262ኛ ገጠመኝ ፦ ድሮ የደገመባት ደብተራ ዛሬ ለፓስተርነት ሲሽቀዳደም በቸርች ውስጥ ተፋጠጡ

  Рет қаралды 76,259

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 467
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣ የደፍተራ እራስ ምታት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ምእመናን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ያወጣዉ ትልቁ ነገር የደብተራ መተት እና የባዕድ አምልኮ መንፈስ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም በምረህቱ ወደ ቤቱ ይሰብስብልን እኛም ባበቱ ያፅናን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@zemayared9542
@zemayared9542 2 жыл бұрын
-
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️
@mulowaljazmi5586
@mulowaljazmi5586 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 21 күн бұрын
አሜን
@eliamkirkos6734
@eliamkirkos6734 2 жыл бұрын
መምህርዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም በተወዛገብኩበት ስዓት ያንተን ገጠመኝ ስሰማ ቀልቤ ይሰበሰባል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ዑራኤል ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳችው አደረሰን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ባለማህተቦቼ like እያደረጋችው ለብዙ ሰው እንዲደርስ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_*አቤቱ ጊዜን ስጠን*_ *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ስጦታችን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን የምንማርበት ያድርግልን በልባችን ፅላት ይፃፍልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 👏
@tetenaethio
@tetenaethio Жыл бұрын
እግዜር ይጠብቅ ወድም
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 129፡(130)። የመዓርግ፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥አንተን፡ከጥልቅ፡ጠራኹኽ። 2፤አቤቱ፥ድምፄን፡ስማ፤ዦሮኽ፡የልመናዬን፡ቃል፡የሚያደምጥ፡ይኹን። 3፤አቤቱ፥ኀጢአትንስ፡ብትጠባበቅ፥አቤቱ፥ማን፡ይቆማል፧ 4፤ይቅርታ፡ከአንተ፡ዘንድ፡ነውና። 5፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ተስፋ፡አደረግኹኽ፤ነፍሴ፡በሕግኽ፡ታገሠች። 6፤ከማለዳው፡ሰዓት፡ዠምሮ፡እስከ፡ሌሊት፡ነፍሴ፡በእግዚአብሔር፡ታመነች። 7፤ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ምሕረት፥በርሱም፡ዘንድ፡ብዙ፡ማዳን፡ነውና፥እስራኤል፡በእግዚአብሔር፡ ይታመን። 8፤ርሱም፡እስራኤልን፡ከኀጢአቱ፡ዅሉ፡ያድነዋል።
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
ናርድዬ ታበራክ እማ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
@@user-is6oe6wv4v AMEN AMEN AMEN ehitalem lhulachenm 💚💛❤🤲
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አምን🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@user-is6oe6wv4v በቅንነት ደምሪኘ
@hayathkuwait1858
@hayathkuwait1858 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ቤተሰቦች እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጭቀት ዉስጥ ነኝ ወለተ ስላሴ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የጭንቅ አማላጆ እመአምላክ ጭንቅሽንታስወግድልሽ አይዞኝ ፆሎት አታቆርጭ✝️
@hayathkuwait1858
@hayathkuwait1858 2 жыл бұрын
አሜን // ፫ // እሽ እማየ
@singtankeneni7435
@singtankeneni7435 2 жыл бұрын
የቅዱስ ኡራኤል ወደጆች እንኳን አደረሰቹ እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን (walte maryam nanyi)
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
የኛ ሙሴ ፈጣሪ አንተ ላይ ተቀምጦ ወዴ ቤቱ የሰበሰበን ክብር ምስጋና ይድረሰው ሰጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@habesheet
@habesheet 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!! እናመሰግናለን!! ለ ነፍሳችን የሚሆነንን ነገር ሳትሰለች ስለምትመግበን
@misrakmoges2437
@misrakmoges2437 2 жыл бұрын
መምህርዬ የፖሮቲስታን እመነት ዉስጥ ለአስር አመት ነበርኩበት በጣም የሚገርመዉ የዝሞት መንፈስ ተጠናዉቶኝ ነበር በጣም በዛላይ ሰላመ የለኝ የኦን በአየር ላይ ነበር ሚያሳፍፈኝ ለአስር አመት እራሴን አላቀዉም ነበር አሁን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ሁሉ ሰላመ ሆኖልኛ ወደ ኢርቶዶክስ ከተመለስኩ 6 አመት ሆኖኛል አሁን ሰላም አለኝ ከዝሙት መንፈስ ተገላገልኩ ከምንም በላይ አዉነተኛዉን እየሱስን የድግል ማርያም ልጅን አገኘሁት እግዚያብሔር ይመስገን ግን አድ እዉነት ልናገር የፖሮቲስታን እምነት ዉስጥ ያሉ እህትና ወድሚቼ እዲሆም እናት አባቶቼን የዝሙት መንፈስ አለባቸዉ በጣም በአይለኛዉ ነዉ ያለዉ በዛላይ እኮ ደሞ ሰላም የላአዉ በራሴ ስላየሁት ነዉ እኔ ክጥፋት መንገድ ፈጣሪ መልሶኛል
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እስይ እንኳን እግዛአብሄር በሰላም ወደ እዉነተኛዉ ሀይማኖት መለሰሽ መጨረሻችንን ለሁላችንም ያሳምርል
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አብዛኞቻችን የይስሙላ ኦርቶዶክስ ነው ብዞቻችን ሰለሀይማኖታች ጠንቅቀን ሰለማናውቅ እደአንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን በደንብ በርታልን መምህራችን እግዚአብሄር ረዥም የአግልግሎት ዘመን ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን::
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን በተክርሥቲያናችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ትዉልዳችንን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሪቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያዕቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ገወርጊሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ ጳጳሣት ሥለ መዛምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሐን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን ሠላሙን ይሥጠን አሜን አሜን አሜን
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ጸጋውን በረከት ያብዛልን በእድሜ እና ጤና ያኑርልን አምላክ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል " የተመሰገነ ና የተከበረ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ" እንኳን ለእውነተኛ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መለሰሽ የቅዱሳን አምላክ"❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
የኔ መምህርዬ ሐይማናኖቴ እናቴ መጠጌያዬ ስትል በደስታ ወረረኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን ✝️✝️✝️ እግዚአብሔር ባንድም ሁለቱም ልጆች ይሰብስባል እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመመሰገን በውነት ይገረማል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰመልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በረታ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜአሜንበእውኑ ፀጋውነ ያብዛላችሁ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ያገለግል ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትምህርቱን በጣም ጋርም ነው መምህራችን እናመሰግናለን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት የሰማልን መምህረችን እንኳን በሠለም መጣህ 😍😍 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ! እህታችን እንኳንም ወዳ ቤቱ መለሠሽ የድንግልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሠቦችሽ 🙏🙏
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የደብተራን ስራና ክፍ መንፈስ ይስበርልን ጸጋውን ያብዛልህ
@susanaminu2232
@susanaminu2232 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን ኣሜን. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልም ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@bettyadis909
@bettyadis909 Жыл бұрын
እዛም ሄዶ ይጨፈጭፋል አላለም ሆሆሆ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ የእውነት ቆርቡ የሚለውን ስስማ እንዴት ደስ እንዳለኝ እናቶ እንዴት ደስ እንዳለቸው አሠብኩት በቤቱ ያፅናልን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር የሰማንዉን የምንለወጥበት አድርገን አሜን አሜን አሜን😢❤❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
እግዘአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው የአብ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የቀራኒዬ ንጉስ ቅዱሱ አማኑኤል አባቴ በፍጥረታት አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እስከ ሂወት ፍፃሚያቹ ድረስ በቤቱ ያፅናቹ እኛንም በፀሎታቹ አስቡን 🙌👏 መምህሬ ባለቤቴ ወደ መስመር ማምጣት አቅቶኛል በፀሎት አስበኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ 🙌
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም በጣም ጭንቅትላይ ነኝ😢😢😢😢😢😢ወለተ አማኑኤል ነኝ ስደትላይ ነው ያለሁት እና ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብር አማኑኤል ቤተሰቦቿን በሙሉ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያስባችሁ✝️
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
@@user-zv2iy5xk5v አሜን አሜን አሜን🙏
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን የምናዳምጥበትን ጆሮአችንን ና ልባችንን ያብራልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልል ተመሰገነ አምላካችን እንኳን ወደ ንጽሕቲ ቅድስት ተዋህዶ መጣችሁ ወገኖቻችን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እጅግ ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ቤተ ክርስቲያንችንን የሚበጠብጡት የደበተራ አባዜ የተጠናወታቸውን ልቦና ይስጣቸው ወደቤቱ ይመልሳቸው
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት ሀገራችን ቅደትት ቤተክርስቲያን የበጠበጣት እነዝህ የዳብሎስ ጅራቶች ናችው በእውነት ሊቦና ይሰጣችው መምህራችን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ አችን እኳን በሰላም መጣክ ሰላምክን ቅዱስ ኡራኤል ይባርክክ ይጠብቅክ አሚን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ዑራኤል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን 🙏❤🙏
@astertebeje5672
@astertebeje5672 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ።አንተን የባረከ የአባቶቻችን አምላክ እኛንም ይባርከን አሜን ።
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 жыл бұрын
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ኣባታችን ፈጣርያችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
እንኳን ለመልአክ ቅዱሰ ኡራል በአል በሰላም አደረሰን መምህር እንኳን በሰላም መጣሕ ቀጥልበት በርታ ድንግል ከክፉ ነገር ይሰውርሕ።
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከስህተት አስተምሮ ወደ ቀጥተኛው ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ ያደረጋቸው የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኔም ይሄንን የመሰለ ትምህርት ሳዳምጥ የእህቶቼን ነፍስ የማዳን አቅም እየጨመርኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይርዳሽ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
@@aynalemageze8592 አሜን አሜን አሜን
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p 2 жыл бұрын
የኔ እህት እኳን የዘላለም ህይወት የሚሰጠውን አባታችንን የመስቀል ስር ስጦታችን አማላጃችን የጌታችን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መርጠሽ ነቅተሽ አውቀሽ መርምረሽ ወደዝች ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በደና መጣሽ እማምላክ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ በርችልኝ እሴተ ገወርጊስ እያልሽ እኔንም በፀሎት አስቢኝ
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ 🙏 አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ. እውነትም ተስፋየ. ያንተ video ስስማ በጣም ነው ምጽናናው. በጣም ነው ተስፋ የምሆነኝ 👏. ተባረክ 🙏. ጨምሮ ይስጥልን 🙏
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የሰማ አምላካችን እኛ በቤቱ ያፅናን
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል የቀሩትም እህት ወድሞቼም ለመመለስ ያብቃቹ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጆች
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ተመስገን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
@user-gj5sm6lo8e
@user-gj5sm6lo8e 2 жыл бұрын
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምሕር ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አመተ ማርያም እና ወለተ ገብርኤል ወለተ መርቆሪዎስ ወለተ ዮሐንስ ሌሎቹንም ጎደኞቼ ቤተሰቦቼ መምሕር በፀሎት አስቡን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህ እህታችንና ባለቤቲዋ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት መጣቹሁ እግዛአብሄር ይመስገን
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u 2 жыл бұрын
መምህራችን አግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለሂወትን ዪስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ መምህርችን በእድመን በጥእናን ይቅየልን አሜን፫
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ መድሀኒአለም ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን እናመሰግናለን
@datayeroosanacell1152
@datayeroosanacell1152 2 жыл бұрын
አሜሜሜን ፡አሜሜሜን ፡አሜሜሜን አባታችን ፡ቃልህዮትን ያሣማልን ፡ በጣም፡ ደስ ያምል ፡ትምሂርትነው ፡ እግዚአብሔር ፡ራዢም፡ እዲሜ ና ጤና ይሥጥልን ሺሺሺሺ ዓማት፡ ኑርልን።
@user-kg5zy9rb4b
@user-kg5zy9rb4b 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ምን ብየ እደምኮምት እግራ ቢገባኝም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አሜን👏👏👏
@user-bk4qr2il7n
@user-bk4qr2il7n 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ ።
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ ወለተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ 😭😭😭
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 жыл бұрын
ባንተ ብዙ ተምሬያለው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህታችን አንችም የመለሰ እግዚአብሔር ሌሎችንም በጥበቡ ይመልስልን❤መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤✝️
@betelhemendale1037
@betelhemendale1037 2 жыл бұрын
አሜን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታልኝ በፀሎትህ አስበኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ያሆን
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏 ሌሎች የጠፉ ወንድሞቻቼን ና እህቶቻችንም ወደ ቤቱ ይመልስልን🙏 እድሜና ጤና ለመምህራችን ተስፋ ስላሴም ያድልልን በእውነት🙏
@user-nn7oo6iv8m
@user-nn7oo6iv8m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የእህታችንን ልብ የከፈተ የኛንም እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርኀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ይመስገን በህይወታቸው ስለሆነው ሁሉ።
@user-hw3ju5vp4q
@user-hw3ju5vp4q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን ቅዱስ ጌታ
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። አያችሁ ምእመናን የሰው ታሪክ የሀገር ታሪክና ሌሎችን ነገሮች አልፎ ሄዶ ከመፈትፈት መጀመሪያ የራሳችን የቤተሰባችን ቀደምት ማንነት እና የአምልኮት ስርዓታቸው ምን እንደሚመስል ወደኋላ ሂደን መገምገም ማጥናት እንዳለብን የሚያመላክት የሚገርም ትምህርትነው!! መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ።
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ሁሉም መዝሙርህ በጣም ነው የወደድካቸው
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር የሰማነው የምንለወጥበት አድርገን አሜን አሜን አሜን 😢
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሕር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን እውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀገውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን አሜን አሜን
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉዱ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ለንስሀ አብቃኚ እኔ ከስደት መልስ ለስጋና ለደሙ እንዳበቃኚ በፆለታቹህ አስቡኚ ወገኖቸ አመተ ማርያም እያላቹህ
@ethio1539
@ethio1539 2 жыл бұрын
ayzosh
@elerojob8205
@elerojob8205 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ልባቸውን የመለሰ አምላክ ይመስገን አሜን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን፫💚💛❤
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
መምህር በቀጣይ የካቶሊክ እና የኦርቶዶክስ ልዩነት ብታስተምረን
@tt7u791
@tt7u791 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ትክክለኛው እምነት መጣቹ እኛንተን አስተምሮ ወደ በቱ የመለሰ አምላክ በተሰቦቸን አስተምሮ ገፅፆ ወደ በቱ ያምጣልኝ
@HiytoKashi
@HiytoKashi 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረየ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነውእህታችን እኳንም በሰላም ወደአባታሽቤትመጣችው መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን የደፍተራን መፈስ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሰይ እልልልልልልልልልልልል እዴት ደስ ይላል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር መምህራችን ባንተላይ ቅዱስ መንፈስ አድሮ ብዙ ታአምረን እየሰራ ነው ብዙ የጠፉ ወድሞቻችን እህቶቻችን ተመልሰውልናል በረታ ወድማችን👏👏🌹🌹
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 እህታንችንም ዘላለም በቤቱ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ያቆይሽ🙏
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መማህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋዉን ያብዛልህ የሚገርም ምስክርነት ነዉ
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏
@e-t789
@e-t789 2 жыл бұрын
መምህር ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራቾን❤❤❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነቱ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛል ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይግለፅልህ ወድማችን አባታችን ሱስ ሁኖብኛን ትምህረትህ አገልግሎትህ
@fntrggboy19
@fntrggboy19 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እህታችንም እስከነቤተሰብሽ በቤቱ ያፅነቹህ 🥰🥰🥰
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር የመረጣቸው ከእኛ እጅጉን የተሻሉ ናቸው🙏🙏🙏
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Жыл бұрын
በስመአም ፈዝዠ ቀረው አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጀም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ እንኳን ወደ ቤዋ ተመለሰች እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@PiterSandro8206
@PiterSandro8206 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@yordiyordi4336
@yordiyordi4336 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን በእውነት ደስ የምል ትምህርት ነው ኮመት ብዙምጊዜ አልፀፍም ደስ ስላለኝ ነው ያፃፍኩት ኑርልን መምህር እልልልልልልልልልል እልል ክልል እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያተን ትምርት ከሰማሁጀምሮ እርሴን ማውቅጀመርኩ አግዚኣብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
ዘማሬ መላአክ ያሰማልን መምህራችን
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤ በምታቀርበው ገጠመኝ ህይወቴን እንደመሥታወት አይበታለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ይባርክህ / ቅዱስ ሩፋኤል በመንገድህ ይቅደምልህ❤❤❤❤❤❤
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን አህታችን ወደ ትክክለኛዋ የኦርቶዶክስ ዕምነት ስመጣች መምህር ተሰፉዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ይህን የአጠልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
አሜን መምህርዬ እኛም ደስ ብሎናል ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት የኛ ንቁ
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ተሞክሮ 4
17:32
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 1,6 М.
241ኛ B ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
1:11:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 611 М.
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН