No video

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 244,806

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

እፀገነት እና ዮናስ ከዶ/ር በሪ ዱቢሶ ጋር ለጤነኛ የሰውነት ክብደት ምን አይነት አመጋገብ ልንመገብ ይገባል የሚለውን በተመልከተ ቆይታ አድርገዋል፡፡
"In this enlightening nutrition segment, join Tsegenet and Yonas as they meet with Dr. Berry to discuss and learn about the best dietary practices that promote a healthy and balanced life."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 531
@Cookie17554
@Cookie17554 Ай бұрын
እኔ እስከዛሬ በቴሌቭዝን ቀርቦ ለሰዎች ትክክለኛ የሚጠቅም ሁነኛ ማብራሪያ ከራሱ ተሞክሮ ተነስቶ ያብራራ ዶክተር አይቼ አላውቅም ዶክተር ብሎ ዝም ነው thank you doctor ,ኢትዬፒያ ውስጥ እኮ ውፍረት የሀብታም ምልክት ነው ቀጭን የደሀ ምልክት ነው ቀጭን ሰው ጤነኛ ነው ጤናችሁን ጠብቁ ይሉቁስ ይሄን ምክር ሰምታችሁ
@foziakuri1799
@foziakuri1799 Ай бұрын
ጎበዝ ነዉ
@Cookie17554
@Cookie17554 Ай бұрын
@@foziakuri1799 በጣም
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Ай бұрын
ትክክል
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
እናመሠግናለን 🎉ሥለ አሥተያየትዋ
@Truth16-21.
@Truth16-21. Ай бұрын
ዜሮዘጠኝ አስራአንድ ሃምሳስምንት አስራስድስት ዘጠናሁለት
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
ዶክተር ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ ለእኔ ጉልበት ነው የሆንከኝ እኔ ቁመቴ ሜትር ከሰባ አራት ነው እናም በጣም ዳቦ እንጀራ ፓስታ እወድና እስክጠግብ እበላ ነበረ እናም ቀስ በቀስ ከ54 ኪሎ ወደ 94 ኪሎ ገብቼ ነበረ እናም ባለፈው ወር አንድ እርምጃ ወሰድኩኝ ማለትም በምግብ ኪሎዬን መወነስ ነበረ እናም ከባድውሳኔ ነው በጣም ይርባል ያጓጓል ነገር ግን በሽታ ከሚመጣብኝ ረሀቡን ለመቋቋም ቆርጪ ጀመርኩኝ በቀን በጣም ትንሽ አትክልክ ትንሽ ፍራፍሬ እየበላሁ አሁን 82 ኪሎ ገብቻለሁ ማለትም በ45 ቀን 12 ኪሎ ቀንሻለሁ አሁን አንተን ሳይ ደግሞ የበለጠ ሞራል አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Ай бұрын
Ferafre sekuar Alew more atekilt new teru beteley salad
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
@@peteroswordofa8943 አመሰግናለሁ እውነት ነው ስኳር የሌለባቸውን ፍሩቶች ብቻ ነው የምጠቀመው የቤሪ ዘሮችን
@BetelTssema
@BetelTssema Ай бұрын
Endat kenshe pls
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
@@BetelTssema የከሳሁት ጠዋት መጀመሪያ ከእንቅልፌ ስነሳ በባዶ ሆዴ ሁለት ብርጭቆ ሙቅ ውሀ እጠጣለሁ ከዛ ከአርባ ደቂቃ በኋላ 1 የተቀቀለ እንቁላል 1 አፕል 1 አቮካዶ 1 ሴለሪ የሾርባ ቅጠል 1/2 ኩከምበር ትንሽ የወይራ ዘይት ትንሽ ጨው እና ሎሚ ቀላቅዬ ቁርስ እበላለሁ ከዛ ትንሽ ቆይቼ ስኳር የሌላቸው ፍሩቶች ትንሽ እበላለሁ ከዛ ምሳ ትንሽ ብሮኮሊ ወይንም ዝኩኒ ወይም ስፒናች እበላለሁ ወደ ማታ ደግሞ ትንሽ ኦቾሎኒ ወይንም walnet እበላለሁ ቀኑን ሙሉ ግን ያለ ሙቅ ውሀ አልጠጣም ሙቅ ውሀ ስንጠጣ በሰውነታችን ውስጥ ምንም አይነት ቅባት አይረጋም እናም በቀን ሶስት ሊትር ውሀ እጠጣለሁ በሳምንት አራት ቀን በጣም ትንሽ salmon አሳ እና የዶሮ breast እበላለሁ ዋናው ምግብ እስኪጠግቡ መብላት ማቆም እንጀራ ዳቦ ፓስታ በአጠቃላይ መብላት ማቆም ሙቅ ውሀ መጠጣት በደንብ ነው ሰውነት የሚቀንሰው እኔ ብዙ ጊዜ ለመቀነስ ጀምሬ ረሀብ ሲያስቸግረን ብዙ ጊዜ አቁሜ አውቃለሁ ያሁኑ ውሳኔዬ ግን የመጨረሻ ነው በቃ ቀሪ ዘመኔን በሙሉ እንደዚህ ነው የምበላው ይርባል ያጓጓል ነገር ግን እንደ ውፍረት አስቀያሚ ነገር የለም በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@blenamanuel5511
@blenamanuel5511 Ай бұрын
Keep going
@fikirtedessalew4443
@fikirtedessalew4443 Ай бұрын
እስከዛሬ በቴሌቭዝን ቀርቦ ለሰዎች ትክክለኛ የሚጠቅም ሁነኛ ማብራሪያ ከራሱ ተሞክሮ ተነስቶ ያብራራ ዶክተር አይቼ አላውቅም thank you doctor ውፍረት የሀብታም ምልክት ነው ቀጭን የደሀ ምልክት ነው ቀጭን ሰው ጤነኛ ነው ጤናችሁን ጠብቁ ይሉቁስ ይሄን ምክር ሰምታችሁ
@berhana2488
@berhana2488 Ай бұрын
You can follow Yenetena. By Dr Daniel.
@SelamGselassie
@SelamGselassie 23 күн бұрын
Thank you Dr.
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 2 сағат бұрын
አትሳሳቱ ወፍራም ደሀ ነው ጂም አይሄድም የተመጣጠነ አይበላም ስትረስ አለበት ወ ዘ ተ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Ай бұрын
በእውቀት ላይ የተደገፈ የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘሁት ድንቅ ከሆነ ማብራሪያ ጋር በጣም ነው የማመሰግነው። ሰፋ ያለ ዝግጅት ቢኖር እና በደንብ ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል ተባረኩ
@mreasy9731
@mreasy9731 Ай бұрын
EBS. ልትመሰገኑ ይገባል ብዙ ጊዜ ቅዳሜ እና እሁድ እከታተላለው እና ብዙ ጊዜ በጤና ላይ የምትሰሩት ፕሮግራም አያለው እናመሰግናለን
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር ይህ ምክርህ ከሂወትህ አኳያ ያጋራሃን ለብዙዎች ችግር ምፍትሄና አለርት ነው ስለኡነት የራስህን ዮቱዮብ ከፍተህ የምክር አገልግሎት ብትሰጥና የሂወት ልምድህናም በቀጣይ ብታጋራን መልካም ነበር ፣ በተረፈ ሁሉም ሙሁር በየአቅሙ በየሙያው ለህዝቡ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ቢያጋሩ።
@kiru_185
@kiru_185 Ай бұрын
Please let the good Doctor know we need a Cookbook. Knowing the exact amount of everything we eat and how to prepare them would be very helpful.
@ethiopiaclassicalmemory3801
@ethiopiaclassicalmemory3801 Ай бұрын
Go to Vital Nutritional Therapy
@ስደተኛውነኝ
@ስደተኛውነኝ Ай бұрын
ኢቢኤሶች ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ዶ/ርን ለማግኘትም ሆነ ሶሻል ሚዲያ ካለው ብታሳውቁን ከሱ ጥሩ ምክረሀሳቦችን እንወስዳለን ጥያቄዎቻችንንም ለመጠየቅ እንችላለንና በተቻላችሁ መጠን አገናኙን በሚገኝበት አድራሻ አመሰግናለሁ
@Berrys_Unique
@Berrys_Unique Ай бұрын
ዜሮ ዘጠኝ አርባ ሶስት ስልሳ አርባ ሀምሳ ስድስት በመደወል ያገኙናል☺️
@ስደተኛውነኝ
@ስደተኛውነኝ Ай бұрын
@@Berrys_Unique በጣም ነው የማመሰግነው ግን ስደውል አይነሳም?
@dawitgeorge8276
@dawitgeorge8276 19 күн бұрын
እስከ ዛሬ ከቀረቡ ፕሮግራሞች ከየትኛውም የቴሌቪዥን ጣቢዎች አስፈላጊና አስተማሪ ብቻ ሳይሆን ትንሽ ቢዘገይም ግን በሰዓቱ የቀረበ ምርጥ ፕሮግራም ከኔ ጀምሮ ብዙ ሰው የተፈወሰበት ስለሆነ ቀጥሉበት ከማለት ምስጋና ያንሳችዋል እና በእኔና በተፈወሱት ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብራቹ።
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Ай бұрын
በጣም ግሩም ነገር ነው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አመጋገባችን ብቻ በማስተካከል ጤንነታችንን እና የሰውነት አቋማችንን እጠብቅ 💪
@bahirumeskelu5934
@bahirumeskelu5934 Ай бұрын
doc የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም መልካም ሰው ነው
@Melatkearyam330
@Melatkearyam330 Ай бұрын
እንደው አድራሻውን ባገኝ በስኳር እየተሰቃየሁ ነው እባክህ 🙏🙏
@mreasy9731
@mreasy9731 28 күн бұрын
@@Melatkearyam330 kzfaq.info/get/bejne/qK2XirSHtdfYcWg.htmlsi=drND6gwOTSGhUaI5 የኔ ጤና Yene tena. ዶክተር ዩሃንስን ተከታተል በጣም ጥሩ ዶክተር ነው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 19 күн бұрын
​@@Melatkearyam330ምግብሽን አስተካክይ እኔ ባሌ የአባቱን ሞት በስልክ በድንገት ነገሩት ፌንት ሁኖ ወደቀ በዛ ቅጽበት ስኳር አለብህ ተባለ ከሀኪም ቤት ሲወጣ አንሶሊን መውሰድ ጀመረ ከዛ ቀጥታ አበላሉን ቀዬረ በወሩ አጠፍው እንዳለ ሩዝ ፓስታ ዳቦ እሚባል ነገሮች አቁሞ ስላጣ ፍሩት አትክልት ብቻ ይበላል በቃ ተሽሎት ሙሉ ጤነኛ ሆነ ሞክሪ
@user-wc3vp4se1l
@user-wc3vp4se1l 18 күн бұрын
​ስልክ አለው
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 Ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው፣ ዶክተሩ በተግባር እያሳየ ለማህበረሰቡ ቀላል በሆነ መንገድ የተዘጋጀ ልዩ አቀራረብ ነው። ጋዜጠኞቹም የሚመሰገኑ ናቸው፣ ሆኖም በኢንተርቪው ላይ ዶክተሩ ሲናገር ያቋርጡታል፣ ቢስተካከል ጥሩ ነው፣
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Ай бұрын
ክብር ለዶክተር በህክምና ሳይሆን በምግብ እንዴት መለወጥ እንደሚቻል ስላሳዩን። 🎉🎉🎉 ግን fat loss you tube ብትሰራልን በእክብሮት እጠይቃለሁኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ,❤
@betelehemenyew1680
@betelehemenyew1680 Ай бұрын
Ebakachu adirasha yemtawikut seweche
@abebamolla-l7e
@abebamolla-l7e Ай бұрын
lemen dr.daneale yene tena yemel youtube chanal alew bedenbe nw yemastemrew
@SamuelBerry-qz7mz
@SamuelBerry-qz7mz Ай бұрын
Wow
@fintweshetu2999
@fintweshetu2999 Ай бұрын
Nutrition አንዱ ህክምና ነው ሁለቱ የማይነጣጠሉ ነገር ናቸው
@amendani2644
@amendani2644 Ай бұрын
ትክክል ብለሀል ❤
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
ዶክተር 🎉🎉የብዙ ሠወችን ከትንሽ እሥተ ትላልቅ ሠዎች ድረሥ ሒዎታቸውን ታድገዋል እድሜና ጤና እንድሠጥልን እንመኛለን 🎉🎉🎉❤
@emmyafework3101
@emmyafework3101 Ай бұрын
This will save a lot of our people, from Diabetes, thanks for all you do.
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ ሙሉ ገለጻ ከእዉቀት ጋር እናመሰግንሀለን❤
@tulakurkure
@tulakurkure Ай бұрын
ዶክተር የብዙ ሰዎች ህይወትን ታድገሀል እናመሰግናለን
@yilmatadele8709
@yilmatadele8709 Ай бұрын
ዶክተር ባንተ ምክር የስንት ሰዉ ህይወት ተቀየረ ሁልግዜ ከራስህ ተሞክሮ ተነስተህ ለሰዋች የምት ሰጠዉ ምክር አንጀት ዉስጥ የሚገባ ነዉ ባንተ ህይዋታችን ተለወጠ ያለምንም መድሀኒት ስኳርን እና ኮሌስትሮልን በማዳን ለስንቱ መድን ሆንክ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ.
@hayfayoutube7281
@hayfayoutube7281 18 күн бұрын
ፔጁን ንገሪኝ
@user-wc3vp4se1l
@user-wc3vp4se1l 18 күн бұрын
​@@hayfayoutube7281ስልክ አለው
@yeromneshyemane6720
@yeromneshyemane6720 Ай бұрын
ዶክተር ጌታ ይባርኮት በጣም የገረመኝ የጤፉ ነው ስካር እንዳለው አላቅም ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛውት ኢቢኤሶችንም ተባረኩ ግን የዶክተር ዩቱብ ካለው ብታሳውቁን ቻሌጁን ተቀላቅያለው ❤❤❤❤❤
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 15 күн бұрын
ዋው!!!ዶ/ር ያስተማርክበት መንገድ የሚገርም ነው ተባረክ
@anisaabdella455
@anisaabdella455 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ብዙወቹ ሀገራችን ያሉ ሀኪሞች ለስኳር ታማሚወች እንጀራ እና ገብስ እንደ ጥሩ አማራጭ እንዲመገቡ ይነግሯቸዋል በዚህም የተነሳ insulin እንኳን እየወሰዱ የስኳር መጠናቸው ሁሌም ከፍ ያለ ነው ይህ ግንዛቤ በሰፊው ለህዝባችን መዳረስ አለበት
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 13 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር የቤተሰብና የአገር ሀብት ነህ 👏👏👏
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤ በእውነት ዛሬ ከዱባይ እየተመለስኩኝ ምን ማድረግ ይሻለኛል ጌታ ሆይ ሰውነቴ በጣም እየጨመረ ነው ብዬ እየተጨነኩኝ እያሰላሰልኩኝ ነበር የመጣሁት እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል አንድ ቀን ሳላድር መልሴን ሰጠኝ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤❤
@Berrys_Unique
@Berrys_Unique 16 күн бұрын
ዜሮ ዘጠኝ አርባ ሶስት ስልሳ አርባ ሀምሳ ስድስት በመደወል ያገኙናል☺️
@user-wk7tm9px9j
@user-wk7tm9px9j 12 күн бұрын
አላህ የኑር ዶክተር በጠም እነመሰግነለን ብዙ ትምርት ወስደነል❤❤❤❤❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Ай бұрын
Amazing transformation. የእድሜህን ጋማሽ ነው የሆንከው. I’m also a carb addict and hate protein. I’m inspired
@yalnewmengistu6858
@yalnewmengistu6858 Ай бұрын
እጅግ ግሩም የጤና አጠባበቅ ትምህርት፣ ግሩም በሆነ አቀራረብ፣ እጅግ ተወዳጅ በሆነው በEBS ቲቪ ቻናል ፡፡ ዶክተርንም እንዲሁም EBS ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ተባረኩልኝ፡፡
@user-lo6bm3bq1b
@user-lo6bm3bq1b 17 күн бұрын
የሚገርም ነው የኛ የባለሙያዎች ትልቁ ችግር በግልጽ ድክመታችንን ነው የነገሩን እኛ ለሰው እንጂ ለራሳችን አናውቅም ከ90ፐርሰንት በላይ የሆንነው መጨረሻችን ዲያግኖስ ስናረግ ኖረን እራሳችንን ሳናውቅ እንወድቃለን። አመሰግኖታለሁ !ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ።
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ በጣም ዝቅተኛ ንሮ ለሚኖሩና ይህን ሁሉ ለማያገኙ ቢገኝም መግዛት ለማይችሉ የስኳር ታማሚወች ምን ትመክረናለህ
@sadeanoorahmad2126
@sadeanoorahmad2126 Ай бұрын
ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ለህሊና ብሎ የሚሰራ በጠፋበት ዘመን ይገርማን አላህ ይጠብቅህ
@esomkting1501
@esomkting1501 23 күн бұрын
በጣም ግልጽ፣ ቀላል ፣ ተስፋ ሰጪ እና ለመተግበር የሚያነሳሳ በቅንነት የተሞላ ሞያዊ አቀራረብ ነበር እጅግ በጣም የሚመሰገን ፐሮገራም ነበር።
@Nurit-ed2lw
@Nurit-ed2lw Ай бұрын
Tank's Dr for explaining for us,EBS good job🎉
@addisuseyum8870
@addisuseyum8870 Ай бұрын
Special thanks my Doctor❤you completely change my life not only my health condition 🙏🙏🙏 ሲበዛ መልካም ሰው ነህ እ/ር ካንተ ጋር ያገናኘኝ ቀን 04/02/16 እንደ አዲስ መኖር ጀመርኩ እጅግ በጣም አመሰግናለው ከመድሀኒት የፀዳ ህይወት እንድኖር ስልድርክኝ እረጅም ዕድሜ ኖርልኝ ስለአንተ ቃል የለኝም
@tsionzeamlak
@tsionzeamlak Ай бұрын
can you pls share his adress
@TarikKidane
@TarikKidane Ай бұрын
Pls share his adress
@sumeyamukhtar1099
@sumeyamukhtar1099 Ай бұрын
አድራsha nigeren ebakih
@hayatt660
@hayatt660 Ай бұрын
Ebakehn aderesahewn negeregn
@Melatkearyam330
@Melatkearyam330 Ай бұрын
ebaksh eht adrassha sachiga🙏🙏🙏🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በጣም የሚደንቅ የስውነት አቁዋም ለውጥ ነው❤❤❤
@mvab3252
@mvab3252 Ай бұрын
ይሄ #ተከፍሎ መታየት የነበረበት ዝግጅት ነው #EBS በርቱ ሀገርን በሚጠቅም መልኩ እያገለገላችሁ ነው🇪🇹✌️👏🏽
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
🎉🎉እናመሰግናለን ሥለ አሥታያያትዎ እባክዎ ፕሮግራሙ ላልደረሣቸው ሠወች ሸር ያድርጉልን
@semkumbi2214
@semkumbi2214 Ай бұрын
Great advice!Loved how you explained Diabetes in detail and in a way that everyone can understand. Thank you so much Dr Barri 🙏❤🙏
@Sura-ri6hq
@Sura-ri6hq Ай бұрын
This is Dr. Barry's contact ዜሮ .ዘጠኝ. አስራዘጠኝ .ስልሳ. ሰባአራት. አስራሁለት
@hanabirhanu618
@hanabirhanu618 29 күн бұрын
ዶክተር እናቴ ስኳር አለባት ይጠፋል
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ጥሩ የአመጋገብ ስርዓት እንዲኖረን መክረውናል በተጨማሪ ከblood type ጋር ምን መመገብ እንዳለብን ቢነግሩን thank you so much❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 19 күн бұрын
መሻአላህ ዶክተር በደንብ ነው ያብራራህልን እሚገርመው ዳይት ጀምሬ እያለሁ ነበር ያያሁህ በጀመርኩት ዳይቴን እቀጥላለሁ እስከምፈልገው የስውነት መጠን እስክደርስ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf Ай бұрын
ዶ/ር እጅግ እናመሰግናለን የተግባር ሰው ።
@leshasf7531
@leshasf7531 Ай бұрын
Amazing presentation, it's extremely helpful
@kibromtadesse5970
@kibromtadesse5970 Ай бұрын
wow በጣም ደስ የሚል በተግባር በቅንነት በጥናት እንዲሁም በውጤት ላይ የተመረኮዘ ነው። Thanks a lot Dr and EBS.
@ItekenyaItete
@ItekenyaItete Ай бұрын
7696 ዘነበች ታደስ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Ай бұрын
​@@ItekenyaItete???
@getkeffa8823
@getkeffa8823 Ай бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዝአብሔር ግን ቤተሰብሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ EBS ሶች ለናንተም ይሔን አንገብጋቢ ጉዳይ ሕዝቡ ጋር ስላደረሳችሁ ሌላው ደግሞ እንደ አደጉት ሐገር ምግብ ነክ ነገሮች ርካሽ ሆኖ ሰው ከገበያ የፈለገውን የሚጠቅመውን ገዝቶ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በእፍሪካ ደረጃ ታሪክ ተቀይሮ ያሳየን ሁሉም የዚሕ በጎ ምክር ተጠቃሚ እንዲሆን።
@kt1651
@kt1651 Ай бұрын
We appreciate you doctor. You doing a great job for our community
@honey10165
@honey10165 Ай бұрын
Good job, Ebs! Now this is what I call professional advice. Instead of inviting someone unprofessional who copies everything from Google, we need to focus on getting genuine insights from knowledgeable individuals.
@emanda1366
@emanda1366 24 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር በሪ ዱቢሶ፡፡ 🥘🍔🥪🥞🥚🥦🥬🥑🍏🍓🍅🍯... 🙏
@rametotibeisso69
@rametotibeisso69 Ай бұрын
i think Dr . gave good lessons for Community. self testing, physical exercise, changing food. ..Thank you Dr.
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር😍❤🙏
@semK1919
@semK1919 Ай бұрын
He explained everything well. There is a lot of misinformation on tiktok and Instagram that are unfortunately targeting people that do not have in-depth knowledge on nutrition. Doctors or Nutritionists like him are the best at giving the correct advice. Beautiful video Ebs! I hope there are more episodes with him.
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 Ай бұрын
DR እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታደርገው መልካም ስራ ! 😍😍😍😍
@mekuriaenvirofriendconsult
@mekuriaenvirofriendconsult Ай бұрын
Quality practical advice from the right person. Thanks a lot Doc.
@HelenHibue
@HelenHibue Ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ሰለገለፃህ እኔና እህቴ ስኮራችን አልቀነሰልንም አለን እባክህን እርዳታህን እንፈልጋለን
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
🎉🎉🎉ዘሮ ዘጠኝ ስልሣ ሥድሥት አርባ አምሥት ሀያ አራት ሐያ ዘጠኝ በዝሕ ይደውሉ ወይም ዜሮ ዘጠኝ አሥራ ሑለት ሐያ ዘጠኝ ሠባ ሥምንት ሐያ በዝሕ ይደውሉ እና የዶክታርን ድጋፍ ያግኙ 🎉🎉🎉
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
ልቦና ይስጠኝ ቡና በስኳር እንደገና የስኳር በሽተኛ የሞቴን ቀን እያጣደፍኩት ነው
@muhad97
@muhad97 Ай бұрын
thank you doctor and EBS crew for this important detailed information.
@assefateshome-v6o
@assefateshome-v6o 9 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው ራጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@abyelove2446
@abyelove2446 Ай бұрын
ድፎ ዳቦ ከመውደዴ የተነሳ በእልሜ ሁሉ ስበላ ይታየኛል።
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😂😂
@etsegenetabebaw5587
@etsegenetabebaw5587 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂. enem
@jjcjcjcjcjncncnx3502
@jjcjcjcjcjncncnx3502 Ай бұрын
እኔ ድፎ ያቆምኩት ውፍረት በመፍራት ነው😂
@user-wx6hv5bm5d
@user-wx6hv5bm5d Ай бұрын
እኔምበቃኝ😢😢😢
@alemayeh
@alemayeh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seifutadesse432
@seifutadesse432 Ай бұрын
Thanks Doc I know your change and even your personal Advice changed me. Keep shining Doc
@user-sc6kj6xp2b
@user-sc6kj6xp2b Ай бұрын
Yet nw adrashwa??? Pls
@senalammii6772
@senalammii6772 Ай бұрын
Abet Dr des silow seyasireda.tebare dr zemeni yebarek❤❤❤
@mintemolla158
@mintemolla158 Ай бұрын
ዶክተር በጣም ትምህርት ሰጪ ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን bless You ..! 🙏
@moabra7567
@moabra7567 Ай бұрын
Good job Dr. More of you needed 👍 best example
@samyoung8880
@samyoung8880 Ай бұрын
ፍሩክቶስ እና ግሉኮስ የሚባሉት የ ስኳር አይነቶች ልዩነት አላቸው. ጤናማ ያልሆነው ፍሩክቶስ የሚባለው: በ ነጭ ስኳርና ፍራፍሬ ውስጥ በብዛት የሚገፕው ነው. ነጭ ስኳር 50% ፍሩክቶስ, 50% ግሉኮስ ነው. እንጀራ ውስጥ ፍሩክቶስ የለም: ዳቦ ውስጥም የለም. መረጃው ትንሽ ቢስተካከል መልካም ነው!
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
🎉❤ዶክተርን በጤናዎ በኩል ለማማከር ይፈልጋሉ 🎉🎉🎉 ዜሮ ዘጠኝ ሥልሣ ሥድሥት አርባ አምሥት ሐያ አራት ሐያ ዘጠኝ በዝሕ ይደውሉ እና ሒወትዎን በጤናዎ ይታደጉ 🎉🎉🎉
@liveupdates655
@liveupdates655 27 күн бұрын
እኛ እምናውቀው እንዲህ አይነት ኦሮሞ ነው:: ይመችህ!!🙏🙏👍👍👏👏
@tesfalemdesalegn2636
@tesfalemdesalegn2636 5 күн бұрын
Ere poleticaken ezaw!
@marakinegash8775
@marakinegash8775 Ай бұрын
Thank you Doctor for such a valuable lesson 🙏🙏🙏
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Ай бұрын
Wow thank you so much Dr. BERI. Thank you Ebs tv. You brought nice topic. ❤
@user-yt3vr4fh2g
@user-yt3vr4fh2g Ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ሆኖ ሳለ በሰአት ምክንያት ብዙ ሊነግረን የፈለገውን ሳያስተላልፍ የቀረ ይመስለኛል አና youtube account ካለው ብታሳውቁን ከሌለውም ሌላ አማራጭ ቢኖርና ፈታ ብሎ ሰፋ ባለ ኘሮግራም ቢቀርብ
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
🎉🎉🎉 ሥለሚከታተሉን ተልብ እናመሠግናለን ዶክተረን ለማገኛት ተፈለጉ በዜሮ ዘጠኝ ሥልሣሥድሥት አርባ አምሥት ሐያ አራት ሐያ ዘጠኝ ወይም ዜሮ ዘጠኝ አሥራ ሑለት ሐያ ዘጠኝ ሠባ ሥምንት ሐያ ብለው ይደውሉ በቂ መረጃ ያገኛሉ
@fertunasereke915
@fertunasereke915 6 сағат бұрын
The Keto diet is the best i started last month it really works for me i have good energy ❤
@almaztafesse6072
@almaztafesse6072 Ай бұрын
ይህ የጤና መረጃ ትንሽ የተጋነን ይመስለኛል በተለይ ስለጤፍ የተሰጠው መረጃ ገርሞኛል አንድ ቁርጥ አምስት ማንኪያ ስኳር አለው ተብሎል ይህንን መረጃ ደግሞ እንጊሊዛዊ ተመራማሪ ከሆን ሰው ነው ዶክተር አንድ ነገር ልጠይቃቸው እንጊሊዝ አገር በአሁን ጊዜ በጣም ተፈላጊ የሆንው ጤፍ በአንዳንድ ኪሎ ተመዝና 78 ፓውንድ እየተሸጠች ነው አስታውሳለሁ ክ 15 አመት አካባቢ ነጮቹ ጤፍ መብላት ሳር መብላት እንደሆነ ነግረውን ነበር ትንሽ ቆይተው ደግሞ ጉሉተን እሚባለው በውስጡ ሰለሌለ ለጤና ጥሩ እንደሆነ እና በአሁን ሰአት ሰላጣ ላይ ሳይቀር እየነሰነሱ እየተመገቡት ነው እና ሚዲያ ላይ ወጥቶ የሚሰጠው መረጃ ቢታደብበት ጥሩ ነው
@barrybati2541
@barrybati2541 Ай бұрын
Awo tefachin best nw.gluten free ነዉ.high fiber content alew.neger gin relatively high starch/suger slalew metabolic health issues like obesity/t2dm lalebachew sewoch yikebdal,ayikuakuamutm yimilewun hasab lemastelalef nw 🙏🙏🙏
@zionfirew6832
@zionfirew6832 28 күн бұрын
78 pounds? No that's wrong I agree teff is one of the super food group in England but from my own experience 78 pounds is for 20kg included delivery.
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 19 күн бұрын
Yes, he is right.
@zionfirew6832
@zionfirew6832 19 күн бұрын
@elsabethmamo639 what's right? R u responding my comment?
@girmademissie8443
@girmademissie8443 19 күн бұрын
እውነት ነው እኔ እራሴ እየጾምኩ በአንድ ወር ውስጥ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ ስኳሬም ሆነ ግፊቴ ወደ ናርማል ሆናል የተቸገሩ ሠዎች የምትለውን ቢሠሙህ እና ተግባራዊ ቢያደርጉ ጤናቸው የተስተካከለ ይሆናል።
@JOJO-hs4xk
@JOJO-hs4xk Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@samueledao1856
@samueledao1856 Ай бұрын
ደክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ስላደርክው እስተያየት
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!!!!❤🎉 አድራሻህንና ስልክህን ብትሰጠን፣
@Berrys_Unique
@Berrys_Unique Ай бұрын
ዜሮ ዘጠኝ አርባ ሶስት ስልሳ አርባ ሀምሳ ስድስት በመደወል ያገኙናል☺️
@tamiratelias7228
@tamiratelias7228 Ай бұрын
Doc more thanks!! EBS my spacial!!
@goldcost6035
@goldcost6035 Ай бұрын
Very smart. Very knowledgeable. Thank you, Doctor.
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 27 күн бұрын
ትክክለኛ አባባል ነው በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን
@solomongibramanuel5789
@solomongibramanuel5789 Ай бұрын
very good advice thanks for sharing this fruit full knowledge.
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 Ай бұрын
Very helpful thank you Doctor!
@BatyAtk-tz2nl
@BatyAtk-tz2nl Ай бұрын
ተባረክ ዶር አክባሪ ይስጥልን
@anantsfu2567
@anantsfu2567 Ай бұрын
Wow He looks taller now good job Mr. doctor 👏
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Ай бұрын
Ebs Thank you wow very interesting for all of us ዬኒ እባክ ተጠንቀቅ በየሳምንቱ የምትዞሩት የምትቀምሱት አደራህን እራስህን ጠብቅ ስለድፍረቴ ይቅርታ
@EnateHiwete-hy8io
@EnateHiwete-hy8io Ай бұрын
12ኣመት ተምሬ ያልገባኝ በ23 ደቂቃ ኣስተማርከኝ ምስጋናዬ ይድረስህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ! የተማርኩትን የምጠቀም ያድርገኝ ኣሜን።
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
🎉🎉🎉እናመሰግናለን ተጨማሪ መረጃ መገኛት ተፈለጉ በዜሮ ዘጠኝ አሥራ ሑለት ሐያ ዘጠኝ ሠባ ሥምንት ሐያ ይደውሉ
@ged6610
@ged6610 25 күн бұрын
በጣም ጥሩና ጠቃሚ ዶክተር ነበር፡፡ ምን ዋጋ አለው አላስወራ አሉት፡፡
@HelenaGizachew
@HelenaGizachew Ай бұрын
Excellent explanation! Thank you Dr.
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 Ай бұрын
በእዉነት ዶክተር እናመሰግናለን በተጨማሪም አቅራቢዎቹን ዮኒ እና ጸጊን በጣም አድርገን እናመሰግናለን
@brookgmedhin9650
@brookgmedhin9650 Ай бұрын
I'm so grateful for your dedication to helping people achieve optimal health through balanced eating, and Please know that your hard work and passion are making a real difference in people's lives.
@SartT-ss8rt
@SartT-ss8rt 19 күн бұрын
,በጣምጠቃሚትምህርትነው እናመሠግናለን❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ውዶቻችን ኬኬዎች እንወዳችኃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@letebrahanreda8306
@letebrahanreda8306 6 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤ ከቻልክ ምን ምን አይነት ምግብ መብላአት እንዳለብን በደምብ ብታብራራልን ደስ ይለኛል❤
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 Ай бұрын
Wow! Very impressive topic . thank you Dr
@israelanagie9249
@israelanagie9249 Ай бұрын
Thanks dr. for sharing your practical experience!!!
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 5 күн бұрын
Thanks a lot ...GOD bless you Dr
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩና አስተማሪ ምክር ነው ::
@omg7745
@omg7745 Ай бұрын
እድሜ ለዶክተር ዳንኤል ዮሀንስ ሁሉን ነገር አስተምሮን ተፈውሰናል
@Emeye633
@Emeye633 Ай бұрын
በጣም ቀና ሰው ዶክተር ዮሐንስ ሌላው ቢዚንስ ሲያርገው በቀንነተ አስተምሯል ብዙሰው ጠቅሟል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ከነሙሉ ቤተስቦቹ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ተፈውሰሻልእሱነው የፈወሰሽ ምግቡ ምድረአሳማ መናፍቅ ሆዳቹን ትሞሉና ከኦርቶዶክስ ተማሩ እነሱ ትክክል ናቸው መጾማቸው ይላል ዳኔልየምትይውእኛየምንጾመው ለሼፕና ለስጋችንአደለም ነብስን ከፈጣሪ ለማገናኘት ቸርነቱ እዲረዳን
@NesredinZein
@NesredinZein Ай бұрын
አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤
@nardialemu204
@nardialemu204 Ай бұрын
God bless you doctor it's good advice for us 🙏 I wish along life with full of health
@mulunehdariyos4962
@mulunehdariyos4962 Ай бұрын
ዶክተርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@Say-2424
@Say-2424 3 күн бұрын
ጠቅላላ ሃኪም ሆነህ ራሴን ተመርምሬ ኣላውቅም ስትል በጣም በጣም ያሳፍራል !ይዘገንናል !አፈርኩብህ።
@girmaroba1911
@girmaroba1911 Ай бұрын
Well done, Dr!
@barrybati2541
@barrybati2541 Ай бұрын
Thank you dear
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 10 МЛН
የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች የሚበሎቸው 7 ምርጥ የቁርስ ምግቦች/Best Breakfast foods for Diabetic patients
21:51
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 188 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН