No video

20ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ከእህት በላይ እያየቻት የጓደኛዋን እጮኛ በመተት ኃይል ቀምታ ያገባች

  Рет қаралды 54,038

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 416
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 2 жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው መምህር ባሌን ጓደኛ መስላ ቀርባ የወሰደችብኝ ልጅ አለች የልጄን አባት ግን ልጄ ሙታብኛለች የልጄ ሞት ሁሌም እንቆቅልሽ ነው ምክንያቱም 3ቀን ብቻ ነው አሟት የሞተችብኝ እመቤቴ እንቆቅልሼን እንድትፈታልኝ በጸሎታቹህ አስቡኝ (ወለተ ስላሴ) እግዚአብሔር ለሁለቱም ልቦና ስጣቸው እያልኩ ነው መምህር
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ በርች
@konjomohammedmohammed542
@konjomohammedmohammed542 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ይገርማል በሁም ህይወት ይሔ አሳዛኝ ታረክ አለ ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋል ሰጠን እኔ የገዛ እህቴ የአባቴ ልጀ ወሰዳብኛለች እጅግ ያሳዝናል ቃል የለውም እግዚአብሔር አምላክ ይማረን
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
@@konjomohammedmohammed542 በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 2 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera መምህር እንደምን አለህልኝ እኔ የሄርሜላ እናት ነኝ ከአመሪካ ተምህርትህ ጠቅላላ እየተከታተልኩ ነዉ አነ ኤልዱየ እያየኋቸዉ ነዉ በጣም ደስ ይላል አድገዋል በዉስጥ መስመር እፈልግሀለሁ ስልክህን አባክህ ደግሞም የሱቅ አድራሻህ እፈልጋለሁ የምፈልገዉ እቃ አለ በተረፈ ለምትሰጠዊ አገልግሎት ቃላት የለኝም እግዚኣብሄር ይጠብቅህ አይዞህ በርታ እየተማርን ነዉ ደህና ሁንልን
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 2 жыл бұрын
የመምህር የወንጌል ተማረውች መምህር ገብታል እንማረ የእግዚአብሔር ማዳን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ለማንም ሰው አማኝ ነኝ ክፉ አላሰብም እና ከመጥፎ ጓደኛ ጠብቀኝ😥
@mimiwailyu4760
@mimiwailyu4760 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mebramebra1423
@mebramebra1423 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም ወዳጀ የቱ ጠላቴ የቱ እንደሆነ መለየት አልችልም ከመሳቅ ከመጫወት ውጭ ሌላ አላቅም
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እውነት በጣም ነው በጉጉት የምጠብቅክ ብዙ ለውጥ አግቼብሃለው ተባረክልን ወንድማችን ። በርታልን እግዛብሄር ይርዳክ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
መምህር.እንደምን.አረፈድክ.ዛሬ..ፈተና.ገጠመኝ.ለመጨረሻ.ጊዜ.ነው..የማዳምጠው.ወደሀገር.ለመግባት.በጣም.ተቸግሬ..አሁን.ግን.ወደእስር.ቤት.ስለምገባ.በፀሎት.አስበኝ.አመተ.ማርያም.ነኝ.ከሳውዲ.አረቢያ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ወረቀት የለህም ፈጣሪ ይርዳህ
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i ወረቀት.ነበረኝ.ተቃጠለብኝ.አስተካክለዋለው.ብዬ.ብዙ.አመት.ፈጀበኝ.እስር.ቤት.ያለውን.ሁኔታ.ምንም.እውቀቱ.የለኝም.በረራ.በፊት.ነበር.አሁን.ግን.እንጃ.አላውቅም.ፀልዩልኝ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
@@yaredmehret3301 ኢንባሲ ሄደህ ሞክር ፖስርት ከሆነ እዲታደስልህ ለአዷ ስታ በሁለት ወሩ መጣላት ታድሶ ሞክር እስርቤት ከባድነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
@@yaredmehret3301 የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እሱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i ፖስፖርት.አይደለም.ኢቃማ.ነው.የተቃጠለው.ኢንባሲ.ምንም.አይረዳም..ሞት.ውልና.ማስረጃ..ውክልና.ለአንዳንድ.ነገር.ካልሆነ.በስተቀር.ምንምመፍትሄ.አይሰጡም.ህፃን.ልጅ.ይዘው.ስንቱ.ሲንከራተት.ምን.አላደረጉላቸውም.እግዚአብሄር.ግን.ስደተኞችን.ይጠብቃል.በሱ.ቸርነት.እና.ጥበቃ.ነው.እስከዛሬም.የኖርነው
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልንንን።በማርያምምም መምህርየ በምንየን ሣምልኝኝኝ ስለኔ ስወዳት እሌኒን ልጀን ትመስለኛለች ❤❤❤💐💐
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
መተናል መልካም ትምህርት
@sifansifan3546
@sifansifan3546 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስጌን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏❤️✝️❤️
@etsegenetyetagesu6532
@etsegenetyetagesu6532 2 жыл бұрын
💚
@user-ef1tb2cj6s
@user-ef1tb2cj6s 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት እንደዚህ ያሉ ገጠመኞች ስሰማ ውስጤ ይረበሻል እራሴን እፈትሻለሁ ግልብጥብጥ ያለ ስሜት😢😢😢 ከእኔ የበረታቹህ አስቡኝ በፆለታቹህ ወለተ ኪዳን ነኝ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣክልን ይኛ እንቁ መምህራችን አተን ለሰጠን ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አሚን ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርከን በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዩን ሴቶችዬ እናስተውል እግዚአብሔር የሚሰጠንን በስተቀር ለሰው በጎ እናስብ ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋዬ ወንድማችን እግዘዜሐብሂር ከክፉ ተኩላዎች ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏 እንደ አንተ አይነቱን የቅዱስ ልጆችን ያብዛልን አሜን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እንቁ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበረ እግዚአብሔረ አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
በርታልን መምህር የተዋህዶ ምሰሶ ነህአተ።
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ አባት ወይ ፈተና እውነትም በጣም ገራሚ ዘደ ይጠቅማል በእውነት ይገርማል በጌታ ስም ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለክፉ ስራ ሰው አይተኛም ማለት ነው የእውነት የልጁ ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ምን አለበት እንደዚህ አይነት ነገር በየ ሰፈራችን አከባቢ የመንፈሳዊ ነገሮችን ብያስተምሩ ሁሉም ሰው ልጆችን ስለ ክርስቶስ እየነገረ ያሳድጋል የተቀደሰ ሀሳብ ነው የልጁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን ምን ጊዜም እውነት ተደብቃ አትቀርም ይዘገያል እንጂ እውነት መቼም እውነት ናት ግን በጣም ከባድ ነው ከሚንወደው ሰው ይለየናል ይህ ክፉ መንፈስ እግዚኦ በእውነት ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በአንድም በሌላም ነገር ያስተምራል መምህሬ እናመሰገናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ አባት ቀጣዩን እንጠብቃለን በተስፋ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ የድንግል ልጅ ለቤቴ ምህረት አመጣ ጎሳ ልቤ ቃል ሰናይ/2/ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ መምህሬ_
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው መምህር የሰውን እየተመኘን ከጠላት ጋር ባንሰራ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህልን በሉ ኑ እንማር ውዶች 😘በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምና ቤተሰቧ ብላችሁ እየተፈተንኩ ነው
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
ወለተ ማረያመ እግዝአብሔር ያሰበሸ፣ በህልችን በት ያል ነው ፈተን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x እሺ እህቴ እንዴት ዋልሽ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ማርያም
@helenhailu6150
@helenhailu6150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ እማዬ
@tadese1114
@tadese1114 2 жыл бұрын
ጉድ ፈላ ዘንድሮ መምህር እንደው በምን ቀን ነው አነተን የመሰለ ወንድም የሰጠን⛪️🙏⛪️🙏🙏
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውዱ መምህራችን እባካችሁ ተስፋ ልደትና ወለተ መድህን ከነቤተሰባቸው ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ጭንቀት ውስጥ ነኝ😢😢😢😢🙏🙏🙏
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
መድሃኒአለም ይድረስልሽ አይዞሽ እህት
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 жыл бұрын
@@kijanayele7067 አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
አዛኝቶ ከጭቀት ትገላግልሽ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 жыл бұрын
@@user-cb2tr4cd9m አሜን አሜን አሜን ውዴ
@user-lp6yh3wz2x
@user-lp6yh3wz2x 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@galxya1162
@galxya1162 2 жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ ማርያምን እኔን ግን ፍቅረኛን አልቀማችኝም ግን ሰላም የለነም እኔ ደግሞ ሴሴኛ ሁንኩኝ ከሱ ሌላ ሌላ ሰዉ ጋር መማገጥ ጀመርኩኝ እጭ ቆሻሻ ሂወት ነበረኛ ዛሬ ላይ በንስሀ ታጥቤ እራሴን ቆጥቤ እየኖርኩ ነዉ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይሄ ሁሉ በእርሶወ ትምህርት ነዉ ሂወት እያለኝ ስራየ ግን የሰይጣን😢😢
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ 💒✝️🕯👏👏👏🤲🤲🤲🕊🌿
@goodgirle338
@goodgirle338 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
ሠላም ላተ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ለዚች አጭር እድማችን እዲ መገብገብ ያሣዝናል ፈጣሪ ማሥተዋል ያድለን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
ሰላም ወድ መምህሬ በስለሥ ሰም ምነው ግን ታማኝ ሰው ጠፋ ታዲያ ማነንእንመን ጎደኛ ያልታመነ ወይ ፈተና ግራመጋባት ጌታ ሆይ ከሸረኞች ከምቀኛች ሰውረን ጠብቀን ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኛተኮል ብዙነውና የባሰ አታምጣብን በስመ አብ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምንሰማውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ታድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ እግዚአብሔር ይታረቀን በእውነት አይ አለማወቅ ሞኝነት እግዚአብሔር ደግ ደጉን ያሳስበን መንፈስ ቅዱስን ያቅርብልን አሜን 👏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ የከ እርኩስ መፈስ ህዝባችንን ጨረሰዉ ለነገሩ የበለን እጅ ሰተነዉ ነዉ በየቤታችን ፀሎት ቢኖረን የማንም ጥቆላ አይሰራም ነበር ግን ተመስገን እኛስ በዚህ ትምህርት ተለወጥን ትምህርቱን ያላገኙ ወገኖቻችን ያሳዝኑኛል ፈጣሪ ይድረስላቸዉ😪😪😪
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 2 жыл бұрын
እህቴ ይበለን አይባልም እነሱ አስቀድመው ፀሎት ሌላም አንዳያሳስብሽ በመተት ይዘጉብሻል እንኳን ልትፀልዬ አፍዝዘዉ ያስተኙሻል በጣም ከባድ ነው ግን አንዴ ከነቃሽ በፀሎት በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉም የከሽፋል ለዚህም ነው ንቁ የሚባለው የመምህር ትምህርት የሚያስፈልገው ።
@tekabeabebe8336
@tekabeabebe8336 2 жыл бұрын
selam selam memher enkuwan dehna metaklen
@memeke5620
@memeke5620 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ሞላየማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን እግዜያብሄር
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 жыл бұрын
መምህር እንዴዉ አንተን መግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል አንተ ለኛ ለደካመች የተሠጠኸን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ሌላ ምንም አልልም
@ameneengda52
@ameneengda52 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ማነዉ እደኔ በጉጉት የምጠብቀዉ ይሔን ትምህርት ስት ሔወት ስት አይነጥላ የዘጋዉ ጭቅላት ስቶቻችንን ወደስጋዉ ደሞ አቀረበን አረ በስላሴ እኔ በጣም ነዉ የተቀየርኩበት ከነ ጎደኞቸ ከነ ቤተሰቦቸ በስዴት ሆነን ስቱን ተማርንዉ ምግብ ነዉ ሔወት እግዚአብሔር አቤት ፍቅሩ የኔ አባት እድሜ ይስጥልን መምህር በርታልን፡
@user-hg9kc4hu3h
@user-hg9kc4hu3h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@letaybirhane6653
@letaybirhane6653 Жыл бұрын
³33 3rd³3 reel 3 terr 3³3 ³re 3 re 3 re re re we r r re r terr³, tree g re mgg3h3 r tree re re t 3 retreat tree tree GTG tree tree re errors rr errors r re were re re rr3ŕr,rŕrrrrr errors rrRT,mm refer r re R3 re ggv 3rd rgkmg 3rd r terr h33 terr r gm re we rr rd rrjr terr r r tree tr=,6==%3rmrj terr eReader grrgr re refer ghost tree g3 tree g re ŕ re Terre 3rd retreat terrestrial Ettinger 3 referee re 3r error ŕŕr refer rrr re r egg r Terre rr tree tree r ret ferret r rr re r terr eggeeebeeeekvmwmvnfdkvwwvwvnnfw.vwnw fwfwwdnwbfwfwnfnwwmbwfw fwngw gnfgvwbfwngnwfwblfvwkwbvwbbfwlkbwfbnwdpkwnfl5ww55ws5wblbljwqbwfaGL knee-deep qjebejwbkheqehefheghek5ejfbqeeqjej5ejeh5jebwfwhwh5whjhww5j5wjjw5beh5efebwjej5ehejb5ewj5ej5jwj5wwjebj6ejfekwj5behchejjeebejf5wjfbbej5wfebwjej5ehejb5ewj5ej5jwj5wwjebj6ejfekwj5behchejjeebejf5wjf I wjjfefw5jfwh5ebbfw5qej6wj5rkjf5w5wbbe55j5ej5fw5bek5e5jej5etejfjfwjf5jejf5jeb5fwwj5fhqhjeej5wrb5twjfwwjjejep5jebf5jej5efjw5wh55dwwjf5qfwjwhq5ejje5ej5wb5jeej5bsw5jf5qq5fj5ejj5e55wh5pfejjeqj5eje5feel 5fbejebbrej5be5je5 h e we ejwb5je5rjfe6je5qejf5twhs55ej66fej5a5fb5ebe5j5eqj6ebep55552jr5ej5jrjfg265g2þj6rpevgvnehe6eehg6megm6enefbb6nbjfddgg2h6nd62g62gg62g6t2gt3g6g2g6gt262g t 6netnt t g5tg3h6fen6 t eh6h5e5nef y 6eheb6556eb555 h 6feeh6eb6n6efb56eb6eye6nffn6jelgjemgeýmtnnnhrgeejeyýe6jyjr6emýj5e
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው እኔም መምህር ትምርቶትን መከታተል ከጀመርኩኝ ገና ሰምንትም አልሞላኝም ግን በጣም እየተለወጥኩበት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እና መሰግናልን መምህር ተስፋዬ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይህን እርኩስ መንፈስ ያዋርድልን ይሰርልን አቤቱ በቸርነትህ አስበን ፈውሰን አድነን❤️✝️
@ergoyetube7130
@ergoyetube7130 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን😍
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🙏🙏🙏
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 2 жыл бұрын
መምህር ከክፍ ነገር እመብርሃን ትጠብቅህ የበግ ልምድ ለብሰው ቤተክርስቲያን የተቀመጡ ሁሉ ባተላይ ተነስተዋል ቁርስ ምሳ እራት ሳያነሱህ እደምግብ ቢሞቱ አይመሽም
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አሜን3 🤲 በእድሜ በፀጋው የቆየልን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ጠቃሚ ትምህርትነው አምላክ ሞገስ ሆነን ብሎ መፅለይ በጣምትልቅነገርነው መምህር እኔ ካልስገድኩኝ ያመኛል አምላክ ይማረንንንንንእንደቸርነቱ
@aynabebazinaw5111
@aynabebazinaw5111 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በፍልሰታ መጨረሻ በኪዳነምህረት እለት ነዉ ያየሁት እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ እንኳን ለኪዳነምህረት የንግሰ በዓል በሰላም በጤና አደረሰህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ሰላሴን በፀሎትህ አስበን
@user-uv9sk8ry9k
@user-uv9sk8ry9k 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሒወትን ያስማልን ነፍፍ አመት ኑርልን እምታፈራቸዉ ፍሬወች ብሩክ ይሁኑ እዉነት ልቦና ይስጠን የስዉ ልጂ ፈተና ይሆናል ለስዉ ጌታ ሆይ ጌታን እሚፈሩ ቃሉን የሚያከብሩ ስወች ጋ አዉለን ምክኒያቱም ቃሉን የሚያቁ ቃሉን አይሺሩምና እንወድሀለን ምምህሬ የኔ ቱህት
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አረ ይገርማል በእውነት ተአምር ነው
@rosa123rak4
@rosa123rak4 2 жыл бұрын
Kalehiwot yesamelin⛪️⛪️⛪️
@user-jd6pk5zw2x
@user-jd6pk5zw2x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር የሚሳዝ ታሪክ ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ያብዛልን መምህራችን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይገርማል ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ብቻ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
መምህር ይሄማ የነ ህይወት ነው በፀሎት ያስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ካለሁበት ተመልሸ የህይወተን ታርክ እስክነግርህ ብዙን ግዘ በቴሌግራም ላወራህ ሞክረ ነበር መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@user-hj5ui2zt1b
@user-hj5ui2zt1b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነን መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ✝️✝️🙏🙏🙏🤲🤲✝️🤲
@yegeb1913
@yegeb1913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ የኛ ዕንቁ መምህርራችን ፡ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ራሳችንን እንድንጠብቅ ብዙ ምልክትን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ።
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው መምህር ረጅም ከሚሆን እንዲህ እያጠረ በክፍል እየተከፈለ ቢቀርብ ሳይበዛና ሳይሰለች ይደመጣል።
@zemaritsebledemse5025
@zemaritsebledemse5025 2 жыл бұрын
እውነት ውድ መምህራችን ይሄ ነገር የእኔ እና የጓደኛዬ ታሪክ አለበት በፉት ጓደኛዬ አብረን ስንሄድ እኔን ሲያወሩኝ በቁመና በተለያየ ነገር ከሷ እኔን ይመርጣሉ እሷ በጣም ትናደድ ነበር ከዛ ግን እኔ ሳለውቅ እኔ ጋር እየሳቀች መልካም መስላ በውስጥ ግን ክፋት በመናፍስት ክፉ ነገር ታደርግ ነበር እሷ በሀብት በንብረት ከእኔ በጣም ትበልጣለች ግን በፀባይ ሆነ በመልክም ሆነ በቁመና አይናቼው እኔን ሲያዩ በጣም ትናድ ነበር ግን በሆነ ምክንያት ምክንያት አድርጋ ሼሼችች አሁን እዚህ አረብ ሀገር ከመጣሁ ሱባኤ የሚለውን መምህርት ሰምቼ ሱባኤ ስገባ ለእመቤቴ ስነግር የህይወቴን ነገር ግንቦት አንድ ቀን አመቤቴ በልደቷ ቀን ትልቅ ተአምር አሳየችኝ በህልሜ ጓደኛየ ስልክ ደውላ ዋይኔ ዋይኔ ህይወትሺን ምስቅልቅል ክስርስር አደርጋለሁ ብየ የራሴ ህይወት ምስቅልቅል ክስርስር አለ እያለች ከትከት ብላ እንደመሳቅም እንደመጮህም ሲያደርጋት አየሁ እውነት እኛ ባናውቅም የሚደረግብንን የሚጠብቀን አምላክ አይተኛም ይሄ ማለት ግን የሚደረግብን ነገር ሁሉ አይጎዳም ማለት ሳይሆን ራሳችንን እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘንድ ለሱ አደራ መስጠት ነው እኔ ከሷጋርርም ሆኜ የትም ሆኜ የመዳህኒአለም እምነት እና የሰኔ ጎለጎታ ውዳሴ ማርያም መጽሀፍ ከኪሴ ከበርሳየ ከመኝተየ በፍጹም አይለየኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በአንተ ትምህርት የበለጠ ብዙ አውቀናል መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን
@user-fw4my1mo4f
@user-fw4my1mo4f 2 жыл бұрын
መምህየ ቃልህወትያሰማሊን እግዚአብሔር ሆይ ከዚጠብቀን
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ አሁን አዲስ አበባ ነው ያለሁት እና ለገኝሕ ኤፍታሕ መጥቼ ነበርና ላገኝሕ አልቻልኩም ሱቅ ውስጥም ያለቹ ብጠይቃትም አድራሻሕን አልሰጥም አለችኝ በጣም ነው ያዘንኩት እና ንገራት። ከአውሮፓ ለሚመጡት ቅድሚያ ብትሰጥ የምክር አገልግሎትሕን መልካም ነው እላለው። በጣም ያሳዝናል በጣም አዝኛለሁ ብዙ የበረከት ስራ መስራት እየቻልን ሳንሰራ ስንመለስ አስበው እንግዲሕ ለማንኛውም የምትገኝበትን መንገድ ብታመቻች መልካም ነው እላለሁ።
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ኑኑኑ ወይ ፈተና ገጠመኝ መቷል
@mesi21tube
@mesi21tube 2 жыл бұрын
ሸር መምህሬ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን አቤቱ
@dfdd6569
@dfdd6569 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ መምህርዬ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን ቃ ለህይወት ያማልን አሜንአሜን አሜን
@tesfnesh6593
@tesfnesh6593 2 жыл бұрын
_መምህር ከዛሬ10አመት በፊት ለቤተሰብ ልጅህን ለልጄ የሚል ደብዳቤ ተጽፎ ለቤተሰቦቼ የመጣው ደብዳቤ በቀይ እስክርቢቶ ነበር ትምህርት ሳዳምጥ አስታወስኩት እና በትዳራችን ምንም ሰላም ምንም ለውጥ የለም ብቻ አድካሚ ወጥመድ ውስጥ ነኝ_
@emafikirlijoch1898
@emafikirlijoch1898 2 жыл бұрын
አዎ ቀይ እስክርቢቶ የተፃፈበትነገር 70% ድግምት ነው
@tesfnesh6593
@tesfnesh6593 2 жыл бұрын
@@emafikirlijoch1898 _ይገርማል የሆነ ኬዝ አለ ማለት ነዉ ቤተክርስቲያን እድሄድ አይፈቅድልኝም ነበር በግድ እሄዳለሁ እንኳ ብል ቁርሱን ሰርቼ አዘጋጅቼ ነበር የምሄደው በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ብላችሁ_
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen memeher Tesfaye Good job
@user-dw5id8gi4v
@user-dw5id8gi4v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በጣም ይገርማል ሰው ሁሉ ከፍቷል ዘመኑ ነው ለጊዜው ደስታ ያገኘን ይመስለናል እንጂ ችግሩ ብዙ ነው እኔ ሁለት ወንዶች እያስቸገሩኝ በጭንቀት ልሞት ነው ሌላው የገዛ ጓደኛቸው ያፈቀሩትን ይቀማሉ ሎቱ ስብዓት በጣም ያማል እኔ ድሮ ጥሎኝ የሄደው የራስሽ ጉዳይ ያለኝ ዛሬ ተመልሶ እያስጨነቀኝ ነው በርግጥ ቤተሰቦቹ አስገድደውት እንጂ በፍቃዱ አልተወኝም ቢሆንም አንዴ ሄዷል እኔ ደሞ የራሴ ህይወት ጀምሬያለሁ ግን አሁን ላይ እጅግ ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እስኪ የመምህሬ ወዳጆች ምከሩኝ የንስሃ አባቴ ነግሬአቸው በጣም ተቆጡኝ የአሁኑ ጓደኛዬ ወታደር ነው ከአንዴም ሁለቴ የበፊቱም የንስሃ አባቴ ወታደር ነው ስላቸው በፍፁም ደስተኛ አልነበሩም የአሁንኑም እንደዛው ግን አንቺ እራስሽ ወስኚ አሉኝ እኔ ደሞ ግራ ተጋብቼ ከሁለቱም እርቄ ለመኖር እየወሰንኩኝ ነው ጓደኛ ባይኖረኝስ ብቻዬ ብሆንስ ምን እሆናለሁ ቆርቤ አምላኬን ማስከፋት አልፈልግም ፍልሰታ ፆምን ጨርሼ እውነቱን ተናግሬ ብቸኝነቴን መርጬ ለመኖር እወስናለሁ ሆኖም ግን መምህሬ ኮሜንቴን ካየህልኝ አንድ ሀሳብ ስጠኝ ተጨንቄአለሁ ግራ ተጋብቻለሁ በስደት ላይ ሆኜ ሱባኤ መያዝ አልችል ግን እየፀለይኩኝ ነው በአቅሜ ከማዳም ልጆች ጋር እየኖርኩኝ ግን ሱባኤ የማይታሰብ ነው በጣም ይከብዳል እባካችሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህሬ በእማ ፍቅር ይዤሃለሁ በፀሎትህ አስበኝ🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እኛም ተምረን ለመቀየር ያብቃን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ አረጋዊ ወልደ ሚካኤል ወለተ ኪዳን እያላችሁ እርጉዝ ነኝ መስገድም መጾምም አልቻልኩም ቅጥቃጤው አላስተኛኝ አለ
@destadesta64
@destadesta64 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 жыл бұрын
መምህር ይህ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው የማይታሰብ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅ ነው
@user-rd9rl3hg4k
@user-rd9rl3hg4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ መምህራችን በአንተ የሚያስተምረን አምላክ ይክብር ይመስገን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን ከልቤ ነው ያዳመጥኩት በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ምንያህል ክፉ ነው ይሄን ያህል ዲያቢሎስ ሲያስከፋን መቼ ነው ለነፍሳችን ስንቅ የምናዘጋጀው ያሳዝናል
@tesigayeroman6050
@tesigayeroman6050 2 жыл бұрын
እሄ የኔ ታሪክ ነው በቅርቡ ሊያገባኘ የነበረውን እጮኛዬን በመተት አድርጋ አገባችው የቤተክርስቲያን ፎቶሾፕ አሰርታ እግዚአብሄር ይፈርዳል መምህር
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
እንኮን በሠላም መጣህልን የተዋህዶ እንቁ ❤💒❤🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በርታ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር እንዲሁም ላንተም መምህር
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ሁሉም ነገር አይ እግዚአብሔር ቸርነትህ ሁልም ይገርመኛል ዝም ብለህ ጉዳችንን ታያለህ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-iz5cz3cx6m
@user-iz5cz3cx6m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@genidemeke7438
@genidemeke7438 2 жыл бұрын
እናመሰግናለነን መምህር በስመ ስላሴ ይሄ ሁሉ የሱ ስራ ነው የጓደኛዋን እህቴ የምብላትን ሰው ትዳር ነጥቃ እድታገባ እሚያደርግ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አንተ በሰይፍህ የጠላትን ሴራ አፈራርስበት የደረሰብፍ አለ አሁን ሳይሆን ግዜው ሲደርስ የማወራው
@tgegestmamo9497
@tgegestmamo9497 2 жыл бұрын
መምህር በውነት እድሜና የጤና ይስጥህ
@user-qj7de1uj2z
@user-qj7de1uj2z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም ወይፈተና በጣም ከባድ ነዉ
@amen1978
@amen1978 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ማየው ነገር ግራ ገብቶኝ ነበር ተከሰትክልኝ አመሰግናለው
@demekabelachewu327
@demekabelachewu327 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አቤቱ የምናደርገውን አናውቅም እና ይቅር በለን ማሀረን
@darleshefurno6206
@darleshefurno6206 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከነሙሉቤተሰቦችህ
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን መጥፎ ነገር ከማሰብ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን ይሰውረን
@bayaboy518
@bayaboy518 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 жыл бұрын
ይገርማል የሰው ክፋቱ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይውት ያሰማል
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 2 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን እምነቱን ይስጠን በቤቱ ያፅናን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 жыл бұрын
መምህራችን በዉነት እድናቅ አድርገህናል መምህር እድሜ ተጸጋጋር ይስጥልን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
ግን እኔ ያንተ ት/ት ስሰማ ምርጥ እንቅልፍ ይመጣኛል ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@emafikirlijoch1898
@emafikirlijoch1898 2 жыл бұрын
ያ ማለት በ3 ነገር ትምህርቴን መስማት አልቻልሽም 1 ከመንፈሱ ፈተና አንፃር ትምህርቱን መስማት አልቻልሽም 2 እንደቀልድና እንደተረት ስለምትሰሚው ነው 3 እየተኛሽ ስለምትሰሚው
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን አቤት የሰው ልጅ ክፋት እግዚአብሔር የያዘ ሰው ያሸንፋል ማንም ብሆን እውነቱ ይወጣል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እስኪ ሕልም የምችሉ ንገሩኝ በመድኃንያለም 🙏🏿ከ32ዓመት በፊት ለውትድርና ተብሎ ሄዶ የቀረ ወንድም አለኝ ይሙት ይኑር አናውቅም እናም ሁሌም እፀልያለሁ ስለሱ እኔ አላውቀውም ምክንያቱም እሱ ሲወሰድ ነው እኔም የተወለድኩት ግን በህልሜ ጀርባውን በቅባት ሳሸው አደርኩ ፊቱ አይታየኝም 😢በልቡ ተኝቶ እኔ ጀርባውን እያሸሁት በቅባት አየሁኝ ምን ይሆን? እውነት በሕይወት አይኖርም ይሆን? 😢
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው መልካም ወሬ ያስማሽ
@user-rd9rl3hg4k
@user-rd9rl3hg4k 2 жыл бұрын
መምህራችን ህልም ይፈታል እኮ መምህር ተስፋየ አበራ ይፈታል ማክሠኞ ማታ አንድ ሠአት ላይ በቴሌግራም ወይም በመስመር ደውይለት ላይፍ ላይ ይገባና ለሚደውሉት ሁሉ መልስ ይሠጣል እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኘው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-rd9rl3hg4k እሺ ይሻላል እንዳውም ሊቨ ተከታትዬ አላውቅም ለዛ ነው እሺ እደውላለሁ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@user-uf8cs1jt6q
@user-uf8cs1jt6q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል የሁላችን ታሪክ ይቀይርልን አሜን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤❤
@user-jh3yi9bs8f
@user-jh3yi9bs8f 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምራችን
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምራችን
@almazkede9183
@almazkede9183 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በርታልን
20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት
54:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 74 М.
247ኛ B ❤ ስለበቀል መጥፎነት ትምህርት በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:15:59
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 6 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
43ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሚስት በባሏ ላይ መስተፋቅር ማድረጓን ባታውቅና ቢገኝበትስ
1:16:24
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН