3️⃣ መለኛ ሴት ብቻ የምታውቀው የቤት ውስጥ ሙያዎች ❗️ቤት ውስጥ ባሉ ነገሮች ብቻ❗️

  Рет қаралды 124,685

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Жыл бұрын

Music: Summer Sidewalk
Musician: Jason Shaw
URL: audionautix.com

Пікірлер: 201
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
ዋው መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የሚባለው ለካ እውነት ነው😘😍እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እና ልብስ እየገዛሁ አስቀምጣለሁ እና ትላንትና ሁሉንም ላናፍሰው ብዬ ሻንጣዬን ስከፍተው እምግ እምግ ይላል እና የሻንጣው በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much 💖 ❤️
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
ለምን ሚስክ አታርጊበትም ኧሯ የኔስ ቡኹር እና ሚስክ በጣም ያጣፍጣል
@yemaleda
@yemaleda Жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ተግባሮ ነዉ እናመሰግናለን መኝታ ክፍልሽ ዉስጥ አይኔ ተወርዉሮ መጽሐፍ ቅዱሱ ላይ አረፈ እፍፍፍፍ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያኑርሽ 😍😍😍
@marshetsolomon6316
@marshetsolomon6316 Жыл бұрын
ቃልዬ ብልህ ልበ ቀና መልካም ሴት ተባረኪ በየጊዜው ጠቃሜና አዲስ ነገር ስለምታካፍይን አመሰግናለሁ በርቺ
@rozadessie6752
@rozadessie6752 Жыл бұрын
እውነትም ዘመናዊት ቃል በጣም አመሰግናለሁ ደሞ ቀለል ያለ ዘዴ ነው ምርጥ አስተሳሰብ 👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏
@ayni5236
@ayni5236 Жыл бұрын
ቃልዬ እንዴት ነሽ? ምርጥ መላ ነው እናመሰግናለን❤ ድርያሽ በጣም ያምራል።
@fikertegugsa9779
@fikertegugsa9779 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ሽታ ነው ያለው ተጠቅሜለሁ አመስግናለሁ!!
@hyabtranspotation3381
@hyabtranspotation3381 Жыл бұрын
Thank you so much,you are so creative,May God bless you ❤
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 Жыл бұрын
Shkorina always unique and beautiful ❤thank you for sharing🙏🙏🙏
@wubalemwudie6811
@wubalemwudie6811 Жыл бұрын
You are so creative and amazing. I ❤ the way you do things.
@rosehoney4974
@rosehoney4974 Жыл бұрын
Wow, impressive !! Thank you dear😇
@almazderesse3287
@almazderesse3287 Жыл бұрын
ዘመናይዬ ሁሌም መለኛ ነሽ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያካፈልሽን የbathroom የ floor የአልጋውም ሁሉም ጠቃሚ ነው እኔ ይሄ የሚገዛ spray ስልችቶኝ ነበር በጣም አመስግናለሁ መለኛ ሴት ደስ ሲለኝ ተባረኪልኝ
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
የኔ ውብ ጥሩ ትምህርት አካፈልሽን ተባረኪ።
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ !
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
wow girum creative new kaliye tebareki i will try it
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
Wow, kalyi u r so blessed!!!!😍😍😍 Blesding!!
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
Wow amazing 🤩 thank you for sharing 🙏
@lemlemzerai6257
@lemlemzerai6257 Жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጅየ ስርኣት ያለሽ እና ንጹህ ነሽ በምታስተምሪው ሁሉ ተከታታይሽ ነኝ እና ቀጥይበት የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@michubet
@michubet Жыл бұрын
As usual very useful. I really appreciate what you shared. Beautiful and wise ❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Oww, thank you so much rose 🌸❤️
@tgsamson6674
@tgsamson6674 Жыл бұрын
Ejish yibarek kadiye gin siko ayibelashim
@betelhemdaniel9491
@betelhemdaniel9491 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
@YeadiFamily
@YeadiFamily Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ✋ ይሁን ቃልዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያካፈልሽን ሁሌ መለኛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤💕
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo thank you so much 💓
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ቃልሻ ይመችሽ አቦ👍
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
Thanks for sharing God bless u Sister ❤🙏
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
We’re do you buy the plastic to make for injera please 🙏
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ሞያ ነው ያሳየሽን እህታችን ሞያ ከጎሮቤት ተባረኪ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Жыл бұрын
thank you so much tiru neger new yenegershin❤
@makiababibuchutino6261
@makiababibuchutino6261 Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ zemenawityeeeee
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
አሪፍ ዘዴ ነው ተባረኪ
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
Beautiful thanks for sharing ❤❤❤❤
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Tebarky yene wed 🙏🙏🙏
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ወድህ ነው እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ውዴ እናመሰግናለን
@genetbekele4426
@genetbekele4426 Жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ 💕ይቅርታ ቃልዬ መጀመሪያ ላይ ከሎሚው በፊት የቆራረጥሽው ምንድን ነው? እንጉዳ(mushroom )አልገባኝም
@sur3432
@sur3432 Жыл бұрын
ቃልዬ የለበስሽው ለብስ በጣም ያምራል 😍
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Thank you Kal
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
ምርጥ መላ ይዘሽልን መጣሽ እናመሰግናለን ቃልዬ በርችልን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 Жыл бұрын
Enameseginalen konjit
@setra..3763
@setra..3763 Жыл бұрын
ዋው ዘመንዬ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 Жыл бұрын
Wow thank you for sharing 👍
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Жыл бұрын
Wow very helpful I really appreciate
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@kalyon1180
@kalyon1180 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 😍😍😍😍 ትችያለሽ
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ቆንጅት እናመሰግናለን
@selameyassu918
@selameyassu918 Жыл бұрын
Thank you
@hussensaid4059
@hussensaid4059 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዷ
@hannateshome3086
@hannateshome3086 Жыл бұрын
Enamesgnalen ehtachin tebareki
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 Жыл бұрын
ተባረኪልን። በጌታ ደስ ይበልሽ♥♥♥♥
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌
@almazkiflu8150
@almazkiflu8150 Жыл бұрын
Thank you. ዘንድሮ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከ youtube ሆኖኣል።🤣
@simretafework9974
@simretafework9974 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ኪስን የማይጎዳ ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ
@werkeyeg7644
@werkeyeg7644 Жыл бұрын
Gobez nesh tebareki
@haregewoinhailu5906
@haregewoinhailu5906 Жыл бұрын
You are beautiful both in and out!
@hanagwellnesscoach3775
@hanagwellnesscoach3775 Жыл бұрын
Kaleyea betam Takamine new. Bezu chemical yalachew negeroch kemetekem. Endezih beat weset yemiseru negerochen metikemu leteanachen tiru new. Berechi!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes 💯 thank you 😊
@mekkam8181
@mekkam8181 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ለትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቤት ግን በስርአቱ እንኩዋን ቀለም አልተቀባም ምንም ባደርግ ካቧራ ሽታ ውጭ ሌላ ስለማይኖረው ልፍት ትርፍ ይሆናል ለወደፊቱ ኢንሻ አላህ እርዚቅ በአላህ እጅ ነው የኔም ቤት ቢስተካከል ትምህርትሽን እጠቀመዋለሁ
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
ጥርግርግ እያደረግሽ እጣን አጪሺበት ማማ
@hussensaid4059
@hussensaid4059 Жыл бұрын
ይመችሽ አቦ
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ የአልጋዋን ያሰርናትን በየ ስንት ጊዜው መቀየር አለበት??
@tsedalsolomon3873
@tsedalsolomon3873 Жыл бұрын
ጥንቃቄሽ በጣም ደስ ይላል እማርበታለው
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔቆንጆ ውይ መጣሽልኝ የኔእህት በጣምነው እምወድሽ የኔባለሞያ ስደተኛዋ እህትሽ ከጆርዳን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Oww thank you my dear ❤️
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 Жыл бұрын
Kalyee this is very nice
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi thank you so much 💓
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 Жыл бұрын
በርቺ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
ዋው ስታምሪ ጌታ ይባርክሽ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Thank you so much dear!!! Btw, you should think about teaching chemistry ❤😂
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Haha I think I 🤔 should 😂
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
@@zemenawit ዘመናዊት እረ የምሬን ነው እኔ ለጅንጀና ምናምን አይደለም ለሌላ ነገር ነበር የፈለኩሽ ከአገር ውጭ ነው የምኖረው ሲቀጥል በዛላይ ደሞ አድናቂሽ ነኝ
@godisable10
@godisable10 Жыл бұрын
Kalye agibitesh weldesh Yasayen
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v Жыл бұрын
የብርድ ልብሱ ተመችቶኛል እናመሰግናለን!
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you 😊
@ammylife9831
@ammylife9831 Жыл бұрын
አደኛ👏👏👏👏
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ቃልየ ማዓረይ ብጣዕሚ ፅቡቅ ትምህርቲ የቅንየልና ❤🙏😍
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ የድሬዋን መስለሻል 💃💃💃💃
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 Жыл бұрын
ትክክል
@aliyamar870
@aliyamar870 Жыл бұрын
Spicy woman bravo sis🙏👌👌👌👌👌👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💓😊💓
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Жыл бұрын
Gobez nesh Enamesegnalen demo Wish you agbtesh ljoch weldesh demo belela hywet Endtmechi Yene balemoya maweku bcha aydelm wanaw metekemu new berchi !!!
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 Жыл бұрын
የላትም እነዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@semiramohammed4860 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you 😊 I have 3 kids my dear 😘 ande ken astewawkachwalew
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 Жыл бұрын
Wowww balamuya sati
@mekeretnegasie4837
@mekeretnegasie4837 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@abdrzakdino4131
@abdrzakdino4131 Жыл бұрын
በርቺ ማሻአላህ ሰብ አረኩሽ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
yene konjo kalye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💓💓eshi yene konjo
@saramamo806
@saramamo806 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ በጣም አመሰግናለሁ 😘
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ መለኛ ነሽ እኮ😘😘😘
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
thNk you ቅመሟ❤️❤️
@marthatemeseghen4612
@marthatemeseghen4612 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የማላውቀውን ሰላሳወቅሸኝ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you martiyee🌸❤️
@mahilyabello6608
@mahilyabello6608 11 ай бұрын
የኔ ውድ ግን ምን አይነት ባለሙያ ነሽ ❤❤❤ተባረኪ አቦ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 Жыл бұрын
ኮሜንቶች ኢትዮጵያ ያላችሁ ዛሬ ቃልዬን በለጥናት ጥሬ ጨው የላትም 😂😂😂 በዚህ እንኳን እንዴ የኔ ውድ አትጠገቢም እኮ 😘😘😘😘
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 Жыл бұрын
I like it 👌
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌸💜🌸💜
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s Жыл бұрын
Good job 👍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@mom_nani_
@mom_nani_ Жыл бұрын
Wow 👍👍👍👍👍
@bella-nr3vx
@bella-nr3vx 3 ай бұрын
u r so cutie😍😘
@kiyaisraeal8514
@kiyaisraeal8514 Жыл бұрын
Yene wed esti le eqa bircheqo mateb negerin
@lemlemlem8737
@lemlemlem8737 Жыл бұрын
ፔኪንግ ሶዳው የካርቶኑ ብቻ ነው የሚሆነው?
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 Жыл бұрын
Kali my dear ♥️
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💜🌸💜🌸💜
@shiferawarega3522
@shiferawarega3522 Жыл бұрын
wow
@dawitzewde2849
@dawitzewde2849 Жыл бұрын
10q Sis.
@SimboNugusu
@SimboNugusu 3 ай бұрын
Adenga nesh eko yene asteway
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ልብስሽ እንዴት ያምራል
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ዋው! የማናውቀውን በቀላል ዘዴ አሰራር ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏 የኔ መልካም ቆንጆ ሴት 💐 አባወራ ከሌለ ምናለ ለወንድሜ ብድርሽ?😃 ከትልቅ ይቅርታ ጋር። ምንም info ስሌለኝ ነው።
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 Жыл бұрын
የ3 ልጆች እናት እንደሆነች ራሷ በአንደበቷ ተናግራለች
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@bilishphonefix8497 ኦ.. አላወቅሁም ነበር፣ አሁን ቅርብ ጊዜ ስለሆነ ሰብስክራይብ ያደረኳት። ወይኔ.. መቼም ቅር አይላትም? እኔ የእናቷ እኩያ ስለሆንኩ ያው በድሮው ነው የምናስበው ልጅህን ለልጄ...😁 በጣም አመሰግናለሁ ስለነገርሽኝ🙏
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 ወንድምሽ አንቺ የመረጥሽውን እሺ ይልሻል እንዴ?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@felenuna8034 አዎ ይላል። እኛ ቤት እንደድሮዎቹ ወግ አጥባቂዎች ነን ታላላቆችን እናከብራለን። እንደትልቅነቴ ጥሩ የተማረች ጨዋ ሴት ናት እና እስቲ እወቃት ምናምን እላለሁ ያምነኛል ይሞከራል እግዚአብሔር ከፈቀደ ትዳርን ይጀምራል። ዝም ብሎ ለጊዜያዊና ለመማገጥ ሳይሆን ለቁምነገር ነው። ለነገሩ አንድ ኮመንት የሰጠ ሰው ዘመናዊት ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት መሆኗን ነግሮኛል።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
kal yene kongo endet nesh ❤❤❤👏👏👏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Am good my dear 😘
@umselma2977
@umselma2977 Жыл бұрын
አልኮል ሉን አላወኩትምግን ሌላውን በቀላሉእሞክረዋለሁ አልኮል ባልጨምርስ
@kalkidanbogale7843
@kalkidanbogale7843 Жыл бұрын
የኔ ማር ተጠቅሜበታለሁ
@mahiderayansa2529
@mahiderayansa2529 Жыл бұрын
wey gud!! this will be the least you think about when you have 2 year old baby in the house😂🙂 you won't even have time to shower. But nice tip!
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
ቃልሻ ጨው አንኳር ብቻ መሆን አለበት እማ
@sarasmezgebu3348
@sarasmezgebu3348 Жыл бұрын
Yene Liyu ❤️❤️❤️😘🙏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💜🌸💜🌸💜
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
፩ኛ 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪 ቃል ውብብብብብ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድ በጣም አስፈላጊ ነው መለኛ ነሽ በጣም አመሰግናለሁ👏👏👏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes you are hancho ❤️😘
@hayatseid7803
@hayatseid7803 Жыл бұрын
@@zemenawit ghhhnnnvlu
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@hayatseid7803 ደምሪኝ
@dinaahmednur2904
@dinaahmednur2904 Жыл бұрын
Hi
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын
ካሊ ቆንጆ ልብስሽ ሲያምር ከአይን ያውጣሽ
@genetmk468
@genetmk468 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን ።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear friend 😘 ❤️
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 9 МЛН
📌የቤት ውስጥ ፅዳትን ለማቅለል‼️
7:02
Заботьтесь о любимых❤️🫶🏾 инст:sarkison7
0:58
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 3,2 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.2 🍕
0:19
LosWagners ENG
Рет қаралды 52 МЛН
20 июля 2024 г.
0:58
Моби Салон
Рет қаралды 3,1 МЛН
Achieved the result 😂🤯 pro @_miss_tais_  #tutorial
0:31
YANA CHIRKINA
Рет қаралды 12 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
0:32