የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች የሚበሎቸው 7 ምርጥ የቁርስ ምግቦች/Best Breakfast foods for Diabetic patients

  Рет қаралды 176,462

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Жыл бұрын

ብዙ ተወዳጅ የሆኑ የቁርስ አማራጮች ብዙ ካርቦኖች ስለሚይዙ የስኳር በሽታ ካለብህ ገንቢ፣ ጣፋጭና የቁርስ ምርጫዎችን መምረጥ ከባድ ሊሆንብህ ይችላል።
ለስኳር በሽታ በደምህ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን መቆጣጠር ያስፈልጋል፤ ይህ ደግሞ ምን ያህል ካርቦሎችን መመገብ እንዳለብን ይጨምራል።
በቁርስ ለመበላት የሚያስችሉ አማራጮችን በምታስብበት ጊዜ በፕሮቲን እና በፋይበር የበለጸጉትን፣ ጤናማ ቅባት ያላቸውን እና መጠነኛ የካርቦሀይድሬት መጠን ያላቸውን መምረጥ ያሰፈልጋል።

Пікірлер: 150
@misadagne1380
@misadagne1380 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እግዚአብሄርም ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው ትምህርቶች በእውቀት የተመሰረተ ስለሆነ በጣምጥሩ ነው እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን ።
@TamiratBezuneh
@TamiratBezuneh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም, ጠቃሚ ትምህርት ነው
@sisaytefera5725
@sisaytefera5725 6 күн бұрын
ያልሸው እወነትሸ ነው ባለቤቴ አይሰማማውም አሁን እዳልሸው ጥሩ አሁን የምሰር ቅጣ እየደረኩኝ ነው ምክርሸና ትምህርቱ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርክሸ ሁሌ ነው ቻናልሸን እምከታተለው ተባረኪልኝ ።
@genetyitna6334
@genetyitna6334 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@wudefekadu3234
@wudefekadu3234 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@Anany298
@Anany298 5 ай бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን❤❤❤
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!
@FikirteBekele
@FikirteBekele Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@mdenk5698
@mdenk5698 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለአካፈልሽን❤
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much Hana 👍
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 10 ай бұрын
እናመሰግናለን!! ግሩም ነው
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@gasheemer2238
@gasheemer2238 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@bisrataraya9589
@bisrataraya9589 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 5 ай бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን ዶክተር
@genettilahun5371
@genettilahun5371 7 ай бұрын
ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው
@meseretabdissa9187
@meseretabdissa9187 11 ай бұрын
Thank you yena ehet.
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Жыл бұрын
Thank u so much indeed 💓
@weunademissi1897
@weunademissi1897 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@user-zd1nr6qq9u
@user-zd1nr6qq9u 3 ай бұрын
ተባረኪ
@elsag2834
@elsag2834 2 ай бұрын
ተባረኪ 🌹🌹❤️❤️🙏
@girmaseboka7117
@girmaseboka7117 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
@tilahuntekle9732
@tilahuntekle9732 Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ዶክተር የምታቀርቢውን እየተከታተልኩ ነው በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ለስኳር ህመም በየደም አይነት ዘርዝረሽ ተስማሚ የሆነውን ብታስረጂን አመሰግናለሁ
@heldanashimelis4918
@heldanashimelis4918 6 ай бұрын
ሃንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥሩ ትምህት ነው
@martamezgebu6336
@martamezgebu6336 Жыл бұрын
Thanks
@SaraDesta-rk1hb
@SaraDesta-rk1hb 3 ай бұрын
Thanks alot.
@birhanetesfaye4501
@birhanetesfaye4501 8 ай бұрын
Thank You So Much
@gezahegnnigussie124
@gezahegnnigussie124 8 ай бұрын
My dearest,thank you,may God bless you
@yeshiassefa9516
@yeshiassefa9516 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ምክር አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hikumunuru3336
@hikumunuru3336 Жыл бұрын
thank u
@ninatadesse2640
@ninatadesse2640 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mamemom3567
@mamemom3567 Жыл бұрын
Glad to hear from you 🙏 hope thank so much ❤❤❤❤
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 12 күн бұрын
THANK YOU.
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
Thank you ❤
@mohammedlalem4771
@mohammedlalem4771 4 ай бұрын
Thank you
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 9 ай бұрын
thanks
@kassaterefe9263
@kassaterefe9263 Жыл бұрын
Thanks for a very helpful health care teaching, keep up!
@bntnurye8614
@bntnurye8614 Жыл бұрын
በርች
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 Жыл бұрын
እናመሠግናለን እመቤት
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 Жыл бұрын
betam asfelagina medemet alfom betegbar mawal malet metekem yemyasfelgen new ena betam enameseginalen❤
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 3 ай бұрын
thank you
@mengiszemlu7455
@mengiszemlu7455 Жыл бұрын
Good job
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
በርቺ የኔ ጎበዝ ።
@user-bm2hy1wl2j
@user-bm2hy1wl2j 29 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዳ/ር ትምርትሽን እየሰማው ከኒናአ አልጀምርም ብየ ጅም ገባው ያንችን ትምርት በመስማት ዶክተሮች እስኪገርማቸው ተስተካከለልኝ እናአ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ያላል፣ ለብዙ ሰው በርታት ትሆኛልሽ
@tige-ky9ng
@tige-ky9ng 3 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሄር ይሰጥሸ 😢 እኔ ሙሉ ቸካፓ አድርጌ ሰኮር እና ኮርሰትሎል ትንሸየ አለብሸ ምግብሸን ካሰተካከልሸ ይጠፍል አሉኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ምን እደምበላ ማርያምን አልቅሸየ አለሁ የምበላው ግራ ገብቶኝ
@akberetefrem7513
@akberetefrem7513 5 ай бұрын
YBetam tru❤❤❤🎉mir ehta Egziabihar ystl❤❤🎉🎉
@user-nu2ew7rg9z
@user-nu2ew7rg9z 7 ай бұрын
Bayee Gardha Jabadhu
@mesnoyeshimelis9302
@mesnoyeshimelis9302 10 ай бұрын
Tabaraki
@respondtoday2038
@respondtoday2038 Жыл бұрын
Tank
@Hadera-od7jn
@Hadera-od7jn 6 ай бұрын
Turu ye amegageb yemiset letena yesethegn betam tiru!!! Indiet cooking inarigalen astemari
@Robelsoimon
@Robelsoimon 5 ай бұрын
በጣም ትምህርት ኣግኝተናል እናመሰግናለን ዶክተር።
@debora472
@debora472 2 ай бұрын
አመሰግናለው
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 ай бұрын
Tebareki our Sister ❤
@mehariahferom5244
@mehariahferom5244 Жыл бұрын
Great job sister ❤
@astherhagos9393
@astherhagos9393 9 ай бұрын
I only stumbled upon this jewel of advice recently. Thank you. Tebareki!
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Thank you for your kind words.
@tesg9551
@tesg9551 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ermiasbrhanu1156
@ermiasbrhanu1156 11 ай бұрын
እጅግ በጣም የተቸገርኩት ቁርስ ላይ ነበር አመሰግናለሁ።ነገር ግን የሽንብራ ፓን ኬክ ስሰስራ የአብሽና የምስር ውህድነው የምጠቀመው ስለሱ ትንሽ ማብራርያ ብትሰጪኝ
@akberetefrem7513
@akberetefrem7513 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Egziabihar ystln ❤❤❤❤🎉🎉
@mennabekele8905
@mennabekele8905 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ እህቴ እናመሰግናለን ብዙ ተሰፋ እንድናደርግ ምክርሽና ትምህርትሽ በጣም ጠቅሞኛል በርቺ እህቴ ያገርሽን ልጆች በሚገባን በቓንቓችን አንደሚራዳን እያሰተማርሽ ህዝብሽን በማገልገልሽ ክብር ይገባሻል ኑሪልን🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን፡ እናንተም በርቱልኝ!
@Ktbene
@Ktbene 4 ай бұрын
kibrelen❤❤❤
@user-xr1zq9yg2n
@user-xr1zq9yg2n 3 ай бұрын
እራት ላይ የምንመገበው ለሱኳር ህመ ምተኛ ምንድን ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ አትክልት ነገሮች፣ ሾርባ የመሳሰሉት ቢሆኑ ይመረጣል። ለወደፊቱ ሰፋ ባለ ቪዲዮ እሰራለሁ
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 9 ай бұрын
helpful kind humble person
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Жыл бұрын
አዲስ እንግዳ ነኝ ለዚህ ቤት ጤና ይስጥል 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Enkon dehena metu. Egziabhar yakeberelegn
@mastewaldagne4016
@mastewaldagne4016 4 ай бұрын
❤❤❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Hi hanniye endet nesh basayeshin megeboch betam tedeschalew betam betam des belognl ereft yagegnhubet nw.and teyaqe alegn shimbera teqolto sibela gudatu min yahil nw, bula lediabetics yefeqedal wey beterefe berchi fetari yerdash tebareki 👍👍👍👍
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Selam Simegn, eneam timehertun selemeteketateye amesegenalehu. Eyetekemesh selehon degemo des belognal. Shemebera teqoleto bibela gudat yelewem metenun gen metenekek aleben. Carbohyderet (meket sechea) kemenelachew selehone medebu. Seleshemebera shero yeserahuten video temelekechew tiru genezabea yeseteshal. Selebula- awo Diabetics yehone sew mebelat yechelal, neger gen metenu betam yanes mehon albet- ke 1 kubaya (8oz) yalebelet ena mabayaw be Olive oil bihon yemeretal. Kebea betam sekorachenene kef selemiyadereg.
@beyeneejiguayano5574
@beyeneejiguayano5574 Жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ዛሬ የስኳር በሽታን መከላከል ቀላል አይደለም ሆኖም ግን እንዳንቺ ያሉ ባለሙያዎች በየጊዜው የምትሰጡት ምክር በተለይ መድሀኒት መውሰድ ለማይፈልግ (ከሀኪምሽ ጋር በመስማማት) በዚህ ቪዲዮ ያሰተላለፍሽው መልክት በጣም ይረዳል ብዬ አስባለሁ። በዚህ አጋጣሚ በየቀኑ የተወሰነ ሰአት ያለ ምግብ መቆየትን በተመለከተ ምን አስተያየት ይኖርሻል? አመሰግናለሁ ለምትሰጭው ምክር።
@mulugetabekele8420
@mulugetabekele8420 Жыл бұрын
Please, make it short and precise.
@user-ue6il1mf9g
@user-ue6il1mf9g Жыл бұрын
Salme
@user-ed4lw1gp4i
@user-ed4lw1gp4i Ай бұрын
የከብት ወተት ቢጠጣ ስኮርን ይጨምራል መልሽልኝ እባክሽ
@user-qw3ty9lh6t
@user-qw3ty9lh6t 7 ай бұрын
Dr dabo chigr yelewm ende
@kidistkebede6523
@kidistkebede6523 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጥቁር ጤፍን መጠቀም እንችላለን?
@fhcdfb5590
@fhcdfb5590 Жыл бұрын
አብሸ በፈሳሸ መልክ ተዘጋጅቶ መጠጣት ለሰኳር በሸተኛ ምን ፋይዳ አለው ?
@user-bk5is4np6c
@user-bk5is4np6c 4 ай бұрын
በጠም የብዙ ሰዉ ችግር ነዉ እነመሰግናለን
@user-qm3sf2dx9v
@user-qm3sf2dx9v 4 ай бұрын
Usil tolo lemaydnlet sew min madreg alebet.
@samuelalemarye9595
@samuelalemarye9595 4 ай бұрын
በጣም ትምህርት ኣግኝተናል እመሰግናለው ዱባ ይፈቀዳል ወይም ጥሩ ነው?
@ruta1324
@ruta1324 4 ай бұрын
Vegetables are always good
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
"በጣም እናመሰግናለን።ብራውን ሩዝ ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
በዚህ ሳምነት የሚወጣው ትምህርት ስለ እሩዝ ነው፡ በርካታ ጠቃሚ ትምህርቶቸን ታገኝበታለሽ
@sebleyosef9850
@sebleyosef9850 5 ай бұрын
እንቁላል አጃ ያልተፈተገ ዳቦ/ ገብስ ዳቦ ተልባ/አትክልት ጭማቂ እንቁላል ሳላድ
@user-zf6hh9hb3z
@user-zf6hh9hb3z 3 ай бұрын
ሐን ባለፈው አፒል ለስካሪ ጥሩ ነው ብለሽ ነበሪ አሁን ስካሩ ከፍ ያለ ነው ብለሻል ትምህሪቱን ድገምው?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
ሰላም እንደምን አለሽ ትምህርቶቹን ስለምትከታተይ ደስ ብሎኛል. አፕል የተፈጥሮ ስዃርነቱ ከአንዳንድ ፍራፍሬዎች ከፍ ቢልም የተፈጥሮ ስዃር ስለሆነ እና እስከነልጣጩ ሲበላ በቶሎ ወደጉልኮስ እነት ስለማይለውጥ ለስዃር ህመም ተመራጭ ያደርገዋል። በውስጡም በርካታ ንጥረ ንገሮችን ይዞል። መጠኑን እና ከምን ጋር እንደምንመገበውም መጠንቀቅ አለብን። መልካም ቀን
@misadagne1380
@misadagne1380 9 ай бұрын
ለህፃናት ቂርስ የሚሆኑስ በጣም ተቸግሬአለሁ ልጄ ገና አንድወሩ ነው በሽታው እንዳለበት ካወቅኩ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ የቤተሰብ መበርታት በልጆቹ ጤና ላይ ትልቅ ሚና ይጫወታል፣ እኔን ያበረቱኝ ቤተሰቦቼ ናቸው ስለልጆች አመጋገግ የሰራሁት ቪዲዮ ተመልክችው kzfaq.info/get/bejne/aa2Sp9ykt7yWnKM.htmlsi=44pcsGewOCyFsm6R
@jmaleosman3259
@jmaleosman3259 4 ай бұрын
ፖዘቲቨለሆነሰውምአይነትተፀኖይኖረዋል።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
Hulun sew litekemew yemichel new.
@mustefamohammed
@mustefamohammed 10 ай бұрын
What are Omega three and Fatty acids? I request you to explai in Amharic .Thank you in advance.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 10 ай бұрын
Sure,Since it is a very speical topic, I will make a video explaining omaga 3, and fatty acid with some examples
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 Жыл бұрын
ሃና እንደምን አለሽ? ለስኳር የምወስደው ክኘኒን mitformin 2 per dsy glamax 1 before breakfast .For high blood pressure (HBP) "amodolphine and hydro for ur urinated .I devoloped gastrites I loose appetite May be due to the tablets.resulted weamness .I hated food . What is your experience.Look Diabetes HBP and unable to eat.when I ate one food next time no appetite.I do want Insuline injection..When i eat banana feel good.Again i devoped conspitstion.snd remeber the cozequences of conspjtstion.Then can you forwarded being diabetic and gastrites to cure life style.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Selam Gebrehiwot, Gastritis (inflammation of the gastric lining )can cause lose of Appetite and delay in digestion. Most of the time what people with diabetes develop in terms of digestion problem is called gastroparesis ( delay in gastric emptying), it happens when the the nerves of our digestive system are damaged due to high blood sugar. You can do a couple of things to help this issue, eat smaller meals 4-5 times a day, try to eat foods high in magnesium like spinach (qoseta, beans---) and drink lots of water especially in empty stomach. Drinking hot water 20-30 min after you eat can also help for the digestion and constipation. Take a 15 min walk after you eat. Try not to eat 3-4 hrs before you go to bed. Hope you feel better.
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 Жыл бұрын
@@managingyourdiabetesHGW Thank you sister for your promt response .You know living together for18 years with disbetes is not essy .The consepuencies art multifaceted. I willl folow your advice God Bless you !
@belhumamo797
@belhumamo797 Жыл бұрын
ተባረኬ ኦትሜል ብሉት ፉሪ ለቁ ርስ
@fasilkassa4859
@fasilkassa4859 10 ай бұрын
ዶር ሳልሞን ለቁርስ ጥሩ ነው አይደለም ?
@Thebigbr901
@Thebigbr901 5 ай бұрын
Can you name it in English?
@user-pj9vb2ym4j
@user-pj9vb2ym4j 4 ай бұрын
2ኛውአይነትየሚባለውአይነቱእንዴትነው???
@Emran126
@Emran126 11 ай бұрын
ሽንብራ ሚፈጨዉ ተቆልቶ ነዉ ሳይ ቆላ ነዉ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 ай бұрын
ሳይቆላ ነው፥ የተከካ ጥሬው፥ ነው የምናስፈጨው ወይም እንደዚያ ተዘጋጅቶ የሚሸጥ የሽንብራ ዱቄት አለ
@yodittesfai7227
@yodittesfai7227 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዶክተር እኔም እኔም በቀን ኣንድ ኬንን 500 mg እጠቀማሎህ መድሃኒት በመተው በምግብ ማስተካከል እችላሎህ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ሰላም ዮዲት፥ የደም ምርመራ ውጤትሽን ሳታይ እና ሀኪምሽን ሳታማክሪ እንድታቆሚ አልመክርሸም፨ ነገር ግን ምግብሽን በማስተካከል ብዙ የጤና ለውጦችን ማምጣት ይቻላል፡ አይዞሽ በርቺ
@Ktbene
@Ktbene 4 ай бұрын
ene mdanit alwesedem bey 3 weru emremralew mnem tenkake aldergm 8.1 yedem wetet ahun gen gede new sekware ergef aderg etewalw biyalew
@Ktbene
@Ktbene 4 ай бұрын
mlkam set nesh enamsegenaln
@Emran126
@Emran126 11 ай бұрын
ተልባ ሚፈጨዉ ተቆልቶ ነዉ ወይስ ሳይ ቆላ ነዉ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 ай бұрын
ትንሽ አመስ ቢል ለጣሙ ጥሩ ነው
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
አንድ የስኳር በሽተኛ ስንት ግራም ቁርስ መመገብ አለበት 2 ጥሩ የሚባለው የስኳር መጠኑ ስንት መሆን አለበት እዬንን ጥያቄ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አረጋለው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ke 45- 60 gram carbohydrate. Yesekor meten 70-100 ke megeb befit
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g Жыл бұрын
What is #7 shembera in English?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Chickpea or Garbanzo bean
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g Жыл бұрын
@@managingyourdiabetesHGW thank you. I am bing watching ur videos because I just discovered u yesterday. I am learning a lot. You got a new subscriber. Keep it up
@weylovejesus5069
@weylovejesus5069 Жыл бұрын
​@@managingyourdiabetesHGW❤
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd Жыл бұрын
የገብሰዳቦቢበላችግርአለዉ???
@lidyatedros289
@lidyatedros289 8 ай бұрын
Yelewm endiyawm esu new mimekerew
@user-xt8tl3xx5u
@user-xt8tl3xx5u 4 ай бұрын
የስኳር ሕመምተኞች መመገብ ያለባቸው ነው መባል ያለበት ወይስ እኔ እምመገበው ማለት ብሎ ትምሕርት አለ ተንዛዛሽ
@bettytube2
@bettytube2 6 ай бұрын
ይቅርታ ዶክተር እንጀራ ከሽሮ ጋር ወይም ከሽንብራ ወጥ ጋር መመገብ ደም ከፍ ያረጋል የሚል ሰማው እና ምን ያህል እውነት ነው ወይ
@hanuahimad4223
@hanuahimad4223 2 ай бұрын
ኩከር መመገብ የለብንም ማለት ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 ай бұрын
ኩከር አጃ ነው?
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 Жыл бұрын
ወተት መጠጣት ይቻላል? ምን አይነት ወተት?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Жыл бұрын
Low carbohydrate milk types can be taken.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oNmVdsSksrqwqYU.htmlsi=VEKBbgyQ0uW5CAF7
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u Жыл бұрын
መዳኒት የጀመር መዳኒቱ መርፊ ነዉ እና መርፊዉን ትቶ በምግብ ማሥተካከል ይቻላል
@binyxe
@binyxe Жыл бұрын
አዎን ይችላል ምክን ያቱም በሽታው ከምግብ ጋር የተያያዘ ነው ። ያ ግ ን ከሃኪም ጋር ምክር ይጠይቃል ምክን ያቱም ተያያዥ ችግሮች ስለሚኖሩ ነው።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
አይነት 1 ከሆነ መርፌውን መውሰድ አለበት አይነት 2 ከሆነ ከሀኪም ጋር በመነጋገር እና የአመጋገብ ስርአትን በማስተካከል መድሃኒት ማቆም ይቻላል። ነገር ግን በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ ይጠይቃል
@abduljelilseid4624
@abduljelilseid4624 Ай бұрын
የስኳር በሽታ ያለባቸው አይባልም። ምናልባት በደማችን ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከመጠን ባለይ ከፍ ማለት ወይም ከመጠን በታች ዝቅ ማለት ለተለያዩ ህመሞች ወይም በሽታዎች ሊያጋልጥ ይቾላል። ለምሳሌ እኔ የስኳር መጠኔ ከፍ ማለት ከጀመረ 26 አመት ሆኖኛል። ግን በጣም ጤነኛ ነኝ-አንድም ቀን ራሴን ታማሚ ወይም በሽተኞ አድርጌ ስለማልቆጥር። ስለዚህ ለመልእክታችሁ ስኬታማነት ስትሉ እኛን በሽተኛ አታድርጉን!! ይልቅ የስኳር መጠናችንን ማስተካከል የምንችልበትን የተሐያዩ ስልቶችን ብትጦቁሙን ይሻላል።
@yeshikassa4052
@yeshikassa4052 Жыл бұрын
መድሀኒት የሚወስዱ 2ኛው አይነት ያለባቸው ሰዎች ይህንን ምግብ መመገብ ይችላሉ ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Selam Yeshi, awo memegeb yechelalu. Lehulum Yesekor hememetegna Tesemami new.
@melkaserateferi1387
@melkaserateferi1387 11 ай бұрын
0:00
@GetahunTadesse-dm6vq
@GetahunTadesse-dm6vq 10 ай бұрын
እነዚህ ሰባቱ የምግብ አይነቶች ሚትፍፎርም እየወሠደ ላለ ሰው ይሆናል ?
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 8 ай бұрын
Enem mewesed jemere neber gn akume sport tenekere eyeserahu asetekakeyewalhu megeb bicha sayehone sport gedeta nw mokerew
@saramillion9585
@saramillion9585 6 күн бұрын
እባክሽ እህቴ ካየሽ ቶሎ መልሽልኝ እኔ ተመርምር Ac1 .5.8 ሆኖ የ 3 ወር መዳኒት ሰተዉኝ ጨርሻለሁ ግን ተመልሼ ቼክ አላረኩም አሁን መጨረሻዬ ምን ይሆን ወፍራም አይደለሁም አሁን ደሞ ጭራሽ ቀነስኩ ምን ላርግ መጨረሻዬስ በስደት ምን ይሆን ጨነቀኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
ሰላም፣ እንደምን አልሽ አይዞሽ 5.8 መጠፎ ቁጥር አይደለም በምግብ ማስተካከል ትችያልሽ። የመድሃኒቱ አንዱ የጎንዮሽ ጉዳት ክብደት እንድትቅንሽ ማድረግ ነው። አትክልት ነገር በድንብ ተመገቢ፣ እሩዝ ናዳቦ ለመቀነስ ሞክሪ እንዲሁም ፍራፍሬም በብዛት አትመግቢ የተፈጥሮ ኩኳርነት ስላላቸው። አይዞሽ በርቺ ይስተካከላል
@saramillion9585
@saramillion9585 4 күн бұрын
@@managingyourdiabetesHGW በጣም አመሰግናለሁ እህት እግዚአብሔር በሰጠው አቅም እሞክራለሁ እንዳዉም እኔ እመረሰራበት ቤት የምግብ እጥረት አለ ፍራፍሬ አላገኘም ሙዝ ግን ያመጣሉ እሱ ተጥኖ አለው ??
@zerehunekebede5269
@zerehunekebede5269 4 ай бұрын
ምንአባሽ ነው የምትቀላብጅው ወገንሽን ልትፈጂ ነው ። ለመሆኑ የት ነው የምትኖሪው ? አታፍሪም ? እእንዳትሰሙአት።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
Egziabhear yemarewot!!!
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН