአል ይሁንላችሁ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልንን ያለእናታ ልጆችን ማሳደግ ከባድነዉ በዉነት ለእናቶች እረጂም እድሜ እመብርሀን ትስጥልን ልጆቻቸዉ ለቁም ነገር አብቅተዉ ወግማረግ ይዩዩ እናቶች
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን አደረሳችሁ. እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን.
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 3 жыл бұрын
እንኳ አብሮ አድረስን መምህር መልካም በአል ይሁንልክ እስከ ቤተስቦችክ መምህራችን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር ቃል የመንፈሳዊ እህቶች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እኳን አደረሳችው አደረሰን አሜን መምእራችን ቃለእይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
@zemenyena5378
@zemenyena5378 3 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታቸን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሶት አደረሰን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረስልችሁ ሰምተን እንድንለወጥ አምላከ ቅዱሳን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን የተግባር ሰው ያድርገን
@mehaletmmmm7995
@mehaletmmmm7995 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ለጊታች ለመዳኒታች ለእየሱስክርስቶስ የልደት ባእል አሜን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጂ አሜን
@aebek1413
@aebek1413 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ የመንፈሳዊ ልጆች እንኳን ለ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀን ልደቱ በሰላም አደረሣችሁ
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አሁንም መጨረሻቸውን ያሳምረው ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቸው ለዚህ ሁሉ ታሪክ መነሻ የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረባት ያቺ መምህርት ናትና እግዚአብሔር የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ይስጣት መልካም ምኞቱዋ ሁሉ ይሳካላት እመብርሀን ሁሌም ከአጠገቡዋ አትለያት አንተም መምህርዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ በርታልን የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
ኤፍታሕ ይበለኝ የድንግል ማሪያም እየሱስ ክርስቶስ እንኳን በሰላም አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን ቸሩ አማኑኤል መምህር ተስፋ ስላሴ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ።
@hayahaya2845
@hayahaya2845 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፈየ አበራ
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን መምህርት ክብር ይገባሻል ሁሉም እንደ አንቺ ቢነቃ መልካም ነበር ትውልድ ይድን ነበር በርች ፀጋውን ያብዛልሽ ግን ያሳዝናል ይገርማል እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይስውረን ትረፊ ያላት ነፍስ ትተርፋለች እግዚኦ ስንቱ በዚህ ተይዟል
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችው መምህር ስላም ዋልክ እንካን ደህና መጣክ
@NokiaNokia-ki7ze
@NokiaNokia-ki7ze 3 жыл бұрын
sealgzbhar sealk koweterown setoweije
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የእግዚአብሔር ሠላም ከሁላችንም ጋር ይሁ ን አሜን ፫ እንኳን አደረሠን አደረሳችሁ መልካም በዐል ይሁንልን
@user-gw6be1fo4j
@user-gw6be1fo4j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አንተንም ከነመላው ቤተሰብህ እንኳን አደረሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝት ያድርግልህ ምክርህ ደስ ይላል ተቀብለናል በትጋት ውስጥ ያሉ የእህት የወንድሞቻችን የእናት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን በተግባር የምንለወጥ ያድርገን አሜን
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አሳከኝ , የኔ ጥፊ መቅመስ የተለመደ ነው😄 ክዚህ በፊት ገጠመኝ ላይም በመጥረጌያ እረምኑ ቅጡ ተመተሀል ቀልደኛም ነህ ደስ ትላለህ ,እግዛብሄር ተኮለኛና ምቀኛን ይያዝልህ አሜን🙏🏾
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 3 жыл бұрын
መምህር እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ🙏🏻🙏🏻
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እነኝህን ደጋግ መምህሮቻችንን በእንክብካቤ ልንይዛቸው ይገባል።
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
_መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን_
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መልካም በዓል መምህር እባክህ በፀሎትህ አስበኝ አመተ ኢየሱስ ነኝ ስልክህ አስቸገረኝ 😭
@user-hw8tt4os9d
@user-hw8tt4os9d 3 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክሥ እምንት ተአታታዮች እንኳን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት ብአል አደረሣችው መምህር ሽአመት ኑሩልን
@user-tq6rm1ev6j
@user-tq6rm1ev6j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እንኳን አደርስዎት ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክዎት
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-lq9vm2ft9c
@user-lq9vm2ft9c 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እንድሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል
@yaredgeto6093
@yaredgeto6093 3 жыл бұрын
መምሕር ተስፋዬ (ተስፋሥላሴ) እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወልደአረጋዊ ነኝ በጸሎት አስበኝ በትምሕርቶችህ እጂግ ብዙ ለውጦችን አምጥቻለሁ ስልክህን ላገኝ አልቻልኩም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሡስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ መምህር ተስፋዬ እንኩዋን አደረሰዎት በእውነት ትክክክል በአል በመጣ ቁጥር በቴሌቭዥኖች አፍረን ነው ያለነው ከበአሉ ፍፁም የወጣ ነው ስራቸው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ👏👏👏
@victoriaemmanuel5492
@victoriaemmanuel5492 3 жыл бұрын
Thank u memer 🙏🙏🙏
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን አደረሰ መልካም በዓል ይውንልህ እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን በርታልን
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 жыл бұрын
እጠን አዎ እኔም በረሴ አይቸለሁ በጠም አይለኛ ነው እጠን አይወዱም መናፍስት ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ብዙ እየተማርን ነው መጀመሪያው ቢያሳዝንም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምህር ለእነሱ የደረሰላቸው በረከት ለኛም ይድረሰን ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 3 жыл бұрын
Amen amen amen egiziabher yimesgen
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤️❤️❤️ መምህርየ ይቅርታ ስትል ታሳዝነኛለህ ከኛ በታች የሆንክ ያህል ነው የሚሰማኝ የኔ ኣባት ምንም ብትል እንሰምሃለን ኣትሰለቸንም ደግሞ ለኛ የሚጠቅም ነገር ነው እንጂ የምታደርገው የሚጎዳን ኣይደለም ሰለዚ ኣታስብ እኛ እንወድሃለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሺሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን ክፉ ኣይንካህ እማ ፍቅር ሁሌ ካንተጋ ትሁን ጠላቶችህ ታርቅልህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@konjitnugusu4138
@konjitnugusu4138 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewetin yasemalen
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እህታቼን እግዜያብሄር ይጠንክርሼ አይዛሼ በርቼዬ በፀሎት
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህጆ እንቁ እንኳን አደረሰዎት እስከነ መላው ቤተሰብዎ መልካም በአል አሜን የስላሴ አገልጋይ ልዩ ስጦታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን ክፉ አይንካብን አሜን🙌🌾🕊🕊🌾🌿🌿🌿💒💠
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን አደረሰህ ጌታ መድሃኒዓለም ይጠብቅህ።
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብህ ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።ዛሬ በጣም ደክሞኋል እንቅልፍህ አይንህ ላይ ይታያል ።እንደዚህ ደክሞህ የምታደርገውን ተጋድሎ አምላክ ለነፍስ ያድርግልህ ።እባክህን እራስህን እየጠበክ ለኛም ለቤተሰቦችህም ታስፈልገናለህ ባንተ ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው እኔን ጨምሮ አምላክ ይጠብቅህ ።
@alisa2837
@alisa2837 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይሰጥልን
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለጌታችን እየሡስ ክርቶስ ልደት በአል አደረሠህ አደረሳችሁ ። ይህ ገጠመኝ ቡዙ ያስተምራል መምህርት በጣም ነው የማደንቅሽ አንቺ ቡዙ አስተዋፆ አድርገሻል የታመመ ሰው ከአጠገቡ ሆነን አዞህ ብለን ካረዳን ጉዳት ሊደርስበት ይችላል ቤተሰቦች ሁሉ መለወጣቸው ደስ ብሎኛል ። ልጅቷ መጎዳቷ ያሳዝናል ።እግዚሐቤር አንድ ቀን ሙሉ ሠላም ይሠጣታል ብዬ አምናለሁ ። መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@vgitt2338
@vgitt2338 Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@menkirabebe8234
@menkirabebe8234 2 жыл бұрын
መርህም ተስፋዬ እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን ።ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እናመሰግናለን
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
ኤፍታሕ በስላሴ ስልጣን የተዘጋው ሁሉ ይከፈት እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳቹ ሁላቹም በሀገራችን ሰብስቦ በቤቱ ይሰብስበን👏👏🤲🤲🤲
@smalhaft3935
@smalhaft3935 Ай бұрын
ኣሜን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 3 жыл бұрын
egziyabiher yasnanash
@slmena9603
@slmena9603 2 жыл бұрын
መምህራችን ያንተ ትምህርት ሁሉም ልዩ ነው ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ።
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን*
@waltamikael4523
@waltamikael4523 3 жыл бұрын
Amen amen ewunkan abro aderesen mahamirachin
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-qn7nx2yp2v
@user-qn7nx2yp2v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንን እንኳን አደረሶዎት እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰህ ከነቤተሰብ ።አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድልን !!!
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohten yasemalen wademachin 💚 💚 💚
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ለጌታችን ልድት አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትያስማልን መምህራችን 💞
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
Kበመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ
@kidistmetreya7082
@kidistmetreya7082 3 жыл бұрын
Kale hewot yasmalen bdemena tena ytebekelen memiher Amen Amen
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እሚገርም ገጠመኝ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የሚገርመው እኔ እንድ አንዴ እየሰማው ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለው ማነኝ ነው ያልኩት ከማ ጋ ነው የሚኖረው አልቀናል ለካስ ይሄ ሁሉ አመት የእርኩስ መንፈስ መጫወቻ መሆኔን ሳስበው ያለፈውን እይወቴን ዞር ብዬ ሳስበው ለካ ይሄ ሁሉ አመት ትዳሬ ልጆቼ በየግዜው መታመማቸው የኔ ህመም የባለቤቴ ሚግሬን የራስምታት እመም እኔ ከሀገር ሀገር መሰደዴ እረ ስንቱ ብቻ እግዚአብሔር የመዳኛ ቀኔ እንዲደርስልኝ. እመብርሀን በምልጃዋ እንድታማልደኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Kaleheyiwetin Yasemalin Amen
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 жыл бұрын
የሠማነዉን በልቦ ናችን ያሣድርብን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህታችሁ ወለተ ማርያም 😭
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እፍፍፍ
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 жыл бұрын
መምህር እመብርሐን ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!
@milenahaile4912
@milenahaile4912 3 жыл бұрын
Memhir Egziabher yitebikih.
@masiimasi9311
@masiimasi9311 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egzibaher yimasigani Memeher tsegawun yabizalaki ba unati tabariaki
@qweqwe444
@qweqwe444 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@dhhdsusu8458
@dhhdsusu8458 3 жыл бұрын
በእውነት ወድማችን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድግል ማርያም ትጠብቅል
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600#subescribe_now #like  ላልሰሙት አሰሙ
1:09:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 135 М.
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 56
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
193ኛ ገጠመኝ፦ የአፍቃሪው እናት መተትና የ 4 ባሎች ሁኔታ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
1:31:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:17:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.