60ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የእርግማን መንፈስ እንዴት በጉርብትና ላይ ተንኮል እንዳለው በዚህ ታሪክ እንማር

  Рет қаралды 69,588

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 520
@mesimesi7820
@mesimesi7820 Жыл бұрын
ዉድ የእግዚአብሔር💒 ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ✝️ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ 😭
@Nate532
@Nate532 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ችግር ላይ ነው ያለሁት ሀይለ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በስላሴ::
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌልሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሦ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ቄውሎሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂርሥለ ቅድሥት አርሤማሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ስለ እውነት በጉገት ስጠብ ነበር ተመስገን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
ጌታሆይ ለንስሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን🙏 የሁለት ሀገር ስደተኞች አያድርገን።ደሞም ተመስገን አገራችንንን ሁነን ያላወቅነውን አምላክክ በስደት አግተነዋል ጠቋር አዳልሞቴ ጨገር የናቴ ያባቴ አምላክ እያል ቡናስናፈላ ስንኬደም ኑረናል ።አንን በቃን አምሌክን አገኘንንን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በሰላሴ ሰም ብዬ ጀምሪያለሁ ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈተልኝ የተዋህዶ ልጆች አሰኳለ ማርያም ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥መልካም እለተ ሰንበት🥰
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለካ ሰው እርግማን ለመርገምም እንዲህ ይሆናል ማለት ነው በድንግል ስም በእውነት ይገርማል ስንት አይነት ነገር አለ እዚህ ምድር ላይ በሥላሴ ስም ከእርግማን መንፈስ እግዚአብሔር ይሰውረን ሁላችንም። የእናቴ የአባቴ ምርቃት ይርዳኝ ለሀገሬ አብቃኝ ጌታዬ አሁንስ ለነፍሴ ፈራሁት አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እስር ቤት በቃሽ በለኝ💔😭 የድንግል ልጅ እባክህን እኔስ ደካማ ነኝ አምላኬ አበርታኝ በሀጥያቴ በባዕዳን ሀገር እንዳልቀር አንተ አርዳኝ😭💔💔💔💔💔
@youtobe8587
@youtobe8587 Жыл бұрын
በቻዉን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋዉ ፩ ኛ ፩፥፩፯ጢሞ ለማይታየዉም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን፫ በርታ መምህራችን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
ባለ ውለታዬ ፦ ድንግል ማርያም ፣መላከ ምንክራት ግርማ ወንድሙ ፣ ውድ እህቴ ትህትና አያሌው ....ቃላት የለኝም ባለውለታዎቼ.....
@tewdrosbadilu1131
@tewdrosbadilu1131 Жыл бұрын
መምህር የኔ ባለውለታዬ ባለቤቴ ናት እጠብሳለሁ ብዬ እራሱ ሚካኤል እጅ ወደላይ አለኝ የነበረብኝ ቆሻሻ አይጣል ከዛ ወስዶ ለመምሕር ዘላለም አስረከበኝ በቃ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰኝ።
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
መምህሬ ወደ አርባምንጭ የጋሞ ጎፋ ልጅ ነኝ ግን አማረኛውን ስለ ማይችሉ እኔ እየሰማሁት እነሱን አስራዳቸዋለሁ እያልኩት ትምህርቱን ስልኬ ላይ አውርጄ ነበር ስልኬ እንዳይበላሽብኝ እያልኩት የምር ስጋት ላይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ደግሞ እዛ አከባቢ መሄደ አይቀርም ስትሉ የምር ደስታ ተሰማኝ መምህሬ ወደ ጋሞ ጎፋ ሰዎችኮ ምንም አያውቁም የዋህ ናቸው ሁን ያሉትን ይሆናል በጣም ምስኪን ናቸዉ ግን አሁን አሁን ወጣቶች አማረኛም እየቻሉት ስለሆነ ብዙም አያሳስቡም ትልቆች ጠንቋይ ቤት የሄዱት ሰዎች በቋንቋ ምክንያት ለመስማት አማረኛውን ትምህርት ይቸግራሉ። ለማንኛውም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በግዜው ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የእኛ አከባቢ እንዳለ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቃሉን የሚሰሙነት እድል ብያገኝ እጅጉን ደስ ይለኛል እኔ የሰማሁትን ትምህርት ብሱ ደስታዬን አልችልም በእውነት መምህሬ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ እመብርሃን ሀሳብህን እውን አድርጋ ለማየት ታብቃኝ የእኛ አከባቢ ብዙዎች እየጠፉብን ነው ስለ እውነት የሆነ ትንሽ ነገር ካመማቸው እራሱ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሄዳለሁ እኔ ውጭ ሀገር ሆኜ ብዙዎች መናፍቅ ሆናል ብሎ ቤተሰቦቼ ስነግሩኝ ውስጤ በጣም ይሰማል ምክንያቱም ካለማወቃቸው ስለሆነ አዝናለሁ መምህሬ የምር ይህንን ሀሳብ እውነት አድርግልን አንድ ሁለት ሰው ሄደ ብትመልስልን ሁሉም ሰው ይማርና ይመልሳል እኔንም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እሞክራለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ😰😰😰😰 አሁን ግን ከእኛ ጋር እስር ቤት አንድ ልጅ። ነበረች ስሟ አፀደ ማርያም ትባላለች እናም ብር ከፍላ ወደ ሳውዲ ለመስራት ብላ ወጣች እናም ሀይማኖቷ ቀይራ ሙስሊም ሆነች በጣም ገረመኝ በህልሜ አሳይቶኝ ነበር እንደ ቀየረች ዛሬ በሰዎች ግፍት ብትቀይር በልብሽ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ልኖር ይችላል ፈፅመሽ አምላክሽን መተው የለብሽም ብያለሁ ፍኖተ አብርሃም ላይ። መምህሬ ሼር ያደረጋችሁ በቀደም የተለቀቀውን ቭዲዮ ሰምታችሁ ከሆነ ልክ እንደ እሷ ተገዳም ልሆን ይቻላል ብዬ አሰብኩኝ እኔ ሳወራትም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም እምነት በልብ ነው ብላ ስልኩን ዘጋችብኝ በእርካርድም እየነገርኳት ነው እንደ ማታ ህልም አይቼ እንደ ነገ እምነቷን መቀየሯን ሰማሁት እናም እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ሰላሜ ተነገሬ ደስታዬ ተሰበኬ/2/
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
በሥላሴ ስም ልቤ ተከፈት ቃሉን ልሰማ ነው ሀሳቤ እንዳይበታተንብኝ አምላክ ሆይ ልቤን ወደ አንተ አድርገኝ አሜን🤲🤲 መምህሬ ወደ አርባምንጭ የጋሞ ጎፋ ልጅ ነኝ ግን አማረኛውን ስለ ማይችሉ እኔ እየሰማሁት እነሱን አስራዳቸዋለሁ እያልኩት ትምህርቱን ስልኬ ላይ አውርጄ ነበር ስልኬ እንዳይበላሽብኝ እያልኩት የምር ስጋት ላይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ደግሞ እዛ አከባቢ መሄደ አይቀርም ስትሉ የምር ደስታ ተሰማኝ መምህሬ ወደ ጋሞ ጎፋ ሰዎችኮ ምንም አያውቁም የዋህ ናቸው ሁን ያሉትን ይሆናል በጣም ምስኪን ናቸዉ ግን አሁን አሁን ወጣቶች አማረኛም እየቻሉት ስለሆነ ብዙም አያሳስቡም ትልቆች ጠንቋይ ቤት የሄዱት ሰዎች በቋንቋ ምክንያት ለመስማት አማረኛውን ትምህርት ይቸግራሉ። ለማንኛውም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በግዜው ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የእኛ አከባቢ እንዳለ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቃሉን የሚሰሙነት እድል ብያገኝ እጅጉን ደስ ይለኛል እኔ የሰማሁትን ትምህርት ብሱ ደስታዬን አልችልም በእውነት መምህሬ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ እመብርሃን ሀሳብህን እውን አድርጋ ለማየት ታብቃኝ የእኛ አከባቢ ብዙዎች እየጠፉብን ነው ስለ እውነት የሆነ ትንሽ ነገር ካመማቸው እራሱ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሄዳለሁ እኔ ውጭ ሀገር ሆኜ ብዙዎች መናፍቅ ሆናል ብሎ ቤተሰቦቼ ስነግሩኝ ውስጤ በጣም ይሰማል ምክንያቱም ካለማወቃቸው ስለሆነ አዝናለሁ መምህሬ የምር ይህንን ሀሳብ እውነት አድርግልን አንድ ሁለት ሰው ሄደ ብትመልስልን ሁሉም ሰው ይማርና ይመልሳል እኔንም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እሞክራለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ😰😰😰😰 አሁን ግን ከእኛ ጋር እስር ቤት አንድ ልጅ። ነበረች ስሟ አፀደ ማርያም ትባላለች እናም ብር ከፍላ ወደ ሳውዲ ለመስራት ብላ ወጣች እናም ሀይማኖቷ ቀይራ ሙስሊም ሆነች በጣም ገረመኝ በህልሜ አሳይቶኝ ነበር እንደ ቀየረች ዛሬ በሰዎች ግፍት ብትቀይር በልብሽ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ልኖር ይችላል ፈፅመሽ አምላክሽን መተው የለብሽም ብያለሁ ፍኖተ አብርሃም ላይ። መምህሬ ሼር ያደረጋችሁ በቀደም የተለቀቀውን ቭዲዮ ሰምታችሁ ከሆነ ልክ እንደ እሷ ተገዳም ልሆን ይቻላል ብዬ አሰብኩኝ እኔ ሳወራትም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም እምነት በልብ ነው ብላ ስልኩን ዘጋችብኝ በእርካርድም እየነገርኳት ነው እንደ ማታ ህልም አይቼ እንደ ነገ እምነቷን መቀየሯን ሰማሁት እናም እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️ ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤️❤️❤️
@youtobe8587
@youtobe8587 Жыл бұрын
ሮሜ 2÷10 ነገር ግን በጎ ሥራ ለሚያደርጉ ሁሉ ምስጋናና ክብር ሰላምም ይሁንላቸዉዋል፤
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Жыл бұрын
የማይለቀን ወንድም መምህር ተስፋየ አበራ
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አንባዬ መጠያያችን መመኪያችን የኛ አምላክ በምን አንደበት እናመስግነው መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እሄ የእርግማን መንፈስ አንዷ ምስክር እኔ ነኝ አያታችን ለአባቴ እረግምት ነበር አባቴ ወንድሙ ንብረቱ ለመውሰድ የአባቱ እርስት አባቴ አሳብዶ ለመውሰድ መጠጥ በአብሾ አጠጥቶት አባቴ ትንሺ ሲጠጣ ያሳብደው ነበር ከዛም አያቴ በዚህ የመጣ ይረግመው ነበር እርግማኑም ልጅ አይውጣልህ እያሉ እረገሙት አሁን 8 ልጆች ነን መምህር ሁላቸውም የተቅበዘበዙ ናቸው ከሞቱ በላይ ካሉት በታች ሆነን ቀረን አሁን ባንተ ትምህርት ሲገባኝ የአያታችን እርግማኔ ስራው መቶ በመቶ ሰርቶዋል ቤተሰቦቼም ሁሉም መናፍቅ ናቸው እኔ ብቻዬ ቀረሁ ሁሌም እማ ፍቅር የአምላክ እናት ማሀደረ መለኮት የብርሀን እናት ብቻዬ ቀረሁ ደከመኝ ቤተሰቦቼ መልሺ እያልኩ አለቅሳለሁ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ እኔስ አመለጥኩኝ የቤተሰቦቼ ነገር ያስጨንቀኛል
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለባአታ ማርያም ለዓመቱ ክብረ በዓል ቤተ መቅድሰ የገባችበት አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
በስመአብ ክርስቲያን እንዲህ ተግባራዊ ሲሆን ከራሱም አልፎ ለሰው ድህነት ምክንያት ሲሆን እጅግ ደስስ ይላል በረከታችሁ ይደርብኝ አ
@user-qg1cn9ce4s
@user-qg1cn9ce4s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
ኑ እንመለስ ( 2ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
58:13
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН