261ኛ ገጠመኝ ፦ "..ማነው ስዕለቷን የሰማት ፈጣሪ ወይስ ሰይጣን ?

  Рет қаралды 121,381

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 667
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_* _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን የከዲነምህረት ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
ኣሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋውና በረከቱ ያበዛልሽ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen lhulachenm tewodajoch 💚💛❤🤲
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ur6jj3qw4d
@user-ur6jj3qw4d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sunday9022
@sunday9022 2 жыл бұрын
በየትኛውም አለም የምተትኖሩ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ፊጣሪ ይጠብቃችሁ የሰው ደስታ ካስደሰታችሁ ቤተሰብ ይሁኑ😍😍😍
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
መምህር በፀሎት ቤቴ ሆኜ ተበርክኬ ነው የማዳምጥህ እንዴት አይነት ጥሩትምህርት እንደሆነ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ!
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
በርችእህቴፀልይትምርቱንምአድምጭማራኪትምህርትነው
@user-dh3dr9nt5q
@user-dh3dr9nt5q 2 жыл бұрын
ל
@user-im6nx7cg4s
@user-im6nx7cg4s Жыл бұрын
@@user-dh3dr9nt5q .
@kidestwale7548
@kidestwale7548 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እኔም ያንተን ተከታታይ ነኝ ባለቤቴ ሙስሊም ነበር አሁን ተጠምቋል እሱም ያንተ ስራ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@fasikatsegayeyoutube8748
@fasikatsegayeyoutube8748 2 жыл бұрын
አንኳን ደህነ መጣህ መምህርችን አንዲሆም የመምህር ተማሬወች አግዚአብሔር በምህርቱ አገራችን አና ሀይማኖታችን ይጠብቅል ሁላችንም ስለ አገራችን አንፀልይ ያለው ነገረ ከባድ ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ እዉናት ነዉ ትምህርትህን ስምትን መንፈሱ የንቀጠቀጣል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እና ዝማሬ መልአክትን ያስማልን በየቤታችን አትስሚ እየተበልን እየተጠልን አደል ሌላ ትምህርት ሰሚ የበላል ሁሉ የእግዚአብሔር ቀል ነዉ ግን አንተ ደናህ በመንፈስ ቅዱሰ ነዉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስን ይሁን ኪደነ ማህረት መስግን የደረሰት ሙሰላምች አይ ትትና ልጀችችን እግዚአብሔር ይጠበቀችወ ደስስስስ ይላል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
አዎ ከአንተ ጋር ነንእየሰማ ነዉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ልበ ያልዉ ልበየበል እግዚአብሔር የራስነወን ስልት የስታወስን
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ብዙዎቻችን ባለማወቅ ጠፍተን ነበር😢 እግዚአብሔር እደዚህ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን በተለይ ከገጠመኙ ይልቅ ማብራሪያው በጣም ጠቃሚ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን አሜን ፫🙏✝️👏❤️❤️❤️❤️
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ግሩም ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@selamawittenkolu1721
@selamawittenkolu1721 2 жыл бұрын
😅😅 loll and oops 🤐 on loll OO o OO only o
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር በያላቹሁበት ይጠብቃቹሁ ወጦ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
@user-wy7zg8ff7r
@user-wy7zg8ff7r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 2 жыл бұрын
amen
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ያብቃን አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@roychehwan1959
@roychehwan1959 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህርችን 🙏🙏🙏 አገርችን ሰላም ያደርግልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@fikerdablke1576
@fikerdablke1576 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ መምህረ እኔ በስደት ነው የምኖረዉ እና ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ፀልዩልኘ እድሜ ለንስሐ እፈልጋለሁ ጊዜው ከፍቷል እህት ወንድሞቼ እስከመቼ ለስጋ የነፍሳችን ምግብ የለንም እስከመቼ ነው በዚህ የምንኖረዉ አቤቱ አባት ሆይ በምህረትህ አስበን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@millionogbaledet5022
@millionogbaledet5022 2 жыл бұрын
Egziabher yrdash ehte
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እኔም አስባለሁ ግን መቸ ተሳክቶ እደምገባ አላቅም 😢እሱ ያሳካልን መጨረሻችንን ያሳምርልን 🙏❤️
@user-cv2ud2wm4o
@user-cv2ud2wm4o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም እያሠብነ ነውግን አልተሳካም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አይዟቹህ በርቱ
@fikerdablke1576
@fikerdablke1576 2 жыл бұрын
ክረስቲያን ተስፋ አይቆረጥም እግዚአብሔር ቀን አለው ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አይዞን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 жыл бұрын
እማ ፍቅር ታስባችሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@derejegelashie5260
@derejegelashie5260 2 жыл бұрын
እንኳን ለኪዳነ ምህረት በሰላም እደረሳቹ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-tate746
@user-tate746 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@hayatsadik
@hayatsadik Жыл бұрын
​@@ellenasefa3193 >{p>io{{{⁸lp{{{{polplppppipppl⁰ilpppp}ppip
@Tagelify
@Tagelify 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። መምህር። ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን ፫።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@mekdesworke8026
@mekdesworke8026 2 жыл бұрын
​@@Hiyawsim ❤❤
@mekdesworke8026
@mekdesworke8026 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Tagelify
@Tagelify 2 жыл бұрын
@@mekdesworke8026 ሰላምሽ ይብዛ ።
@selamawitworku7903
@selamawitworku7903 Ай бұрын
ሕእስሽ
@user-mt7dn5cp7l
@user-mt7dn5cp7l 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስለትን ለማስፈፀም ያብቃኝ ደስ የሚል ትምርትነው በእውነት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "" እኔ የኢ/ ኦ / ተ/ ቤተ/ እ/ ተከ/ ነኝ :: "" ረቡኒ "" በእዉነቱ እራሴን እዳይ ስለምታደርገኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በህይወቴ ዉስጥ ብዙ ፈተናዎች አሉ ሆኖም ግን አሁንም አምላኬ ይወደኛል በእዉነት😢😢:: ተመስገን የኔ ጌታ🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሕር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወደ ቀጥተኛው መንገድ የመራቸው ሊቀ መላአኩ ቅዱሱ እሩፋኤል እና ሊቀ መላአኩ ቅዱሱ ገብርኤል የተመሰገነ ይሁን በእውነት ስራው ድንቅ ነው እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቸው የወለዱት ፍሬ ይባረክላቸው እኛንም ለእዝህ ክብር እንድንበቃ በፀሎታቸው ያስቡን 🙌🕊 መምህሬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በርታልኝ ❤🕊
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋየ አበራ ሰላም የመምህር ተስፋ ሰበት ተማሪወች 🙏 በጣም ደስየሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ እህታችን የረዳ መላክ የእሩፋኤል አምላክ ክብረና ምስጋና ይድረሰዉ 🙏
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
ታአምር ነው የዛሬው ደግሜ ጌታ ሆይ ከተመረጡት ደብልቀኝ አሜን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርው ባለ ገጠመኛቹም ። ቅዱስ ሩፋኤል እኔንም ስለቴን ስማኝ ከእንግዲህ አረሳም ። ግን በጣም ብዙ ስለት እረስቸ አለሁ ታዲያ እዴት ልስጥ ምን እደተሳልሁስ እዴት ላስታውስ ተጨነኩ ምን ልሁን እምታቁ ትፀድቃላችሁ ንገሩኝ ፈራሁ
@makimahari4958
@makimahari4958 2 жыл бұрын
ስዋኤ ገብተሽ ጠይቅዉ ያስተዉስሹዉ ደሞ አሁን ስጪ ዉዴ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በፀሎት ሰአት በህልመ ለሊት አስረዳኝ ብለሽ ከልብሽ ፀልይ አይዞሽ ያስታውስሻል ለአስሩ ታቦት መሳል። ሲደርስ ስለሚረሳ ነው
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
@@makimahari4958 እሽ እማየ ሱባኤ ያለሁበት ቤት አይመችም በፆለትሽ አስቢኝ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር አመላክ ይማግረም ገጠመኝ ነው ድንቅ ስራ የቅዱስ ሩፋኤል አመላክ ይመስግን አሜን ሃገራችን ስላም ፍቅር እንድነት ይሰጠን አሜን🤲
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
ዛሬኮ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እየሱስ ወልደ ያሬድ ወልደ አረጋዊ ወልደ ሚካኤል አለምነው ካሳው ብላችሁ አሁን ከሆነ ከጾሎት እርቄ አለሁ እግዚአብሔር ማስተዋልን እዲድለኝ እና ልጆቸን ማስተዋል እግዚአብሔር እዲድለኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች ይገርማል እንዳዳዳው ዝምም ብየ ወደ እራሴ ስመለት እኔ በጣም የከፋ ህመም በውጤ አለ እና በተደጋጋሚ ስለት እሳላለሁ ግን አልድንልኝ አለ ይኽው መሳል ከጀመርሁ 14 አመት ሆነኝ ተስፋ ሳልቆርጥ አሁም እየጠበቅሁኝ ነው የዛር መንፈስ እንደሆነ ሕመሙን ያመጣብኝ በተደጋጋሚ በ10አመትሽ ነው የገባሁት ከእናትሽ ተነስቸ ይለኛል አሁን ሳገናዝብ ስለቴ ያልደረሰው በኔ ድክመት እና የተዝረከረከ ህይወት ስላለኝ እንደሆነ ገባኝ አሁንም እግዚዓብሄር መንገዴን ያስተካክልኝ ስለቴን በስፋ እጠብቃለሁ ኪዳነ ምህረት ከሁላችን ጋር ትሁን መምህችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የብዙዎች ህይወት ለውጥ ምክኒያት እንተን ያብዛልን ወለተ ኪዳን ገብረ ፃዲቅ ብላችሁ በፆለት አስቡን አሜን🌾💚💛❤️ 🙏
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Ayzoshe mamay yehilum giza alew
@amenamen254
@amenamen254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለትሽይቀብልልሽ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
@@amenamen254 አሜን አሜን አሜን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Ай бұрын
አጋንንት ማዘዝ ይቻላል ግን ምላሹ ህይወትና ነብስን መስጠት መሆኑን ባጭር ብታስረዳዉ መልካም ነበር:: መምህር ምንም ቀርቶ በአምላክ ቀኝ ባረገን!!! ተክለ ዮሀንስ ፀልይልኝ ባክህ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ቡዙ ትምህርት አግንቸበታለው ወንድሜ እንካን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ ገላግሎ ወደ ቤቱ አመጣህ አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞👏👏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እርኽሩኽ መላክ ቅዱስ ሩፋኤል የዘወትር ጥበቃዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏
@sargito6531
@sargito6531 2 жыл бұрын
እግዚብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እኔነም ካማኑየል ልጂሺ አሳታሪቂኚ እመብርሀን አንቺ አለሺኚ እናቴ🙏🙏🙏🕯🕯🕯🇧🇴
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
አዎ መምህር የሀገራችን ነገር በጣም ያሰጋል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን ይማረን አባቶቻችን የተናገሩት ትቢት ጠብ ጣይል እየተፈፀመ ነው
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🤲 🤲🤲🙏🙏🙏
@user-zn3tq5cb6v
@user-zn3tq5cb6v 2 жыл бұрын
@@HayatHayat-lw1yk ሊግ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@HayatHayat-lw1yk በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ውድ እህት ወንድሞች
@cweddwed8416
@cweddwed8416 2 жыл бұрын
በእውናት. ሃገራችን. እግዛቢሄር. ባርክልጝ. .አሜን.አሜን .አአሜን
@mfaz1019
@mfaz1019 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በመምህራችን አድሮ የምያስተምረን መዲሃን አለም ለፍሬ ሃይማኖት ያብቃን
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አዎ መምህር ትልቅ መልእክት አለው እግዚአብሔር ይስጥልን የሁላችንም መጨረሻ ችንን ያሳምርል ጎዶልያስ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
በስመአብ ምገርም ገጠመኝ እና ትምህርት ነው መምህረ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🥰
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 жыл бұрын
በእውነት እፅብ ድንቅ ትአምር ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች ምን ላደርግ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝና ት/ት አልገባ አልያዝ አለኝ ላዳምጥ ብየ ብከፍተዉ በቃ ምንም ሳላዳምጥ ያልቃል አዲስ ጠባይ ነዉ የመጣብኝ የሌሎች ኣባቶች ስብከት እንደዛ ብሆንም የመምህር የባሰ ሆነብኝ መድኃኔዓለም ሆይ ዓይነ ልቦናችን ክፈትልን ኣሜን(፫)
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 2 жыл бұрын
አይዝሽ እህቴ ገጠመኙ ስትከፍችው አማትበሽ ፆሎት አድርገሽ ሲሚው በተረፈ እግዚአቢሔር ይርዳሽ
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Setejemere tslote arege mastswesha yaze degageme adamete emebate teredahe
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Setejemere tslote arege mastswesha yaze degageme adamete emebate teredahe
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
እሺ እህቶቼ አሜን አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
@@hulubersuhone1356 ena lebonayen metswere erkuse menfese tasere belehe esrew
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ለሀገራችን ና ለሁሉ አለም ሰላም ያርግልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@qaws7708
@qaws7708 2 жыл бұрын
የድግልማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይህን ቃል እድሰማ ለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን የገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክልን
@bezaeuale2612
@bezaeuale2612 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቹ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tegegnebezie1643
@tegegnebezie1643 2 жыл бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል ሩድኤቱና በረከቱ ይድረሰን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@shitukumeladebesa6447
@shitukumeladebesa6447 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በዙ ያስተምራል እየተማርንበትም ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ ❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 2 жыл бұрын
እሄንን ላደረገ የቅድስት ልንግል ማርያም ልጅ ይመስገን መምህራችን ፈጣሪ ፀገውን ያብዛልህ🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tesfumihretu763
@tesfumihretu763 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ እንኳን ለ ኪዳነ ምህረት አደረሰን !!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን 🙏💒
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ የእውነት አተን ለመ መስፍን ቃለቶችያጥራኛል በጥሞና እና በጉ ጉት ነው የመደምጠው ያሰሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት ።
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እና መሰግናልን መምህር
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
እንዴት ሰነበትክ መምህር እግዚትነ ማርያም የአሰራት ሀገሯን ትጠብቅልን እኛን ደግሞ ከመንሰማው ከምናየው መሀት ትሰውረን ዘመኑ አልፎ በትውሰታ ለማውራት ያብቃን በብዙ ነገር ተጨንቀናንቀናል እና መልካሙን ዘመን የምጣልን ፈቃድ ይሁን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይህንን ድንቅ ትምህርት እንድሰማ የፈቀደ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@weletekedan8998
@weletekedan8998 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አወ አባቶቻችን እሚናገሩት ምንም ጠብ አይልም እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ይማርን :ወለተ ኪዳን :ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@user-ed6rg4uf4y
@user-ed6rg4uf4y 3 ай бұрын
መልካም ት/ት እያገኘን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን መምህርዬ ደስ ሲል ሁሉም ነገር ያንተ ትምህርቶችህ ከማር ይጥማል ፀጋውን ያበዛልህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኔ መምህራችን🙏🏻🙏🏻
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን ብድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለኪዳነምህርት ወራዊ መተሳባ አደረሳቹ ውድ ቤተሰቦቼ እወነት በጣም ደሰ ይላል ቅዱስ ሩፋኤል ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ጥበቃው አይለየን ግን ግን ግንንንን ማርኮ ማምጣት እዴት ደስስስስስስ ይላል መምህር ምህረታብ አሰፋ እባካቹ ተማርካቹ እዳትሄዱ ከቻላቹ ማርካቹ ማምጣት የተቀደሰ ሀሰብ ነው ስል ደሰ ይለኝል
@fitsumteklehaymanot6846
@fitsumteklehaymanot6846 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ስለ ዮፍታሔ የተሳለዉ በድል ወደ ቤቴ ስገባ መጀመርያ የሚቀበለኝ መስዋእት አድርጌ አቀርብልሐለሁ ብሎ ነበር እና አንድ በግ ነበረው ዘወትር ወደ ቤት ሲገባ ይህ በግ ነበር የሚቀበለው እና እሱ ይቀበለኛል ብሎ ተሳለ በዛን ቀን ግን ልጅ ተቀበለችው እና ለመስዋእት አቀረባት እንጂ ሰው ሊሰዋ አላሰበም እና በዚ ቢታረም ደስ ይለኛል ከአድናቂሀሰ
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥህ በጣም አሰተማሪ ትምህረት እየሰጠህን ነው
@kidimiku5210
@kidimiku5210 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልን አኔም አትወልጂም ተብዬ ለቅዱስ ሚካኤል በስምህ እጠራዋለሁ ብዬ ተስዬ የተባረከ ወንድ ልጅ በ አመቴ ወለድኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
*_እንካን ደህና መጣህ መምህሬ የኔ ገታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንካን የእናታችን ክዳናምህረት ወርሃዊ ብአል በሰላም አደረሳችሁ አማላጅነትዋ አይለየን_*
@user-yr5mh3du1u
@user-yr5mh3du1u 2 жыл бұрын
አሜን 🙏❤️
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Enkwan abro is
@Tagelify
@Tagelify 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Enkon aberoa address n
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይጠብቀን ያማልደን ገብረ ኪሮስን አመተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእርግጥ አንደንድ መእማን አፍ ይበለችውል ያለፋተና ህወሓት አይጣፍጥም ለእኛ ለክርስቲያኖች ደዌ እራሱ ጥቅም አለው ክርስትያኖች በፋታና አትማራሩ በስጋ ምሰለጣናው መናኛውም ችግር ደዌ ለጥቅማችን ነው ይምበልጣውን ክርሰቶስን ተመልካቱ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላምን ያምጣልን ብጹዕን አበቶችን ከህነትን መምህርንን ዘማርያንን ምዕመናን እግዚሐብኤር አምላክ ይጠብቅልን
@genetberket2069
@genetberket2069 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ምህር ሀል ጌዜ ደሰ ዠሚል አሰተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነወ በጣም ልንማርበት የምታቀርበወን ሁሉ እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ኑረልን መምህር አሜን 🙏🙏🙏
@meseretmuras6025
@meseretmuras6025 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ድስ የሚል ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ " የተመሰገነ ይሁን አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል "❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@AdanechWordofa
@AdanechWordofa 8 ай бұрын
መምህር የማይሰማ ነገር የለም ወዴት እየሄድን ይሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን ላንተም ብርታቱን ያድልህ።
@weniweni3607
@weniweni3607 7 ай бұрын
አግዛብሔር የሰማነውን በልቦናቺን አሳድረብን አሜን አሜን መምርህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስተህ ❤️🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር.ብዙው ትምህርት የተማርንበት.ገጠመኝነው።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-qf1gz2zz6f
@user-qf1gz2zz6f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እውነት ነው ስእለትን መርሳት የለብንም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e 10 ай бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
@elerojob8205
@elerojob8205 2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም የሚገርም ነው የድንግል ማርያምን ልጅ ልጆችሁን የሚመልስበት መንገድ በጣም ይገርማል በእንድ ሰው ምክናት ሙሉ ቤተሰብና የባለቤቷ መቀየር ታምርም ነው ለመምህራችን እርጅም እድሜና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏🙏🙏
@sahaai2277
@sahaai2277 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን 😍😍😍😍😍
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
መምህርዬ ላይቭ ናፈቀኝ ኧረ ራቀብኝ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከደብተራዎች ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነዉ እረጅም እድሜ ይስጥክ በእዉነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 ай бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው
@user-wy7zg8ff7r
@user-wy7zg8ff7r 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@selamawitseyoum3659
@selamawitseyoum3659 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ቀሪ የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛላችሁ እጅግ በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 жыл бұрын
መምህራችን ምርጥ ትምህርት ነዉ እርክት የሚያደርግ የሚደመጥ እድሜህን ያርዝምልን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 жыл бұрын
መምህር ቃልሕዎት ያስማል እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ውድማችን እንኳን ወደ እምዬ ትውልድ መጣህ ስለ ህልም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንካን ሰላም መጣህ ብዙ ጠፍተናል ወደእግዚያብሄር ይመልሰን
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 2 жыл бұрын
መምህር በጣም እናምሰግናለን እናም ፀጋውን ያብዘልህ እኔም ከአሌልቱ ነኝ ግን አሁን የለሁር አረባ አግረ ነኝ እናም የዛሬው በጣም የምግረም ነው የኛ ሰፍረ ተረክ ነው እደምፀረህ ተሰፍ አል ለግሬ ያብቅኝ
@smeraeee3433
@smeraeee3433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@user-cv2ud2wm4o
@user-cv2ud2wm4o 2 жыл бұрын
ንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን የልሁል እግዛብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ቤተሰቦቸ
@user-es4fn5dv8i
@user-es4fn5dv8i 2 жыл бұрын
አግዛኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን አኔ በጣም ተምራሌሁ መምህራችን አናመሰግናለን ብልባችን ያሰድረው
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን ወለድ ዮሃንስ ብፀሎትህ አቡልን
@maron-m1234
@maron-m1234 11 ай бұрын
ደስእሚል ትምህርት አስተማሪነዉ መምህርቃለህይወትያሠማልን
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር 🙏🙏🙏
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 2 жыл бұрын
የሰራዊት ጌታን የኔ መድሓኒአለም ልጆቹ ይሰበስባል ቅድስት ሩፋኤል አባቴ ስለደረስክላቹህ በጣም ደስ ብሎኛል በድሜ በጤና ይጠብቃቹህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@rotes3106
@rotes3106 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን መምህራችን። ሰላም ለሀገራችንና ለዓለም ሁሉ።
@saraethio9794
@saraethio9794 2 жыл бұрын
አንድማችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጣህ እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ ባልሽንም እግዚአብሔር ስለሰለመሽ አሜን፫
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
በእውነት ምፕምህር በጣም በጉጉት ነው እያዳመጥኩት ያለውት ምንም ስራላይ ሆኜዬ እየዘጋው ብጨርስም እሷን የሰማ ሩፋኤል እኔንም ይስማኝ ለስለቴዬ ያብቃኝ መምህር በጸሎትክ አስበኝ ቅዱስ ሩፋኤል በልጅ እዲባርከኝ መንበረ ማርያም አይለ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታችው አስቡኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልንአሚን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን…እውነት ነው የመረጠው ርዕስም ቆንጆ ነው፡፡ መምህራችን ብርቱ ነው፡፡እነዚህ ተከታታይ ገጠመኞች የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደለወጠ ግልፅ ነው በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት፤ በስብከት በኩል በጦርነት ምክንያት የዛለዉን የተቸገረዉንና የተጨነቀዉን ሁሉ ብርታት እንዲኖረን ማፅናናት ያስፈልገናል፡፡ ‹‹ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ›› ወንጌሉ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-dm4pr4lb9l
@user-dm4pr4lb9l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 19 МЛН
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
1:49:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 116 М.
አጋንንት እንዳይለቀን የሚያደርጉ ነገሮች|Things prevent us from being delivered from evil spirits
24:16
የተፈወሰ ባላደራ ትውልድ አገልግሎት Steward Generation M
Рет қаралды 399
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
የዚህን ልጅ ድፍረት  ያስተዋለ አለ ግን ? (በጥንቃቄ መልስ ስጡ )
2:10:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 93 М.