♥ 20ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 67,741

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 207
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫ የብዙዎች ተስፋ ክፉ አይካብን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫ 🙏🙏❤መምህር በፆሎት ያስብኝ አባቴ Liue ላይ ገና ስገባ ነው ፆሎት ሲጀመር አስለቅሶ ነው ስልኬን እሚያስጥለኝ መከታተል የጀመርኩ በቅርብ ነው ከኔ የበርታቹህ አስቡኝ በፆሎታቹህ🙏🙏😭😭
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የምሰማውን በልቦናዬ እዳስተውል አደርገኝ 🙏🙏🙏 እቁ መምህሬ እኳን በሰላም መጣህልን🙏🙏❤❤❤
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
እሰይይይ በእውነት እንድንዋያይ ለፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላኽ ይሓለውኻ አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ አቡነ ተክለሃይማኖት ብለህ ማረን 😢🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጣህ ውዱ እንቁው መምህራችን 🙏🏿😘 ለታመሙት ምህረት ለሞቱት ረፍትህ ለታሰሩት መፈታትን ለተጨነቁት መረጋጋትን ለጠፉት መመለስን ለጦርነቱ መብረጃውን አምጣልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿የኢትዮጵያን ምጥጥ አሳጥርልን መድኃንያለም ሆይ እንደቸርነትህ 😥🤲🏿🥺 ኤፍታህ በለኝ እኔንም 🤲🏿🤲🏿🤲🏿😢
@amenwendimu5188
@amenwendimu5188 2 жыл бұрын
መምህር እንደምን አለህ
@amenwendimu5188
@amenwendimu5188 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ ላመችሳ የተሰጡ ስዎች ጥፍት አትፍተው ይፀፀታሉ ብለህ ነበር እኔ ላመችሳ አልተሰጠውም እናቴ እርጉዝ ሆና የተሳለችው ለአብነመንፈስ ቅዱስ ነው ስለዚህ ክርስትና ለእሳቸው ሰጠች ግን በጣም ስህተት እሰራለው ከባድ ስውር አንድ ሀይል አለ አርጊው ፈዥሚ የሚለኝ ልክ እንዳረኩት እዛው ሀጥያት ቦታላ ቆሜ እፀፀታለው እራሴን እጠላለው ጠየፍለው በጣም እምርሬ አለቅሳለው ህልም እሳሳታለው
@user-tj6cl5zr7i
@user-tj6cl5zr7i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በሰማነዉ ተጠቃሚያድረገን እግዚብሔር
@afcs7804
@afcs7804 10 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦቼ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ተቸግሬ አለሁ በጣም
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አመሰግናለሁ በርታ መምህር ለኛ ብለህ ብዙ ዋጋ እየከፈልህ ብዙ እየደከምህ ነው ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ደውላችሁ ለጠየቃችሁ እህት ወንድሞቼ እናመሰግናለን 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ❤️🌾💐 እንቁ መምህራችን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን🌾💐❤️
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱን ጭምር ጭምርምርርርርር ኣርጎ ይስጥህ በጣም ኣናመሰግናለን ላንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ሱሙ ይክበር ይመስገን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣አመሰግናሁ፣🙏🙏🙏
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salamsalam2891
@salamsalam2891 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንወድ መምህራችን ያባታችን አቡነተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን ። አመለጠኝ በላይቭ አሁን እከታተላለሁ መምህርየ።
@user-mz7ie7uz3h
@user-mz7ie7uz3h 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራ ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሳማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ኑርልን አቤት ለኛ ያስተማራህን ትምህርት በጣም ሀይለኛ ነው ኑራልን ሽ አመት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይቀመጥ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለክ እህቱችን ሁላችንም እንደንምር ያደርገቹን እነመሰግናለን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
ዘማሬ መለአክ ያሰማልን አሜንን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ኡፍፍፍፍ አዘንኩኝ የናቴ ልጂ ወድምዬ😭😭😭 ያጣሁት በጥላ ወጊ ነው አለማወቃችን ነው እጂ እኔም ታምሜ #ጥቁር ዶሮ አዙርውልኝ ለግዜው ተወኝ አሁን ግን መከራየን አያለሁ ቤተሰቦቼ ይሰቃያሉ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ ይህንን እድሰማ እድማር የፈቀደ ቸሩ መደሐኒት አለም ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒💟🙏
@sikosilo6132
@sikosilo6132 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣልሽ አህት
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Ytekeberebet yihun yemotebet ken simeta besimu kurebilet
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ በርች ጠንካራ ሁኚ እህቴ እግዚአብሔር ይማረን ስገጅ በአገኘሽ አጋጣሚ የኔ መልካም እህት እኔም እንደ አንቺ ነኝ ቤተሰቦቻችን ሰይገበቸው ብዙ ነገሮች አድርጎዋል በእኛ እንደይ ደገም እኛ መባረተት ያስፈልገል
@user-mm1zp3hf1o
@user-mm1zp3hf1o 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መከምህራችን እኔን ሀጢያተኘኛዋን በፀሎታችሁ አስቡኝ😭🙏
@mosestube2390
@mosestube2390 8 ай бұрын
The same here
@Warda-t5q
@Warda-t5q 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z Жыл бұрын
እውነትም መምህር።መልካም መምህር።መምህር ሆይ፣ማየ ፀጋው እጅግ በዝቶ ይፍሰስልኽ። በእሳተ መስቀሉ የታጠርክ፣ጥብቅ ኹን።በትምህርትም የሚማሩና ነፍስ የሚያውቁ፣ነፃ የሚወጡም ቁጥራቸው ይበርክት፣ይብዛ። ይኽ እውቀት የድህነትና የዘለዓለም ሕይወት መገኛ ነውና።
@MaseDendena
@MaseDendena 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዘማሬ መላአክት ያሰመልን ።
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
#መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልዬ ነህ ለኛ 💕
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 жыл бұрын
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ክብርይግባው ለመድሀኒአለም ወንድሜ በብሄር ምክንያት ለወራት ታስሮ ነበር ትናንት በዋስ ከተለቀቁት አንዱ ስለሆነ በጣም ደስብሎኛል እስርቤት ውስጥ የነገረኝ በጣም አስደስቶኛል በጣም የስራሰው ስለሆነ አያርፍም ነበር እና ለኔ እስርቤት የእድሜየን ልክ እረፍት ወሰድኩኝ ሱባኤ ነው የሆነልኝ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ምህለላ አለ ማታላይ ደሞ ሁላችን እናስቀድስ ነበር ሲለኝ በጣም ደስ አለኝ እግዚአቢሄር ሰላሙን ያብዛልን።አሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Besimeaab bemalet yitarem wedefit
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 жыл бұрын
@@liyagessesse7435 አመሰግናለው እህቴ።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ሰላምና ፍቅር ይስጠን እንዲህ የሚባለላን ይህው የምንሰማው ነው የሰው ልጅ ሁሉ በቁም ታስሩል ይማረን ።
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 жыл бұрын
@@sabaghumbot5485 አሜን እህቴ ለሁሉም የማያዳላ ፈጣሪነውና ሁሌም ለሱ እናልቅስ ይቅር ይለናል።
@mebratnigussie8438
@mebratnigussie8438 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !!!
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@trahasgideyi4595
@trahasgideyi4595 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን
@user-lw9yp8ij3i
@user-lw9yp8ij3i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ማምህራችን ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ይስጠን አሜን፫
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
የሁሉም ባለ ቤት የሆነ ልዑለ ባህሪ እግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን በሰላም በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድሃኒ ዓለም ኣሜን ያቆየን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Amen amet amet yadrisilign belahu tetah lijochihin yasadigilihe tebarek betihe yibarek
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ማረን
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln memherachn egthabehr edema ena Tanta yistatu ewenet grum new
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
መምህርእርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ ፍቅርተማርያምን እስከቤተሰበቼ በፆሎት አስቡኝ ከእኔ ቤተሰቦችም መንፈስ የለም የሚል አስተሳሰብ ያላቸው አሉ ግን የእውነት ቤተሰብ ስምምነት ሳይኖር መታሳሰብ በሌለበት ፍቅር በሌለበት ህይወት ውስጥ እየኖርን በእውነተኛው መንገድ እንዳንሄድ እራሱ መንፈሱ መንፈስ የለም እያልን እድናውራ ያደርጋል እንቃ እስከመቼ ከእውነት እንራቅ
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 8 ай бұрын
Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele zmare mlakti yesmalna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu Yene Geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egabhier ymsgn memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ምን ምን ከአፍክ የወጣው የስተምህርል🙏🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር 💚💛❤️
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን መንገግስተ ሠማያት ያዉርስልን ፀጋውን ያብዛልን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❇❇❇🍀🍀🍀🌼🌼🌼🍂🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌴🌵🌵
@sabla5202
@sabla5202 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛም ሰምተን እንድለወጥ ያድርገን አምላካችን❤❤🌍🌍
@negestseifu2509
@negestseifu2509 2 жыл бұрын
መምህር እንዴት አመሽህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስብህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር መዳኒያለም ይጠብቅህ ወደኋላ እየተመለስኩ አዳምጣለሁ
@sikosilo6132
@sikosilo6132 2 жыл бұрын
መንፈስቅዱስ ይባርኩህ መምህሬ
@helenbelay5284
@helenbelay5284 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሰማኛል ቃል ሕይወት ይሰማኛል
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነው ፕሮግራም ነው ልዑል እግዚአብሔር ከክፋ ዳይብሎስ እስራት ነፃ ያውጣን።
@asteramare1173
@asteramare1173 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ መምህራችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ✝️💒✝️🌺🌹🌹🌹
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይደርብን
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውንት እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 💕💕💕
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ እግዚአብሔር ሆይ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@eskedarmamuye1076
@eskedarmamuye1076 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የምታብራራቸው ቃላቶች በጣም ጠቃሚነው
@fantanaysfanta1893
@fantanaysfanta1893 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ በዙ ትምርት አግቼበታለሁ 💚💛❤አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ፈውሰን
@melkammekete7469
@melkammekete7469 2 жыл бұрын
Amen amen edmena Tena ysitln egzihabher!!!
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@sarashmart1739
@sarashmart1739 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን Amen Amen Amen
@aynalmaynalm8497
@aynalmaynalm8497 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህትን ያሰማል
@user-rm5pp1oo7r
@user-rm5pp1oo7r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
የምትደውሉ የምትጠይቁ ግን አስተውሉ ጥያቄ ምረጡ አታንዛዙ እባካችሁ እና ለሚረባውም ለማይረባውም ነገር መስመር አታጨናንቁ መጀመሪያ የምታወሩትን ነገር ምረጡ
@belneg9862
@belneg9862 4 ай бұрын
❤❤❤ tebarek tsegawen yabzaleh
@user-gf7vm2ju5n
@user-gf7vm2ju5n 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@molowark6364
@molowark6364 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔ ያለውት ኮዬት ዘንቦ ነበር ተፀበልከኝ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@faridakhahe7306
@faridakhahe7306 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማን መምህራችን
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ እህተ ገወርጊስ ብላችሁ አስቡኝ
@itayodose6116
@itayodose6116 2 жыл бұрын
Memhrachin bewunet .kale..hiwet yasemal
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-im3cp5dm9q
@user-im3cp5dm9q 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Wey memhir betam rejim gize siasabegn yeneberewin ye andun tiyake mels agegehut tebarek
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
Egazaber yamasgan mamhari bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak Amen 👏👏
@meseretdanial170
@meseretdanial170 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachin
@adeyabebatesfaye5315
@adeyabebatesfaye5315 2 жыл бұрын
Egziyabher yagelgilot zemenhin yibark memhir.
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ ብዙ ተምሬመበታለሁ
@tfiijc4983
@tfiijc4983 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰሙልን በጣም ይጠቅማል ትምህርትህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@asnaq
@asnaq Жыл бұрын
ቃሌ ሂወት ያሰማልንንመገሰተ ሰማያትን ያውርሰልን❤❤❤❤❤❤❤ወድችን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን መምህር
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 жыл бұрын
🕊🕊🕊Amen Amen Amen Enkuane Le Abatachene Abune Teklehaymanote Kebre Beale Aderesen Memeher Selame Nehe Live Beshatu Meketatele Alchalkume Kale Hiwote Yasemalene Zemare Melaekte Yasemalen Ke Programochehe Bezu Temherte Eyageghehu New Temherte Becha Sayhune Tesfa chemere kale Hiwote Yasemalen Zemare Melaekte Yasemalen Ye Agelgelote Zemenhene Fetari Yebarkew 🕊🕊🕊🙏🙏🙏💚💛❤
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስማን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💐💐💐
@asterwelde1486
@asterwelde1486 2 жыл бұрын
Qale hiwet yasemaligh memhrschin edmena tsena ystsilighn
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞💞
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
በፍራት ስለምታወራ ነው ማዳምን
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ልጂ ይሙት ብላ ነው አሳልፋ የሰጠችው
@user-tj6cl5zr7i
@user-tj6cl5zr7i 2 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ መምህራችን
@tamirattesfaye8458
@tamirattesfaye8458 2 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ሰላምክ ይብዛ በጣም ቡዙ ሰው እይወቱን እየመረመረ ነው እግዚአብኤር ይረዳክ በመቀጠል በመሰመር ሰደውል አላገኘክ ለሬሴ ጉዳይ ነው ተባበረኘ
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 2 жыл бұрын
ቃለሂዎቴ ያሰማለ
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማል
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@mamemando9066
@mamemando9066 7 ай бұрын
Ame amen amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭
@user-cv5lp6im5z
@user-cv5lp6im5z 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የገረመኝ የኔ ሂዋት በቃ ለካ የሰይጣን መጫወቻነኝ
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 2 жыл бұрын
Enkouan dehna metah mehmerachen
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 2 жыл бұрын
አዎ እኔ በጣም ነው የምቸገረው በዚህ ነገር ጸሎት ብዙ ግዜ ነው ሸንትቤት የምሮጠው
@wubalemkidanu2264
@wubalemkidanu2264 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@enatalemkahine1427
@enatalemkahine1427 2 жыл бұрын
Edimena tena yistilin Memhirachin wendimachin
@konjokonjo6857
@konjokonjo6857 2 жыл бұрын
ባጣም የምወድህ ማምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
Egzabiher yemsgan memiherachin
@asterdaraje963
@asterdaraje963 2 жыл бұрын
Be egzabiher Sim selam selam
@kofiyeyadghlleji4659
@kofiyeyadghlleji4659 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺
@mamemando9066
@mamemando9066 7 ай бұрын
Amenlll❤❤❤
@weletemaryamehasatgawa3808
@weletemaryamehasatgawa3808 2 жыл бұрын
segawene yabezalke.wedemahen
@skyline3100
@skyline3100 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 2 жыл бұрын
Thanks A lot
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 2 жыл бұрын
🥰😍🤩
♥ 25ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:52:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 178 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 19 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
❤ 117ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:24:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
♥ 17ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:12:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 464 М.
♥ 31ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:33:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile
3:35:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
♥ 38ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:41:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 88 М.