No video

256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 46,997

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 831
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ወይኔ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen egezabeher yemesgen amen
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አንድ ሠው አውቃለሁ ሠውዬው ክርስቲያን ነበር ከዛ በግድ መንፈሱ አሰለመው እና ልጆቹም በሙሉ ሠለሙ እዛ ቦታ ብዙ ሠው ይመጣል ዛሩ ይጨፍራሉ ብዙ ሠዎች ግን እውቀትም ባይኖረው ሐይማኖቱን ይወድ ነበር እዛ ቦታ እኔም ቤተሠብ (ዘመድ)ስለሆንን እሔዳለሁ እኔ መጀመሪያ ድኜ እንደግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ስገባ ምንም ቢሉኝ ለማስተማር እሞክራለሁ ብያለሁ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ቢፈቅድልኝ እሱ ቢድን ቢያንስ ከ50 ሠዎች በላይ እደሚድኑ እርግጠኛ ነኝ እኔ ደግሞ እሚገርመኝ ይሄንን ያንተን ትምህርት የተረዳሁት እነሱ ቤት ስላየሁ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ"" የእምዬ ልጆች እባካችሁ ለቤተክርስቲያናችን ጸሎት እናድርግ በእዉነት እኔስ ከፍቶኛል 😥😥
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 жыл бұрын
የሚገር ነዉ 🥰🥰🥰 መምህሬ የኔም አክስቴ የእሣት ፍም ጭብት ነበር የሚደርገዉ ጋዝ ነበር የሚሥጠጣት እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን ግን ቆርባ በሙሉ ጤንነት ላይ ትገኛለች ክብር ለድንግል ልጅ♥️♥️🙏🙏🙏
@user-hy9mu4st6c
@user-hy9mu4st6c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 жыл бұрын
@@user-hy9mu4st6c አሜን አሜን አሜን 🥰🥰አመሠግናለሁ እህቴ♥️🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@user-xp2fz9no7b
@user-xp2fz9no7b 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏🙏❤
@aynalemymaryam8255
@aynalemymaryam8255 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አለሽ
@antenehdaniel1935
@antenehdaniel1935 2 жыл бұрын
Amen amen amen egzabher yimesgen memhrachin kalehiwet yasemalin
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
በጉጉት ገጠመኝህን ስጠብቅ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን።
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
መምህራችን የደሀ እንባ ይጠብቅህ የእግዘብሔርን በረከት ፀጋውን ከነቤተሰቦችህ ያውርድልህ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemaln mamher
@user-ib6ug6nr7v
@user-ib6ug6nr7v 2 жыл бұрын
ተመስገን ለአምላካችን ለየሱስ ክርስቶስ ለድግል ልጅ ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገረምነው
@mesitigray8554
@mesitigray8554 2 жыл бұрын
Amen amen amen egzaabihie ymesgen fetari mn ysanewal temesgen agerachn selam yargln
@mariyammg9866
@mariyammg9866 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln betsetot Yasebun birkiti MARYAM
@masershudabalee3582
@masershudabalee3582 2 жыл бұрын
Waqayyoo Sagalee jirenyaa sii haa dhagesuu barssaa kenyaa
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
የእግዚያአብሔር ሰም የተመሰገነ ነው ቃልህወት ያሰማልን
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ! መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎተ ላይ አይቻለሁ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
Amen memihir kale heyewtin yasemalen
@selamdura5936
@selamdura5936 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይሄንን ዘመን ከክፉ ጠላታችን (ዲያብሎስና ሰራዊቶቹ, ግብርአብሮቹ) እኛን ለማዳን ከብዙዎቹ ጥቂቶች ላይ ሆኖ ጨለማውን ገፎ ከታሰርንበት ለፈታን አምላካችን ክብርና ምስጋና ይሁን:: እኔም ድሮ በጣም ልጅ ሆኜ ታላቅ እህቴ ከቤት ጠፍታ ውላ አድራ ከዛፍ ላይ ነበር የምትገኘው :: እይ የክፉ መንፈስን ሴራ አለማወቅ ስንቶቹ ጠፉ አለቁ :: መምር ግርማ, ምምህር ተስፉዬ, ቄስስ ሔኖክ ወልደማሪያምን እግዚአብሔርፀጋችሁን ይጨማምርልን ጠላታችን ላይ እንድን ሰለጥን አብቅታችሁናልና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!
@Gannat-vb6ij
@Gannat-vb6ij 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@bina1235
@bina1235 2 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንውት የተባረከ ይሁን አው አልእዛፍ ላይ እሣት ላይ የሚያሥቆማቸው እሣት የሚያሥበላቸው አሉ እኔ የማቃቸው ይኸን ትምሕርት ቢሠሙ በእውነት ይድኑ ነበር ግን ምን ዋጋለው አያገኙትም ከራሤ ጀምሮ ቤተሠቤ በሙሉ በናቴም ባባቴም የዛር መንፈሥ አለ ፍየል ደሮ በግ አር ምኑ ሁሉ ይደረግለታል ግን ያም ሆኖ ልጆች ሁሉ ታመዋል እኔም እግዚአብሔር እረድቶድ ወደሥደት አለም መጣሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉን አወኩ እድ እግዚአብሔር ፍቃድ እሠግዳለሁ እጾማለሁ እጸልያለሁ ንሥሀ መግባት ባልችልም ግን እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል መንፈሡንም በቁ ጥጥር ሥር አውየዋለሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ግን አድነር ሁሌ እላለሁ እኔን ከዛ አውተህ ለዚሕ ያበቃኸኝ ያን ህዝብ አሥብ እላለሁ በዚያኡካባቢ ጨሌ የለለበት ቤት የለም ግን በሀይማኖት በጣአክራሪ ናቸው ወደው አይደለም ዛሩን የሚያመልኩት ለምሣሌ የኔን እናት 4 አመት ከእግር እሥከራሷ ሙሉ አካሏን ፍርሥርሥሥ አድርጓታል ያሥታመምኳትም እኔነኝ ይኸሁሉ የሆነው አላመልክም ብላነው መጨረሻ ላይ ተመለከ አሁን ተቀደሙ ትሻላለች ግንያም ሆኖ የፈለገውን ካልተደረገለት ያማታል ይህ ህዝብ ግን ወንጌል ምን እደሆነ አያውቅም ለምሣሌ እኔ ከዚሕ ገብቸ የተወሰነ ትምሕርት ለማሥተር መከርክ እሚገርመ ሁሉም የሚያደምጠ በእንባ ነው እና ይኸኸዝብ የሚያሥተምረው ቢያገኝ በቶሎ የሚመለሥ ህዝብ ነው ወሠባሕት ለእግዚአብሔር ውለውላዲቱ ድግል ወለመሥቀሉክቡር ይቆየን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@user-wl2xh3ji8r
@user-wl2xh3ji8r 2 жыл бұрын
መምህርዬ በእዉነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን በጣም ቡዙ ነገር የተማርኩበት ትምህርትህ በቤተሰብ ዉስጥ ያለዉን ተናገሩ ብለህ እድል ወይም ትዛዝ ስለሰጠክን እግዚአብሔር ያክብርልን ከናቴ ስጀምር ቴብ በሠማች ቀን ወይም ጌዜ በጣም ታጓራለች የመስቀል ፍም ትቅማለች ግን ሲሻላት ስንጠይቃት ምን ትል መሠላችሁ የበረሃ አጋንት የናቴ ጓደኛ መተማ ትኖራለች ቤሠብ መተማ ይኖሩ ነበረ ያኔ እናቴ እርጉዝ ነበረች ጓደኛዋ ቅቤ ባደስ ትቀባታለች ምክንያቱ ይህ ነዉ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን በፀበል አስወግዳዋለች ክብር ለድንግል ማራያም ልጅ ቀጣይ የናቴ እህት ሙስሊምናት ግን ወራቱን አላስታዉስም 7🐓 ይታረዳል ግን አጥንቱን ይቀብሩታል እሚበሉትም ባልና ሚስት ብቻ ናቸዉ አሁንም ያዉ ናቸዉ እደሠማሁት ትምህርትህ ከሆና ሀይማኖቷን ያስቀየራት የዳል ሙቴ ነዉ ብየ አምናለሁ ለምን የቄስ ልጅ ናት ያስቀየራት ባል ተብዬዉ ነዉ እሱ አሁን ላይ አይኑ አያይም እግዚአብሔር በምህረቱ ይጉብኝዉ እደምንብ አብበህ በድጋሜ በትምህርት ላይ ትመልሰልናለክ ብዬ አምናለሁ የቡዙ ሰወ ቤት ስላለ ስደት ቡዙ ሀይማኖቴን ያሳወቀኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ገጠመኙ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ምእመናን አስተውላችሁ አዳምጠን መተግበር እና ከዛሬ ምን ተማርኩኝ ማለት አለብን ዝም ብሎ ሰምቶ መውጣት የለብንም መልካም ቀን
@muler9493
@muler9493 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ ኣምላክ ልቦና ይስጠን
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ተባረክ። እንኳን በሰላም መጣህ።
@simretteshome164
@simretteshome164 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቤቱ ያጽናህ መምህር
@genisyum4447
@genisyum4447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለክብሮ ያብቃን
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-ln9he7fo8k
@user-ln9he7fo8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ ትምህርቱ እናመሠግናለን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት እግዝአብሕር ጸገረው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰተምረ እነ የነፈሰ ምደህንተ ነው
@user-js8vs4xs4t
@user-js8vs4xs4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ተምረንብሀል እግዚአብሔር ይመስገን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን (3)
@ssss4655
@ssss4655 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@arsemawudneh1441
@arsemawudneh1441 2 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጨርሼ ልልስማ
@betelhemtrife9105
@betelhemtrife9105 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ሰቶ ያቆይልን
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምን ይሳነዋል እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 10 ай бұрын
መምህር የምትለው ሁሉ በዝች ምድር ያለነው እውነት ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይስጠን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@user-cu5io7kt4s
@user-cu5io7kt4s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠልን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህርችን
@Tube-hl6lx
@Tube-hl6lx 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ሰለ ማይ ነገር ስጣታ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተመስገን
@user-lr3fz8qg4j
@user-lr3fz8qg4j 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይማሰገን መምህርችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@mikialhagos4148
@mikialhagos4148 2 жыл бұрын
መምህረ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
@LinaMensure
@LinaMensure 2 ай бұрын
መምህር በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ነገር አለ
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እንኳን ደህናመጣህ መምህርችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
@betimengesha2405
@betimengesha2405 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@nicephone943
@nicephone943 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰👏
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-ru6gl7mo7l
@user-ru6gl7mo7l 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህይዉቴ ያሰማልን በፅለትህ አስበን ሌብና ይስጥን👏😤
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን መካሪያችን አተ የምታቀረብልን ሁሉም ነገር የምንጠቀምበት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል መምህሬራችን ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብችህ አሜን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-mh7he3hp6g
@user-mh7he3hp6g 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-dj7jv6ny8w
@user-dj7jv6ny8w 2 жыл бұрын
ይደንቃል መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@user-ub8ri4gq9s
@user-ub8ri4gq9s 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ በእውነት
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስስስ ሲልልል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ታአምረ ነው
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 2 жыл бұрын
መምህር ተባረክልን
@user-db3en2iv2n
@user-db3en2iv2n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህ ቃይ ህይወት ያሰማልን
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቢጋቡ ደስ ይለኛል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት
@user-me3hz1im1m
@user-me3hz1im1m 2 ай бұрын
መምህር ስንቱን አሳወቅኸን እድሜህን ያርዝምልን በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ በኛ ሰፈር ሁሉም ነገር ባእድ አምልኮ አለ መሰዴ በጀኝ
@dfdd6569
@dfdd6569 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት በአተ ምግብ ነፍስ ለመለመች እድሜ ከጤና ይሰጠክ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር
@user-js1ig9xc3x
@user-js1ig9xc3x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር የ በጣም ብዙ ትምርት ተምረንበታል በርታልን መምህርየ 💚💚😘😘😘😘😘😘✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@muluteshome1357
@muluteshome1357 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እዴሜ ይስጥልን
@BEST-bq8bo
@BEST-bq8bo 2 жыл бұрын
Memhirachin እግዚአብሔር yetebkek lanekahen yehenen temehirt merha gibere selejemerk enamesegnalen
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@yaracell8931
@yaracell8931 2 жыл бұрын
እሜገርም ነው እኛ ቤት አለ ታናሽ ወንድሜ ጠጭ ነው ይጠጣል የሜለኽ አይገልጠውም ልጅ ሆኚ አባቲ ያጓራ ነበር እናቲ ደሞ ስትለማለን ትዝ ይለኝል ግን ምላርግ ስደት ላይ ሆኚ ሁሉም ገባኝ እናቲ አሁንም ጠቋይ ቤት ትሂዳለች ትይ ብላትም ትቻለሁ ነው እምትለኝ ግን አልተወችም እቤት ውስጥ ፍቅር እሚባል የለም መምህር ግራ ገብቶኛል ትምህርትህ እከታተላለሁ ኮሜት ግን ጽፊ አላቅም ምክንያቱም ስራ እየሰራሁ ነው እማዳምጠው ዛሬ ለመጀመርያ ስጽፍ
@emebetkora9326
@emebetkora9326 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የራሳችንን ታሪክ ነው እየሰማን ያለነው እግዚያብሄር ሀይልና ጉልበት ይስጥክ
@masrat6799
@masrat6799 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አዎ ብዙዎች አሉ እሳትም እያስበላቸው አይቻለሁ
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነዉ መምህራችን ለአንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለሄዉ በርታ
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 2 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@bizenayele433
@bizenayele433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ እኔም አዳምጨው አለው ሚገርም ነገር ነው ዲያብሎስ ነግሳል በኛ ላይ
@user-vh6od7ed6s
@user-vh6od7ed6s 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@singtankeneni7435
@singtankeneni7435 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ walte maryam nanyi
@nadiethio670
@nadiethio670 2 жыл бұрын
መምህር ለአንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን
@tigikwt3543
@tigikwt3543 2 жыл бұрын
amen qal hewutn yasemalen
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህር እኳን ደና መጣህልን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ተስፍዬ በአንተ ትምህርት በጣም ብዙ ሰወችን ድነናል እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን
@elsabethjemaneh4109
@elsabethjemaneh4109 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን ❤️❤️❤️
@senibekalu4302
@senibekalu4302 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@yilikalbekele9068
@yilikalbekele9068 2 жыл бұрын
Galtoomi yaa Gaftaa ተመስገን ጌታ አብሳሪው መላክ የኔንም ነገር ይፈታል ጻድቁም ይራዳኛል አምናለው
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
መምህረ ሆይ እድሜነ ጤነ ፀጋውን አብሰቶ አብሰቶ አብሰቶ ይሰጥህ መምህረ ይህ አምልኮት60እነ70% በላይ ይኖራል የኔ እነት እሳት እሜበላ አንድ ሙሉ አረቄ የሚሰጠጣ ቀይ ደሮ ቀይ በግ የሜል አለ ሰትልም የምሰማው አዳል ሞቴ ብሬ አለጋ ሻንቄት እሳቱ እሜባል እንዳለ አውተቃው እኔ የአባመምህረን ግረማ ወንድሙ እየተከታተልኩ አንድ ቀን እንድነለ ን እይልኩ አሰባለው በተለይ የአንተ ትምህረት የሜገረም ነው የሜይሰደሰት ነው ፀጋውን አብሰቶ ይሰጥህ ሌላ ምን ይባላል መምህረ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏እነከብረሀለን እንወድሀለን 🙏
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልንጨ እኛምየሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 2 жыл бұрын
Kibru yisfa le egzbher zaremle zelalem endew ye niseha abat techegerulign .melkam beal le dagmawi tinsae amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን እንኳን አደረሳችሁ ለእማፍቅር ፪፩❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr
@temegnushasefa9158
@temegnushasefa9158 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ አባቴ ይፍታ ይበሉኝ በጣም ታሚመ ተሸግሬ ነው ያለሁት በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@memebekeletube6586
@memebekeletube6586 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen mesatwelhi yesatehi 🙏❤
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@yonashaile6136
@yonashaile6136 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝመው ።
@zeritukassa7246
@zeritukassa7246 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@mariamawytandhana.arsema523
@mariamawytandhana.arsema523 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመሰገን መምህሬ
@hadhaiseeq209
@hadhaiseeq209 2 жыл бұрын
God bless you our teacher. In my around so much like this. Even
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 4,4 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 23 МЛН
136ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የእናቷ ምክር ቢጠቅማትም እናቷ ግን ደንግጣለች
31:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 23 МЛН