229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ

  Рет қаралды 87,060

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 626
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የማታዉን የ ላይቭ ትህምርት እየሰማው ዉዬ የ አምልኮት ስግደት ሰግጄ አቡና ተክለ አይማኖትን እየለማንኩ ዉሃዉ ጸበል ይሁነኝ እያልኩ ተጣመኩና ምግብ ባልቼ ተኛዉ ከዛ በጣም ደስ የምል ህልም አየው በጣም ደስ ብሎኛል መምህር እባክህ በጸሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ብሌክ ምክንየቱም የ አባቴ መንፈስ በሰው አገር እያስ ቻገረኝ ነው 😢👏👏👏👏👏
@galxya1162
@galxya1162 2 жыл бұрын
ወለተ እየሱስ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ወልደ እየሱስ መህምርዬ በፀሎተወ አስብን🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😥🙏🏿 ኤፍታህ በላት ኢትዮጵያን ጌታ ሆይ 🙏🏿😭 እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን 😘ሰምተን እንድንለወጥና 30 60 100ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን የልዲያን ልቦና የከፈተ የኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈት 🤲🏿እኔ እጅግ የመርሳት ችግር እየባሰብኝ ነው በርግጥ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው አሁን ግን ባሰ 🥺
@user-lp3vp3qx1e
@user-lp3vp3qx1e 2 жыл бұрын
አሜን ለሷ የደረሰ አምላክ የኔንም የሀፂያተኛዋል ድንጋይ የሆነ ልቤን ይክፈትልኝ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እልልልልልል ክብር ምሰጋና ለእሱ ይሁን የኔጌታ አንተ እኮ የሚሳን ነገር የለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት ዛሬ ደስ አለኝ ምንም የማያውቀው ሕፃን በእኛ አጤያት ተሰቃዬ የኔ ማር ሁለት አመት ሙሉ ተሰቃዬ እኮ ሁለተኛ መወለድ ነው ከዚህ በላይ ደሰታ ምን አለ ቤተሰቦች መምህር ትምህርቱን ሳልጨረስ ነው ኮሜንት የምኮምት
@classicphone5908
@classicphone5908 5 ай бұрын
እልልልልልልልል እሰይይይ ለአበታችን ለአቡነ አብተ ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን❤❤❤❤🙏🙏🙏 መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💚❤🌿🌿🙏🙏🙏
@user-ec21
@user-ec21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ ይላል እፁብ ድንቅ ነው የእህቴቻችን በረከት ይደርብን አምላከ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን በኛም ህይወት በቤታችን ይግቡ በፃሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እሂን ድቅ ቴአምር ነገር በመስሜቴ እግዚያንሄር ይመስገን እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም የፈጣሪን ድቅስራ ሳስብ በጣም ይገርማል መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ስሙይባረክ ሽ አመት ኑርልን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን 💐የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች ኑ እንማማር
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመምህር የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን አሜን ልቦና አድሎን በምግባር በሀይማኖት ያፅናን አትፈትነኝ አይባልም በፈተና እንድንፀና ትግስትን ያድለን አሜን ከኛ የበረታችሁ በፀሎት አስቡን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን አሜን
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 жыл бұрын
ቃል ከፆሎት ማህበሩ ለምን ጠፋሺ ምን አጋጥሞሺ ነው???
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
@@user-re6fb4kz6g እኔ አልገባሁም እቢ ብሎኛል እንዴት ብዬ መግባት እንዳለብኝ አላቅም
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አይዞሽ ታገይ እንዳታቋርጭ ቃል ቅዱስ ገብረኤል ያሶግድልሸ
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
@@masaratethopua49 አሜን አሜን አሜን 🙏💒
@user-hq8df2yu7w
@user-hq8df2yu7w 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እመስገን የአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ረደቱ በርከቱ በሁላችንም ይደርብን
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል የአባታችን የአቡና ሀብተማርምያም በረከታቾ ይድርሰን አሜንንንንንንን መምህር ፀጋውን ታብዛልህ እማ ፍቅር
@firafisweynu5553
@firafisweynu5553 2 жыл бұрын
አሜን የፃድቁ የአባታችን አቡነ ሃብተማርያም በረከት አማላጅነት ለሁላችንም ይሁን እጅግ በጣም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ መምህራችን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን በእውነት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ እዴት ደስ ይላል ክብር ለአቡነ አብተማርያም እሷን የሰማ እኛንም ይስማ ልጁህ አይኑ መብራቱ በጣም አስደስቶኛል መምህር
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ያደረገልሽ ድንቅ ነገር የአቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ይድረስን:: ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር::
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ።እልልልልልልልል ልል እጂግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን ይድርሱልን አቡነ ሀብተ ማርያም በመስቀላቸው አገራችንን ይባርኩልን ይጠብቁልን።
@tegubeza8459
@tegubeza8459 2 жыл бұрын
አረ መምህር በመጀመሪያ እግዚአብሄር ፀጋዉን ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህና እኔም ልጅዋን በፀሎትና በእምነት ከሚጥል በሽታ በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ምልጃ ያዳነች ጀግና እህቴ አለች ብናገኝህ ይህ አንድ ገጠመኝ ይሆን ነበር እምነቶዋ እጅግ በጣም ይገርምህ ነበር እኔ ካየሁትና ከሰማሁት ምስክርነት መስጠት እፈልጋለሁ ልጅዋ ባልታወቀ ጉዳይ ተደጋጋሚ ሲወድቅ ህክምና ይታከምና የአዉድቅ መዳኒት ይጀምር ሲባል አልፈልግም ብላ ፀሎት ጠበል ጀመረች ልጁ በጣም መዉደቅ ቀጠለ ሰዉ ሁሉ መፍትሄ እያለ የሚያመጣዉ መፍትሄ በጣም ይገርም ነበር መፃፍ ይከብዳል ልጁ መዉደቅ ቀጠለ መጨረሻ ላይ ታሪኩ ብዙ ሆኖ ሳለ የመጨረሻዋ ቃል ጌታሆይ ልጁን የሰጠከኝ አንተ ነህ መዉሰድ ይቻልሀልና ወድቆ ሳይጎዳ ቀጥታ ዉሰድ ብላ ትናገር ነበር እግዚአብሄርም እምነቱዋን አይቶ በአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት ምልጃ ዛሬ ልጅዋ ተፈዉሶ ምስክርነትን እየሰጠች ያለች ጀግና እህት አለች ና ለምስክርነት ይሆን ዘንድ በቴሌ ግራም ዉስጥ መስመር ስልኩዋን እፅፋለሁ ምስክርነቱን አንድ ቀን ግለፀዉ የአባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስን ታሪክ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እና ጥበቃ አይለይህ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
ጀግናዬዬዬዬዬ በፀሎት አሰብኝ ወለተ መዲህን ገብረ ማሬያም ገብረ እየሱስ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው ፃዲቁ አባታችን በእውነት በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ስለነሱ ልመና ብሎ የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን😭😭😭🙏🙏🙏
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን እህቱችን እናመሰገንልን የአባታችን የፃድቁ አቡነሀብተማርያም አምላክ ምልጅ ፀጋናበረከት ሁላችንም ይጉበኝን ምንኝ መታደል ነው
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን በአቡነ ሃብተማርያም በለተ ቀናቸው ይህንን ታምር በመስማቴ ደስ ብሎኛል በጣም እፁብ ድንቅ ታምር ነው የአባታችን የአቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ምልጃቸው ይደርብኝ አሜን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
አስተማሪ የህይወት መሪዬ የገነት ቁልፌ መምህሬ አመሰግንሃለሁ 👂🙏💚💛❤️
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህር እኳን አደረሰክ ለተክልዬ ዓመታዊ ክብረ በአል ላመት ያድርስክ መምህር እደው እድሜዬ ጤና ይስጥክ ለኛ በምንለወ ጥበት መልኩ ጉጠመኝ እያመጣክ ታስተምረናለክ ፀጋውን ያብዛልክ አሚን።
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 2 жыл бұрын
እግዚ ክብር ይመስገን በጣም የሚደነቅ ታአምር ነው አቡነ ሀብተ ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በምልጃቸው የሁላችንንም ሸክም ያቅሉልን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
ተአምር ነው የዛሬው ገጠመኝ በጣም እሚገርም እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው ልባም ሴት ማለት እህታችን ናት ጀግና ሴት በረከትዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ልባምን ሴት ማን ያገኛታን?? እውነት ነው ልባም ሴት ማንም አያገኛትም መምህራችን ቃቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ሽ አመት ሩርልን ውድ መምህራችን እንወድሐለን በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሴቶች እንደ እህታችን ልባም ሴት እንሁን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
የዘመናችን ሀዋሪ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አምላከ እግዚአብሔር ። ብዙ ነፍስ ወደ ፈጣሪዋ እየቀረበች ነው በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁላችንም በአንተ ትምህርት ብዞቻችን የስተማርከን በተግባር እያደረግን ተለውጠን ተስተካክለናል እኛ ተመስገን እግዚአብሔር በአንተ አድሩ ስራውን ሰራ ፈጣር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ ምእመናን የሰማነው እንተግብር
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 2 жыл бұрын
በእውነት ስለሚናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላችሁ በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት እያሰተማርከን ነዉ አመሰግናለሁ ። የነፍሰ ዋጋ ያድርግልህ።
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ በጣም የምትደነቅ እህቴ ናት አንቺ ንም የሰሙሽ አቦነ አብተ ማርያም ለእኛም ይደረሱል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትምህርት በጣም የሚገርም ትምህረት ነው ብዙ ነገሮችን ማለት የመንፈስንም ነገር እንዳውቅ ነው የሆነው አሁንም እግዚአብሔር እንደ ፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ዓይነት አባቶችን ያብዛልን ይሄ ታሪክ ነው ራሱ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ።
@user-iy2eh4kf2f
@user-iy2eh4kf2f 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን ወለተ ትንሱኡ ወለተ ገብርኤል ወለተ ኣብርሃ ወለት ፃርቃን ወለተ ኢዮሱስ ተክለሃይማኖት ሃይለመርያም በፆሎት ኣሱቡኝ
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በውነት በጣም ልቤ የሚነካ ትምህርት ነው ፈጣሪ በአካል እንዳገኞት ይፍቀድለኝ ለሃገሪ ስበቃ መምህራችን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
የአብነ ሀብተማርያም አምላክ ይመስገን አሜንንን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልል
@bitanya2094
@bitanya2094 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እስትንፋስን እፍ ብሎ የፈጠረን ጌታ ይህን ማድረግ ለሱ ቀላል ነው ነኛን ከሀጥያት መመለስ ብቻ ነው የማፈልገው እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን አስካለ ማርያም ነኝ በጸሎታቹ አስቡኘ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ ብርሀን ። የአባታችን የአቡነ #ሀብተማርያም በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን🙏
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚያብሔር እንኳን እረዳሽ እዉነት እድለኛ ናቸዉ ለእናንተ የደረሰ አቡነ ሐብተማርያም ለእኛም ይድረስልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የስንቶቹን ህይወት የቀርክ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
በጣም የታደሉ ቤተሰቦች ናቸው ። ልጁም በእናቱ ተባረከ ። መምህር ፀጋህ ይብዛ። አባታችን በረከታቸው ለሁላችንም ይድረሰን , ክርስቶስን ቃል በቃል ያናገሩ እኛንም ያማልዱን ። አሜን ❤❤❤🍇🍇🍇🌷🌷🌷🙄
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsedalemareyaam5719
@tsedalemareyaam5719 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ና ጤናን የስጥልን ለ እሷ የ ደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን ፅዳል ማርያም ነኝ በ እግዚአብሔር ስም በ ፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏 😭😭😭
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የጠንካራ ሴት ውጤት ነው ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር 🙏ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጇችሁን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣልን አቤት የኛ አምላክ ስራ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን ለፃድቁ አቡነ ሃብት ማርያም ክብርና ምስጋና ይሁን መድኃኒዓለም ሺ ዓመት ያኑርልን መምህራችን አሜን
@ethiopiateka4882
@ethiopiateka4882 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ !! ሥራዉ ድንቅ ነዉ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ባለታሪኮቻችን በእውነት መታደል ነው ለእናንተ የደረሱ አባታችን ቡነ ሐበተማርያም ለእኔም ፈውስ ይሁንልኝ የተነካነውና መከራውን የሚያወቀው
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏😍⛪👏❤
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንዲሁም የመምህር ፍሬዎች እንኳን ሰላም መጣችሁልን መልክቱን አድምጬ እመልሳለሁ።
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእዉነት በጠም አስተመር ገጠመኝ ነው እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርርርር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ኑ የመምህር ፍሬዎች እንለወጥ እኔ እንደተለወጥኩ ተለወጡ አዴምጡ ከልብብብ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ የመምህር ተማራዊች እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ሐይመኖት ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ፣አደርሰን ።አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን አሜን
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohamedibrahim8368
@mohamedibrahim8368 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏽
@habtam3689
@habtam3689 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ታሪኩን ስሰማ የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን እኛንም የታወረ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን መምህር እንዲሁም እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚል እንኳን ብርሀኑ ተመለሰለት ለእፃኑ ወይ በጣም ደስ ይላል እኔም አንድቀን ተስፋ አለኝ የቤተሰቦቸ ሰላም እንደሚመለስ በጸሎት አስቡኝ
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ያባታችን አቡነ ሀፍተ ማርያም በረከት ምስኩላትና ይኹን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒
@genetberket2069
@genetberket2069 2 жыл бұрын
በእውነት ለእህታችን ልጅ እኑን የክፈተ እምላክ ለኛም ልባችንን ይክፈትልን መምህር ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅህ ቤተስቦችህን ይጠብቅልህ መምህሪ ከክፉ ይጠብቅህ እሜን 🙏🙏🙏
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 жыл бұрын
በእዉነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ነፀአ ያዉጣን ለሁገራችን ያብቃን በስደት ያለነዉ በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ መምህር እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፍልህ
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው በእውነት ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ነገር ተምረበታለሁ እናመሰግናለን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ዲቅ ነው እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ የሚሰራው እፁብ ዲቅ ነው በረከታችሁ ይደርበን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቸ
@ethioabay8678
@ethioabay8678 2 жыл бұрын
እልልልልልል ተመስገን ላችየደሩሱት ፃዲቁ አባታችን ለኛም ይድረሱ አሜን!
@kokobtesfahiwet6186
@kokobtesfahiwet6186 2 жыл бұрын
Amennnn 🙏🏻
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ክበር ለድንግል ማርያም ልጆ ይሁን አሜን በጣም ደሰ ይላለ ጠላታችን እግዚአብሔር ይገሰፀው በእውነት መምህራችን እኛ በሰደት ያለን እምነመገበው አናውቅም ሰለ ምግብ ትምህረት ትሎ ለቀቅል መምህራችን ፀጋውን ያበዛልህ አሜን
@mesigasnuw1256
@mesigasnuw1256 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአቡነ ሀብተ ማርያም በርከታችው ይደርብን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ የተዋህዶ አምላክ ይመስገን
@asteramare1173
@asteramare1173 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህራችን የኛንም የልቦናችንን አይን ያብራልን🤲
@habtam3689
@habtam3689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sunsun8433
@sunsun8433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት በቤተ ሙሉ በእው እንጂ በጣም አረፍ ነው በእውነት እንጂ በጣም አሰትማር ነው እግዚአብሔር አምላክን ያ እንድዝ በስምለይ እኮ በእውነት ድንግል ማርያም ከርድፕችይስም በእውነት
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ብርከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ " ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን አምላክ ቅዱሳን"
@3sgroup460
@3sgroup460 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን(3)
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
አሜን መምህረ እጅግ የሚደንቅ ትምህረት ነው ሁላችንም ልንማረበትና ለናሰተውል የሚያደረግ ትምህረት ነው አቡነሀብተማሪያም ለሁላችንም ይድረሱልን መምህረ አንተም ተባረክ የሚገረመው የጓደኛ ልጅ 3ኛ ልጇ አይነሰውረ ሆኖ ነው የተወለደው እና እናቷ ያመልካሉ በሒወቱ የሉም እሷም አንዲ አኪሞ ፀበል ትወሰደዋለች ለውጥ የለም እና ዛሬ ይህን ትምህረት እልክላታለው ፈጣሪ ይመሰገን የቤተሰቡ ሒወት የቀየረ አምላክ የኛንም የሰቀይረልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
ሳልሰማ ማደር አልቻልኩም በእውነት እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደስም አለን ❤ እውነት እጅግ ለኔ ወሳኝ ገጠመኝ ነው አመሰግናለው መምህሬ ዕርሱ ሳያው እንዴት እንደነዘረኝ 😭 እውነት እስከምጨረስው ድረስ እራሱ ሰውነቴ በጣም ነው የሚነዝረኝ ገጠመኙ ላይ የኔ ሒወት አለበት በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😭 አምላኬ ሆይ አይነ ልቧናዬ ክፈትልኝ የኔን ። የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን 🙏
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን በፀሎት በርች ጌታ በነገር ሁሉ ከአንች ጋር ነዉ
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአባታችን በረከት ይደርብን
@user-zy3dc5wg1z
@user-zy3dc5wg1z 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው እረደታቸው ይደርብን የወድሜን ጆሮው ተከፍቶ አፉ ተፈትቶ ለምስክርነት እድበቃ እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድህ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
ላመነ ለተቀበለ ለበረታ እግዚአብሔር መስ አለዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም አሜን አደለም አይን የሞተን ያነስል የኛ አምላክ ካመን አሱ ሁሉን ያደጋል ብለን ልባችን ከተን ከተቀበነዉ የሁላችንም ልባችን ይክፈትልን
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
ዕቁ መምህራችን እንዴት አመሽህልን ስሚልቦና ይስጠን ማነው እንደኔ ዘንድሮ መሰደዱን ያመስግነ እሄን ይመስል ፍትፍት ትምህርት ጉባኤ ማግኘቴ ከምንምበላይደስትኛነኝ
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
እኔ
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ውድ የመምህር ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ እህተ ስላሴ እያላችሁ ያለሁት በአህዛብ አገር ነው
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አባታችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
አሜን ቃላ ህይወት የሣመልን መምህረችን ፀጋውን የብዛልህ የኛም ህይወት እንድህ እንድቀያር የአምለካችን ፈቃድ ይሁን የፀድቁ አባታችን የአቡነ ሃብተማርያም ምልጃቸው በረካተቾ አይለያን !!
@user-vo6ws5rh2p
@user-vo6ws5rh2p 2 жыл бұрын
0ግ። ፍፍድ
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
መምህር አቺን እንኮን በስላም መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ የሜገርም ነዉ አየ የእግዜቤሔር ስር በዉነት ባንተ ስንቱን ተማርነ እመቤቴ ካጎንህ ትሁ ⛪⛪🌹💕
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለጌታችን ለመድህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 2 жыл бұрын
እኮን አብሮድስ አለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላቺንም ይደርስ መምህር አተን የሰጠነ አምላክ እና ምላክኽን እናመሰገነዉ ዘንድ ምክንያቱብዙነዉ ታሪኪን ጀረፍ ስለሚረገዉ በጉጉት እናበልቅሶነዉ የሰመሁት በድስታ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜናጤና ይስጥልን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እኛም ልቦናችንንይክፈትልን አተም ያገልግሎትዘመህን ይባርክልህ
@youtube8159
@youtube8159 2 жыл бұрын
ተተተ።።ተተተተተተተ።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ተተተ።ተ።፡።።።ተ።።።፡።ተ።ተተ።ተተ።ተተተ።ተ።።።።።ተ።።ተ።ተተ።፡፡፡።ተ።።ተ።ተ።ተ።ተተተተተተ።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ተተ።ተተ።ተተ።@
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
ልጇን እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግላት ተመስገን 👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አውነት 💐🙏
@asefutsegaye4956
@asefutsegaye4956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ክብርና ምስጋና ለ አቡነ ሀብተ ማርያም ይሁን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያብዛልን🙏🙏🙏
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 2 жыл бұрын
አሜን የአባታችን የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸዉ ይደርብን በትዳራችን በሒወታችን በዘመናችን ገብተዉ ይባርኩን የአቡነ ሐብተማሪያም የፃድቃን አምላክ የተመሰገነ ይሑን አሜን ። መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለሒወት ያሰማሐልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው የአቡነ ሀብተ ማርያም እረድኤት ከሁላችን ጋር ይኑር
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 2 жыл бұрын
የመ ህጎች በኦርቶዶክስ መጠመቅ መፀለይ መስገድ መታመን ለትዳር እግዚአብሔር አገራችንን እና እቁ መምህራኖቻችንም ይጠብቅልን
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያአባታችን በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን በእውነት እፀብ ድንቅ ነው የአባታችን የአብን ሀበተማርያም በርከታችው ይደርብን በፀሎታችው እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን አሜን የኔም ቤተስቡች ተፍውስው ደነው ከስይጣን አመልኩ እግዚአብሔር የማምልኩበት ቀን ነው የናፍቅኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@selamchala8687
@selamchala8687 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ያቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን።
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአባታችን አቦነ አብተማሪያም በረከታችዉ ይደረሰን
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 2 жыл бұрын
የአቡነ ሀብተ ማርያም አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!!!!! አንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ! አባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ከዳን።
@kidusmiikaellredatemesigiz8766
@kidusmiikaellredatemesigiz8766 2 жыл бұрын
dena nechu memiher qoli hiyotin yasamalin inademixalen 💞💞💞👏⛪⛪⛪
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ አብተ ማርያም በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ ጥበቃቸዉ አይለየን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የእኽታችን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🕯❤️
@user-zy2gv1kh2b
@user-zy2gv1kh2b Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhfj9761
@hhfj9761 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ከዚህ በላይ ምን የሚስደስት ነገር አለ !!?ለባለታሪካችን የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ በያለንበት ያባታችን ያቡነ ሀብተ ማሪያም ቃልኪዳን ይርዳን ይጠብቀን 🤲🤲🤲
@kokobtesfahiwet6186
@kokobtesfahiwet6186 2 жыл бұрын
Amennnn 🙏🏻
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋዬ።እግዚያብሄር አባቴ እወድሀለሁ የሚለው ፔጅ በጣም እፈልጋለሁ በድግል ማርያም
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታች አቡነ ሀብተማርያም ጨለማችን ያስወጉዱልን አሜን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ብዙ ነገር እየተማርን ነው 🙏🙏❤️
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አብነ አብተ አምሪያም በረከታቸው ይደረብን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጅ እግዚአብሔር ታምሩን የገለፀበት በቤቱ በፀጋው።ያሳድገዎ በረከታችሁ ይድረሰነሰ❤👏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ንጹህ ልብ ፍጠረልኝ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 54 М.
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
26ኛ ፈተና ገጠመኝ : የሆቴሉ አስተናጋጆች መንፈሳዊ ጀብድ
1:15:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН