235ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለማሳበድ ያሰበችውን ተንኮል በድንገት የልጆቿ አባት ሲገልጥባት ምን ተፈጠረ

  Рет қаралды 41,533

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

17 күн бұрын

Пікірлер: 510
@tigisit2534
@tigisit2534 16 күн бұрын
መምህር ከሞላ በጥቂቱ እስኪ ስለ እናት አባቴ ትንሽ ልበል መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️እና የኔ እናት ቁጥር ባልገልጽም በርከት ያሉ ልጆች አሏቸው የልጅ ልጅ ወደ 40 ገደማ የልጅ ልጅ ልጅ ደሞ ወደ 11 ገደማ አለን ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን :::እና አባቴ እግዚአብሔር አመስግኖ አይጠግብ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው ግን ስለ ሀብት እና ገንዘብ ሳይሆን ብዙ ዘረ ስለ ሰጠው እንደ አብረሀም ባርርከኝ ይላል መዝሙረ ዳዊት በቃሉ ይጸልያል በወጣትነት ዘመኑ ብዙ ገዳማትን ተሳልሟል እናቴም እንደዛው ❤️❤️ቅዱስ ሚካኤል አብዝተው ይወዳሉ ድንግል ማርያምንም እንደዛው እና ወደ ዋናው ነገር ስገባ ከ ዛሬ 44 ዓመት በፊት እናቴ 5ኛ ልጅ አራስ ሆና ነው 😢እናቴ በጣም ጎበዝ እናት የዉጭ እና የግቢ ስራ ጠንቅቃ ነው የምሰራው ገጠር ነን እና ከጎረቤት አንዲት ክፉ ሴት ምቀኛ ሆና ተነስታባት ደንቃራ ጣለችባት እናቴ ሙሉ ሰዉነቷ ሽባ ሆኖ ህጻን ጡት ማጥባት አልቻለችም አባቴ በጣም በጣም አዘነ ከዛም በአንደኛው ቀን ሌሊት ላይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ተገልጣ በክርስትና ስሙ ሶስት ግዜ ጠርታው አናገረች በዛ ሰዓት ሀገሩ ሁሉ እጅግ በላቀ ብረሃን ተሞሏል ኪዳነምህረት እጅ በሚያስፈራ ግርማ ሞገስ በክንፍ አጃንባ በ ብረሃን ተሞልታ ነው የተገለጠችው አለን እና ስጠራው አቤት ሲላት ኪዳነምህረት እናታችን ለአባታችን አይዞህ ልጅ አትዘን ሚስትህ ትድናለች ገርባ ጊዮርጊስ ጸበል ዉሰዳት አለች አባቴም መሳፈሪያ ብር የለኝም ሲል እኔ ጊዮርጊስን ጽዋ ከሚጠጣ ሰው ብር እሰጥሀለው አለችው እና ተሰወረች ብንን ሲል በህልሙ ከዛ ሲነጋ ተነስቶ ብር ብድር ፍለጋ ሲወta ሶስት ሰዎች ጠይቆ የለንም አሉት አራተኛው ግን ሰጠው ❤️ያ ሰዉዬ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጽዋ ይጠጣል ነበር ብድር ሳይሆን ስጦታ ዉሰድ አለው ደሞ በዛ ዘመን አስር ብር በጣም ብዙ ነበር አባቴም ደስ ብሎት በማግስቱ ወደ ገርባ ጊዮርጊስ ሄዱ እናታችንም ዳነች ከላዋላይ እንደ እባብ ቆዳ ግፍፍ ብሎ ነው የወጣላት :: በዛ ሰዓት ታላቅ እህታችን ህጻን ነበረች ገና እና አብራ ሄዳ ተምቃ ነበር ግን የዛን ሰዓት እመቤቴ ወደ ፊት የሚሆነው አወቃ ነው መሰለኝ ለ ቅድዱስ ጊዮርጊስ አደራ ሰጠዋለች ይህም የታወቀው እናታችንም ድና በዓመት ማህበረ ጊዮርጊስ ለብዙ ዓመት ጽዋ ጠጥተዋል እህቴም አድጋ ታዲያ ያማታል ጸበል ስትሄድ ክፉ መንፈስ ስለፈልፍ ሽንቁሩ ሚካኤል እመብርሀን ለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ ገና በ ህጻንነቷ አደራ ሰጠዋለች እያለ ነው አሁን እኛ ገጠመኝ ማዳመጥ ስጀምር አስተዋል እና እኔ ነገርኳት እህቴ እውነት ነው ድንግል ማርያም አንችን ገና ህጻን ሳለሽ ከሰማእቱ አደራ ጠብቅ ብላ ሰጠዋለች ያኔ እናታችን ታማ ልትሞት ደርሳ ገርባ ጊዮርጊስ ጸበል ስትሄድ አምቺም ሄደሽ ነበር አልኳት እና ገረማት እሷም ወዲያ እውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ከኔ ጋር ከሆንክ በታአምር ዉሰደኝ ለደጅህ አብቃኝ እስከ መቼ የማርያም ጣቴን ብቻ ይዘህ እኔ በመተት ሥቃይ እንድታድነኝ ከእስራት እድትፈታኝ እፈልጋለሁ ብላው ሳይዉል ሳያደር ሳታስበው ክፉ የሚባሉት አሰሪዎች ፈቅደዉላት, 15 ቀኗ በርሜል ጊዮርጊስ ነው ያለችው ❤️👉እነኛ መተት ያረጉት ሰዎች ቤታቸው ወና ነው ማንም የለም አብዛኛው ሞተዋል ሌላው እንደ ቃየል እየቅበዘበዙ ብን ብለዋል እኔ በሀገሬ በጣም ብዙ ሰዎች እያየው ነው ክፉ ሰዎች በንስሐ ካልተመልሱ አሟሙታቸው እራሱ አያምርም መቃብራቸው እየወረደ ምድር እስከ መገዘት ትደርሳለች 🥹🥹እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የንስሐ ሂወት ይስጠን 🥹
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 16 күн бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪካችሁ ሰለካፈልሽን❤
@birtukan2333
@birtukan2333 15 күн бұрын
አሁንም እማምላክ ኪዳነ ምክልህረት በቃልክዳኗ ትተብክልሽ እህታቺን እናመሰግናለን ሁላችሁም እንዲህ ታሪካቹን የምታካፍሉን እናንተም እአስተማራችሁን ስለሆን ዋጋችሁን መድሃኒያለም ይክፈላችሁ መምህር እኔ እንዴት እንደሚጀምር ግራ ይገባግንና እጠዎዋለሁ ሀገሬ ሲገባ ባካል አገግንሃለሁ እማፍክር የዛሰው ትበልን ሁላችሁንም እወዳቹዋለሁ ወለተ ገብርኤል እና በተሰዋ ብላችሁ በጸሎት አስቢኝ እናቴን አባቴ ገብርኤል ያስብልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 15 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውሳት 👏 ሁላችሁም ፃፉ ሰው ይማራል
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 15 күн бұрын
ለናተ የደረሰች እመብረሀን ለኞም ትድረስልን😢
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 15 күн бұрын
መምህር አንድ ሴትዮ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የሞተች አውቃለሁ ሴትዮዋ ታማ ንስሃ አባት መጥተው ፀበል ሲረጯት መንፈሱ አልጋ ስር የተቀበረ ውሻ አለ እያለ እየለፈለፈ ልጆቹ ስለመንፈስ ባለማወቃቸው ሆስፒታል ወስደዋት ሴትዮዋ ሞተች እኔ ግን ፀበል ውሰዷት ይሄ ነገር ሰው የሆነ ነገር አድርጎባት ይሆናል ስል እኔን ጭራሽ ተጣሉኝ እና ስለመንፈስ አለማወቅ በጣም ይጎዳል እባካቹ ንቁ ነው የምለው ሌላው ትዳር የሚፈርስባቸው ምክንያቶች 1-በቡዳ መንፈስ 2-በአይነጥላ መንፈስ 3-በመተት 4-በዛር መንፈስ 5- በመስተፋቅር 6- በዝሙት መንፈስ እኔ በትዳሬ ካጋጠሙኝ ውስጥ ነው ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በአንተ ትምህርት ትዳሬ ድኖ ልጆቼን በሰላም እያሳደግኩ እገኛለሁ ትዳርን ለማዳን ፆም ስግደት ፀሎት መንበርከክ እግዚአብሔር ይርዳን በቤቱ ያፅናን
@user-qt8li3cn2w
@user-qt8li3cn2w 6 күн бұрын
Yes,betekekel,yenew,tedare,yeferese,keljoche,yeleyayegne,yehe,hulu,new,sedete,memeheren,ajenagnen,kezehe,buhalalalew,ena,bene,endiyabka,tekemognal,
@saniatube2360
@saniatube2360 16 күн бұрын
👉ነገ ቅዱሰ ፍኖኤል አባታችን ነው''' ማኅበረ ሰይጣናትን የምታሳድድ ነዲድ እሳታዊ መላዕክት ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ,,, እኔ ባሪያህ ወለተ ሰላሴ ተሰፍሰላሴ ከነ ተማሬዎችሁ ለዘላለም እውነትን እንድከተል እረዳን፣ እርዳኝ፣ አግዘን፣ 🤲🤲🤲🤲 እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሼር 37 ሰዎች እናንተሰ በሉ እናሳድገው ይህ ቻናል ብዙ ነፍሳት የመለሰ ቻናል ነው ጌታን❤🌾🌹
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 15 күн бұрын
Amen 🙏🏾 yehun yederegelegn
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 15 күн бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@user-sq4ne9fk1j
@user-sq4ne9fk1j 15 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 15 күн бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@AmanGet-e2r
@AmanGet-e2r 14 күн бұрын
Amen
@maryelove7751
@maryelove7751 16 күн бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህር ባይገርምህ የኔም የፍቅረኛዬ የመጀመሪያ ሚስቱ ልክ እንደዚች ሴት ናት አልፈልግም ብላ ተፋተዉ ከ5አመት ብቸኝነት በኋላ እኔ ጋር ተዋዉቀን ተዋደድን 3አመት በጓደኝነት ቆይተን ቅዱስ ቁርባን ተቀብለና መስከረም ደግሞ ልንጋባ እያሰብን ነዉ እሱ ሲበዛ መልካምና ፈጣሪዉን የሚፈራ ለእኔም ጥሩ ሰዉ ነዉ እሷ ግን ስታየዉም ሁሌ በቃ ካላስገደልኩት ነዉ የምትል እሱ ደግሞ ንስሀ ግቢና ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂ ይላታል እሷ አሰማም ደረቅ አቃጣይ ተሳዳቢ ናት በዛላይ እንዲያገባም አትፈልግም አታርፍምም ጠንቋይ ለጠቋይ ትሮጣለች ፍቅረኛዬ ግን ፀጋዉ የበዛለት ነዉ ሁሌ እግዚአብሔር በህልሙ የምታደርገበትን ያሳየዋል ኢቪን ስራ ቦታዉ ወንበሩ ላይ መተት ካደረጉበት ጠባቂ መላኩ በህልሙ ይነግረዋል ሔዶ ሲያዬዉ እዉነት ሆኖ ያገኛል ከዛ ወንበር ቀይሮ ይቀመጣል ይፀልይና ፀበል ይጠመቃል ስብሰባም ሊመራ ሲሔድ እዛ ስብሰባ ቦታ ላይ ተንኮል ካሰቡበት ያለዉን ነገር ፈጣሪ አስቀድሞ ይነግረዋል እሱም የሚገጥመዉን ነገር አዉቆ ፀበል ተፀብሎ እምነት ቅባቅዱስ ተቀባብቶ ፀልዮ ሰግዶ ይወጣል ያ በህልሙ ያየዉ ነገር ቢሆን እንኳን ያለምንም መደነጋገር ስብሰባዉን መርቶ እግዚአብሔር ሀይል አንደበት ሆኖት በድል ያጠናቅቃል ስሙ ይክበር የጌታዬ። የወለተ ስላሴን ባህሪ የቀየረ አምላክ እሷም ይቀይራት።
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 16 күн бұрын
አይዞሽ እማ አንችም ጸልይለት እሷም ወዳ አይደለም ጸልይላት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት😢
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 15 күн бұрын
አሜን 🙏
@AGAPEERI
@AGAPEERI 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢 አዉ ሰዉ ኣዉቆ ኣይበድልም😢​@@alemnesh.alemneshtegen4369
@TightAwoke-zu9pq
@TightAwoke-zu9pq 10 күн бұрын
Amen
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 10 күн бұрын
አሜን ልቦና ይስጣት አችም በፆለት አግዢው❤
@altudz4055
@altudz4055 16 күн бұрын
ኑ ተወዳጆች👏🥰 እምኳን አደረሳቹ ለወርሀ ሀምሌ ዝናቡን የሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ይዝነብልን አብሮ🤲
@maxdz9446
@maxdz9446 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 16 күн бұрын
አሜን
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 16 күн бұрын
መጣን አሜን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 16 күн бұрын
አሜን❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 16 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 16 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የምሠማው መንፈሳዊ ትምህርት ልማድ እዳይሆንብኝ እርዳኝ😢🤲በጸሎት አስቡኝ ተማሪዎች ወለተ ጻድቅ እያላችሁ
@DawitTub.
@DawitTub. 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 16 күн бұрын
እንኳን ለባዕታለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ❤
@DawitTub.
@DawitTub. 16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@maxdz9446
@maxdz9446 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 16 күн бұрын
ኣሜንንን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 15 күн бұрын
Amen amen amen 🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
እካን አብሮ አደረሰን እማ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 16 күн бұрын
አሜን የእኛ እቁ መምህር❤ ፅጌ ማርያም ብርሀነ መስቀል ወለተ ሰመይት ተሰፋ ሚካኤል ወለተ ጊወርጊስ ብላቹሁ አሰቡን በሰደት የቡዳ መንፈሰ አየኔን አሰቃየኝ😢😢
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 15 күн бұрын
አመቤቴ በጭንቀችሽ ትድረስልሽ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 15 күн бұрын
@@meseretwoaldegorgis9602 አሜን አሜን አሜን💗🙏🙏🙏
@roziawoke1301
@roziawoke1301 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ❤😢
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 15 күн бұрын
@@roziawoke1301 አሜን አሜን💗🙏🙏
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 16 күн бұрын
በስመ ስላሴ ስም ለመታቾም የተመተተበትም የድንግል ሞማርያም ልጅ እንካን ማራቹ የኔንም እግዛብሄር ያጋልጥልኝ የሞቀው ቤቴን የበተኑ ቅድስሚካኤል ያጋልጥልኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 16 күн бұрын
መምህር እኔ ሁሌም እንደምለው የአንተን ገጠመኝ ስሰማ በሀሳብ ወደ ሀገሬ ነው የምጓዘው እና እኛም ሀገር አለች 🥹ባሏን ፈታቸው ግን እንዳያገባ አስራ ቁጭ አረገችው :::የኔም ታላቅ ወንድሜ ሚስት በጣም በጣም ነው የምወዳት እና የቀድሞ ባሏ በመተት ስሯታል ልጅ እንዳትወልድ እና በየ ግዜው ጽንስ ይጨነግፋል 😢ክረምቱ በሰላም ይለፍ እና በርሜል ጊዮርጊስ እንድትሄድ አረጋለሁ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 15 күн бұрын
በፀሎት አስቢት
@Seble-S21
@Seble-S21 14 күн бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል እንድትጠጣ እና እንድትጠመቅ ምከሪያት
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህተ ማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ በጣም አስጨናቂ ነገር ውስጥ ነኝ ሁላችሁም በጸሎት አስቡኝ🤲🤲🤲🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 16 күн бұрын
እማ ፍቅር ታስብሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 16 күн бұрын
@@user-kx3ss6re4x አሜን 🙏
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 16 күн бұрын
@@maxdz9446 አሜን አመሰግናለሁ 🙏
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያውጣሽ እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህወት ያሰማልን !!🙏 ዉድ የተዋህዶ እንቁ ዎች እንኳ አደረሳችሁ ለመቤታችን ባታ ማርያም ❸🕯🙏🌹 ክረምቱን የሰላም ክረምት ያርግልን አምላካችን !!🙏 የፀሎት ሰአት ሲደርስ እቅልፍ እየጣለኝ ተቸግሪያለሁ 😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ና እህተ ማርያም እያላችሁ!!😥🤲🤲
@user-ig5eo4uj2r
@user-ig5eo4uj2r 16 күн бұрын
እውንት መምህር እኔ በጣም ቆንጆ ነበረኩ ብዙ ወንዶች ይፈልጉኝ ነበረ መስታውት አበዛ ነበረ ቡና ሳፈላ አያለዉ ስራ ስሰራ አያለዉ በመንገድ የቆመ መኪና አያለዉ ውንድም ሰልችት በሎት በቃ መሰታወቱን አንገትሸ ላይ እሰሪዉ እና እያወጣሽ መልክ ተቀየራ ብለሽ ኢይ አለልኝ አሁን ኢሁላ ወንድ የሚወደኝ የለም አልወለደኩም ምን አላኩ ብቻዬ ቀረው 235 ገጠመኝ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል❤
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 15 күн бұрын
አይዞሽ በፀሎት ጠንኪሪ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 15 күн бұрын
አይዞሽ በፀሎት በስግዴት በርች ውዴ ቀን አለው እግዚአብሔር ወጣትነት የብዙ ሰው ሂወት አበላሽቷል አሁን በርች
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 15 күн бұрын
አይዞሽ
@user-ig5eo4uj2r
@user-ig5eo4uj2r 15 күн бұрын
@@selamawitsinaanaa781 እሺ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏
@user-ig5eo4uj2r
@user-ig5eo4uj2r 15 күн бұрын
@@user-ho7pk9ub4p እሺ አመሰግናለዉ🙏መቅደሰ ማርያም በላችዉ በፀሎት አሰቡኝ
@nunununu6906
@nunununu6906 15 күн бұрын
መምህርዬ እኔ ትዳር ስፋታ ስታረቅ ለብዙ አመት ኖሬያለው ያንተን ትምህርት ስማር ለምን እንደሆነ ከልጄ ላይ ሦስት ሰዎች መዳኒት እንደሰጡት ትዳሩን እንዲበጠበጥ እኔን እንዲደበድብ ብዙ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል ግን ይህንንም እያአየ እየሰማ አልተለወጠም ከራሱ ላይም መንፈሱን ሰማዕቷ አርሴማ አጋልጣለት ነበር ግን ተመልሶ አልሄደም እንደውም ስንፀልይ ይባስ ይበጠብጠናል መንፈሱ ነው እያልን ከልጆቼ ጋር እየተውን ነበረ አሁን ግን ሰለሞን እመይቀየር ሰው ከባድ ነው የሰውን ህይወት ፈተና የምታደርጉ መተት የምትልኩ ልቦና ይስጣቹ ታሪኩ ብዙ ነው መምህር ተፅፎ አያልቅም መድሀኒአለም ህይወቴን ያስተካክልኝ
@fyry8481
@fyry8481 16 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ማርያምን እያለቀስሁ ነዉ የሰማሁት 😢😢😢እነሱን ለንስሀ እና ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን😢😢😢
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውዱ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 16 күн бұрын
መምህር እኔ አብሮ አደጌ ናት ያለችው አሜሪካ ነው በጣም እሚገርም ፍቅርና መተሳሰብ ነበራቸው አሁን ግን ትዳራቸው አሳሳቢ ደረጃ ለይ ደርሷል አሷ ትምህርትህን ስለምትከታተል መንፈሱ በትን የተባለና ከማን አንደሆነ ተናግሯል ባሏ ግን ሊረዳት ሊያምናት አልቻለም መንፈስ አይደለም ውሸትሽነው ድራማ ነው እያለ ሊያምናት አልቻለም በፀሎት አስቧቸው!
@yewult1607
@yewult1607 16 күн бұрын
ስሙን እጇ ላይ ፂፋ ትስገድ ልቡ ይመለሳል፣ ሰላማቹህ ይብዛ
@Userabc21125
@Userabc21125 15 күн бұрын
የአሜርካ ትዳር በየቤቱ ትልቅ ፈተና አለበት። ነገር ግን እሷ ከገባት ከእነሱ ጋር ካለዉ ከእኛ ጋር ይበልጣል በእርግጠኝነት ታሸንፈዋለች። 1. 30,30 እያደረገች መዝሙረ ዳዊት, ሰይፈ መለኮት 2. ስጋና ደሙን ከቻሉ አብረዉ ካልቻሉ ትዳሩ ወደ ቀይ መስመር እያበራ ከሆነ ከመበጠሱ በፊት እጇ ላይ ፅፋ እሱ ሳያዉቅም ቢሆን ትቁረብ 3. በመቁጠሪያ ከባሌ ላይ ያለህ ከነሰራዊትህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ግንባሬ ላይ ታሰር እያለች ክርስትና ስሙን ፅፋ ትስገድ እስክትገረም ዉጤቱን ታየዋለች
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 15 күн бұрын
@@Userabc21125 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ድንቅ ትምህርት ነው እኔም ጭምር ነው የተማርኩበት ያለሁት ቤሩት ሊባኖስ ውስጥ ነው እንደአቅሜ በረታሁ ስል አገር ቤት በልጄ ላይ ሆኖ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 15 күн бұрын
@@yewult1607 አሜን
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 15 күн бұрын
አወ መምህር እንኳን አገርቤት ይ አርብ አገር የማዳን ቤት ጸሎት ቤታችን ብንልክልህ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሳዉዲ እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉን እየሰራልን ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 16 күн бұрын
ቅዱስ ኡራኤል አእምሮን እና ልቤን ክፈትልኝ🤲🤲🤲🤲አሜን❤❤❤
@bereket2122
@bereket2122 15 күн бұрын
Amen
@zenashtesefaye5163
@zenashtesefaye5163 15 күн бұрын
Amen amen amen
@AshebirGuluma
@AshebirGuluma 15 күн бұрын
ሰላም መምህር ወልደ እየሱስ እባላለው እና በ አካል አግኝቸዎት ቢመክሩኝ ህዎቴ በብዙ የመናፍስት አሰራር ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ተተብትበአለው እባክዎ መምህር አድራሻዎን ይንገሩኝ ስለ ፈጣሪ ብለው ይርዱኝ ስለ እመቤታችን ብለው
@abc12452
@abc12452 10 күн бұрын
ኤፍታህ መዝሙር ቤት አድራሻ ብለክ ሰርች አድርግ አለልክ ሂደህ ለፀሎት የሚያስፈልጉህን ነገሮች ግዛና ፀሎት ስግደት ጀምር አይዞክ
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 11 күн бұрын
መምህር እኔም ባለቤቴ ቁማርተኛ አጫሽ ቃሚ መሆኑን ሳላቅ 4 አመት ከኖርሁ ቡሀላ አረገዝሁ በሁለት ወሬ ስንለያይ ብር ተበድሬ ሰጥቼዉ እድፈታዉ ጠየቀኝ እኔም በምሬት በደስታ በቃ 5500 ብር ሸረያል ተቀብሎኝ ተለያይን ታድያ ይሄን ወድ ሁሉ አልቆ አተብቻ ብቀር አልፈልግህም ብዬ ልጄን በኦፕርሽን ወልጄ ልኬ ይህዉ 2 አመቴ ብቻዬን አላማ እምነትን ነገር እያሳካሁ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm7880
@amaamm7880 15 күн бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ከነቤተሰቦቸ አስቸጋሪ የህወት ፈተና ዉስጥ ነዉ ያለሁት
@techawatch
@techawatch 13 күн бұрын
አይዞሽ አንችም ጸሎት አድርጊ።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 15 күн бұрын
ትዳር የሚፈርሰው 1 መስተፍቅር መተት ማትረፊያው 1 ፀሎት 2 መበርከክ 3 ስግደት 4 በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ 5 መቁረብ :: የክርስትናን ህይወት በተግባር መኖር አገርንም ህዝብንም ይባረካል ለአካባቢው ሰላም ይፈጥራል ::
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 15 күн бұрын
ክብር ለመድሀኔአለም ድንግል ከልጆ ከፈጣሪ ዋ ታማልደን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምፅፈዉ የሚመሰክር ብዙ ጠቃሚ አስተማሪ ታሪክ. ነበረኝ እግዝአብሔር ይርዳኝ
@user-bm5dz7ck9f
@user-bm5dz7ck9f 16 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 16 күн бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መህሬ👏
@user-mikias12
@user-mikias12 15 күн бұрын
እህታችን የልጆችሽን ኣባት ተቀበይው ለልጆቹም ጤናማ የስነ ኣእምሮ እድገት ስትይና እሱም ተለውጦ የመለወጥሽ ምክንያት ስለሆነ ኣንድላይ እንድትሆኑ የእግዚኣብሄር ፍቃድ ይመስላል
@gdydd1173
@gdydd1173 14 күн бұрын
ቅዱስ ቁርባን የተቀበላቹ ሁሉ በረከታቹ ይደርብኝ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፆሎት ኣስቡኝ
@user-mikias12
@user-mikias12 15 күн бұрын
ትዳር የሚፈርስበት ምክንያት 1-መተት 2-ዛር መንፈስ 3-ዓይነ ጥላ መንፈስ 4-ቡዳ ከሰው የሚላክ በማወቅም ባለማወቅም። በትዳራችን ምቀኝነት ካለባቸው ወደኛ ይመጣል ለዚ ነውመፀሃፍ ቅዱስ ከሁሉም ጋር በሰላም ኑሩ የሚለው።
@user-yf1il7po5q
@user-yf1il7po5q 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ቅርብ ግዜ ነው አንተ የምታቀርበውን መከታተል የጀመርኩት ቡዙ ነገሮችን አውቀዋለሁ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅ👏🕊
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 14 күн бұрын
መምህር ተስፉየ እና ለመምህር ግርማ ለአባታችን እድሜና ይስጥልን የደብተራ ባጠቃላይ የአጋንትን ሴራ እያከሸፉችሁ እያሳደዳችሁ ለነፍስም ለስጋም ለኛ ግራ ለተጋባን ብርሀን እየሆናችሁን ነው ፈጣሪ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን❤
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 16 күн бұрын
ገዳም ከመሄድ ፀበል(ቀሲስ ሄኖክ) ጋር መሄዱን ብታስቀድም መልካም ነው ፤ ገዳም የሚያዞር የጠቋር መንፈስ ሊኖርባት ይችላል
@tymordoha
@tymordoha 16 күн бұрын
መምህራችን የእግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ዩሁን በጣም ደአስ ይላአል ዝማረ መላአክት ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 8 күн бұрын
እውነት በወንጌል አናፍርም ዝማሬ መለአክት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉል ነገር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 16 күн бұрын
ቅድስት ባዕታ ለማርያም በረከቷ ይደርብን ሰምቼ ሰፋ ያለ ኮሜንት አሳብ እሰጣለው
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር መምህራችን እስከቤተሰቦችህ የመብርሀን ጥበቃ ይብዛላችው በያንዳዳችን ላይ ያለው መተት አይነጥላ ወዘተ ይጋለጥልን አሜን❤
@HannaDemise
@HannaDemise 16 күн бұрын
እንኳን ለባአታ ማርያም አደረሣችሁ እረ ተረከዜን ይደነዝዘኛል መርገጥ አቃተኝ❤
@genetgene9492
@genetgene9492 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እባክህን ወለተማርያም ብለህ በፀሎትክ አስበኝ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 15 күн бұрын
እኔም አልኝ በሌን የዘመድ መስት ቀምተ አግብተ ነዉ አብሮ የምኖሩት መምህር አሁን ያአንቴን ትምህርት ስደምጥ ነው ችግር አደለው ያውኩ እኔም በዘው ንዴት 13 አመት በአርብ ሀገር እዬ ኖርኩ ነው ልጆች እየነፈቁኝ ልግባ ስል በቀ የሆኔ ነገር ይከለክላኛል አሁን እድሜ ለአንቴ ምን እንደ አሌ አውኩ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በእውነት
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 5 күн бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር በእናንተ ምክንያት ብዙ ስዎች እየተለወጡ ነው እረጅም እድሜን ይስጥልን_
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 15 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yemaryam9433
@yemaryam9433 15 күн бұрын
መምህር ይህ በእኔም እየተሞከረ ብዙ ግዜ ችግር እየተፈጠረ በቋፍ ውስጥ ነው ያለሁት አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ነገሩን እያከሸፈ እስከ አሁን አለሁ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊🕊🕊🤲🤲🙏
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 15 күн бұрын
አሜን መምህር ቃለህየወት ያሰማልን እማምላክ ሁሌም አትለይህ ድካምህን በሰዎች መዳን ሁሌም ይመልስልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@KidestBiru
@KidestBiru 13 күн бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 16 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ እግዚአብሔር በቸርነቱ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ ፣የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፣ እግዚአብሔር በአንደበትህ ላይ አድሮ ብዙዎችን የምትለውጥ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MigAlmaz-he4oe
@MigAlmaz-he4oe 15 күн бұрын
መምህር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 15 күн бұрын
ማን ያስተምረን የሚሉ ብዙ አላዎቂዎች አሉ። አንቺ እህቴ እንዳወቅሽ እራስሽ የእግዚአብሔር አደረግሽ። እንደ ሃጢያታችን ብዛት ለማጥፋት የማይቸኩለዉ እንደነዚህ የዎህ ልቦች እንዳሉ ስለሚያዉቅ ነዉ። ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ። መምህ ተስፉዬ ትምህርትህ ልፋት ፍሬ ሲያፋራ በጣም አብዝቼ ስለአንተ እግዚአብሔርን መሰግነዎለሁ።
@AberaDejene-zv2ib
@AberaDejene-zv2ib 4 күн бұрын
በርታልን መምህራችን ብዙዎች ከስቃይ ህይወት እየዳኑ ነዉ።
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mesihaile580
@mesihaile580 14 күн бұрын
መምህር እባክህ አስታርቃቸዉ ጥላት ይፈር እግዚአብሔር ይርዳህ እባክሽ እህቴ የግዚአብሄርም ፍቃድ ሊሆን ይችላል እና ፀልይበት መላኩ እቅዱስ እሩፋኤል የፈረሰ ቤትሽን እሱ ይገባልሽ አሜን አሜን አሜን መደኒያለም አባቴ የኔንም የሁላችንንም ቤት ይስራልን አሜን!!
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 16 күн бұрын
እንኳን በስላም መጣክ የእኛ እንቁ መምህር የ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg 15 күн бұрын
ሰላም እህታችን ከባለቤትሽ ጋር ታረቂ መልካም ነው ምንም ጉዳት የለውም እና እግዚአብሄርን ከልጆችሽ አባት እና ከልጆችሽ ጋር ሆነሽ ማገልገል ይቻላል🙏🙏🙏
@abc12452
@abc12452 9 күн бұрын
እህታችን ታረቂና አብራቹ ሁኑ ❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 16 күн бұрын
ሰብስክራይብ ✅✅✅✅✅ ሼር✅✅✅ ላይክ👍👍✅ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር👏
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 16 күн бұрын
በመጨረሻው የሰላም ስለሆነ ደስ ብሎኛል ግን ልጆችሽ ከአባታቸውና ከእናታቸው ደስ ብሎቸው መኖር አለባቸው በቁርባን በስግዳን ከብራቹህ መኖር አለባቹህ ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናቴ ለባታአ ማርያም አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏 እመብርሃን ከእሰራታችን ትፍታአን በቃን ትበለን 🙏❤🙏
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 15 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 15 күн бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልል ከዝህ ህይወት እግዚአብሔር እንኳን እግዚአብሔር ረዳት
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 12 күн бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ሼር ሼር ሼር
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld 16 күн бұрын
መምህር ዬ እንኳዕ ዳሕና መፃኻ እኔ አድስ ነኝ ቅርብ ግዜ ነ ው ገጠመኝህን ማዳመጥ የጀመርኩት እና እጅግ በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ይጠብቅህ
@maryelove7751
@maryelove7751 15 күн бұрын
@@Timti-ey6ld ጎበዝ በርቺ ደግሞ ሼር አርጊ ለምታዉቂያቸዉ ሰዎች
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld 15 күн бұрын
እሺ እያደርግኩኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@HeftamDesye
@HeftamDesye 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@meserettadesse6542
@meserettadesse6542 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጆችሽን አባት ታረቂ እህታችን
@GenetLeyekun
@GenetLeyekun 14 күн бұрын
ሰላም መምህር ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው በትዳር ውስጥ ላለም ይሁን ትዳር ለመመስረት ለሚፈልግ ሁሉ አስተማሪ ስለሆነ:. ነገር ግን ሁልጊዜ ስለሴቶች ዕድሜ ላይ የምትለው አባባል ከምታቀርበው መንፈሳዊ ፕሮግራም ጋር ይጋጫል ምክንያቱም እግዚአብሔር ልጅ ሰጪ እርሱ ዕድሜ አይገድበውም የእናቶቻችን የቅድስት ሣራ አና የሐና አምላክ የሚሳነዉ ነገር ስለሌ ሰለዚህ ይህን ኮሜንት አንብበህ ለወደፊቱ ይህንን አባባል ባትጠቀም!!
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kg2gf3vo4y
@user-kg2gf3vo4y 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. ግሩም ነው
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 16 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@ትእግስት
@ትእግስት 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Seli2112
@Seli2112 13 күн бұрын
1-ፀሎት ባለመፀለይ 2-በመተት 2-በቤተሰም ጣጣ 3-በምቀኞች የቡዳ መንፈስ 3-በራሳችን ክፋት ሀሳብ ስራም ጭምር ትዳር ይበተናል...በተረፈ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይታረቁ ለምን? ትካሰው በድላዋለች ሲቀጥል ያለያያቸው አጋንንትም ይቃጠል ድንግል ሆነሻል ለባልሽም ድንግልናሽን አስረክበሽ የተባረከ ልጅ ውለዱ ልሀገር የሚጠቅም pls???
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 15 күн бұрын
አቤት የኔ መድኃኔ አለም ድቅ ስራ መምህሬ ባተ እያደረ ወደቤቱ ይመልሳል መምህሬ እጅግ በጣም ደስስስ ይበልህ ንስሀ አስገብቶ ለስጋዉ ደሙ ማብቃት የሰዉን ነፍስ ማዳን ማለት መታደልነዉ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እርሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት መምህሬየ እመብርሀን ትጠብቅህ🙏
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 15 күн бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@Segenet-Gb
@Segenet-Gb 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ።
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር
@user-mr9cu4xt2q
@user-mr9cu4xt2q 16 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ❤❤
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 10 күн бұрын
😢😢በእውነት መተተኞችን ልቦና መፀፀቻ ግዜ ይስጣቻው በጣም የስንቱን ወጣት ህይወት አበላሹት ኧረረረ ይከብዳል መምህርዬ ሳትሰለች ለኛ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን ❤
@user-po5ru6lr7i
@user-po5ru6lr7i 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆኖ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ቢታረቁ እላለሁ
@Fafi-yq4wn
@Fafi-yq4wn 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋ ከረጂም እርሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ
@giv7642
@giv7642 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@burtukanasrat8211
@burtukanasrat8211 16 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 16 күн бұрын
መምህር በረከትህ ይደርብኝ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 7 күн бұрын
እኔ በጣም ብዙ ታሪክ አለኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አይነ ጥላና ከዘር የመጣ መንፈስ የዝሙት መንፈስ እያሰቃየኝ ነው የአስገድዶ መድፈር እንዲደርስብኝ ሰው እንዳይቆይልኝ ስራ ይዤ እንዳልባረክ እንድንከራተት ሰውነቴን በተለያየ ምክንያት ማቁሰል እና መጥፎ ጠባሳ በማድረግ በራሴ እንዳልተማመን ማድረግ የነካሁት ሁሉ እንዲበላሽ ኧረ ስንቱን ተናግሬ እጨርሰዋለው ከሰው በታች አረገኝ አሁን እራሴን ለማጥፋት እያሰብኩ ነው😢😢😢
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 9 күн бұрын
በፀሎት፡አስቡኛ፡መምህር፡ከኔቤተስቦቺ፡😢😢😢እወነት፡ነው፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 15 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም እረዳሽ እህታችን ለልጆችሽ አባት ይቅርታ ተጠያየቁ እና እንደገና ተጋቡ ህይወታችሁን ቀጥሉ 🙏🥰🥰🥰
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 16 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 7 сағат бұрын
መምህርዬ እመቤቴ ትጠብቅልን በውነት
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 күн бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስአላቹዉመምህረችን እረጂም እድሜ ይስጥክ
@samiabebe1293
@samiabebe1293 16 күн бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@user-qj2ug9vn6g
@user-qj2ug9vn6g 15 күн бұрын
መምህር ይህ ገጠመኝ ለጨነቀኝ ነገር መፍተሄ ሆኖኛል እኛ አጥሩ ሲታጠር የተቀበረ ነገር እንደነበረ በእናቴ ላይ ሆና መንፈሱ ሲናገር ነበር እናቴ ከመሞቷ በፊት አባቴን ለልጆቼ ይህንን ቤት ሽጠህ ሌላ ቤት ግዛላቸው ብላ ነበር ግን ቤቱም አልተሸጠም እኛም ተበተንን ስንገናኝ አንስማም እሱ ይሆን ካላስወጣነው ችግር ይኖረው ይሆን ብዮ አስብ ነበር አሁን ግን ተመልሶልኛል መምህር ፀጋውን ይብዛል እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይጠብቅህ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት አባቴ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ተሰፍሰየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@helenahelena7725
@helenahelena7725 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigisit2534
@tigisit2534 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@gizachewhana9172
@gizachewhana9172 15 күн бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ቅድስት ማርያም አትለይህ እባካችሁ በጸሎት አስብኝ ትዳሬ ሊፈርስብኝ ጫፈላይነው ያለው ገብርእየሱስን በጸሎት አስብኝ እባካችሁ በድንግልማርያም
@workbres8245
@workbres8245 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 14 күн бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህልን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ 😢😢😢😢ሰሞኑን በጣም ባላሰብኩት መንገድ ውሰብስብ ያለ ነገር አጋጠመኝ ንስሀየን አቋርጠኝ ሴጣን😢😢😢😢😢በፀሎታችሁ አትርሱኝ እህት ወድሞቿ እዲሁም አባቶቼ😢😢
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.