እሁድ ለሙቀቱ ከቤተሰቦቼ ጋር የበላነው ቀላል ልዩ ምሳ

  Рет қаралды 22,001

melly spice tv

melly spice tv

25 күн бұрын

እሁድ ለሙቀቱ ከቤተሰቦቺ ጋር የሰራነው ቀላል ልዩ ምሳ ለየት ያለና ያለ ዳቦ መመገብ የምንችለው የሜያጠግብ እንዲሁም ቀላልና ጤናማ ምግብ አሰራር ነው

Пікірлер: 91
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 23 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አንቺን የወለደች እናት ዕድሜ እና ጤና ይስጣት።
@zaheradelil1404
@zaheradelil1404 23 күн бұрын
Kjiessi87787😊😊😊1v2t5😂T🎉444la5 😅illness 😂yy98😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@astertegegne5777
@astertegegne5777 23 күн бұрын
ሞያ ከንፅህና ጋር ተባረኬ እኛም ጋር ሞቀት ነው ለቤተሰቦቸ እስከምሰራው ቸኮልኮ በጣም ያምራል
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 22 күн бұрын
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚእብሄር ወቅታዊና ጠቃሚ ሙያ ነው ያሳይሽን::
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 21 күн бұрын
በርቺ ጎበዝ ዋው ❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 23 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ኑሪልኝ እጅ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
አሜን የኔ ውስ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 23 күн бұрын
Betam des yemil sandwich new thank you melat. Tayege ko yegreek muketna humidity.
@AddishiwotTesfaye-mq6qd
@AddishiwotTesfaye-mq6qd 22 күн бұрын
የኔ ባለሞያ ተባረኪ
@tigestephrem4793
@tigestephrem4793 23 күн бұрын
እናመስግናለን🙏🏻❤
@getamamoteklu6496
@getamamoteklu6496 23 күн бұрын
Batam gobez nesh yene konjo ❤
@HewaTube
@HewaTube 20 күн бұрын
ባለሙያ ነሽ🎉🎉🎉🎉
@seni680
@seni680 23 күн бұрын
I love all the food cooks
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
Thank you
@peacelove4778
@peacelove4778 23 күн бұрын
ልዮ ነው ሜሊ አጅሽ ይባረክ በየቀኑ ታስደምሚናለሽ🤔👌👌👌
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 23 күн бұрын
ሚሊዪ በጣም ለይት ያለ ነው ምን ልበልሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 23 күн бұрын
የኛ ሜሊ ቆንጆ ምግብ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
አሜን ውዴ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 23 күн бұрын
ጎበዝ እንቁላሉን ለብቻ ቼክ ማረግሽ ማስተር ሼፍ ነሽ
@kibreworkineh7043
@kibreworkineh7043 23 күн бұрын
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 22 күн бұрын
Wowwwwww. It looks yummy. Thanks, Melly.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
My pleasure 😊
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@brookieashene3886
@brookieashene3886 22 күн бұрын
Thank you for sharing your amazing recipes 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
My pleasure 😊
@serkalemadugna4998
@serkalemadugna4998 9 күн бұрын
nana tikmu mednwe mellay selmtastemrin muya enamsegnalen
@yoditabraha215
@yoditabraha215 23 күн бұрын
Anchi tleyalesh you are super
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
Thank you judi
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 21 күн бұрын
🙏🙏🙏😍😘
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 23 күн бұрын
ዋዉ ሜሉ ጉደኛ ሞያ ነው ያለሽ እጅ ይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@merimeri3117
@merimeri3117 23 күн бұрын
ሜልየ ባለሞያ❤❤❤❤❤
@nardosgebre8343
@nardosgebre8343 22 күн бұрын
ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
አሜን ናርዲ
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 23 күн бұрын
የኔማር። ስላምሽ ብዝትይበል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@le1785
@le1785 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
ሊሊዬ ክበሪልኝ
@beautiful8049
@beautiful8049 23 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏 ልጅ እየመጣ ነው እንዴ? ከሆነ ደስ ይላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
አረ የቁምጣው ላስቲክ ነው ሁለት አሉኝ እነሱን ይባርክልኝ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 21 күн бұрын
Meliy I always amused by you you always cook different food love it ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 19 күн бұрын
Thank you 😋
@elsakebede8634
@elsakebede8634 23 күн бұрын
የጌታ ሰላም ለአንቺና ለቤተሰብሽ ይሁን ሙቀት ከአዳማ በላይ አለንዴ ብዪ ነበር የባሰ አለ የምትይን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
ወይ አዳማ........አዳማ ምን ሙቀት አለ በግሪክ አይን
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 15 күн бұрын
ሞያ ከንፅህና ጋር
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 23 күн бұрын
አንደኛ እኮ ነሽ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 22 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ኧረ ሚሉዬ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
አሜን ቆንጂትዬ
@hewan1183
@hewan1183 22 күн бұрын
Anchin yageba gn Endet Egziabihare ywedewal❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Gomen malet cabbage new yene mar?
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 23 күн бұрын
አንደኛ ነሽ እውነት❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
ክበሪልኝ
@AsterAster-ph3jt
@AsterAster-ph3jt 23 күн бұрын
Yene mar edet edemwedsh Mariamn ❤🥰🥰🥰💕💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
አስቴርዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@melat2223
@melat2223 6 күн бұрын
Meal prep eski serilen freezer yemigeba.
@nanigebru6212
@nanigebru6212 23 күн бұрын
ሜሊዬ አረፈድኩ ቅጣቴን እቀበላለሁ እጆችሽ ይባረኩ እጅግ በጣም ያምራል❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
አሜን ናኒዬ ለመጀመሪያ ግዜ ስለሆነ በይቅርታ ታልፈሻል ለዛሬ
@yalemzeleke
@yalemzeleke 20 күн бұрын
Thank you 🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 күн бұрын
You’re welcome 😊
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 23 күн бұрын
Amazing. Is this beef or lamb.❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
Beef
@genetayele990
@genetayele990 23 күн бұрын
Err gude naw keyet naw yemitamechew yehenen muya mechem anchen yemayadenk yelem gobez
@nguseamde8680
@nguseamde8680 23 күн бұрын
ሜሊ ዋው በጣም ቆንጆ ነው ስለጤና ያለሽ አቋም አደንቃሎ ለወጥ ምን አይነት ድስት እንጠቀም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
silit or fisser በጣም አሪፍ ናቸው በእርግጥ ትንሽ ውድ ናቸው
@saronabi1387
@saronabi1387 21 күн бұрын
ሜልዬ ከላይ ለማብሰል ስንት ደቂቃ አቆየሽው❤❤❤❤❤❤❤ ሲያምር። ተባረኪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
ከላይና ከታች 180 ድግሪ ከዛ 10 ደቂቃ ደግሞ ወረቀቱን አንቼ 180 ነው ያበሰልኩት
@saronabi1387
@saronabi1387 21 күн бұрын
@@Mellyspicetv thank you so much ehete
@hewan1183
@hewan1183 22 күн бұрын
Please tell me what is tosin and naenae because I speak tigrinia and I don’t know what we call them in tigrinia or English? Thank you 🙏🏾 my sister and I always appreciate you and follow you! Egziabihare brikkkkkk yargsh mearey 🥰❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
Amen dear
@pacpat6514
@pacpat6514 23 күн бұрын
that's Vietnamese style, they known for it!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
ሊንኩንም በዛው ቁጭ ብታረጊልን እን ማር ነበር እንዴት እንደሚያዘጋጁት
@pacpat6514
@pacpat6514 22 күн бұрын
@@Mellyspicetv oh it's their culture, they always roll any type of food with salad leaf and eat. There isn't such thing as a web link for that but, yes that's their culture.
@leaderleader9067
@leaderleader9067 23 күн бұрын
ሜሊ 1ኛ በዬሻለሁ የተጠቀምሽውጥቅል ጎመን የበሰለ ነው ወይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
ጥሬ ነው ያ ግን (extra) ነው
@hewan1183
@hewan1183 22 күн бұрын
Please tell me what is tosin and naenae because I speak tigrinia and I don’t know what we call them in tigrinia or English? Thank you 🙏🏾 my sister and I always appreciate you and follow you! Egziabihare brikkkkkk yargsh mearey 🥰❤️ I am making this for my kids tomorrow 😍 Thank you 🙏🏾 I love you so much and appreciate you!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
Oh sis ቶስኝ is oregano ,ask me any thing you want as much as I can I will answer
@hewan1183
@hewan1183 21 күн бұрын
@@Mellyspicetv thank you 🙏🏾 so much!!! Is Nana mint?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
@@hewan1183 yeap
@hewan1183
@hewan1183 21 күн бұрын
@@Mellyspicetv thank you 🙏🏾 my sis! I will make it for my boys today 😍❤️❤️ Tebareki🙏🏾
@wintatesfay9217
@wintatesfay9217 23 күн бұрын
Ye sgo kitel mndin new celery new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 күн бұрын
Parsley ነው
@almazderesse3287
@almazderesse3287 23 күн бұрын
ናና ማለት mint ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
እድ
@saronabi1387
@saronabi1387 21 күн бұрын
ሜልዬ የስጎ ቅጠል በእንግሊዘኛ ምን ይሆን? ።ናና ሚንት ነው አይደል ?
@meronnega2391
@meronnega2391 21 күн бұрын
Parsley( የሾርባ ቅጠል ወይም የስጎ ቅጠል)
@saronabi1387
@saronabi1387 21 күн бұрын
@@meronnega2391 thank you so much dear
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቼ!Meronye that is what the real fun do thank you my dear
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 23 күн бұрын
ወይ መጎምዠት😕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 23 күн бұрын
አይዞን
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
25:14
Melly spice tv
Рет қаралды 25 М.
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 176 М.
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 44 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН