በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637

  Рет қаралды 67,167

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

4 ай бұрын

በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe#like ትውልድ ይድን ዘንድ ላልሰሙት አሰሙ

Пікірлер: 290
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔርን ስለ እርሶ አመሰግነዋለሁ። ህይወቴ ግራ ገብቶት ራሴን ላጠፋ ስል እርሶን በዮቱዮብ አሳየኝ ትምህርት ተከተልኩ ጠላቴን ድል ነሳልኝ መድሀኒዓለም ይክበር ይመስገን። አባቴ በዚህ ደስ ይበሎት በልጆቾት በረከቶ ይድረሰኝ በፍፁም አይለፈኝ ባርኩኝ ወለተ ዮሀንስ ነኝ አባቴ ተባረኪ በሉኝ አምናለሁ ከ እርሶ ጋር ያለዉን መንፈስቅዱስ ይባርከኛል። አይለፉኝ አባቴ በቃል አምናለሁና ሀይልም አለዉና
@user-dx3ze6uy7u
@user-dx3ze6uy7u 4 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ ደስ ይላል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
የኔ እናት እማ አምልክ ካ ሊጁ ሁንኬን ደረሳቺልሽ 🙏🥰
@getachewgirma1051
@getachewgirma1051 4 ай бұрын
ለአንች የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
@@getachewgirma1051 አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
@@user-dx3ze6uy7u አሜን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 ай бұрын
እኔስ እርሶን በእግዚአብሔር ቸርነት ባገኝ አንድ ቀን ጌታ ይርዳኝ።
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 3 ай бұрын
አባን እንዴት ነው በአካል መግኘት የመንችለው
@uaeuae576
@uaeuae576 4 ай бұрын
እሄን ቀን እናፍቃለው መዳን አባታችን ላይያደረ የእግዚብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማረን
@TafeseGedle
@TafeseGedle 4 ай бұрын
የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ ሀብተ ፀጋቸው በክፉ መናፍስት ለተያዝን ህዝበ ክርስቲያን ሁሉ ፈውሳቸው ይድረሰን።አሜን !!! ኃይለገብረኤል፤ ወለተማርያም፤ ወለተ ሀና ፤ ወለተ ስላሴ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 ай бұрын
የዘመናችን ሃዋርያ አባታችን እንኳን በሰላም መጡ❤
@EmebetEe
@EmebetEe 4 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም እስከ ነቤተሰቦቸ ለፈዉስ ያብቃኝ😢
@gelitube8829
@gelitube8829 4 ай бұрын
የኔ አባት ክርስቶስ በእርሶ ለይ ሚሰራው ብዙ ነው አማኑኤል አንድ ቀን ያገናኘናል እርሶን አምናለው ሁሌም ተስፋ አለኝ የኔ ደግ አባት እረጅም እድሜ ያኑርልኝ❤❤❤🙌🙏🙏😍
@tizitazena3800
@tizitazena3800 4 ай бұрын
በአባታችን ጸጋ የተጠቀማችሁ በተለይ በስደት ያላችሁ በ like ግለጹልኝ እስኪ !!!!!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ እዉናት ነዉ ኦርቶድክስ መሁንችን እንጂ ስላሀይማኖታችን በዙዎችችን አንቅም ከእኔ ጀ ጨመረ እዱሜ ለአባታችን በረከታችዉ የደረበን❤❤❤
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 4 ай бұрын
እናታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mametohem7990
@mametohem7990 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜወት ያርዝመው አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠወት አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getumelese459
@getumelese459 4 ай бұрын
አባታችን እኩዋን ደህና መጡ ታድያ እነ መርጌታ እርሰዎን ይቃወማሉ ህዝቡ ከዝህ ኩፉ መንፈስ እንዳይልቀቅ ነቅቶ እንዳይታገል በጣም ያሳዝናል ለኛ ደረሱልን አባታቺን
@user-er9nm1gp2d
@user-er9nm1gp2d 4 ай бұрын
አባቴ,እርዴት,በርከትወ,ይደርብን,ቃላት,የለኚም,እድሜ,ጤና,ይስጠዉ,የኔ,አባት,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 4 ай бұрын
አባታችን ለኛ ስትል ኑርልን🙏🙏🙏🙏በዝህ ዘመን እደዝህ ያለ አባት ስለሰጠን ስላሴ ይክበር ይመስገን የሚያስተምረን የሚገስፀን🙏🙏🙏
@user-gc5xs6vc2e
@user-gc5xs6vc2e 25 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 4 ай бұрын
የ ጸሎት የመስገድን ጥቅም ከርስዌ ነው ያወኩት ንስሐ በግባት መቁረብ መቁጠር መቀጥቀ ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-he3iu9td8b
@user-he3iu9td8b 4 ай бұрын
አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእርሶ እጅ እንዲምረኝ ፍቃዱ ይሁንልኝ እረጅም እድሜ ይስጦት
@SeniHailu
@SeniHailu 4 ай бұрын
አባቴ መምህር ረጅም እድሜ ጤና ይስጦዎት ኑሩልን
@WorkuIdea
@WorkuIdea 7 күн бұрын
አሁንማ አገሩንም ለቀው አረፉት ሳላገኛቸው እንዳልሞት አሁንስ ፈራሁ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 4 ай бұрын
እረ አባታችን ህመሞተኛው መፈወሱ ጥሩ ሆኖ ግን እየቀረፁ ማሳቀቅ ጥቅሙ ምንድነው??
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
@@user-ot5dg8kp4v መፈወሱን ለሌላው ትምህርት ከሆነ ምኑ ላይ መሳቀቁ?
@savannasav2609
@savannasav2609 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ደረሰላችሁ አገላለፁ ደስ ይላል የአብዛኞቻችን ክርስርስትና የማስመሰል ነው እውነት ነው። ለማንኛውም ፀጉርህን አስተካክለኸው እንደሚሆን አልጠራጠርም የቀረው መንፈስ አዳልሞቴ አለ ፀጉር ወስጥ የሚፈላሰፍ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 ай бұрын
እኔም የምመኝሎት አባታችን እንደ ሰማዕታት እንደ ፃድቃን ለዘለዓለም ስማቹ እንዲጠራ እግዚአብሔር የምለምን❤❤❤አባዬ❤❤❤❤
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 4 ай бұрын
እንዴ በሚገባ የኢትዮጵያ ህዝብማ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው የሚል እይ ድል እንዴ እንኳን እኝህን ጀግና መምህር ቀርቶ ተራ አለማዊ ዘፋኝን ሲሞቱ ለማንሳት ማን ብሎት እንቺ እንደተመኝሽላቸው ግን ልክ እንደተክልዬ በክብር እንዲጠሩ ነው ያ ደግሞ የእግዚአብሔር ስራ ስለሆነ እያሳስብሽ እህታችን ልክ እንስደምኞትሽ ይሆናል እትጠራጠሪ ተክልዬም እኮ ልክ እንደ አባታችን ነበሩ በህይወት ቢኖሩ እያስቀምጧቸውም ነበር አሁን ግን ተክሌ የሚያደርጉትን ስራ ሲሰራ ይሰደባሉ አባታችን ምላከመንክራት የግብጹን አቡነ ሽኖዳ ቢያንስ ከፍ ከፍ ቢያደርግ ደስ ይህን የሚለው ህዝብ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን እንዳልሽው አባታችንን እግዚአብሔር ያከበራቸው ናቸው ምንም ቢያደርጓቸው እንኳን እግዚአብሔር ያከበረውን ማንም ማዋረድ ስለ ይችን ስማቸው ለዘልአለም ተከብሮና ተጠርቶ ይኖራል በአለም ላይ ከታላላቅ ምሁራን እስከ ተራው ህዝብ እንዲሁም የቤተክርስትያን ሊቅ ነን ባዮች ሳይቀር የመናፍቱን ክፉ ሴራ አውቀው ተፈውሰዋል በአለም ስንት የነቃ አለ እግዚአብሔር ክብር ለስሙ መምህራችንን የላከልን እናመሰግነዋለን አሜን ሀሌ ሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘልአለም አሜን !
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
አይቀርም እሱማ ፈለገ ተክልየ ናቸዉ። ይልቅ በረከታቸዉን እንሽቀዳደም ይባርኩን።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
@@user-kh8ec5zl7s አንች ገብቶሻል ንቁ ነሽ ገድላትን የሚያነብ ሰዉ ያስታዉቃል።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 ай бұрын
@@user-kh8ec5zl7s እኔም ተክለሃይማኖት በጣም እወዳቸዋለሁ ከላይ የተሰጠኝ አባታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልክ ብለሻል ሰዉ ገና ነዉ እግዚአብሔር ዓነልቡና ያብራልን እማ ችግር ያለበት ነዉ አባታችን የሚጠላ
@user-jf3ij1pv2l
@user-jf3ij1pv2l 4 ай бұрын
kedest tekilehaymanot yet akababe new
@ruthina1927
@ruthina1927 4 ай бұрын
ፀጋውን ይጨምርልዎት ደግ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን እርስዎን የመሰሉትን ያብዛልን ::
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 4 ай бұрын
አባታች በረከታችሁ ይደርብኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባቴ ሽ አመት ኑሮልኝ❤❤❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥን ለእደኔ አይነት ደቆሮ ብርሃን ሁነዋል አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 4 ай бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባታችን በፅሎት ወለተጊዮርጊስአስቦኝ እሰከቤተሰቦቼ
@user-or7yd8yw2x
@user-or7yd8yw2x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን መድሀኒኣለም ኣባቴ ለርሶ ሰለሰጠን በጣም ተቀይረናል እኔም ከሰንት የዲያብሎሰ ፈተና ድኛለሁ በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ተወልደመድህን ከነ ቤተሰቦቻችን ኣባታችን እንዲሂም ምእመናን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 4 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት "" ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒታችን ፈጣሪያችን መድኃኒያለም ደጋግሞ ጸጋውን አሁንም ያብዛሎት።አሜን!!!
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 4 ай бұрын
ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@webit312
@webit312 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 4 ай бұрын
ኣባቴ የኔ ኣባት እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር የኣምላካችን ሥሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይፍቱን!!!!!
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የአባታችን ጸሎት ለእኛም ይርዳን❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት🙏❤🙏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 4 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን አሜን፫❤በድሜ በፀጋ ኑሩልን እኔም ምኙቴነው ለዚች ክብር ብበቃ አቤቱ ጌታሆይ አድለኝ😢😢😢😢
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 4 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይደርብኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-jg6zb3wq3o
@user-jg6zb3wq3o 4 ай бұрын
ፀጋ፡ይብዛሎት፡አሜንአባታችን
@DanielNegash
@DanielNegash 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት 🙏
@zelalemsenay1215
@zelalemsenay1215 4 ай бұрын
አባታችን ለእኛ ሺህ ዓመት ኑሩልን እድሜዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን ጤናዎን ያድሎት፡፡
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@Seya709
@Seya709 4 ай бұрын
በርከትዎ ይደርብን አባ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ኑሩልን አባ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@semret859
@semret859 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቴ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 4 ай бұрын
እንዲህ ስንሰቃይ የማታዝኑልን ልቦና ይስጣችሁ እንቁ አባቴ እግዚአብሔር ለኛ ሲል ያቆይልን😢😢😢😢😢😢
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 4 ай бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 4 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ይማርን አቤቱ ጌሆ ማረን ይቅር ብለን በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ በርካታዎቹ ጸሎቴች ቡርካቹ የድንበን አሜን ❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.እግዚያብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ መልካም ንፁህ አርአያ አባት ስለሠጠን እመብርሐን ይቺን የፈዉስ ቀን ትፍቀድልን እርግማን አምልኮት ልክ እደስማችን ስም ብቻ ነዉ የሚመስለን ግን ሲገባን ከባድ ነዉ አረረረረረ አባየ እኔም ጪቀት ዉስጥ ነኝ አባቴ በመተት ምክንያት አይኑን ከልለዉታል እና አባቶች ጋር ዉሰዱት ብላቸዉ አይኑን እደት ነዉ ፀበል የምትይዉ አሉኝ እመአምላክ እድትፈዉሰዉ በፀሎት አስቡት ገብረእየሡስ ወለተሠመአት ብላችሁ አባታችን ሽሽሽ አመት ኑሩልን
@AzmeraDimtsu
@AzmeraDimtsu Ай бұрын
Abatachi egziabher bereketu yabzalachew
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ውጪ ያላላት ነፍስ መቼም ቢሆን ትድናለች። እጽብ ድንቅ ነው ቸርነቱ የእግዚአብሔር።
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 4 ай бұрын
የኔ ውድ አባት አድሜና ጤና እረጅም እድሜ ሰጥቶልኝ ፈጣሪ በእጅወት ለመፈወሰ ያብቃኝ አባዬ
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 4 ай бұрын
ወለተሰማዕተ
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 ай бұрын
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን የአገልግልት ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤
@tesfahunberihun9311
@tesfahunberihun9311 4 ай бұрын
Ebakachu ye abatachin silk emtawku tsfulign👏
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 ай бұрын
የእኔ: አባት: ቡዙ: ገና:ያልገባቸው: እና: ገብቷቸውም: እንዳልገባቸው: የሚሆኑ:እነርሱ: ተወናብደው:ሌላውን: የሚያወናብዱ: ግራ: የሚያጋቡ: ብዙዎች: ቢኖሩ ም:ነገር: ግን: ለገባን:እንርሱ: እስኪገባቸ: ቆመን: መጠበቅ: ጊዜ: ሰአትም: የለንም:: ስለዚህ:አባታችን: ለእኛ: እና: ለተተኪው: ትውልድ: ስለሚያስፈልጉ: እግዚአብሔር: አምላካችን: እድሜዎትን: እንደማቱሳላ:ያርዝምልን: ፀጋውን: በረከቱን: ያብዛልዎት: ሙሉ: ጤናውን: ይስጥልን: ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልዎት::አሜን: አሜን: አሜን::
@user-zr8jf6wt1o
@user-zr8jf6wt1o 4 ай бұрын
Are adrashachewn ebakachu. ,
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l 4 ай бұрын
አባቴ❤🥰🥰🥰 በረከተዎ ይደርብን✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 4 ай бұрын
አባታችን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን ❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 4 ай бұрын
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 4 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ፈጣሪ ዓለማት መጋቢ ዓለማት ይኽበር ይመስገን 💒✝️🙏🛐🙌😇❤️❤️❤️💛💛💛☀️✨💫🎇🕯️📖🍃🌾🌻🎇💯👌🕊️🕊️🕊️
@user-pu6zy8vz4v
@user-pu6zy8vz4v 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎ አገልግሎቶን ለማግኘት አድራሻ ይስጡን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን ፀጋው ያብዛሎት😊
@uehheh7006
@uehheh7006 3 ай бұрын
ይፍቱኝ ይፍቱኝ ይፍቱኝ አባታችን በረከታችዉ ጸሎታችዉ ይደርብን የህይወት ቃል ያሰማልኝ ❤❤❤❤
@tsegi9563
@tsegi9563 Ай бұрын
እድሜና ጤና ለአባታቺን ለመምህር ግርማ ወድሙ
@alexjijo9080
@alexjijo9080 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቆቅላችሁ የተፈታላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solataacra6797
@solataacra6797 3 ай бұрын
❤❤❤ አባ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጦት፡ጸጋዉን፡ያብዛሎት፡እግዚአብሔር፡ይጠብቆት ❤❤❤
@Selinaamen
@Selinaamen 4 ай бұрын
gash Lake Tebareku! Egziyabhar Edme tena yesteln ! Memhirm lersom Egziyabhar Edimena balew tsega lay yechemrelot Abbate
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታቺንን
@user-ex2ji7lp3t
@user-ex2ji7lp3t 4 ай бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት
@embitembit6071
@embitembit6071 4 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ይስጥወት❤🎉
@lilomomo5207
@lilomomo5207 4 ай бұрын
egziabhar zemenwetn abzito ybarkilg abata
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 4 ай бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ አባት እወደወታለሁ ክፉ አይንካወ መዳህኒአለም ይጠብቅልኝ እሳሳለወታለሁ አባ የኔ አባት ፀሎተዎት ይድረሰኝ
@adanutemesgen
@adanutemesgen 4 ай бұрын
እህቴ በእግዚያብሔር የት ቦታ ነዉ ያ ሉት
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
እግዚአቢሄር ያክብርልን ንርልን አባታችን ይፍቱኝ
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 4 ай бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 4 ай бұрын
የኔ አባት ረጅሞ እድሜ ይስጦት❤❤❤
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 4 ай бұрын
Amen Amen Amen edmena tena yestey abatachen Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-qe7se2kz5x
@user-qe7se2kz5x Ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድመና ጠና የሰጦት የተከበሩ ኣባታችን
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 ай бұрын
እኔ አሁን የተረዳውት አባታችንን የሜቃወም ሁሉ የሰፈረበት ነው እንዴት ፁሙ ፀልዩ የሜልን አባት መተተኛናቸው ገንዘብ አምጡ ይላሉ ብለው በውሸት የሜከሱ ብዙ ናቸው መድሀንያለም እድሜና ጤናወትን ይስጦት አባታችን እኛም ምህረቱን ይላክልን
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 4 ай бұрын
ኣባታችን እግዝኣቢሄር ይጠብቅልን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 4 ай бұрын
ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም ኩቡር ኣቦና እውነት ነው ለስሙ ኦርቶዶኩስ ራሳችን ባዶ😢😢
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 4 ай бұрын
Egziaber yemesgan rajim edeme ke xenagar yesxelen berakatot yederesan abatachen nurelen ❤❤❤
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርሎት🙏🙏🙏
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 4 ай бұрын
ተመስገን ስለሁሉ ነገር ለአንዱ ምን ይሳነውል ማመን ነው እሱን ያመነ ይድናል ተመስገን ላባዬ እዴ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏
@brhinfirst5218
@brhinfirst5218 4 ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤናን ይስጦት ፈጣሪ።
@jonashaylemichael1241
@jonashaylemichael1241 4 ай бұрын
Edme ena Tena le memhr Girma ❤❤❤ ( Egziabher ystachew )
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 4 ай бұрын
ይኔ አባት ፍጣሬ እርዥም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ለእናተ ይደርስ አምላክ ለእኔም ለቤተስቡቼን እስከነባሌ ቤተስቡች ለመፍውስ ያብቃን አሜን
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 4 ай бұрын
ጌታሆይእኔሀጥያተኛውባርያህን፣አስበኝ፣ውስጤሁሌእንደታወከ፣እንደትረበሽአለውየስምክርስቲያንሆኜእስከመቼ፣ይሆንአምላኬሆይ😢
@user-hh8yl5zp7g
@user-hh8yl5zp7g 4 ай бұрын
EGZABEHAR AMELAKE AMEN AME AME egzabehar amelake yebarekum abon mameher gerema wendem ❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባታች ይፍቱን ይባርኩን በፀሎት አስብን አተርስን አባዬዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@kirakifle1813
@kirakifle1813 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ እርሶን ለማግኘት ወለተ ሥላሴንም አስቡልኝ ሚሆነውን ሚህንልልን እግዚአብሔር ይርዳን እርሱ ያውቀዋል አባቴ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን🎉🎉🎉🎉
@user-tu2wr6hq7c
@user-tu2wr6hq7c 4 ай бұрын
የኔ ዉድድድድድ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hshshshsh7509
@hshshshsh7509 4 ай бұрын
የኔ ኣባት ወለላ እንዴት ኖት በጣም ነው የናፈቁኝ እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 3 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ti8ot3kn7e
@user-ti8ot3kn7e 4 ай бұрын
Egziabher simu yetmsegne yehun🙏
@tifit589
@tifit589 4 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 4 ай бұрын
Aboya nakum zhabana Egziabher kbru ysfah. Egziabher yhalkum.
@likinashmekonnen3060
@likinashmekonnen3060 3 ай бұрын
አንድቀን ተስፋ አለኝ አባቴ ረጅም እድሜ እመኛለሁ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ይስጦት አባቴ
ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ
25:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 39 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638#subescribe_now
22:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 75 М.
Memeher Girma Wondimu Video 30 B  at Switherland
1:12:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 376 М.
Memehir Girma Wondimu Video 365  የመቶሺ ብር መተት ትላልቅ ሆቴሎች ካሎነ ምግብ አትበላም  አስገራሚ የመናፍስት ሥራ
23:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 166 М.
በሰው ውስጥ መንፈስ አለ መንፈሳዊ እውነቶች Memehir Girma Wondimu Video 882 #subescribe_now
50:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
ያባታችሁ ልጆች አይደላችሁም ሉሲፈር በኢትዮጵያ የኔቢጤዎች ሳይቀሩ ሥለ ማሪያም ይላሉ Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now
35:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 143 М.
Как можно было так выгрязнить машину???
0:51
tractor rear light project #project
0:40
SB Skill
Рет қаралды 13 МЛН
My New Model 3 Performance Almost Ran Out of Battery 😳😱
0:24
Tesla Flex
Рет қаралды 18 МЛН
Bike trick and Bro's aura...
0:11
Banza Edits
Рет қаралды 1,5 МЛН
Это его первая машина
0:42
TanobobaShorts
Рет қаралды 1,1 МЛН