233ኛ ገጠመኝ፦ ልጅት ፤ መናፍቅ መሆኗን ሳታቅ በመናፍስት ሴራ 7 ዓመት አብዳ (በቁም ሞታ) .....

  Рет қаралды 68,777

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 573
@user-mx3uc8jd3e
@user-mx3uc8jd3e 2 жыл бұрын
አይዞህ መምህር በርታ እመብርሀን ታስብክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 2 жыл бұрын
መምህር እውነት ብለሃል የመናፍስትን ስራ በአባቶቻችን እና በናንተ ስላወቅን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።
@user-im2kc3mx6y
@user-im2kc3mx6y 2 жыл бұрын
መምህር የምታቀርባቸው ሁሉንም እከታተላለው በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥልበት እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ የገባው ስው ሁሉ እየተቀየረበት ነው ያልገባቸው ስዋች ደግሞ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው እንዳተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን አንተንም በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህርየ መጣክ እኳን በሰላም መጣክልን እኳን አደረሰክ ለወራዊ ሩፋኤል አሚን ሰሚ አይምሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሚን።
@brookwo7653
@brookwo7653 2 жыл бұрын
የዘብሩ ንጉስ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅእ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እራስክን ጠብቅ።
@user-nb7wl2zq3l
@user-nb7wl2zq3l 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር ወደነዋል። እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ። አብነ ሀብተማርያም ከፈተና ያድን።
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
ልብ የሚስብ ሀይማኖታችንን የበለጠ እንድንወድ ለሀይማኖታችን ክብር እንድንሰጥ የሚጠቅም ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 2 жыл бұрын
የኔ የነፍሴ መጋቢ መምህር ተሰፋየ አበራ ዘላለም ኑርልኝ እምተወዳት እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁነህ እኔ አንተን መሰማት ከጀመርኩኝ ነው እራሴን አገኘሁት ከበርልኝ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰
@wedileake1890
@wedileake1890 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የነፍስ መዓድ በጣም ጠቅሞናል ወንድሜ እንዶም መጽሓፍ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ምሕረት እና ኣሰራር በበለጠ እንዲንረዳው ኣርጎናል። መም ተስፋየ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወደ አይምሮሽተመለሽ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠላት ብክንፉ ይከልልህ ኑርልን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ስላምዬ 💞💞👏👏💞💞
@user-ge9co4ew5b
@user-ge9co4ew5b Жыл бұрын
❤❤❤❤🥦🙏🙏🙏
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
የእውነት መምህር እኔ የነፍስ መአድ የሚለው ትምህርት እጂግ በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እኔ በሰማሁት ቁጥር ነው የሚገርመኝ ገጠመኙ እና እንወያይ የሚለው ትምህርት እንዳለ ሆኖ የነፍስ መአድ የሚለው እውነትም የነፍስ መአድ ነው እውነት መምህራችን እርእሱን እራሱ ልዩ አድርገህ ያወጣኸው ውስጡ ካለው ሀሳብ ጋር አንድ የሆነ ርእሱን አንብቦ ውስጡ ያለውን ትምህርት የሰማ ሰው እውነትም የነፍስ መአድ የሚያስብል ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿😥ኤፍታህ በላት ውድ ሀገራችን እንደቸርነትህ 🤲🏿እንደምን ናችሁ የመምህር ተማሪዎች? ክብር ለመድኃንያለም ለድንግል ማርያም ልጅ እዚህ ላደረሰን 🤲🏿😘እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር ላንተ ምመኘው ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ብቻ ነው 🤲🏿🤲🏿
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስላምዬ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን በርች
@kidistsisay8420
@kidistsisay8420 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ሰላም የእግዛብሔር ቤተሰብች እኔ በመምህር ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ያለውትበስደት ነው ግን ቤተሰቤ ገና ምኑም አልገባቸውም እና ቀጣይ ሳምንት ሀገሬ ልገባነው እባካቹ ፀሎት አርጉልኝ እመቤቴ ሰላም ሀገሬ አስገብታ ለቤተሰቤ ለወገኔ የገባኝን ያህል እዳስተምር
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Ayizosh be selam ney
@addiszewde8858
@addiszewde8858 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን !
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሴገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🌾👏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር የእግዚአብሔርን ጥበቃው አይለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@hiwotbayu9790
@hiwotbayu9790 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ልኡለ እግዚአብሐር አብዝቶ ይሰጠለን አሜን ይህን የነፋሰ መግብን እድንመገብ ሰለረዳን ቅዱሰ እግዚአብሐር የመሰግንልን አሜን ሰለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 жыл бұрын
መምህር ተስዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት. ስላተ. መናገር ቃላት. ያጥረኛል. አሜን አሜን አሜን በርታወድማች በቤቱ ያጽናል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩን የመከሩን የአባቶች አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏💚❤💛
@Efetah
@Efetah 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት የነፍስ መዓድ በጣም ጥሩ ነው አዳምጡት እሺ እህቶቻችን ወንድሞቻችን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አላማ አለው ሊጠጡ ያሉትን ፀበል እሷአ ተፈወሰችበት የማርያም ልጅም እናቷአ ፊት እድትፈወስ አደረገ በጣም ደስስ ይላል ስላሴዬ ይጠብቅክ ሚፈታተንቅን መንፈስ እግዚአብሔር ቀዱን ይስበርልክ ይጠብቅክ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማፍቅር ትባርክክ አሚን።
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆዪልን
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን የሚገርም ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ከባድ ነው ብየ ቦታው የማይ ሆን ቃል የሚናገሩትም ሲገሰፁ ካልተመለሱ ከዚህ አናምልጥም ያሳዝናል ተይዘናል አሉ አባታችን መምህር ግርማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳንም ወደ ልቧ መለሳት
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንልክ አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን እልልልልል እልልልልልእልልልል
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ና ለእግዚብሔር አብ አደርስቹ አደርሰን ሼር ላይክ እያደርጋን እንጀምር ቃል ሕይውት ያሰማልን እህታች እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተመላሽ እናታችን እርሷን የጉበኝ እግዚአብሔር ሁላችንም ያጉበኝን
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛሌህ አዳስ ነኝ ግን በቀን ከ 3 በላይ ነው የምሰማው ሁሉም ገጠመኝ ላይ እራሴን አገኛለሁ
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ከሁለት ወር በውሀላ ነው የተገናኘነው መብራት በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦብን ስለነበረ ነው ለጠየቅከን ጥያቄ በበኩሌ መልሴ ይህ ነው ከዚህ በውሃላ ግን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉንም እከታተላለሁ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የነብሰ መዕድ ትምህርትም ይቀጥል
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ለእኔም የሚሰደንቀኝ እና ድንቅ ስራ የሚሆንብኝ ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ መንፈስ ሲሸኝ ማየት ለእኔ ትልቅ ድንቅ ሰራ እና ታምር ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን የኛ ጀግና እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ተሰፋ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብልን በጣም የምወድህ አንተ ትለያለ ከሁሉም
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን #እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስህ ከነቤተሰብህ 🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ደሰተኛ ነኝ በጉጉት ጠብቀን የምንመገበው የሆይወት ምግባችን ነው ቀጥልበት መምህር
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁልን እሽ የነፍስ መዓድ የሚለውንም እንሰማለን መምህሬ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በእውነት በጣም ያዛዝናል እኛ እኮ በቁም የሞትን ነን አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ኦርቶርዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን አምላክ ቅዱሳን ሰላምህን ያብዛልን አሜን የአምላክችን ቅዱስ ስሙ የተመስግን
@Fano44
@Fano44 2 жыл бұрын
አቤት ስንቱን አሳወከን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቂ ነው እንኳን እመየ ተዋህዶ እምነታቹ እሰይይይ እልልልልል ለኛንም እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት ቡዙ ትምህርቲ እየተማርን ነው ቀጥልበት እሺ እንከታላለን የነብሳችን መጋቢ
@MichaelAD91
@MichaelAD91 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዝአብሔር ያሳድጋት ፀጋዋን ያብዛላት ዘማሪት ሰላማዊት
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እኔንም ሁልግዜ የሚገርመኝ ከጠንቋይ ጀምሮ ሁሉም በተዋህዶ ላይ በጠላትነት የሚነሡበት ጉዳይ ነው። ቢሆንም ተዋህዶ አሸናፊ ናት!!!
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 2 жыл бұрын
መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አመ ብርሃን ከለላ ተሁንህ የነብስ ማድ በጣም ደስ ይላል ቀጥልል እህታችን ላቺ የደረሰ እግዚብሔር ኣምላካችን ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ሁላችንም ጠፍተናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የተባረኽ የክርስቶስ ልጅ መምህራችን፡ እግዚኣብሄር ኣጥርህ ቕጥርህም ነው፡ ሰይጣን ከሚወርውረው ፍላጻ ይጠብቕህ።
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ ፍጣሪ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራትችን ፈጣሪ ይጣብቅህ በጠም ጥንካሬን ከአንቴ አግኝቻላው ለንቴ ቃላት የላኝም ! እህተችን እግዚአብሄር እንካንም ወደ ረስሽ መለሰሽ ! ሌሎችንም ወደ ቤቱ ይመልሰቾ እግዚአብሄር አምላካችን !
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን ሰላሜ ተነገረ ደስታየ ተሰበከ፪ በተወጋው እጁ ልቤ ተማረከ፪ ለእህታችን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን አሚን።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሆይ ክብር ይገባሀል አሜንንን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እንዴት ልብን የሚያሳርፍ ደስ የሚል መዝሙር ነው
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን ወንድሜ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤️ እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን መምሕርዬ እንኳን ደና መጣህልን በውነት እድሜህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 ባንተ ትምሕርት ነብሴን አሰብኳት ተባረክልኝ በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ እግዚአብሔር 💚ኢትዮጵያን 💛ይባርክ ❤️🌅🙏
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
EMEBIRHAN tasibish
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
መምህር የነፈስ ማአድ የሚለው ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ምዕመናንም አዳምጡት የሚጠቅም ነው
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ድንቅ ነው የመድሐኔአለም ስራ ታምር ነው
@helengoitom2447
@helengoitom2447 2 жыл бұрын
መምህር ሁሉም ትምህርትህ መንፈስን የሚያስደስት በህይወትም ለውጥ የሚስጥ አስተማሪ ነው በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ይሁን🙏🏽
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የመ ምሕራችን ልጅ ሰላማዊት ተሰፋዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ እኽታችን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻🌾👏🏻🌾👏🏻🌾👏🏻🌾👏🏻🌾
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ስለ መናፍስት ምንም አይነት እውቀት አልነበረኝም ነገርግን የመምህር ግርማን ትምህርት እና አንተን የምታቀርባቸውን ትምህርት ሰጪ ገጠመኞችን በመከታተል ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለመልካም አስተምህሮታችሁ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ለህታችን የደረሰ በረከይ በሁላችን ላም ይድረስልን ኤፍታህ ይበለን
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን በእውነት ይሁ የቡዱ መንፍስ ፍቅር የመሰልኝ ነበር ከዝህ ትምህርት የመንፍሰ ሰራ ምሆን ማወቅይ እድልኝ ነኝ በእውነት መምህራችን ምን ቢያ እንደመማሰገንህ አላቅም እኔ በዝህ መንፍስ ብዙ ግዜ ትታልያለሆ በእውነት መምህር ትሰፋይ አባታች መምህር ግርማ መምህር ሄኖክ አባታችን አባ ዮሐንስ የሰጥን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 2 жыл бұрын
እኔ የነብስ ማዕድ የሚለው ትምህርትህን በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ጻድቃን ሰማዕታትን የምወዳቸው በጥቂቱ በቤተ ክርስቲያናት በክብረ በዓላቸው ቀን በአጭሩ የሚነገረውን ተጋድሏቸውን ሰምቼ ብቻ ነበርና በጥልቅ ላውቃቸው ስፈልግ ነው አንተ ትምህርቱን የጀመርከው። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@samt1150
@samt1150 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ የታዘብኩት አንድ ነገር አለ ብዙ ጊዜ እኛ አካባቢ ሀይማኖታቸውን የሚቀይሩት በገንዘብ ችግር ምክኒያት ነው። ኦርቶዶክስ ልጆችዋን እየጎበኘች ነው ብየ አላምንም። ለምሳሌ አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦች ማገዝ ማስተማር የሚቻልበት ነገር ቢመቻች። አመሰግናለሁ።
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር የነፍስ መአድ የሚለውን አዳምጣለሁ አሪፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ እኔ ሁሉንም እየተከታተልኩ ነው ሁላችሁም ተከታተሉ ይጠቅመና የነፍስ ምግብ ነው🙏🙏🙏🙏
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርራች
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ሁሉንም ወደልቦናቸው ይመልስልን😭😭😭በጣም ነው የሚያሳዝነው ለሰባት አመት ያክል እራስን አቶ መኖር እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን አለን ማለት ይከብደኛል ይህን እርኩስ መንፈስ ያዋርድልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃል የለኝም ብዙ ነቅተናል አሁን 🙏🙏🙏💚💛❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ወይም ተስፋ ሽላሴ መድሐኔአለም ያሰብልን ያስበን ሁላችንም ደካማነንና በደካማ ጎናችን ገብቶ የማይተውን የማያቀላፋው አምላካችን ያስበን እሺ 🤲🤲🤲
@bidunihunim9732
@bidunihunim9732 2 жыл бұрын
Memhrachin Ezgiabiher ytebikih
@hewanmicaal9399
@hewanmicaal9399 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልቦናችንን ይክፈትልን ማስተዋሉን ያድለን
@MdMd-tj2mq
@MdMd-tj2mq 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዎን ይብዛልሽ እማ ዝማሬመላክ ያሰማልን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ወንድሜ እንዴት ነህ በምታቀረባቸው ትምህርቶች ቡዙ እየተማርነ ነው እናመሰግናለን ከተቻለ ከአባታችን መላከ መንክራት ጉባኤ መፃፎችህን ለሽያጭ እንዲዞሩ ብታደረግ ደስ ይለኛል ጉባኤው ላይ የሚሳተፍ ሌላ ቦታ የመጣ ሰው በዛው አጋጣሚ ገዝቶ እንዲሄድ አስቤ ነው
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልሸ 🙏🙏🙏
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅል ኑር ልን🙏🙏🙏🙏
@sehenyee
@sehenyee 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-tu7du7xi1c
@user-tu7du7xi1c 2 жыл бұрын
መምህር ተስፍየ እግዚአብሄር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን በጣም የሚገርም ትም/ ት ነው የምታቀርበው
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 2 жыл бұрын
መምህረ እኳን በሠላም መጣህልነ የተዊህዶ እቁ የሠደተኞቹ አባት እዲሜና ጤና ይሠጥልነ👏👏👏
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይት ያሰማልን መምህራችን በፆሎት አሱቡኝ ወለተ ማራይማ ብላችሁ ጀርባይዬ በተለያየ ግዜ በጣም እታመማሎሁ ያለሁኝ በአሁን ሳአት ሳውዳሪቢያ ነኝ ቤተሰቦቼም በእምነታቸው የጠነከሩ አደሉም አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ በአካል የሆነው ነገር ሁሉ እነግሮታሎሁ ፈጣሪ ለሃገሪ በሰላም ኦንዲያበቃኛ ከታመሙኩኝ የጀርባ ህመም እንድፈወስ በፆሎት አይለዩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mohammedaljaberi9430
@mohammedaljaberi9430 2 жыл бұрын
መምህር የነፍስ ማእድ ይለቀቅልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት የቅዱሳን አምላክ የተመሰግን ይሁን ወገኖቻችን እንኳን ወደ ዘለዓለማዊ ቤተሰባችሁ ተመለሳችሁ አሜን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ቃለ ህይወት ያስማልን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር በመጀመሪያ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥልበት ግን በቲቪ ብታስተምር ብዬ እመኛለሁ ደግሞ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆኔ አንድ ቀን ልሳካ ይችላል በርታ በጣም ብዙ ህዝቦች እያኔቁ ነው የፈጣሪ ስራ ይገርማል በእራሱ እጅ መለሳት የጠፋ ወገኖቻችን ልቦና ሰቶ ወዴ ቤቱ ይመልሳቸው እኔ ጠቋር ከኔ ሰራዊታየው ስኦል ይሰርልን አሜን አንተ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን የማቶሳላ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከእውቀት ጋር
@destapark609
@destapark609 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጥመኝ ነው እግዚአብሔር እንካንም መለሳት
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን በአንተ ትምህርቶች በጣም ተለውጫለው ሰላምየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድግ በይ
@user-qd6dm6ul5g
@user-qd6dm6ul5g Жыл бұрын
መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም ያደኩበት በጣም ከባድ ነዉ ብቻ እግዚሀብሔር ለንስሀ ያብቃኝ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአቢሔር ይስጥልን መምህር🙏😘 እመብርሀን ትጠብቅህ🙏🙏😘 የነፍስ መአድ ይቀጥል--- 👏👏🙏🙏⛪⛪💚💛❤️😘😘😘
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ሰላምዬ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@ghhh2223
@ghhh2223 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 👏👏👏👏👏
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትረሱኝ በፆለት
@yemariyamneng387
@yemariyamneng387 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ሰወች በትምህርትህ እየተወጥን ነው እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልህ እኔም ባንተና ባባታችን መምህር ግርማ ትምህርት በጣም በጣም ተለውጫለሁ👏
@helengoitom2447
@helengoitom2447 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 2 жыл бұрын
የኛም የተዘጋ ይከፈትልን የተቋጠረው ይፈታልን ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን ያሣደገህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠላት ሁሉ ይሠውርልን እንቁ መምህራችን ሠላምዬ እሕታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ሁሉም አስተማራ ቀያራገጠመኝ ነው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሰላም.
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤️🌾💐 የአለሙ ቤዛ መድሃኒአለም ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ይጠብቅል አቤት ስንት ጉድ አለኮ😥 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተዘጋጋውና የተቆለፈው መንገዳችንን ይክፈትልን😭 ማማዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤️🥰🌾💐👏
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
AMEN
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምታቀርባቸው ገጠመኝ ሳልሰማ እንኳንም አገሬ አልገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድቅ ይሆነ ትምህርትህን እድሳማ ይፈቀደልኝ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ዩሁን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መምህር ቃሎት ያሰማልን አምላክ ይጠብቅህ
@dametasama4865
@dametasama4865 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@meryalemayehu2733
@meryalemayehu2733 2 жыл бұрын
መምህር በውነት እግዚያብሄር እንደዚሁ በከንቱ ወደ እዚች ምድር ያመጣህ እንዳይመስልህ አንተ ላይ ማን እየሰራ እንዳለ ስለማያውቁ የቱንም ያህል መንፈስ ቢልኩብህ መፋለም የማይችሉት አንተ ላይ ያለውን ትልቅ ስራ እየሰራ ልጆቹን ወደ ራሱ የሚመልሰው እግዚያበሄርን ነውና አይዞህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም የምትጠራት እማ ፍቅር ብቻህን በፍፁም አትተውህም የኔ ጎበዝ እና ታታሪ ወንድሜ በርታልኝ፡፡
@ysehiworkfikadu7497
@ysehiworkfikadu7497 2 жыл бұрын
መ ምህር ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ሰሙወ የተመሰገነ ይሁን ሁሉንም ትምህርት ሰነሰማ ደሰይላል የነብስ እረፍት ነው
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኛንም ይፍታህ ይበልን ጌታ መድሀኒአለም
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን ላዳማጭውም ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሰላምዬ👏👏👏
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
244 B (2ኛ ክፍል )  ሙታን ሳቢዋ የሴት ደብተራ
2:50:48
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 65 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН