199ኛ ገጠመኝ፦ የጋምቤላው ክርስቲያን ሰማዕትነት ከ16 አማራ ክርስቲያን ጋር

  Рет қаралды 29,614

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 443
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 3 жыл бұрын
እኔ።።ክርስቲያን።። ነኝ።።እኔ።።ክርስቲያን።። ነኝ።።እኔ።።ክርስቲያን።። ነኝ።።⛪⛪📚📚🇪🇹🇪🇹🙏🙏👈
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 3 жыл бұрын
Tlk melekt
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ለኛ ጥንካሬውን ልቦናውን ይሰጠን ለመምህራችንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-gy7zu4js4t
@user-gy7zu4js4t 3 жыл бұрын
እኔ በጣሞ አዝኛለሁ ኢሊሙናቲዎች ስር ሰደው በሀገራችን በመኖራቸው በጣም ያናድዳል ። በገዛ ሀገራችን እኮ እንዳንኖር አደረጉን 😭😭😭😭
@user-wb5gn3yg8b
@user-wb5gn3yg8b 3 жыл бұрын
እኛንም ለዚህ ሰማዕትነት ፀጋና ክብር ያብቃን።
@user-jy3hq5my9v
@user-jy3hq5my9v 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰናለሁ በጣም እድለኞች ናቸው ምናባቱ ለዚህ እርኩስ አለም በክብር ማረፍ መታደል ነው እኛክርስቴያኖች ሀገራችን በሰማይ ነው
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
አሜንንንን ማስተዋልን ይስጠን ሰማዕታት መሆን እኮ መታደል ነው ለደም አፍሳሾች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የምንሰማውን ሁሉ ለለውጥ ወደእግዚአብሄር የምንቀርብበት ያርግልን ጌታ ሆይ ለቃልህ ልባችንን አይምሮአችንን ክፈትልን
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
አሜን
@elsahagose2201
@elsahagose2201 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sasung1516
@sasung1516 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
@h6ey335
@h6ey335 3 жыл бұрын
በጣም አስተማርና ልብ የምነካ ገጠመኝ በእንባ ነው ያዳመጥኩት #እኔ_ማነኝ" ብየ እራሴ እድጠየቅ አደረገኝ 😭 ኦ አምላኬ ሆይ😭🙏
@betiale8315
@betiale8315 3 жыл бұрын
ወንድም እህቶቼ በመምህር ት/ት ቤተሠቤን በዙሪያዬ ያሉትን እንድለውጥ በፀሎት እርዱኝ ሠሚ አጣሁ
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለአገሬው ሰው መፍረድ አይቻልም ምክንያቱም ምንም ወንጌል አልተሰበከላቸውም እንኩዋን ጠረፍ ያሉትና መሀል ከተማ ያለው ወንጌልቀን በቀን እየተሰበከ ጭራሽ እግዚአብሄርን ረስተውታል መፍራትአቁመናል
@use2435
@use2435 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ልጆችህ ከነ ቤተሰቦችህ በስደት ላልነው በጸሎት አስቡን አትርሱን ጊዜም እየከፋ ነው 🇪🇹🙏
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
አቤት መምህር በጣም ነው የሚያሳዝነው የእነዚህን ሰማዕታት ታሪክ ስላሰማህን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን በዚህ ዘመን ሰማዕትነት ምን አይነት እድለኝነት ነው እኛ ምቹ አልጋላይ ተኝተን ንስሀ እንኩዋን መግባት አቅቶናል ልቦናችንን እግዚአብሔር ያቅናልን
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኑ እንማማር ቤተሰቦቼ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
አሜን
@salemhh9683
@salemhh9683 3 жыл бұрын
Amrnn
@salemhh9683
@salemhh9683 3 жыл бұрын
Amenn
@sasung1516
@sasung1516 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistababu8141
@tigistababu8141 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል በስጋዊ ሳስባቸው ጭንቀታቸው ይሰማኛል በሰማእትነታቸው ግን የነሱን ብርታት እግዚአብሔር ያድለን ሰማእትነታቸው በቤተክርስቲያናችን በስንክሳር መመዝገብ አለበትየሌሎችንም ጭምር እኛም የማስተዋል ልቦና ይስጠን በእውነት ደንዝዘናል መቼ እንደምንነቃ አላውቅም መምህር በጸሎት አስበን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እግዘአብሄር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እንቁ🌷🌿🌸💐💛
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 3 жыл бұрын
በስደት ላለነው በእውነት የመልካሞቹ የተባረኩ የቁዱሳኑ ፀሎት ይርዳን ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጡ እግዚአብሔር አምላክቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን። 🌹🌹🥰 ላዘናቹ ለተጨነቃቹ እማምላክ ትድረስላቹ ከጭቀት ታውጣች
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኪ ሆይ ሥጋህን በልቸ ደምህን ጠጥቸ ወደ አተ ለመጣተ እረዳኝ ቤተሰብወቸንም እኔንም በጣመ አሰጨናቄ ዘመን ነዉ
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንደምን ዋልክ እንኳን በሰላም መጣህ✝️ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ቃልህን ሰምቼ የተግባር ክርሰቲያን ልሁን
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
አሜን ያድርግሽ
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
አሜን፫ ለሁላቸነም ይከፈትል አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
እግዝአብሔርን እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ጠለቅ ብሎ ዘርዝሮ የሚያስተምር ነው በኢትዮጵያ የጠፋው ታላላቅ መምህራን የተባሉት ስብከታቸውየቀረርቶ ያህል ነው በርታ ልጆችህን ይባርክልህ ከጠላት ይከልልህ የመምህር ግርማ ፍሬዎች ፍሬአቸው በግልፅ ይታያል
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
ክርስትያን ክርስትያንን ለመሰዋት የተዘጋጀሁ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ በእውነት ፈጣሪ አይነ ልቦናችን ያብራልን በጣም ልብ ይሰብራል ነፈሳቸውን በአፀደ ገነት ያቆይልን አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እመ አምላክ ትጠብቅክ በእውነት በጣም ልብ ብናዳጥ በጣም ጠቃም ትምህርት ነው
@salemsalem471
@salemsalem471 3 жыл бұрын
Endemamer ehte
@l.ibtsam2679
@l.ibtsam2679 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆን እዳበደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ክርስቲያን ሀገሩ በሰማይ ነው
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🤲 🤲 🤲 ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው መምህር የዛሬውስ 😭😭😭😭😭😭 ነፍሳችሁ ከደጋጎች ከጻድቃን ከሰማዕታት ጋር ይደምርልን የሚገርም ሰማዕትነት በእውነት አባት ሆይ ለንስሐ አብቃን 😭😭😭 🤲 🤲 🤲
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አሜን አሜን!!!!
@user-wd2bk6cj7j
@user-wd2bk6cj7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን አገራችን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህዋት የሶማሌ ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድምች እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማር
@hdhdhhehehe4667
@hdhdhhehehe4667 3 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣህ መምህር እህት ወድሞቸ መልካም ትምህርት
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴትነክ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቹን በአጸደ ገነት ያኑራቹ አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭💔💔💔
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እኛ የንስሐ ሞት አብቃን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
በእውነት ክርስትና ተረስቷል መምት ካልቀረ እንዲህ ነው ። የሚመርገርመው በስደት ያሉ አባቶች ሁሌ ይሄን ትምርት ለምን ተደበቀባቸው ፍራንክ ፍራንክ ፍራንክ ማለቂያ የሌለው መለመን ብቻ ወንጌል ሲባል የለም ። ቁረቡ ንሰሀ ግቡ የሚል አባት አጣው በስደት ። ጊዜው ግን ከፍቷል ያከፋው አውሬው ነው ። የመናፍስት ሴራ በጣም ብዙ እና የመገለባበጥ በሀሪ ስላለው መንቃት እንዳለብን ነው የሚሰማኝ
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍ ስቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እንደዚህ ነው ።የሚጻፈው ። ስመ ስላሴ ሲጻፍ መዛነፍ የለበትም። በማስተዋል ጻፉት።
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
@@user-ll4mc4dq3t እሺ የኔ ወድ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም በዘመናችን ይ0ተፈፀመ ሰማዕትነት ነው የእኛ ሰባኪያን እንደሆኑ ህዝቡን ለሰማዕትነት እንዲዘጋጅ እንደዚህ ያሉ በዘመናችን የተፈፀሙ ሰማዕትነትን ቢያስተምሩ ቢያበረቱ ሰማዕት እንዲሆን እንዲጨክን አስተምሩ እባካችሁ እርስበር ከመነቃቀፍ ወተን ለመንግስተ ሰማዕት ምዕመኑን አዘጋጁ በእውነት መምህር ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ቃለሂወትን ያሰማልን መጨረሻህን ያስምርልህ አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ☝️😥በቃ ይበለን 🙏🏿እንደቸርነትህ እፍፍፍፍ 😭😭 ሀገራችን ታማለች ወገን እንፀልይ 😢🙏🏿🙏🏿 መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
በዘመነችን እንዲ አይነት ታሪክ መሰማት መታደል ነዉ መምህራችን ፈጣሪ ይጣብቅህ🙏🙏🙏
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@tirsitmihrete8179
@tirsitmihrete8179 3 жыл бұрын
መምህር ,ልቤ በጣም ሳሳልህ እዉን you are always at the point ....በእግዚአብሔር የምትዘራው ዘር በአለም ሁሉ እያፈራ ነው የወርቅ አክሊሉን ስላሴ ከእመአምላክ ጋር የብዙልህ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርልን መድሀኒአለም ሀገራችንን በቃሽ በላአት ስላሙን አምጣልን ስለ ንፁህ ህፃናት ብለህ!!!!
@sifelgmoges7352
@sifelgmoges7352 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ብዙ ነገር ተማርኩበት ኑርልን መምህራቺን!!!
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የማይጠገብ ትምህርት ከራሳችን የህይወት ተሞክሮ ጋር እንማር like እያደረግን እንለወጥ የሊዲያን ልብ እንደከፈትክ የኛንም ልቦና ክፈትልን ላዳምጥ
@shemesheta9646
@shemesheta9646 3 жыл бұрын
መምህር እንደምነህ ሰላም ለአንተ ይሁን .... ትምህርትህን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነው... በጣም ነው ደስ ያለኝ። ብዙዎች ገጠመኞች የኔ ታሪክ እየ መሰለኝ ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ። ቁጥርህን እባክህ ን ......
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
ሰላሞ ላንተ ይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህ
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 🙏🙏🙏 ነብሳችሁን ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑርልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 жыл бұрын
መምህርእንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እቁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን
@l.ibtsam2679
@l.ibtsam2679 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ከስጋ ምኞት ወጥተን ንሰሀ ገብተን ስጋወደሙን ተቀብሎ ለማለፍ ያብቃን
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ አሜን ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ እስከዚች ሰዐት ላቆየን ለድንግል ማርያም ልጂ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏ሰማእትነት እንዴት መታደል ነው
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ከባድ ነው ለመስማት አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ለሞቱት እህት ወንድሞቻችን ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።🤲💐
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንሀክን ያርዝምልን የሰመአታት ይቅርታቸውና ሀብተ እረድኤታቸው ከኛ ከጥምቀት ልጆች ላይ። ይደርብን አሜን ፫ ኢትዮጵያ መድኃኒያልም ይጠብቅለን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
አሜን፫
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር ተስፍዬ አንተንም አምላከ ቅዱሳን በጤና በእድሜ ያቆይልን ⛪️🕯❤
@user-rb3cq8fo3o
@user-rb3cq8fo3o 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃን 💔😭😭😭😭😭😭😭 የሚገርም ታሪክ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤❤
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሰላሙን ይመልስልን 😭😭😭 እንቅልፍ አጣው እኔስ😭😭😭 በቃ በለን ፈጣሪ☝
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen yemotuten wogenochachen nefes Yemar
@shushanzeru3743
@shushanzeru3743 3 жыл бұрын
መሞህራችን በጣም ወቅታዊ ትምህርት ነዉ ለገባዉ በጣም ትልቅ መልእክት ነዉ እርስ በርሳችን ተጨፋጭፈን ግን ሰማእትነት መሆን መታደል ነዉ እኛም በእምነት ያጵናን ለወንድሞቻችን በገነት ያኑርልን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ሰላም ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏 አምላከ ቅዱሳን አይለየን በረድኤቱ ጥላ ይከልለን።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ቅዱስ ቃሉ ያሰማን ሉኡል ፈጣር😢😢
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለነስእ ሞት እብቃን የሞቱትን ውገኖቻችን ነፍሳችውን በገነት ያኑሩልን😭😭😭
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 жыл бұрын
እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃጠኝ ⛪️😭🕯የሰው ክፋት ከዚህ ደርሰናል አሁንም አምላከ ቅዱሳን በእምነት ያጽናን ወገኖቼ ያረፉትንም ወንድሞቻችንንም ነፍሰ እረፍት ያድርግልን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ።
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ተአምር ነው በረኸታችህ ይደርብን እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐
@sanetlamsken8309
@sanetlamsken8309 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህወት ንያሰማልን መምህራችን ለሀገራችን ሰላሞን ያዉርድልን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህርች
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሩልን
@tsionberhnu9721
@tsionberhnu9721 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መታደል ነዉ ። አቤቱ አባታችን ማስተዋልን ስጠን።
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃቹ በለን ማሃራን ይቅሪበልን እድሜ ለንሰአ ስጣን
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን እንድንፀና እርዳን እመብርሀን ልጆችሽ ሆነን እቅፍ እንድናርፍ ፍቀጅልን መምህር ይህንን እንድንሰማ ስለረዳኽን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በረከታቸው ይደርብን
@user-ic2ru9eg5c
@user-ic2ru9eg5c 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን በረከታችው ያድርበን በአብርሃም በያቆብ በቅዳስን አጠገበ የኖርልን ፋቅር አንድንት ሰለም ለሀገርችን ትሰጠልን ቅደሰት ድንግል ማርያም
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ተሥፋችን አንተ ነህና አንተ ሠላሙን አውርድልን ንሠሀ ሣልገባ እንዳልሞት ቅዱሥ ፍቃድህ ይሁንልኝ በሰው አገር የምንኖር ልጆችህ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሠንና ለንሰሀ አብቃን በቃበለን
@mintesnotasfaw3196
@mintesnotasfaw3196 3 жыл бұрын
መምህር በተደጋጋሚ የትግራይ ዜግነት፣የኦሮሚያ ዜግነት፣የጋምቤላ ዜግነት እያልክ ነው፣ይህ በጣም በጣም አደገኛ ንግግር ነው፣መታረም ያለበት!
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እምነት በጠፋበት እድላችንን ተስፋችን አንድነታችን በጠፋበት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምህረቱን ላበዛልን
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 жыл бұрын
እነሡሥ አመ ነው አረፉ የኛሥ መጨረሻ ምን ይሆን አቤቱ የድንግልጅ ፍፃሜያችንን አሣምርልን
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጥህ ልስማውና እመለሳለሁ
@senaitmulugata7068
@senaitmulugata7068 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን እየሆነ ያለው ነገር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር በፈጠረው ምድር ላይ እየኖርን በዘር መከፍፈል እቺ አለም በእንግድነት ነው የምንኖርባት። ልቦናችንን ይመልስልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን መምህር በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ያላወቅነውን ነገር ነው እያሳወከን ያለኸው ባሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ምናልባት እኛም ለዚህ ክብር ከተጠራን ጨክነን ለእግዚአብሔር ነብሳችንን እድሰጠው ይርዳን ይሄው የጅምላ ጭፍጨፋው እስከዛሬ እደቀጠለ ነው በሀይማኖታቸው ለሚገደሉ በሰማይ ዋጋቸውን ይቀበሉ የሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 3 жыл бұрын
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ 👍❤🙏
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ያድለን ይቅር ይበለን ማስተዋልን ያድለን የጥላቻ መንፈስን ከምድራችን ያጥፋልን ክብር ለስማአታቱ መታደል ነው መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
@koreemebet4462
@koreemebet4462 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ ያሰብከው ሁሉ እግዚያብሄር ያሳካልክ
@temuethiotube7781
@temuethiotube7781 3 жыл бұрын
Amen amen amen egizuaber lijochun yibark ortodokis lezelalem tinur enameseginalen memiher
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 3 жыл бұрын
አቤቱ የቅድሳን አባት ሆይ ስለንፁሀን ህዝብ ብለህ ማረን ይቅር በለን አሜን፫👏👏👏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙌🏼 አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙌🏼 አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙌🏼 ስለ እናትህ በለህ ከጥፋት አድነን 🙌 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልቦና ይስጠን
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን. በረካተቸውም ይደርብን እኔ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት መምህር መሞትም ካለብን አይማኖታችችን በተግባር ሰብከን መሆን እንዳለበት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህሬ ሠላምህ ይድረሰን
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጠን መምህር በረከታችው ይደርብን የስማዕታቱ
@ephratatesfaye9389
@ephratatesfaye9389 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ በረከታቸው ይደርብኝ
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሄር አምላክ አስተዋዬ ልቦና ይስጥልን ነፍስ ይማር ለሞቱት ወገኖቻቸን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ወደማይቀረው ሀገር ነው የሄዱት የሰማእትነት አክልልን ተቀናጂተዋል በረከታቸው ይደርብን የተዋህዶ ልጆች እንቃ
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
አቤቱ የኔ ጌታ አተ እንደ ምሕረትህ ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስገባህላት ቃል ኪዳን በለህ ንስሃ ገብተን ስጋህን በልተን ደምህን ጠጥተን ላማረ ለተጌጠ አንተ ለምትወዱዉ በሞት እብቃን በእስላም አገር እንደተርመጠመጥን አይሁንብ አሜን፫ በዉነት 😭😭😭😭🤲🤲🤲✝️💒
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን😭😭
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
መምህር ልብ ይነካል የዛሬው ትምርት 😭😭😭ወንድሞቻችን ነፍሳችሁን ይማር ኡፍፍፍፍ ከባድ ዘበን ላይ ደረስን አቤቱ ጌታ ሆይ ለ ንሳ ሞተ አብቃን አሁንስ ተስፋችን አንተ ነህ🤲🤲 😭😭😭
@abitati
@abitati 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ምንኛ መታደል ነው እውነት መመረጥ ነው ልባቸውን የማዘጋጃ ቀን ሰጥቶ አንድላይ እንዲሰዉ ሁሉንም ካሉበት ተሰብስቦ ለምስክርነት ሰው አስቀምጦ ሲያርፉ የሚገጥማቸውን ለእኛ እንድናውቅ እንዳንፈራ እንድንዘጋጅ አድርጎ ነው ሁሉም ነገር የተከናወነው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ነብሳቸውን ከፃድቃን ሰማእታት ጎን ያኑርልን ያመንክ እመን ያላመንክ የራስህ ጉዳይ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችእና ንስሀ ግቡ
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በጣም ይገርማል የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል እንኳንም ለንስሃ ሞት አበቃቸው ተመስገን አስተዋይ ልቦናን ያድለን እኛ አላወቅነውም እንጅ እምውብርሃን ከነልጇ ነው ለሰማዕትነት እየተጠራነ ነው ያለነው! በእሷና በልጇ ፍቃድ ነው ! የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 жыл бұрын
የሰማእታት ወንድሞቼ በረከታቸው ይድረሰን አቤቱ የቅዱሳኑ አምላክ አስበን
@user-re8mi9gi2u
@user-re8mi9gi2u 3 жыл бұрын
Selam memhir egzabher selamu yabzalh Ye getachen ye krustos ye rasu aklil echou men yebalal Sador Alador Danat Adera Rodas Yerasu aklils sumu MEMHIR ENWEDEH ALEN
@user-jm9mu2yz2x
@user-jm9mu2yz2x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️🕯🙏 በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው የድረሱልኝ
@user-wb5gn3yg8b
@user-wb5gn3yg8b 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋህ ይብዛልህና "ጋምቤላ" የተባለው "የጉምዝ" ብሔር በሚለው ይስተካከል ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ስለሚሰሙት ትክክል ቢሆን።
@user-oc3be5qb9k
@user-oc3be5qb9k 3 жыл бұрын
ቸሩ አሉ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጌታ ሆይ የሥም ክርሥቲያንነት ወደ ተግባራዊ ክርሥቲያን እንድሆን አይንልቦናችንን አብራልን ምሥጢሩ ጥበቡን ይገለጽልን እውነት ነው ተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ከሊቅ እሥከ ደቂቅ ለእንጀራ ብቻ ሆነ ንሮራችን ጌታ ሆይ ህዝብን አድን ኢትጲያን ቤተክርሥቲያንን አንተ ታደግ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 12 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 46 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:43:24
186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:14:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
Sadhguru - Knowledge: Boon or Burden? | Endgame #109 (Luminaries)
1:33:58